በልጦብኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 488

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před rokem +5

    አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ለብዙ ሰው እረፍት ሰላም ትሰጣለህ በፀጋህ ፀጋው የበዛልህ ሰው ነህ ምን መታደል ነው ተባረክ

  • @metadelmilky6408
    @metadelmilky6408 Před 3 lety +196

    ሰው ሲታመም ሆስፒታል መሄድ አይጠበቅበትም!የዳንኤል አምደሚካኤልን መዝሙር መስማት ነው ያለበት!May God bless this pastor

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 Před 3 lety +9

      Kber le Eyesus yhun mkenyatu Geta selhone new

    • @amensam
      @amensam Před 2 lety +3

      AMEN befitsum mebarekin yebarkew !

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      Amen!!
      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

    • @goodcitizen7564
      @goodcitizen7564 Před rokem +3

      The word of God doesn't prevent someone to visit a Doctor i disagree with you. God is the creator if you're sick pray and go to doctor as well

  • @becauseofjesus9181
    @becauseofjesus9181 Před 3 lety +86

    እኔ ኦርቶዶክስ ብሆንም ያንተን መዝሙሮች ከልጅነት ጀምሮ እሠማለሁ ሁሌም ያስለቅሱኛል በጣም ልብ ይነካሉ እግዚአብሔር ለአላማ የፈጠረህ ሰው ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

    • @danielurmall4876
      @danielurmall4876 Před 3 lety +2

      Good blessings you

    • @freyesus1674
      @freyesus1674 Před 3 lety +2

      Kegziabher new Daniel yazew Emnet tkkil endehone egziabher eyeregagetelh new yalew eyesus yegli Adani adrgeh tekebel

    • @kennedyabraham7916
      @kennedyabraham7916 Před 2 lety +9

      በዳንኤል አልፎ የነካህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ። ሁላችንም ወንድሜ ከዛ ነዉ የመጣነዉ። ወንድሜ የእግዚአብሔር ቃልን ብቻ አንብብ መንፈስቅዱስ ያበራልሀል። መዳንም በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ትድናለህ ሐይማኖት አያድንም።
      ኤፌሶን ምዕራፍ 2 ሙሉዉን አንብበዉ
      ሮሜ ምዕራፍ 10 ሙሉዉን አንብበዉ።
      እኔ ደግሞ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ስላአንተ እፀልያለዉ።

    • @becauseofjesus9181
      @becauseofjesus9181 Před 2 lety +1

      @@kennedyabraham7916 አመሰግናለሁ ወንድም 🙏

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 Před rokem +1

      አሜንንንንንንንንን

  • @betselotadinow4520
    @betselotadinow4520 Před 3 lety +133

    #ኦርቶዶክስ ነኝ።የዳንኤል መዝሙሮች ስሰማ ውስጤ #እርፍ 😇😇 ነዉ የሚለው።ስጸልይ እራሱ የሱን መዝሙሮች እያዳመጥኩ ነው።ፀጋ እና እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏ቃለ-ህይወት ያሰማልን🙏🙏

    • @melate1677
      @melate1677 Před 3 lety +2

      🙏🙏👍❤️

    • @Lyzo777
      @Lyzo777 Před 3 lety +11

      ዳኒ ሲዘምር ውስጥን እርፍ የሚያደርገው እኮ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ነው:: አንተንም አሳርፎ ከአንተም ውስጥ እንዲህ እረፍት በሚሞላ መዝሙር ይሞላህ ዘንድ የሚቻለው ነውና ይሄ የሚዘመርለትን ጌታ ተገናኘው! ሻሎም!

    • @betselotadinow4520
      @betselotadinow4520 Před 3 lety +12

      @@Lyzo777 አሜን።ውስጥን እርፍ የሚደረገው #የድንግል ማሪያም ልጅ እርሱም #ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው።እርሱስ ሳያገኘው ውስጡ የሚረፍስ ማነው? የቱ ፀጋ ና የምድር ሀብት ነዉ እረፍት እንዲሰማሽ የሚደረገው? #የአብ ልጅ እርሱ እንጂ።እባካችሁን ከሀይማኖት እና ከነገድ እስራት ነፃ ውጡ።ቃሉ እንደሚለው "በርሱ በልጁ ያመነ የዘላለም ህይወት አለው"ነዉ የሚለው።እናም "የኔ ብቻ ሀይማኖት ልክ"ከሚል ደዌ #በየሱስ ስም ተፈቺ🙏🙏🙏

    • @Lyzo777
      @Lyzo777 Před 3 lety +7

      @@betselotadinow4520 የትኛውም ሃይማኖት አያድንም ሆኖም በቃሉ ያልተመረኮዝን ከሆነ ምንም እንኳ ጥረታችን በጥሩ ስሜት ቢሆንም እግዚአብሄር ግን ከቃሉ የወጣም ያለፈ ወይም ቃሉን መሰረት ያላደረገ እምነት ቢኖረን እምነታችን ከንቱ ነው:: ክርስቶስ የሱስ እርሱ ቃል ነውና ስጋ የለበሰው ፀጋንም ተሞልቶ በእኛ ያደረው:: ለምሳሌ በቃሉ መሰረት ድንግል ትወልዳለች ስሙንም የሱስ ስትለዋለህ እርሱም የእግዚአብሄር ልጅ ቅዱስ ይባላል ይላል ቃሉ:: የእግዚአብሄር ልጅ ነኝ ሲልም ጌታ አስተማረን እንጂ የድንግል ልጅ የሚል ስያሜ የለውም:: እንዲሁም ለተቀረፀ ምስል እንዳንሰግድ ለእኛም እንዳናደረግ ቅዱስ ቃሉ ደጋግሞ ያስተምረናል ያስጠነቅቀንማል:: አምላካችን መንፈስ ነውና! ሌላው በዳንኤል ውስጥ ሆኖ የሚሰራው ክርስቶስ እረፍትን ከሰጠህ ዳንኤል የአባቶቹን የአብርሃም የይስሃቅን የያይቆብን አምላክ የሚያመልክበት መንገዱን ትክክለኛነት አያሳይም ትላለህ? ያሳያል አይደል? እናም የእውነትን መንገድ ልንፈልጋት ቃሉ ያዛል:: ስናገኝ ደግሞ እንድንሄድባት:: መንገዱም ክርስቶስ ብቻ ነው:: ያለጭማሪ! በዳን ኤል ዝማሬዎች ውስጥ ያለው ሚስጥር የቃሉ ጉልበት ነው:: ቃሉን ያዝ ለማለት ነው ወንድሜ! ቸር እንሰንብት!
      “ለተቀረጸ ምስል የሚሰግዱ ሁሉ፥ በጣዖቶቻቸውም የሚመኩ ይፈሩ፤ መላእክቱ ሁሉ፥ ስገዱለት።” ዳዊት 97:7

    • @mkditube
      @mkditube Před 3 lety +1

      Me too😢🙏🙏

  • @ethiopian1059
    @ethiopian1059 Před 2 lety +15

    ኦርቶዶክስ ነኝ:: የዘማሪ ወንድማችን መዝሙሩን ሰሰማ በውስጤ ሀሴት ይሞላል:: ዳኒ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው::

  • @temesgennegash8301
    @temesgennegash8301 Před rokem +8

    ዳኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባርከናል።የአንተ መዝሙሮች የወደቀን ያነሳሉ የደከመውን ያበረታሉ መንፈስን ያድሳሉ ።ዳኒ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው።

  • @ayeleshango7959
    @ayeleshango7959 Před 3 měsíci +1

    መዝሙሮችህን ባዳመጥኩ ቁጥር በህይወቴ ላይ ሁሌም አንድ እርምጃ ከፍታ ይጨምራል፤ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu6374 Před 3 lety +22

    Amazing!!! ተባረክ ዳኒ መንፈስ ቅዱስ በሀይል መገኘቱን በዝማሬዎችህ ውስጥ ሁሌም ይታወቃል ያብዛልህ። ተባረኩ።

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 3 lety +17

    አሜን አይበቃም ላንተ ብዘምር ጌታ ሆይ ክበርርር 🙏🙏🙏የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ፓስተር ዳኒ

  • @meronhailu6413
    @meronhailu6413 Před 3 lety +25

    ዳኒዬ ጌታ በአንተ መዝሙር አናግሮኝ ነው እጄንና ልቤን የሰጠሁት አሁንም ይጠቀምብህ!

  • @adanechmengesha5798
    @adanechmengesha5798 Před 3 lety +17

    አሜን ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ። ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ያለምልም ተባረክ

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 Před 3 lety +14

    ዳኒ መዝሙሮችህ የወደቀን ያነሳሉ የደከመውን ያበረታሉ መንፈስን ያድሳሉ። ኣንተን እግዚኣብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ። ጌታ አንተንም ቤተሰብህን እና አብረውህ የሚያገለግሉትን ኣብዘቶ ይባርከቹ።

  • @tyfryry1587
    @tyfryry1587 Před 2 lety +7

    አባየ እኔ በጣም ግርም የሚለኝ እግዛቢሄር የሰጠህ ፀጋና ሞጎስ ሰነ ሰርዓት ከዚ በላይ ይጨምርልህ ያለምልምህ መልካም ይሁንልህ ይጠብቅህ በጣም ።።።

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 2 lety +7

    የተመረጠ ትክክለኛ ሰው ሁሌ እባረካለሁ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ በረክትን ይበልጥ ያብዛልክ ጌታ እየሱስ አሜን።ተባረክልን ሀሌሉያ።

  • @mahieliyas6235
    @mahieliyas6235 Před 2 lety +27

    ሳይዘምር ዝም ብሎ ጊታሩን ቢመታ እንኳን ከብዙ ሃጥያቴና እስራቴ እፈታለሁ !!
    ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን በምድራችን ያብዛልን!!

    • @Erilove-fe1bo
      @Erilove-fe1bo Před rokem

      እንደቃልህ ይሁንልህ ወንድሜ/እህቴ🥰🥰🥰

  • @ghorachiek8403
    @ghorachiek8403 Před 2 lety +38

    Even if I don’t understand the language, I’m really moved by this kind of worship 💕

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

  • @ranyafaisal8708
    @ranyafaisal8708 Před rokem +5

    ዳንየ የኔ ተወዳጂ ወድም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ልክነዉ ሰዉ ሲታመም ያንተን ዝማሬ መስማትና መፈወስ ነዉ ያለበት ጌታ እስኪመጣ ወይም አንተ ወደአባት እስትሔድድረስ መንፈስቅዱስ ከአንተ እግዚአብሔር መንፈሱን አይዉሰድብህ ወድሜ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬወችን ጌታ ሁሌም ህዝቡበአንተ ስለሚጎበኝ ጌታ ይባርክህ ወድሜ።

  • @raghelgossaye9226
    @raghelgossaye9226 Před 3 lety +7

    መዝሙርህን ስሰማ ሁል ጊዜ በእያንዳንድ የህይወት መንገዴ ያለፋኩበትን የሚያወራኝ በሠማሁት ቁጥር ሁል ጊዜ መፅናናትን መነሳትን መባረክን ማመስገንን ወደ ጌታ ውስጠኛው መገኘት ውስጥ ያስገባኝ ዳኒ ጌታ አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ ተባረክ

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Před 2 lety

    ይህ ጉባኤ እድለኛ ነው። ፓስተር ዳኒ ጋር ጌታን ማምለክ መታደል ነው።

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Před 3 lety +6

    ፓስተርና ዘማሪ የእግዚአብሔር ሰው ዳንኤብ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እውነት ነው እግዚአብሔርን ማምለክ አይበቃም አይበቃም አይበቃም

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 3 lety +5

    ማምለክ አየሬ ነው!!!!!!!ድንቅ አምልኮ!!!pastor dani you are blessed

  • @singermulunehfanta2948
    @singermulunehfanta2948 Před 3 lety +2

    በክርስቶስ ወንድሜ ፓ/ር ዳንኤል አምዴሚካኤል በብዙ ተባረክልኝ!

  • @simonhadera6334
    @simonhadera6334 Před 3 lety +39

    How is amazing this man . No show up ,no pride , no fake . But always when I listen him he join me with holysprit . Blessings brother

  • @henokbezabih8648
    @henokbezabih8648 Před 11 měsíci +1

    በእውነት በእግዚአብሔር የተባረከ ሰው ነክ
    በአንቴ መዝሙር ብዙ ተባርክለው
    አሁንም ፀጋው ይጨመርለት እግዚአብሔር አበስቶ ይባርክ ተባርክ ዳን!!!!

  • @leulhabte8824
    @leulhabte8824 Před 3 lety +5

    ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል፣ ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል...ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኛል?? እንመልስ ብንል ምንና እንዴት እንመልስ ነበር??...ክብር ለኢየሱስ እንዲሁ ለወወደደን!

  • @tsedekeshawarga7974
    @tsedekeshawarga7974 Před 3 lety +4

    አማኑኤል ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለሰዎች ሁሉ መፉቴ የለህ💕💕halellujah!!
    You're blessed in Jesus Christ name.

  • @tenayeshimelis6316
    @tenayeshimelis6316 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ባንተ ላይ ያስቀመጠው ጸጋ ልዪ ነው። ዝማሬህን በቀን አንዴ መስማት ለኔ ግድ ነው። መጽናኛዬና ማመስገኛዬ ነው። ቤተእምነቴ ግን ካንተ ቤተ እምነት ጋር አንድ አይደለም።

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 2 lety

    እረ እንዴት አምልጦኛል ይህ አምልኮ ተባረክ ተባርከሀል ዘር ማንዘርህን ፓስተርዬ አንተም አይበቃህም ልንባርክህ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አይበቃም አይበቃም ቃላት ያንሰኛል ለውዴ አይበቃውም የኔ አምልኮ በምን ተረስቶ።የእሾህ አክሊል ደፍቶ በመስቀል የኔንአበሳ የከፈለው

  • @user-pb4jq6uw7g
    @user-pb4jq6uw7g Před 6 měsíci +1

    አሜን ዳኒዬ ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 💪❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞🙏🙏🙌🙌🙌👏👏👏❣️❣️❣️❣️❤️❤️❤️💜💜💪💪👏👏👏👏💪💪💪❣️❣️💞💞❤️

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety +8

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተባርከናል ባንተ ዝማሬ በጉጉት ነው ሁሌ ምንጠብቀው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 3 lety +2

    አይበቃም ጌታ ቃላት የለኝም ባመልክ ባለቅስ የሰዎች ቋንቋ የማይገልፀው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ዳኒዬ ተባረክ ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ጌታ ይስጥህ የፀጋው ባለቤት ይባረክ ኢየሱስ ይመጣል

  • @h.a.1192
    @h.a.1192 Před 2 lety +7

    Tebareku ፡ የአባቴ ፡ ልጆች ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይባርካቹ። አይዞአችሁ ፡ መዳኒታችን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ይመጣል።

  • @rejoicejedidiah2049
    @rejoicejedidiah2049 Před 3 lety +10

    1000000% ዘመንህ ይለምልም ውድ ወንድም! እጅግ የሚባርክ፡ ወደጌታን ማምለክ የሚያስጠጋ፡ ቅባቱ ያለበት ዝማሬ

  • @tagessefikre
    @tagessefikre Před 2 lety +5

    በዚህ ዘመን ያንተ አይነት አገልጋዮችን ጌታ ለምድራችን በማስነሳቱ ጌታን እባርክሃለሁ! ጸጋው ይብዛልህ ዳኒ!!

  • @Christian-du9qr
    @Christian-du9qr Před 3 lety +8

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ !!
    ከዚህ በላይ የእ/ር ቃል የገለጥልህ!!

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      Amen!!
      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

  • @Eweknsh
    @Eweknsh Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሰይ እልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተመስገንልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክልኝ

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋራ መኖር ከጌታዬ ጋራ ከአባቴ ጋራ መኖር
    ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የኔ ጌታ የኔ ወዳጅ
    የኔ ሕይወት የኔ ሁሉ ነገሬ እወደዋለሁ ኢየሱስዬ
    🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏💔🙏
    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል
    ተባረኩ🙏💔🙏🎷🙏🎤🙏🎹🎸💔

    • @shegitukebede
      @shegitukebede Před 2 lety

      Amen!!
      m.czcams.com/video/ALA6n6NZ7w4/video.html

  • @demekehailehadibecho7220
    @demekehailehadibecho7220 Před 3 lety +6

    amen amen amen parise Lord beautifull heartfelt felt woriship from dani i see joyfullness
    i respect you dan God bless you . my favorites songs thanks Lord.

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 3 lety

    ከጌታ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነውውውውውውው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልል
    ተባረክ ዳኑ ሐወይ 🇪🇷🙏🏼🇪🇹

  • @user-ct2qn1sd4z
    @user-ct2qn1sd4z Před 3 lety +12

    ኣይበቃም ኣይበቃም በ ፍጹም ኣይበቃኣኣኣም
    🙌🙌🙌 የሱሰሰ 💘💝ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @kibekabemiteku5719
    @kibekabemiteku5719 Před 3 lety +2

    Amen amen ayebekam hallelujah Dani bemezemurocheh hulegize ebarekalehu tebareke kezi belaye Er tsegawen yabezaleh enwodehalen

  • @meronayele2822
    @meronayele2822 Před 3 lety +3

    አሜን! አይበቃም ያንስበተል ለጌታ!

  • @user-uw2yn1eu2o
    @user-uw2yn1eu2o Před 3 lety +4

    አሜን አይበቃም አይበቃም አይበቃም አባ አባ አባ ❤

  • @bama5414
    @bama5414 Před 3 lety +4

    ዳንዬ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!!

  • @duresadaniel85
    @duresadaniel85 Před 3 lety +3

    🙏🙏🙏የዘመንህ ቁጥር ይለምልም ፓስተር
    GOD BLESS YOU DEAR DANY

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 Před 3 lety +1

    የማዳኑን ወንጌል በዜማ አወራለሁ
    ኢየሱስ ያድናል እመሰክራለሁ 👋

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen Hallelujah
    Daniy Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +3

    በረከታችን አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሂር ይመስገን🙏

    • @tesfaysunemait6488
      @tesfaysunemait6488 Před 2 lety

      AMEN Egziabher ybarek betam for years God blessing us through his servant blessed man of God

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ዳኒ ፀጋው ይብዛልክ ይትረፍረፍልክ በኢየሱስ ስም።

  • @Berna-TK
    @Berna-TK Před 3 lety +1

    ቀና ብዬ ሳየዉ ሰማዩን ወደላይ
    መጨረሻም የለው ዳርቻውን አላይ
    ከሰማያት በላይ ምረቱ ትልቅ ነው
    ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው።

  • @semharghebreslassie9668
    @semharghebreslassie9668 Před 3 lety +3

    ዳኒየ ብሩክ ነህ !!! የማፈቅረውና የምናፍቀው ኣባቴ ወደ እግዚኣብሄር ቤት ሄዷል ፡ መሰናበት እንኳን ኣልቻልኩም ! ጸልዩልኝ ብሩካን !

  • @hailu866
    @hailu866 Před rokem +2

    I am fully immersed in the sea of the holy spirit and rejoice as I listen to the songs of Dani the gifted man. God bless you.

  • @Lalisa_Asefa_Official
    @Lalisa_Asefa_Official Před 3 lety +8

    May God bless you, Paster Dani!

  • @deseboss2013
    @deseboss2013 Před rokem +3

    Lines are refreshing. When I listen to your songs, I feel something indescribable. May the grace increase for you, Amen!

  • @shalomlovesarajesus1848
    @shalomlovesarajesus1848 Před 3 lety +6

    Amen Amen God bless you pastor

  • @mussiebrhane6581
    @mussiebrhane6581 Před 3 lety +4

    What can i say ኣይ ባቃም አይ ባቃም i love you my lord jesues ❤❤❤
    ዳኒ የግታ ባርያ ታባርኽ 🙏🙏🙏

  • @amensam
    @amensam Před 2 lety +10

    I hope I get to worship this Amazing God with you one day! Geta yeredagnal!

  • @kibromabate4421
    @kibromabate4421 Před 2 lety

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ያለምልም ተባረክ

  • @habeshantech347
    @habeshantech347 Před rokem

    ፓስተር ዳኒ በጣም አመሰግናለው እግዚሃብሔር ይባርክህ ።

  • @abi_simeon
    @abi_simeon Před 3 lety +6

    Daniye, may God bless you with his abundant love and grace. I always find the spirit of joy and mercy in your songs. May God keep doing his good works in your life.
    Stay blessed.

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 lety +3

    Elelelelelelelele hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah yes this is true I worship Jesus your blessed pastor Daniel blessed your family

  • @FMN8221
    @FMN8221 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር መንፈስ እዉነተኛዉን አምልኮ እንዲህ አድርጎ ያረሰርሳል። ዳኒዬ ብሩክ ሁን።

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 Před 3 lety +1

    ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርግህ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ከትሁታን ጋር ነው ከአንተም እሱን አይቻለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 Před 3 lety +4

    ዳኒዬ ያንተን መዝሙሮች በዚህ ቻይናል በጉጉት ነው የሚብቀው።
    በረከት ናቸውና ያንተ መዝሙሮች

  • @millionaraya2460
    @millionaraya2460 Před 3 lety +2

    Your one of my blessings brother Pastor Dani. All praise to Almighty God.

  • @goalglobal77
    @goalglobal77 Před 3 lety +3

    You are our blessing.
    Pr. Dani bless u more and more.

  • @lea677
    @lea677 Před 3 lety +2

    Amen amen tebarek Pastor Dani

  • @bayushalemayehu6299
    @bayushalemayehu6299 Před 3 lety +2

    አሜን ዳኒ ዝማሬህን ሰምቼ አልጠግበውም you blessed 😍

  • @lidiyadesta2732
    @lidiyadesta2732 Před 3 lety +4

    አሜንንንንንን,,,,,,,,እልልልልል🙌
    ከእየሱስ ጋር መኖል እንዴት መታደል ነው❤
    God Bless U More Daniyeeee💕💕

  • @fikremandefro4899
    @fikremandefro4899 Před 3 lety +2

    Amen dani teberek. betam wedehilewu. Hulem bihon ande ngr emegnalewu . Bahiwote ka antegar magelegel. Aminalewu yesakali.

  • @wasihunwolde8503
    @wasihunwolde8503 Před 3 lety +2

    Awo aybekam Aba ...... God Bless You Pastor

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tsion797
    @tsion797 Před 3 lety

    አሜን አባቴ ኢየሱስ ክበርልኝ
    ዳኒዬ ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @jossy2003
    @jossy2003 Před 2 lety

    የአባቴ ልጅ ዳኒ: ጌታ ኢየሱስ ነፍስህን መንፈስህን ይባርክህ። እወድሃለሁ ወንድሜ!

  • @binyamnegash5466
    @binyamnegash5466 Před 3 lety +8

    Amen, all praise to his Holy Name.Bless You

  • @abelashenafi6291
    @abelashenafi6291 Před rokem +3

    Dani, again thanks for reviving my soul. God somehow makes way for me to listen to your gospels when I need them the most. They always talk deep down to my bones. I will keep on persevering no matter how hard things seem to get, I will move forward against all odds. Thank You Dani for your gospels as they help me to keep me going!!!

  • @tsegawmulat7356
    @tsegawmulat7356 Před rokem

    ዳኒዬ ወንድሜ አንተ የኛ ውድ ስጦታ ነህ። I can't stop crying now! I fill holly spirit moving inside of me!

  • @sintayehumerawi9608
    @sintayehumerawi9608 Před 2 lety

    ያንተ ቅባት እጥፍ ይጨመርልኘ ዳንዬ ደጋግሜ ብሰማው የማይጠገብ የኤልያስ አምላክ ዘርኸን ይባርከው 💚💛❤😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈👈👈

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Před 2 lety

    ተባረክልን ምን እንላለን ኑርልን ወንድማችን ተባረክ ሀሌሉያ

  • @yididia.7
    @yididia.7 Před 2 lety +1

    Dani ለኔ አንተ እንደ ዳዊት ነህ. ባንተ ና በዳዊት መዝሙር መንፈስ ይታደሳል

  • @firehiwotfikire921
    @firehiwotfikire921 Před 2 lety

    Dain geta abzeto yebarkh be mezmuroche tebarkelw😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shalalmnassie4545
    @shalalmnassie4545 Před 3 lety +2

    ጌታ እየሱስ ዘመንህ ሁሉ ያለምልምልህ

  • @praisetothelord6153
    @praisetothelord6153 Před 3 lety +2

    ብሩክ ነህ። ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ዳኒ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 Před 3 lety +2

    Amen Amen Halleluja tebareku 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @tadidagne1896
    @tadidagne1896 Před 3 lety +1

    አሜንንንን በኢየሱስ ስም ተባረክ ዳኒ
    ያብዛልህ

  • @sarahugdyj3952
    @sarahugdyj3952 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ምን እንላለን ይሄን ቅኔ ልትቀኝለት በቤቱ ያቆመህ አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን አሁንም እስከመጨረሻ ከክብሩ
    አትጉደል አምላክህ አክብረህ እንድትሄድ ጌታ ይርዳህ አሜን።

  • @sharingiscaring20241
    @sharingiscaring20241 Před 3 lety +9

    God bless all of you, my special child of God

  • @serkadisasfaw7721
    @serkadisasfaw7721 Před 2 měsíci +1

    ተባረክ ወንድሜ ዳኒ!🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @herment5654
    @herment5654 Před 3 lety +5

    No words for the song Dani❤❤ You are just the best one. Stay blessed!!

  • @YetuBelete
    @YetuBelete Před 3 lety +2

    endet des yilal bewunet sitzemr eyetseleyku eyeseraw eyanebebku mesmat echilalew. pastor u r always been the lord's genuine servant.

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen
    Geta yibarek paster Dani

  • @amenhareg7446
    @amenhareg7446 Před 10 měsíci +2

    Thank you so much for honoring us In Our Birth Day, we love you so much, Lord Jesus, bless your days for making us an unforgettable day just by your presence.Daniel Amdemichael U Are blessed 🙏🏻

  • @asterftoni9246
    @asterftoni9246 Před 3 lety +1

    Sim tebarek iyesus haleluya

  • @leeribkayitbarekofficial7814

    Pastor Dani God bless you Abundantly

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Před 2 lety

    በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይብዛልህ ዳኒ በዚህ ማለዳ በድጋሚ ተባረኩበት።

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 Před 2 lety +3

    ETHIOPIA NEEDS YOU DANYE. YOU ARE OUR BLESSING. WE CAN'T WAIT TO SEE YOU DANIYE .

  • @kiyakonjo8002
    @kiyakonjo8002 Před 3 lety

    Abate Egezihaber hoyi ke aseb edarke be honetawuch. Pastorye Geta Eyesus yebark zemenen

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 Před 3 lety +1

    ፓስተር ዘመንሁ ብሩክ ይሁን በናፍቆት ነው ይንተን ድምጽ ለመስማት የምጏጏው በጣምነው የማመሰግንህ

  • @metisamuel9081
    @metisamuel9081 Před 3 lety +7

    Amen! Be blessed!

  • @helenehelene9442
    @helenehelene9442 Před 3 lety +4

    አሜን ተባረክ 🙏