ይረዳል ጉልበት ይሆናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 282

  • @amanueltilahun6728
    @amanueltilahun6728 Před 2 lety +35

    አዝ፦ ይረዳል ፡ ይደግፋል ፡ ጉልበት ፡ ይሆናል ፡ ጌታ (ኦሆሆ)
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ ደራሽ ፡ ለምስኪኖች ፡ አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)
    በምድር ፡ ላይ ፡ ለተገፋው ፡ አስታዋሽም ፡ ለሌለው
    ሩህሩህ ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ ፡ መጠጊያማ ፡ ይሆናል
    የሃዘን ፡ ማቅን ፡ ቀዶ ፡ እንባንም ፡ ከዓይን ፡ አብሶ
    ታሪክን ፡ ይለውጣል ፡ ዳግም ፡ በክብር ፡ ያቆማል
    አዝ፦ ይረዳል ፡ ይደግፋል ፡ ጉልበት ፡ ይሆናል ፡ ጌታ (ኦሆሆ)
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ ደራሽ ፡ ለምስኪኖች ፡ አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)
    ሰብሳቢ ፡ ነው ፡ እረኛ ፡ ለሆነው ፡ መጻተኛ
    ሁሉንም ፡ እንደየአመሉ ፡ በእቅፉ ፡ ይይዛል
    አይቶ ፡ መች ፡ ያስችለዋል ፡ ተጠግቶም ፡ ይረዳል
    እንደእርሱ ፡ ያለ ፡ ቸር ፡ ወዳጅ ፡ እረ ፡ ከየት ፡ ይገኛል
    አዝ፦ ይረዳል ፡ ይደግፋል ፡ ጉልበት ፡ ይሆናል ፡ ጌታ (ኦሆሆ)
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ ደራሽ ፡ ለምስኪኖች ፡ አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)
    ትልቅ ፡ ነው ፡ ትንሽ ፡ አይል ፡ ሁሉንም ፡ በአንድ ፡ ይወዳል
    ፍቅር ፡ ነው ፡ ኢየሱሴ ፡ መቼ ፡ ሰውን ፡ ይለያል
    እርዳታውን ፡ ፈልጐ ፡ እርሱን ፡ ለተማጸነው
    ታማኝ ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ የሚያጽናና ፡ መልስ ፡ አለው
    አዝ፦ ይረዳል ፡ ይደግፋል ፡ ጉልበት ፡ ይሆናል ፡ ጌታ/ኢየሱስ (ኦሆሆ)
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ ደራሽ ፡ ለምስኪኖች ፡ አለኝታ (ኦሆሆ) (፪x)
    የምድር ፡ ኑሮ ፡ አማሯችሁ ፡ ተስፋ ፡ የቆረጣችሁ
    ኑ ፡ ዛሬ ፡ ወደኢየሱስ ፡ ዕረፍት ፡ ይሰጣችኋል
    ሕይወትን ፡ ይለውጣል ፡ ተስፋን ፡ ያለመልማል
    ምሬትን ፡ አስወግዶ ፡ በምሥጋና ፡ ይሞላል
    አዝ፦ ይረዳል ፡ ይደግፋል ፡ ጉልበት ፡ ይሆናል ፡ ጌታ/ኢየሱስ (ኦሆሆ)
    አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ ደራሽ ፡ ለምስኪኖች ፡ አለኝታ (ኦሆሆ) (፫x)

  • @daninebededaofficial3854
    @daninebededaofficial3854 Před 3 lety +14

    ዝማሬ ወንጌልን ከምንሠብክበት አንዱ መንገድ ነው።
    በዚህ ዝማሬ እጄን ለጌታ የሠጠውበትን ቀን መቼም አረሳውም። ይኸው በቤቱ አለው ፀጋን ጨምሮልኝ እያገለገለኩ ። ፖስተር ዳኒ ተባረክ አወድሃለው

    • @DanielAmdemichael
      @DanielAmdemichael  Před 3 lety +4

      ተባርክ ድኒ!

    • @asucssusfullalex8272
      @asucssusfullalex8272 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛህ ነበደዳ 💖💖💖💖💖💖😙😙😙😙😙💌💌💌💌💖💖💖💖💖💖💖💖😃😃😃😃😃👏👏👏👏

  • @nazrawiashewinner876
    @nazrawiashewinner876 Před 2 lety +8

    ይረዳል ይደግፋል የሚለውን መዝሙር በልጅነቴ እየሰማሁ አደግሁ። ገጠር ላይ በጋው ትዝ አለኝ። wow እግዚአብሔር ይረዳል

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 Před 2 lety +5

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይረዳል ይደግፋል ጉልበትም ይሆናል እኔ ምስክር ነኝ።
    ሁለተኛ ልጄን ስወልድ ዶክተሮች በምጥ መውለድ አትችይም በቀዶ ጥገና ካልሆነ ብለውኝ እምቢ ብያቸው ምጡ ከጀመረኝ በሗላ የሆነ ሰአት አቅም አጣው በተጨነኩ ጊዜ ይሄ መዝሙር በውስጤ ይዘምር ጀመር ምንም ስለ መዝሙር ባላሰብኩ ጊዜ ጌታም በሚደንቅ ሁኔታ እረዳኝ ደገፈኝ አቅም ሆነኝና በሰላም ተገላገልኩ በእውነት እግዚአብሔር ይረዳል ይደግፋል ጉልበትም ይሆናል።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
    ተባረክ ዳኒዬ።

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 Před 3 lety +11

    አሜን። የእኔ ጌታ ረዳቴ 😥
    ፓስተር ዳኒዬ። በእውነት ጸጋ ይብዛልህ።
    እንዲህ እያካፈልህ እያገለገልከን ስለሆነ እናመሰግናለን። 👋♥

  • @mengistulemma5916
    @mengistulemma5916 Před 2 lety +4

    ዳን ምን ልበል! ብያንስ አንድ ሰዓት ያህል ቤቴ ውስጥ መልሼ መላልሼ ይሄን መዝሙር እየሰማሁ አብሬክ ጌታን አምልኬዋለሁ! ተባረክ!ተባረክ! ተባረክ! በብዙ ተባረክ

    • @DanielAmdemichael
      @DanielAmdemichael  Před 2 lety +3

      ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +6

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 2 lety +6

    ዳኒዬ ዝማሬዎችክ የእኔ መጽናኛ መበርቻ እየሱሴን አይበታለው ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste Před 3 lety +15

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ! በርግጥ ይረዳል ፡ ይድግፋል ፡ ጉልበት ይሆናል ጌታ እየሱስ ። እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርካችሁ ፡ በላይ በላይ በጸጋና በመንፈስ ቅዱስ ይሙላቹ ፡ ሃይል ያስታጥቃቹ ፡ ተባረኩልኝ ።

  • @bettysolomon888
    @bettysolomon888 Před 3 lety +52

    ዳኒዬ ወንድሜ ከልጅነቴ ጀምሮ ባንተ መዝሙሮች አድጌያለሁ ተባረክ አሁንም ስሰማው መንፈሴ ጉልበቴ ይታደሳል

  • @gumataguja5803
    @gumataguja5803 Před 2 lety +10

    ልቤ ሀሴት ያደርጋል መዝሙሮችህን ስሰማቸው። ደጋግሜ ባዳምጥም እንደ አድስ ይናፍቁኛል፣ ፈውስ ናቸው።
    እግዚአብሔር ይመስገን ስታገለግል አንድ ጊዜ የመካፈል ዕድል ገጥሞኝ ነበር ሀዋሳ ዮናታን ጋር የመጣህ ጊዜ። ሌላም ዕድል ፈጣሪ ያዘጋጃል አምናለሁ።

  • @abitalyimer7100
    @abitalyimer7100 Před 3 lety +3

    Yane hawaryat ena nebyat yemekeran mecheresha bayubetna betesekayubet gize yereda ena yatsnana geta ahumm bihon sle mdrachm gd ylewal endihum ydegfenal!!!❤️❤️❤️amen ... hallelujah!
    Pastor Daniel Gena kezih belay semayawi qnen geta ychemrlk tsegawnm elet elet yabzalk...tebarekkkkk!!❤️

  • @hunachewbelay7598
    @hunachewbelay7598 Před rokem +13

    ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ፤
    አትፍራ ልጄ የእኔ ነህ ያለኝ
    ውስጤን ልቤን የጣልሁበት
    እግዚአብሔር ነው!!አሜን::

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 3 lety +5

    አሜን እየሱስዬ ደግፈህ ጉልበት ሆነኸኝ እዚህ ደርሼያለሁ ዳኒዬ ብርክ በልልኝ ♥️♥️🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen Amen Amen 🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 lety +4

    አሜን ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ይረዳ ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ ኦኦኦ አይዞባይ ወንገን ደራሽ የምስኪኖች አባት ነው እንደ ጌታ ያለ ደግ አባት የለም ክበርልኝ እየሱስዬ ታማኝ ነህ አትለወጥም ፍቅርህ አያረጅም ሁሌ የፍቅር አባት ነህ እወድሃለሁ ዳንዬ ተባረክ ሁሌም በመዝሙርህ እጅግ እባረካለሁ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @gezahegnggaga6852
    @gezahegnggaga6852 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Eweknsh
    @Eweknsh Před 3 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ እልልልልልልል ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተመስገንልኝ ይረዳል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል የእኔ ጌታ የእኛ ጌታ እውነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረኩልኝ

  • @user-ji2xv6kk5m
    @user-ji2xv6kk5m Před 3 lety +4

    ሁሌም የሚባርክ የሚያረሰርስ ዝማሬ ዘመንህ ይለምልም ፓስተር ዳኒ እሰይ እልልልል ልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 3 lety +8

    Amen, Amen, Amen. Amazing song, God bless you Danie!

  • @mulukenyonas7438
    @mulukenyonas7438 Před 4 měsíci +1

    እንዴት ባንተ መዝሙር እንደምፅናና ቃላት የለኝም። የብዙዎች ምሳሌ ተባረክ💙💜💜💜

  • @takeitez3246
    @takeitez3246 Před 2 lety +10

    Eleleeeee! Worship filled by the Holy Spirit! Tebarek yabate lij Daniye! 💙

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety +2

    እልልልልልል ተባረክ እየሱስ ! ተባረክልን ፓስተር ዳኒ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @tenayegirma2095
    @tenayegirma2095 Před 2 lety +11

    ልቤ ሀሴት ያደርጋል መዝሙሮችህን ስሰማቸው። ደጋግሜ ባዳምጥም እንደ አድስ ይናፍቁኛል፣ ፈውስ ናቸው።
    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን ዳኒዬ🙏❤❤

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah yes this is true hallelujah bless you pastor Daniy

  • @temesgenelias406
    @temesgenelias406 Před 2 lety +1

    እወደሃለው ብለህ የወደድከኝ እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ለተገፋሁት መጠጊያዬ ነህ እንባዬንም ከሀይኔ አብሰህ ታሪክን ትለውጣለህ አሜን እየሱስ ተባለክ አለኝታዬ፡፡

  • @aberamelese6579
    @aberamelese6579 Před 3 lety +8

    Im blessed with this worship 👏👏👏Thank you the man of God.

  • @yamali1018
    @yamali1018 Před 3 lety +3

    ዳኒዬ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ! እንደ ልማዴ ልባርክህ ! ጌታ በሕይወት በጤና ፀጋውን አብዝቶ ያኑርህ ? ከዚህ በበለጠ ፀጋ በፀጋ ላይ አትረፍርፎ ይስጥህ ! ከሁሉም በላይ ስላንተ ለእኛ በዚህ ዘመን ላለነው ጌታ ስለሰጠን እጅግ በጣም እሱን አባት የሆነውን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ተባረክ ብሩክ ሁን ! ወንድምህ ነኝ ወንድሜ እወድሃለሁ ። ቃላት አጠረኝ !

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 Před 3 lety +6

    በመዝሙሮችህ ተባርኪያለው፤አንተም ተባረክ!

  • @Jordi_Girma
    @Jordi_Girma Před 3 lety +17

    What an amazing song. God Bless you Daniel

    • @astersemere7665
      @astersemere7665 Před 2 lety

      Amen amen 🙏God bless you brother

    • @alemestifanos4587
      @alemestifanos4587 Před 2 lety +1

      መች ይሆን አንተ ጋር የማመልከው እናፍበለው ያረገዋል አምላኬ

    • @alemestifanos4587
      @alemestifanos4587 Před 2 lety

      ዘመን ይባረክ

    • @Jordi_Girma
      @Jordi_Girma Před 2 lety

      Geta bifekdna bnnor Hdar 11 aykerm be wedajnet adebabay Danim eza yemigegn yhonal

  • @gemechisaregasa6624
    @gemechisaregasa6624 Před 2 lety +6

    I can't stop listening this song God bless you!

  • @dawitamsalu-asfaw1144
    @dawitamsalu-asfaw1144 Před 3 lety +12

    Hi Daniel, may God bless you! Keep passing your lyrics to us .

  • @tenayaehvuvycyc3465
    @tenayaehvuvycyc3465 Před rokem +1

    አሜን ይሪደል ይደግፋል ጉልበት ይሆናል ጌታ እግዝሐቤሔር ይባር ክህ

  • @kakaalex1648
    @kakaalex1648 Před 3 lety +3

    አሜን ይደግፋል ጌታ ❤❤🙏

  • @mintetube391
    @mintetube391 Před 3 lety +5

    10 q Jesus you told me by this blessed song

  • @abina5586
    @abina5586 Před 3 lety +14

    I truly felt a tangible presence of the lord. This is an annointed song, God bless u ❤

  • @rechEri316
    @rechEri316 Před 2 lety +4

    Dani u so blessed ene geta yagegnehut bante mezmur new 2010 ahun 12 amet honognal wedhalew 🇪🇷🇪🇷
    Amharic saygebagn mezmurun ssema aleks neber ahun sastaws ygebagnal geta yteragn endeneber fkrun ygeltlgn endeneber 😭eyesuse tebarek ❤️❤️

  • @jenetzippert1441
    @jenetzippert1441 Před 3 lety +3

    🙏💐🌹 amen amen praise lord

  • @sulekhamoosa5801
    @sulekhamoosa5801 Před 3 měsíci +1

    ኣሜን

  • @charbelelkhoury3486
    @charbelelkhoury3486 Před 3 lety +4

    Ameeeen ameeeeen yiradali ufuu ameeeen lanem yidarsagnali ayzoshi yiml yelelabat bemidira badanew yalahut gin aminalahu getan yiradagnal 🙏🙏🙏🙏
    tabaraki d💔💕

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @elijahdemisse1582
    @elijahdemisse1582 Před 3 lety +4

    I surrender for this amazing worship.

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před 2 lety +1

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ለእየሱስ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን ይረዳል እስይ እርፍ በኢየሱስ ሆነልኝ ።ዳኒ ብሩክ ነህ።

  • @fikreyesusyami6171
    @fikreyesusyami6171 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነው በህይወቴ ዘመን ሙሉ ሲረዳኝ ሲደግፈኝ አይቻለሁ ወደፊትም እስከአሁን የደገፈኝ እንደሚደግፈኝ እንደሚረዳኝ አምነለሁ::

  • @meronhailu3674
    @meronhailu3674 Před 2 lety +3

    ዳኒየ ባንተ መዝሙር ሁሌም አንደተባረክ ነው በጣም ጌታን አንድወድ ያደረገኝ ነው ጌታ ይባርክህ።🙏🙏

  • @markostadesse3393
    @markostadesse3393 Před rokem +1

    An all time song, quite very anointed, really refreshing!

  • @hanafekadu4305
    @hanafekadu4305 Před 2 lety +1

    Amen . . . Amen . . . . Amen . . . . . Yes . . . . . . Geta Yiredal . . . .
    Stay Blessed Pastor Dani! . . . . . You are Amazing!

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 Před 2 lety +1

    😢🙇‍♀️🙇‍♀️Yeredale Yedegefale Gulbet Yehonale Geta 🙌🙌🙌 God bless you..!!!

  • @bamlaktadesse4906
    @bamlaktadesse4906 Před 3 lety +7

    Geta zemenhn ybark......weded nw mnaregeh

  • @tamenetessema6609
    @tamenetessema6609 Před 3 lety +1

    Amen! Igziabiher yiredal yidegifal! Pastor Daniel, Blessed you are!

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 Před 3 lety +2

    ላመስግነው እንጂ እኔ ልወድሰው ፣
    ኃይሌ ክብሬ ታሪኬ ኢየሱስ ነው። 👋👋👋👋

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 Před 3 lety +2

    ዳኒ ተባረክ ሰወድክ በመዝሙርክ ተባረካለው እልልልልልልልልልል

  • @Dream-bebe
    @Dream-bebe Před 2 lety +6

    This song 🎶 is therapy ! I Praise you Jesus!

  • @aduyegetatune5069
    @aduyegetatune5069 Před rokem +3

    በብዙ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልህ ዳኒ ዘመንህ ይለምልም💕💖🙌🙏💕💖

  • @tewabechyadata4997
    @tewabechyadata4997 Před rokem

    Amen amen amen amen amen .

  • @emnetdamrmedhanie2203
    @emnetdamrmedhanie2203 Před 2 lety

    Amen amen amen yredall ydegfal geta hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ♥

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 3 lety +1

    አሜን፣አሜንእልልልልል
    አሜን፣አሜን🌻🌻🌻🌻🌹💐🌼
    አሜን፣አሜንእልልልልልል🙏👏👏👏👏👏👏
    አሜን፣አሜን፣እልልልልልልልል

  • @adduyegetaliji739
    @adduyegetaliji739 Před rokem +4

    መዝሙሮችህን ስሰማ ባዳምጥም እንደ አድስ ይናፍቁኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ😇🥰💕🙏💕💯💔

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 Před 3 lety +1

    Amen Amen elelelelelelelelel. Tebarekilgen!!!

  • @omsomi4897
    @omsomi4897 Před rokem

    አሜን አሜን አሜ።ዛሬም ይረዳኛል

  • @yordanosmamo9132
    @yordanosmamo9132 Před rokem +3

    ህይወት የሚቀጥል፡ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @zed6309
    @zed6309 Před 2 lety +1

    I like you worship by day to day
    Pastor Dani,
    GBu 🙏🙏

  • @temesgensimon5458
    @temesgensimon5458 Před 2 lety +1

    These song all about the gospel daniye you are blessed.

  • @letinalibsekal3405
    @letinalibsekal3405 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን...!!!ንብዓትና ዝደርዝ አምላኽ ቅኑዓት ስሙ ይባረኽ!!

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Hallelujah
    Egzbiher amilak yibarek tsegawen yabizaleh paster Dani

  • @Selamyekidanye16
    @Selamyekidanye16 Před 3 lety +4

    🙏
    Your Mezemir keeps ma going everyday!!!
    God Bless you and your family Pastor Daniel 🙂
    I feel like this one especially talks about my life
    Amen

  • @letemedihnasmelash2887
    @letemedihnasmelash2887 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen God Bless U

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen Daniye. Keep up keeping up encouraging and uplifting 🙏

  • @KalebTafesse
    @KalebTafesse Před rokem +1

    ደኒ መዝሙሩን መስማት ማቆም አልቻልኩም ደጋግሜ እየሠማሁት አሜን ይረዳል

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 Před rokem

    ጌታን እንዳዉቅ የረዳኝ ያንተ መዝሙሮች ናቸዉ አቤት አንተኮ ዘመር።

  • @gtmehari2132
    @gtmehari2132 Před rokem

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ በዚ ለሊት የእግዚአብሔር በረከት ወደአንተ ይፍጠን በኢየሱስ ስም አሜን

  • @congrigation5072
    @congrigation5072 Před 2 lety +3

    ድንቅ የሆኑት ዝማሬዎችህን በሰማሁ ቁጥር በተለዬ ሁኔታ ነው የምባረው! አንተ በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ምርጥ ዘማሪዎች ውስጥ ትመደባለህ።

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 Před 3 lety +4

    Pastor daniye God Bless u & your family !!

  • @rabumamilisha9216
    @rabumamilisha9216 Před 2 lety +5

    What an amazing song! stay blessed Dani

  • @gelila747
    @gelila747 Před 2 lety +3

    I am listening to your muzmuer from my teenage till now and never get tired of them I Just wish our new gospel singers can learn something from you and how to present them selves to the stage may God almighty keep you going in Jesus name amen.

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 Před 3 lety +3

    ልቤ ሀሴት ያደርጋል መዝሙሮችህን ስሰማቸው። ደጋግሜ ባዳምጥም እንደ አድስ ይናፍቁኛል፣ ፈውስ ናቸው።
    እግዚአብሔር ይመስገን ስታገለግል አንድ ጊዜ የመካፈል ዕድል ገጥሞኝ ነበር ሀዋሳ ዮናታን ጋር የመጣህ ጊዜ። ሌላም ዕድል ፈጣሪ ያዘጋጃል አምናለሁ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን ዳኒዬ🙏❤❤

  • @weinshethaile8541
    @weinshethaile8541 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መዝሙሮችህ ይባርኩኛል

  • @tadessegudeta9715
    @tadessegudeta9715 Před 2 lety +1

    May God bless you Pr. Dani!

  • @henokreta4872
    @henokreta4872 Před 6 měsíci +2

    Daniye yehe mezmur eko sebket, meskernet , ye fetari Alma, Yeadiskidan Alama new, Tebarek, Enem And Qen Eqfu west Egebalew

  • @wehibkassu9623
    @wehibkassu9623 Před 3 lety +3

    በብዙ ነገር ነፍሰ ተይዛ በትክክል ለእግዚአብሔር መኖር አቅቶኝ life ስያስጠላኝ በድንገት የአንተን መዝሙር ስሰማ ነፍሰ ሀሰት ታደርጋለች በዝህም የተነሣ 2022 ወደ ዳላስ move አደርጋለሁ::

  • @Fasika-abebew
    @Fasika-abebew Před 2 lety

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏 🙏🙏 🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @aselefechnana2799
    @aselefechnana2799 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @aberashsatakeareka1633

    Esayii hallelujah tebareki getaye 🙏🙏🙏 egzibeher yibarek dani

  • @blenberhanmamoye5801
    @blenberhanmamoye5801 Před 3 lety +1

    Amen haleluya

  • @ttlove618
    @ttlove618 Před 2 lety

    Amen amen 🙏

  • @jerusalemabera7066
    @jerusalemabera7066 Před 6 měsíci +1

    ይረዳልልልል ጌታ ባይረዳን ቤይደግፈን ጠላት በተደሠተብን በተጫወተብን ነበር
    ሀሌሉያ።

  • @jannathjannath8457
    @jannathjannath8457 Před 3 lety +1

    Amen amen Tebareku bebizu Tebareku geta zemena yibarikachu 🙏🙏🔥🔥🤲🤲

  • @selamerejabo6292
    @selamerejabo6292 Před 3 lety

    አሜን በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @teruteru5747
    @teruteru5747 Před rokem

    Amen amen❤❤❤

  • @solomondawit8866
    @solomondawit8866 Před 3 lety +2

    Blessed and honored man of God!
    Barrikee haa eebbifamu

  • @asterftoni9246
    @asterftoni9246 Před 2 lety

    Amen amen haleluya eleleleleeeeeeee ohohooooo esayyyyyy iyesus

  • @sileshiabdissa9203
    @sileshiabdissa9203 Před 3 lety +7

    So much blessed! God's blessing up on you for ever

  • @Samuelmesfin336
    @Samuelmesfin336 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @devidkem7123
    @devidkem7123 Před rokem

    AMEN AMEN

  • @mikyyegetalej7277
    @mikyyegetalej7277 Před 2 lety +1

    Danye be mezemuroche betam tebarkalewe tebareke bebezu wendema

  • @yoditmercy8741
    @yoditmercy8741 Před 2 lety +1

    ዘመንህ አሁንም ይባረክ ወንድሜ በጠዋት ተባርኬበት ነው የወጣሁት 😁😁❤

  • @kalebsiyum1580
    @kalebsiyum1580 Před rokem

    Amen.