ቀድሞ ያወቀኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 06. 2020
  • Hudba

Komentáře • 378

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 Před 3 lety +21

    ሰይጣን የሚፈራው ዘማሪ ለራሱ ክብርና ዝና ወይም ለገንዘብ የማይዘምር ጌታን የሚወድ ታማኝ አገልጋይ በጣም እባረካለው ሲያስመልክ ጉባኤው እንዳለው ነው ሚሰማኝ ። ዘወንህ ይባረክ ።
    አክብሮቴ ትልቅ ነው ።

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Před 4 lety +23

    ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው
    የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው ።
    ይሁን ያልከው ሆኗል በህይወቴ
    ጌታ በህይወቴ ወዶ ያደረገውን
    መቼም አልረሳውም የጌታዬን የኢየሱሴን ውለታ ። አሜንንንንን ሃሌሉያ
    ፓስተር /ዘማሪ ዳን ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይባርክህ ። የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን ።✨✨✨🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏💎💎💎🏆🏆🏆

  • @sebletakele9466
    @sebletakele9466 Před 3 lety +5

    ዳንዬ አንተ በፀጋህ በሚገባ እያገለገልክ ነዉ የተቀባ ድምፅ ተባረክ

  • @kaleabkassaye7077
    @kaleabkassaye7077 Před 4 lety +4

    "ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ " እንደዚህ መዝሙር ያህል የምወደው ያለ አይመስለኝም። ♥
    ተከናወን ዳኒዬ ወንድሜ።

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Před 4 lety +40

    ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ
    አትፍራ ልጄ የኔ ነህ ያለኝ
    ውስጤን ልቤን የጣልኩበት
    እግዚአብሔር ነው
    ያኔ በመከራ የደገፈኝ
    ሳለቅስ እንባዬን ያበሰልኝ
    የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር
    አባቴ ነው

  • @richoalemu5278
    @richoalemu5278 Před 3 lety +2

    ላመስግነው እንጂ ልወድሰው
    ኃይሌ ክብሬም ታሪኬም ኢየሱስ ነው ዳኒዬ ተባረክልኝ!!

  • @alemghebreamlak9892
    @alemghebreamlak9892 Před 3 lety +8

    Glory to God 🙏
    God bless P.Daniel
    For your anointing songs!!

  • @user-jz4sd7lk9p
    @user-jz4sd7lk9p Před 3 lety +2

    እግ/ር የሰጠህ መዝሙርህ ሁሉ ህይወተን ሰርጠቷል ተባርክልኝ ከዝህ በላይ ምንም ማለት አልችልም

  • @h.a3548
    @h.a3548 Před 3 lety +18

    It's first time I'm listening to this song, and I love it so much.
    Stay blessed pastor Daniel 🌾🌻

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 Před 10 měsíci +1

    ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዞልህ ሕይወትሕ በመንፈሥ ቅድስ ይመራ እኛን ወደጌታ እንደምታሥጠጋጋን
    በመዝሙሮሕ በትምሮትህ
    አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔሮ

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 Před 4 lety +7

    Hallelujah 🙏እግዚአብሔር ያገልግሎትህን ዘመን እጅግ ይባርከው 💓

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 Před 4 lety +5

    ዘመንህ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ መዝሙር ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 Před 4 lety +5

    ፓስታር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክ፣እንዳት ድንቅ ዝማሬ ነው አሜን አሜን።

  • @johnbelay1386
    @johnbelay1386 Před měsícem +1

    ዳኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ማለዳ ከእንቅልፍ ስነቃ ይህ ዝማሬ ነው ልቤን የሞላው። ደጋግሜ እየሰማሁት አብሬ እየዘመርኩ ነው ።❤

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 Před 3 lety +7

    My favorite song.
    Glory be to the Lord Jesus Christ for ever and ever. Amen 🙏 🙏 🙏

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 Před 3 lety +50

    ዳን አሁንም ጌታ መዝሙርን ፅፈህ ሳይሆን ከጌታ ተቀብለህ የምትዘምር ዘማር ያድርግህ።በመዙሙሮችህ ብዙ ተባርክያለሁ።መዙሙሮችን ከጌታ ተቀብለሃልና።

  • @saradaniel543
    @saradaniel543 Před 4 lety +6

    አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ ፓስተር ❤❤

  • @eyasuisrael9311
    @eyasuisrael9311 Před 3 lety +8

    አረሳዉም ለየሆነልኝ፡፡
    አረሳዉም የአምላኬን ዉለታ፡፡
    ዳኒ ዝማሬዎችህ ለእኔ በእዉኔት ያፅናነኑኛል ያበረታቱኛል፡፡ ጌታ ያክብርህ፡፡
    የእርሱ ክብር በመንፈስ ሆነህ ሲታዘምህለት ልቤ ሐሴት ይሰማኛልና ለአምላካችን ከዚህ በላይ ይገባሃል እርሱ ይክበር ይንገስ ፡፡

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስዬ ጌታ ነው የምህረት የፍቅር አባት ነው

  • @amenamen1102
    @amenamen1102 Před 2 lety +1

    ዳን ዘመን ይባርኪ! እኛ ቤት ሁሌ ቀን ትዘምረሌ የ3 አመት ልጄ የለአንቴ መዝሙር ምግብ እሺ ብላ አትበለም ሁለችንም እንወደሃለን እግዝአብሄር ዘመንህን ፣ትወልድህ ፣ የአንቴ የሆነዉ ነገር ሁሉ ይባርኪ።

  • @tagesechuptodate1848
    @tagesechuptodate1848 Před 3 lety +13

    ውስጤን ልቤን የጣልኩበት እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ተባረኩ ❤🙌

  • @fatnoor3795
    @fatnoor3795 Před 2 lety +9

    በጣም ምወደው መዝሙር ነው::
    እግዚአብሔር ያክብርልን!❤

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 Před 3 lety +4

    I don't think anyone loves me as much as this song, "Someone already knew me before." Done, my brother Danny.....Yerase mesemur eskimesel deres yemagelegelew mezemur new...keziohm yetensa ye Yirie mezemur yibalale tebarekelgn andem mezemur yemalsemaw yelem,,,,

  • @tesfayemuleta6619
    @tesfayemuleta6619 Před 3 lety +2

    የጌታ ሰዉ ዘመኒ ይባረክ

  • @Abenezer3897
    @Abenezer3897 Před 10 měsíci +1

    Thank you very much,,,,I am so blessed in your song and my life was changed,,,,I am poor guy but I count my self like rich man when your song was play in my phone,,,, thank,,,I wish the good health and age,,,, currently I will expect another songs that was changes our life and makes the good relationship with our God,,,I am from Ethiopia

  • @temesgenmadebo7942
    @temesgenmadebo7942 Před 10 měsíci +1

    ሰዉ ሳያዉቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ
    አትፍራ ልጄ የኔ ነህ ያለኝ
    ዉስጤን ልቤን የጣልኲበት
    እግዝአብሔር ነው
    ዳኒ ተባረክ

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 3 lety +1

    የሚባርክ መዝሙር ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው ብሰማ ያልጠገብኩት መዝሙር ነው ፅጋ ይብዛልህ

  • @teddyw6797
    @teddyw6797 Před 2 lety +7

    Long time ago, I used to listening your songs in my office though one of my Pente friend. Wow, accidentally your song come to my phone and start listening. It took me back to old days in good way. Your voice is still marvelous. Thanks

  • @lidiyatebebe3518
    @lidiyatebebe3518 Před 3 lety +22

    I remember listening to your songs since I was 5 or 6 years old. Until now both of your old and new songs has that same Spirit. God, you're blessed.

  • @user-ko2ju5hz8w
    @user-ko2ju5hz8w Před 3 lety +20

    ዮሴፍን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ ያወጣ
    ለሹመት ፡ ሽልማት ፡ ያበቃ
    የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ተዐምረኛ
    ከአንበሶኝ ፡ የሚያድን ፡ ከበላተኛ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 4 lety +2

    አሜንንንንን ክብር ይሁንለት ጌታ
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘማሪ ዳንኤል

    • @user-wb8cv2pi1w
      @user-wb8cv2pi1w Před 4 lety

      ኧረ በፈጠራችሁ ዘፈን ወይንስ መዝሙር እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

    • @hallelujah1383
      @hallelujah1383 Před 4 lety

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፍቅርን ከክርስቶስ ተምሪያለሁ አልገባይም ጥያቄው?

  • @bereketdesalegn8507
    @bereketdesalegn8507 Před 6 měsíci +1

    በሕይወትህ ተገልጦ ለሰው ልጅ ሁሉ የታየው ጌታችንና መዲሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም በቀረው ዘመንህ ሁሉ ይታይብህ!

  • @user-rl7wh1ue9h
    @user-rl7wh1ue9h Před 3 lety +3

    ዳንዬ ዘመንህ ዘላለም ይባረክ
    አመን አመን አመን አመን
    እወዳለው ዳንዬ
    ሰው ሳያውቀይኝ
    ቀድሞ ያወቀይኝ
    አትፍራ ልጅ
    የኔ ነህክ ያለይኝ
    ሀሹ ሀሹ

  • @belieyegtalijj4758
    @belieyegtalijj4758 Před 2 lety +1

    አሜን ሃሌ ሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዳኒየ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ❤

  • @bediluyirga6973
    @bediluyirga6973 Před 4 lety +3

    Amen and amen! God bless pastor Daniel.

  • @Alazer-tk6yp
    @Alazer-tk6yp Před 28 dny +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ሌላ የምልህ ነገር የለኝም ዘመንህ ይባረክ!

  • @natnaelmebrahtu360
    @natnaelmebrahtu360 Před 3 lety +5

    Glory to God.Amen. ሃሳቡ ኣይከለከልም!!!

  • @meriedabayneh3555
    @meriedabayneh3555 Před 4 lety +7

    God bless you pastor Dani, for your submission to serve the people of God.

  • @tsegaelias2422
    @tsegaelias2422 Před 4 lety +96

    ሰው ፡ ሳያውቀኝ ፡ ቀድሞ ፡ ያወቀኝ
    አትፍራ ፡ ልጄ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ያለኝ
    ውስጤን ፡ ልቤን ፡ የጣልኩበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
    ያኔ ፡ በመከራ ፡ የደገፈኝ
    ሳለቅስ ፡ እምባዬን ፡ ያበሰልኝ
    የቅኖች ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አባቴ ፡ ነው (፪x)
    ይሁን ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል
    ሃሳቡን ፡ ማን ፡ ይከለክላል
    እንዴት ፡ ልርሳ ፡ መልካምነቱን
    ልዘምር ፡ እንጂ ፡ ምህረቱን
    ተስፋ ፡ ላጣ ፡ ተስፋ ፡ ነው ፡ ለምስኪኑ
    ወዳጅ ፡ ላጣ ፡ ብቸኛ ፡ ነው ፡ ወገኑ
    ላመስግነው ፡ እንጂ ፡ እኔ ፡ ልወድሰው
    ኃይሌ ፡ ክብሬ ፡ ታሪኬም ፡ ኢየሱስ ፡ ነው
    ሰው ፡ ሳያውቀኝ ፡ ቀድሞ ፡ ያወቀኝ
    አትፍራ ፡ ልጄ ፡ የእኔ ፡ ነህ ፡ ያለኝ
    ውስጤን ፡ ልቤን ፡ የጣልኩበት ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው
    ያኔ ፡ በመከራ ፡ የደገፈኝ
    ሳለቅስ ፡ እምባዬን ፡ ያበሰልኝ
    የቅኖች ፡ አምላክ ፡ እግዚአብሔር ፡ አባቴ ፡ ነው
    ዮሴፍን ፡ ከእስር ፡ ቤት ፡ ያወጣ
    ለሹመት ፡ ሽልማት ፡ ያበቃ
    የዳንኤል ፡ አምላክ ፡ ተዐምረኛ
    ከአንበሶኝ ፡ የሚያድን ፡ ከበላተኛ
    አይገርምም ፡ ወይ ፡ ይሞታል ፡ የተባለው
    ሕይወት ፡ ዘርቶ ፡ በግሩ ፡ ቆሞ ፡ አየነው
    የቀመሰ ፡ ያውቀዋል ፡ የእርሱን ፡ ማዳን
    የተነካ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ብርሃን
    ጌታ ፡ በሕይወቴ ፡ ወዶ ፡ ያደረገውን
    መጄም ፡ አልረሳውም

  • @wonderson_1
    @wonderson_1 Před 4 lety +3

    One of my favorite Mezmur.

  • @muluemebeatmolla3290
    @muluemebeatmolla3290 Před 4 lety +19

    ህይወትህን ዘምረህ ህይወቴን ስላሳየኸኝ
    ጌታ ይባርክህ

  • @mesibole7287
    @mesibole7287 Před 4 lety +31

    I can't stop listening this song be blessed Dani!

  • @tezeragetahun5553
    @tezeragetahun5553 Před 3 lety +2

    ዳኒ፤ ተባረክ ። ስለ አንተ ስሙ ይክበር።

  • @honest241
    @honest241 Před 3 lety +3

    ዳኒ ጌታ ይመስገን ሁሌም ስለአንተም ሁሌም ስለአንተም አሀንምበድጋሚ ደግሜ ደግሜ አመሠግነዌለሁ!

  • @haimanotwoldeyes7313
    @haimanotwoldeyes7313 Před 3 lety +5

    I love this song 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️God bless you Dani

  • @robeleyob8757
    @robeleyob8757 Před 3 lety +3

    thank you lord for this man is glorifying your name bless him with many songs because we are blessed with his songs.thank you god

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před 4 lety +6

    God bless you richely pastor Dani!

  • @tewodrosfeyissa8063
    @tewodrosfeyissa8063 Před rokem +1

    I listening this song I love it this song

  • @edentube695
    @edentube695 Před 3 lety +6

    How come 37people dislike this song?? this this the most amazing song and amazing singer. I can't get enough of it..geta eyesus zemenehin yibark...tsegawin kezi belay yichemereleh🙏🙏🙏

  • @addis1395
    @addis1395 Před 3 lety

    ወንድም ዳንኤል አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ

  • @evaeva21719
    @evaeva21719 Před 2 lety +1

    ሳለቅስ እምባዬን ያበሰልኝ የቅኖች አምላክ እግዚአብሔር አባቴ ነው..........
    Tnx Dani always God bless you!

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ።🙋🙌👏❤🙏

  • @ashagirenadamo7877
    @ashagirenadamo7877 Před 4 lety +3

    አገልግለህ እንድናገለግል መንገድ ስለሆንክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ"

  • @zarhunhegana1379
    @zarhunhegana1379 Před 2 lety +2

    DAM በአንተ በመዝሙሮችህ ብዙን ተጽናንቼሃለሁ ዘመን ሕይወትህ ይላልም

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @tatekegermewe4881
    @tatekegermewe4881 Před rokem +1

    ዘመን ይባረክ እወድሀለሁ ጌታ የደርግልኞ አልረሳውም ❤😍😍!!!

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 4 lety +5

    Amen Amen amen👏👏👏👏halauyaaaa😭😭😭😭wow Dani good job...you saying the words well...keep singing to the lord...
    Glory to jesus God bless you
    ur belesed😍😘😘😘

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 Před 4 lety +4

    ዳኒ ዘመንከህን አብዝቶ ዪባረከው ጌታ🙌

  • @godisgood1720
    @godisgood1720 Před 3 lety +4

    God bless you more and more dear pastor dani

  • @bahilumoges9473
    @bahilumoges9473 Před 3 lety +2

    Highly blessed dad i love you and i hear your best songs and feel the love of Jesus. God bless you.

  • @wogayehuwoldegiorgis
    @wogayehuwoldegiorgis Před 3 lety +5

    I don't have words to express my feelings towards your songs. When I listen to your blessed songs, it fills my heart with joy and strength. May God bless you and yours.

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 Před 4 lety +23

    ለምንድነው ግን ቀስ ቀስ እያልን ከመድረኮቻችን ጀርባ የመስቀል ምልክቶችን አርማችን የሆነውን ያወጣነው ?በአገርቤትም በውጭውም ነጮቹ ሲያስወጡ አይተን ዘመናዊነት መስሎን ከመድረክ ላይ አነሳነው ሰይጣን እየዘቀዘቀ ለሚያሳያቸው ልጆቻችን ለእኛ ግን የከበረ እደሆነ እዳያዬ አውጥተን ጣልነው ምን ያደርጋል ምን ይጠቅማል ትሉኝ ይሆናል መፃሀፍ ቅዱሳችሁን አንብቡት እግዚአብሔር ሁል ጊዜ ምልክት እዲሆንም እዳይሆንም ሲያደርግ እናያለን ለምን ታድያ እኛ ድህረ ዘመናዊነት መስሎ ታየን ግን አንድ ነገር ከፊት ሲታይ የሚገልጠው represent የሚያደርገው ነገር እንዳለ እንዳንረሳ ሻሎም !!

    • @mikiassolomon7669
      @mikiassolomon7669 Před 3 lety

      ቅዱስ ጳውሎስ የመስቀሉ ነገር በሚጠፉ ሰዎች ዘንድ ስንፍና ነውና፣ ለምንድነው ለእኛ የእግዚአብሔር ኃይል ነው (1ኛ ቆሮ 1፥18) ብሏል። መስቀል በዘመነ ኦሪት ክፉ ይባሉ ከነበሩትና በሐዲስ ኪዳን አምላካችን የሕይወት መገኛ ካደረጋቸው ነገሮች አንዱ ነው። እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ ተሰቅሎ ከጨለማው ዓለም አውጥቶናል። በመሆኑም ዛሬ መስቀል የብርሃን እና የድል ምልክት ነው። በኃጢአቱ ምክንያት ከአምላኩ እርቆ የነበረውን አዳምን በዲያብሎስ ግዞት ከሚደርስበት መከራ ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ራሱን መሥዋዕት አድርጎ አድኖታል (ሉቃ. 22፥52)። በዚህም “ፈደየ እዳነ በመስቀሉ” በመስቀሉ እዳችንን ከፈለ እያልን እናመሰግነዋለን። ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ “በመስቀሉ ጥልን አጠፋ”(ኤፌ. 2፤16) ብሎ እንዳስረዳን መስቀል ዛሬም ጥልንና ጥፋትን የሚያመጡ ወንበዴዎች ሰይጣናት የሚጠፉበት ነው። “ከባላጋራችን የተነሳ በትእዛዝ የተጻፈውን የእዳችንን ደብዳቤ ደመሰሰልን፣ ከመካከላችንም አራቀው፣ በመስቀሉም ቸነከረው” (ቆላ. 2፤14) እንደተባለ ዛሬም ወንበዴዎች አጋንንትን በኃይሉ ቸንክረን አስረን በሰላም እንድንኖር የሚያስችለን ታላቁ የሰላማችን አምባ መስቀል ነው።

    • @kokobtemelso7555
      @kokobtemelso7555 Před 3 lety +1

      ruth c yeteskelbetn sayhon yeteskelewn selehatiaichne be a yehonewn Christ enamelkalen christena is life not heg n yesmula

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 Před 3 lety +1

      @@tomfre ተረትሽን እዛዉ እቺ ጠፊ አለም ኢትዮጲያ ወይም የተለያዩ ሀገሮች እንኳን ሀገራቸዉን ሚወክል አርማ ባንዲራ አላቸዉ ሁሉም ነገር አርማ መለያ አለዉ እኛ ጴንጤዎች በመስቀል አፍረን አናዉቅም ወይም ለጌጥ አይደለም እሺ በየግድግዳችን በቸርች ዉስጥ ምናረገዉ መለያ አርማችን ነዉ መስቀል የክርስትና መለያችን ነዉ አንቺ በዲያቢሎስ ሀሳብ ተይዘሽ እንደምትዘባበችበት ሳይሆን ለኛ በጌታ ለሆንን በጣም ብዙ ትርጉም አለዉ መስቀል መለያ አርማችን ነዉ ያንቺን የአጋንንት ተርታተረትሽን እዛዉ ደሞ ስለ እምነታችን አይመለከትሽም

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 Před 3 lety

      @@tomfre የጠንቋይ ዳንሳ ጩፋ ዮናታን አዝማሪት ሶፊያ ልጆች አህዛቦች እና ሌሎች መሰል የአጋንንት ልጆች ጴንጤን ለማጥፋት ሞክራችሃል አሁን ደሞ ጴንጤ ስማችሁ አይደለም እያላችሁን ነዉ እና ጴንጤ የነ ጠንቋይ ዳንሳ ወይ የዳንሰኛዉ ዮናታን ስም ነዉ ማለት ነዉ?? ምንም በሉ ምን የኢየሱስ ልጆች በደሙ የታተምን ክርስቲያኖች ነን እንኳን አሁን ብቅ ያሉ ጠንቋይ ሀሰተኛ ነብያት ደብተራ አህዛብም ለዘመናት ሞክሮ ሊያጠፋን አልቻልም በየአብያተ ክርስቲያኑ እንደማንም ቦዘኔ ባለራእይ ተብዬ መስቀሉን ያሶጣ የዳንስ ቤት መሰል ቦግ ጭልም ሚል ሚብረቀረቅ የደበዘዘ ጨለማ ዉስጥ በክርስቶስ ስም እየተሳለቁ በመዝሙር እስክስታ መዉረድና ዳንኪራ መርገጥ ሳይሆን በብርሀን ስርአት ባለዉበመረጋጋት ጌታን ተንቀጥቅጦ መስቀሉን እያየን ቃሉን እየሰማን የጥንቱን መዝሙር እየዘመርን ጌታን እምናመልክበት ቤት ነዉ እሺ ከሁካታ እና ከእብደት ወተሽ ወደ መካነኢየሱስ ሙሉወንጌል መሰረተክርስቶስ ቃለህይወት ወይም ገነት ቸርች መተሽ እዉነተኛ አምልኮ ምን እንደሚመስል መተሽ እይ ዳንስና ፉጨት እዚህ የለም

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 Před 3 lety

    Amo Amo Amo . está louvor Deus abençoe.

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 3 lety +3

    እግዝአብሄር አምላካችን ስሙ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye8904 Před 2 lety

    ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ ❤🍇🍇

  • @SoresaAbdisa-pc7ik
    @SoresaAbdisa-pc7ik Před 9 měsíci +1

    ...ይሁን ያልከው ሆኗል በህይወቴ
    ጌታ በህይወቴ ወዶ ያደረገውን..

  • @betelhemshumu2686
    @betelhemshumu2686 Před 3 lety +2

    Wow. Thank you daniye. What a great song!

  • @yaredbasra
    @yaredbasra Před 4 měsíci +2

    ውስጤን ልቤን የጣልከኩበት እግዚአብሔር ነው

  • @rb2782
    @rb2782 Před 4 lety +9

    Glory to our God Almighty Amen 🙏🏼
    Stay blessed Daniel!!!

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před rokem

    ጌታ ብርክ ያድርግህ ወንድሜ እስከዚህ ቀን በክንዱ ደግፎ ያቆመህ ስሙ ይባረክ

  • @etanshetansh1713
    @etanshetansh1713 Před 4 lety +3

    Amen amen amen Geta iysusi abizito yibareki Daniy🙏✝️💯❤️❤️❤️

  • @melakukebede9628
    @melakukebede9628 Před 3 lety +1

    ሰው ይጠላኛል ብየ አስቤ አላውቅም ማንንም ጠልቸ ስለማላውቅ። ስለ ምድሪቱ መንፈስቅዱስ ይቃትታል በዛ ወስጥ እናቶች አሉ አባቶች ህጻናቶች አሉ።

  • @sintayehumesfin7530
    @sintayehumesfin7530 Před 3 lety +2

    Egzabhair kesuga yehone sew endet ..erft alew...siwedeh.lemelemilegn betesebehin, tedarehin Egzabhair yetebek🙏🙏🙏👐👐

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Před 3 lety

    የተወደድ ዳኒየ ዘመንህ ይለምልም የተባረክ ነህ

  • @alemutadesse3900
    @alemutadesse3900 Před 3 lety +9

    Dani, you are our blessing! I thank God for he has given us you! Abundant blessings!

  • @daditudiriba5379
    @daditudiriba5379 Před 3 lety +2

    tebarek pr mezimurochihin hulunim betam naw yemiwedew yenaziretu eyesus zemenihin agelgilotihin yibarkew

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před 3 lety +3

    አሜንንን

  • @eliasaberaabera8498
    @eliasaberaabera8498 Před 2 lety +1

    ሰወ ሰፈጠረ አንዱ ልየረደ አንደነወ ደግም ልየደን ይፈጠረል ፐሰተረ በእወነት እግ/ራን አመሰግን በንተ ዝመረ የልተፈወሰ የለምነ
    I'm so excited about you because on your spirit more of people blessed

  • @josephworshipcenter6200
    @josephworshipcenter6200 Před 3 lety +1

    GETA YIBARIKIH TEBAREK SINGER DANY

  • @liyuwork1104
    @liyuwork1104 Před 4 lety +3

    wow what a beautiful song God bless you

  • @HabtamuTamene-fk2ln
    @HabtamuTamene-fk2ln Před měsícem +1

    God bless you Pstor...you are the true messeger of God!! that is why in this moment God delivetrd me by his aboundat blessings throug your sons...

  • @mulukengizachew7629
    @mulukengizachew7629 Před 3 lety +1

    ተባረክ, ዳኒ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 3 lety +1

    ጌታ እየሱስ ያብዛልህ ልብን የሚያረሰርስ

  • @belaynehbeyebe2474
    @belaynehbeyebe2474 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ !

  • @bezazelalemtube8982
    @bezazelalemtube8982 Před 2 lety

    ትሁት የሆንክ የ እ/ር ልጅ ፓስተር ዳንኤል ዘመንህእጅጉን ይለምልም!!

  • @seblebirhanu6374
    @seblebirhanu6374 Před 4 lety +7

    Amen! Amen. Amen! Amen! OHHHHH YES GOD BLESS YOU DANI!! YOU ARE A BLESSING TO US!!

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 Před 2 lety

    ተባረክ ወድሜ ዳኒ

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 4 lety +1

    ዳኒ ቡርክ ዘመንህ ይባረክ

  • @mekdesbahru3519
    @mekdesbahru3519 Před 4 lety +2

    Amen Egzhbher ymesgen.

  • @josephgosaye275
    @josephgosaye275 Před 3 lety +2

    ታባራክ የእግ/ር ሰው !!!

  • @dr.temesgenendalew3027
    @dr.temesgenendalew3027 Před 3 lety +13

    Stay blessed, Man! Please let us share these juice of soul on our socials networks!

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 Před 3 lety +1

    God bless u pastor Daniel

  • @tsegageza3468
    @tsegageza3468 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen

  • @tamenechtamenech8678
    @tamenechtamenech8678 Před 4 lety +4

    Ameeeen ameeeen ameeeen be eyesusi simi tebareki abisto abisto xegahi yicemeribih 🥰💖💝💘👉❤💯

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Před 3 lety

    Amen Amen Geta hoy abat yehonkegn Dani tebark Yant mezemuroch yene nuroye nachew Egziabher Yebarkeh

  • @tamirathaile4999
    @tamirathaile4999 Před 4 lety +3

    I am watching from South Africa 🇿🇦

  • @tsedekeshawargatsedekeshaw5716

    We love you Dm❤
    GOD BLESS YOU MAN OF GOD.

  • @desalegnalemu945
    @desalegnalemu945 Před 3 lety +1

    ፓስተር ዳኒ እግዚኣብሔር ይባርክህ

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen dani geta eyesus bebizu yebarki yexabki

  • @demissewdenbo5476
    @demissewdenbo5476 Před 3 lety +1

    የእግዝአብሔር ፀጋና መንፈስ ከአንተ አይለይህ