ምሕረት የበዛለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 03. 2020
  • Hudba

Komentáře • 817

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Před 7 měsíci +26

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ሁሌም ይህን መዝሙር ስሰማ እውነት አለቅሳለው እንደኔ ምህረት የተደረገለት ሰው የለም የእውነት ሞቴን ወደ ህይወት የቀየረ አምላክ ይክበር ይመስገን እውነት ዘማሪ ዳንኤል ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Tggirma-fz2gl
      @Tggirma-fz2gl Před 3 měsíci +2

      Oh yesuse semk yebark

    • @Memg007
      @Memg007 Před 8 dny

      ቆርጠሽ ነይ ወደ ኢየሱስ ❤

  • @saved1580
    @saved1580 Před rokem +20

    ይሄን መዝሙር ስሰማ ክርስቶስ ነጭ ልብስ ለብሶ በገነት በክብር ሲራመድ በሃሳቤ ይታየኛል። ወደ እግዚአብሔር የሚያስጠጋኝ መዝሙር ነው። ይባርክህ አንዳልል ቀድመህ ተባርከሃል።

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Před rokem +1

      አንቴን ያጌኘ መንፈስ እኔንም ያጌኘኝ

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 Před 9 měsíci

      ብዙ ኮሜንት አይቻለው የአንተ ደሞ በዛ

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 Před 7 měsíci +15

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህንን መዝሙር ሲከፋኝ የሚያፁናናኝ ነው

  • @mieraf9386
    @mieraf9386 Před 2 lety +127

    I am orthodox....This two year is really hard for me and my family in North and i was too far from church ...buh thnx to your gospel songs it is helping me with my peace of mind...Thank you.

    • @diorG18
      @diorG18 Před 2 lety +2

      Hello there, am happy ur getting the peace in the midst of this trouble, but Jesus wants you to get more than wt u r getting now cuz he himself said that "the peace that I'm giving you is not like the one this world gives you", to get this peace u need to have a relationship with Jesus through believing in him that he really can saves u from the wrath of God and from the sin that holds you back from getting eternal life. The very first reason to believe in him is that he loves you very deeply and in a different way of love that you ever know or u hv been loved till now. And u dnt need to forget that his the only way to be saved and to get all the heavenly blessings from God the father like the internal peace that won't be disturbed with any tg external and also be the child of the almighty God.

    • @sabellamogess6372
      @sabellamogess6372 Před 2 lety

      stay away from venmous snakes

    • @Yonas629
      @Yonas629 Před rokem

      @@diorG18 111111¹q111¹

    • @edumt2039
      @edumt2039 Před rokem

      Sister God takecare of everything just believe in Jesus and give time to him by going 1 day in a week Sunday to his house church your life will be change all your family will be blessed God be with you. Be connect with him.

    • @amsayawkassahun3395
      @amsayawkassahun3395 Před rokem

      @@sabellamogess6372 Jesus is the way, truth and life for all who believe in him and accept as their only personal savior.

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před 2 lety +56

    once up on time I was so sick. Every day my mom was cried and when come to her she act like she don't cry that was a very hard time for me . One day when I sleep I song this song I was so crying. On the next day morning I am healed that moment my face was clean and healthy I worship my god again by this song and went to the hospital and then the doctor say wat a miracle. I told about Jesus Christ. Now a day I am so healthy thanks to god. Dani god bless u. JESUS IS LORD

    • @DanielAmdemichael
      @DanielAmdemichael  Před 2 lety +11

      All glory be to the Almighty God!!
      Blessings!

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

    • @elleniwolde242
      @elleniwolde242 Před 3 měsíci +1

      ህይወትህ የሚመስክር በ ዝማሬ ፀጋ ጢም ያልክ ነህ እ
      አንዴ ጌታ ከፍታህን አስረጦሀል በፍፁም እ
      ንዳትወርድ እንዳታስነካ በጣም እፀልይልሀለሁ እወድሀለሁ ባንተ ዝማሬዎች ነገሮቼ ተሰርቶልኛል ይብዝ
      ዛልህ እ
      🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐

  • @chrstiankassa4196
    @chrstiankassa4196 Před 4 lety +584

    ክርስቶስ ምሥክሬ ነዉ ወንድም ዳኒ ምህረት የበዛለት የሚለዉን በህልሜ ዘምረህልኛል ይሄ ለኔ ተአምር ነዉ ሙሉዉን መዝሙር በህልሜ ካየሁ ቡሀላ እዉነትም እንደ እኔ ምህረት የበዛለት እንደሌለ ገባኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 3 lety +9

      Amennn

    • @birhanunegalign6169
      @birhanunegalign6169 Před 3 lety +4

      አሜን

    • @sandeepktmnepal9601
      @sandeepktmnepal9601 Před 3 lety +1

      @@edenseyoum2096 ⁰⁰⁰⁰

    • @atenafsemay6843
      @atenafsemay6843 Před 3 lety +30

      ምን ይሄ ሕልምስ ያስፈልገዋል ብለሕ ነው ያለምሕረቱ ኖሬያለሁ የየሚል ሰው ካለ ያለአየር ኖሬያለሁ እንዳለኝ ያሕል ነው ለኔ.

    • @emuteklu5970
      @emuteklu5970 Před 3 lety +7

      ታድለህ❤❤

  • @amentube396
    @amentube396 Před 3 lety +57

    ወንድሜ በየቀኑ ባንተ ዝማሬ ሰዎች ይጽናናሉ በየቀኑ ባንተ ዝማሬ የደከሙ ይበረታሉ በየቀኑ እኔ ባንተ ዝማሬ ወደህልውናው ቀርባለው ይሄ መታደል ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንደገና ልዩ ክብር ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @jesussaves8022
    @jesussaves8022 Před 3 lety +130

    Am Eritrean I don’t understand Amharic perfectly... I know it’s about Mhret and xega of our Gracious God Jesus Christ! I love your songs and hear them almost every morning with my two year old and he already loves ur worship songs...it’s anointed and makes me wanna get closer to God day by day. Bless you brother Daniel and keep going strong 🌺🇪🇷🇪🇹

  • @TheTenderMerciesofOurGOD
    @TheTenderMerciesofOurGOD Před 6 měsíci +6

    Psalmist Daniel the Lord has touched my heart through your music. I speak English only but I believe the anointing of God has no boundaries

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +19

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @yeneamlak2004
    @yeneamlak2004 Před 3 lety +24

    ማነው።በዚህ በጭንቀትና ግራ በተጋባን ጊዜ ይህንን መዝሙር የሚሰማ እንደኔ እግዚአብሔር ።እንተ ብቻ ነህ ።ተስፋችን ለኢትዮጵያ በዚህ ሰአት

  • @dannylemi8802
    @dannylemi8802 Před 3 lety +46

    ዳኒዬ ያንተን መዝሙር ሲሰማ እምባዬን መቆጣጠር
    ይሳነኛል። ተባረክልኝ።

  • @Abel_Girma91
    @Abel_Girma91 Před 4 lety +363

    Daniel I am Ethiopian american raised in the U.S. When I was a kid my mom played your music in the car CD player. She is now with the LORD but when I hear your music I think of her.

    • @robelgetnet4021
      @robelgetnet4021 Před 4 lety +26

      stay strong bruh, Jesus is waiting for us all.
      much love

    • @hiwotdesta4190
      @hiwotdesta4190 Před 4 lety +16

      God ,bless u bro!!! stay strong...

    • @goal901
      @goal901 Před 4 lety +28

      Glad and be happy your mom know jesus christ before she go our lord! there a lot of people who missed this great opportunity which given to us from God. John 3:16.
      Brother stay strong and follow your mom footstep while your are in this planet..a lots of love! stay Blessed!

    • @donaldphelimon5961
      @donaldphelimon5961 Před 3 lety +10

      The Lord is ur strong hold brother, even if I don't understand the language it move my spirit God bless u

    • @ebbitakele9555
      @ebbitakele9555 Před 3 lety +2

      0

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Před 4 lety +68

    ልብን በእግዚአብሔር ፊት እንደማፍሰስ ምን ደስ የሚል ነገር አለ?? ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤ አደራህን ለዘላለም በቤትህ ጠብቀኝ! እወድሃለሁ! ! !

  • @liyuyeshiwas6160
    @liyuyeshiwas6160 Před rokem +3

    በመዝሙርህ ሁሌም ጌታን እንዳመሠግን ስላረከኝ አመሠግናለሁ ወንድም ዳኒ

  • @bisratbeyene594
    @bisratbeyene594 Před 3 lety +46

    ዩ ትዩብ የ ከፈትኩት ዘፈን ለ መየት ነበር ነገር ግን ዳን በ አንተ መዝሙር ተማሪከ ለላ ነገር ማየት ደብሮኝ ሁለ የማየው የ አንተ መዝሙር ነው። ለ ዘለዓለም ተባረክ

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +8

    አቤት ምህርት የበዛልኝ እንደኔ ማነው እፍፍ የኔ ጌታ እኮ ምልካም ነው በፍቅር አሸነፈኝ ክብር ለጌታ ይወን የዳኒ መዝሙር አይጠገብም ተባረክ

  • @tesfuwak2266
    @tesfuwak2266 Před 3 lety +7

    ዳኒ በእየሱስ ስም ጌታን አሁን በመዝሙርክ እያመለኩ ድንቅ ተአምር ሆኖአል አሜን ጌታ ይባረክ።

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 4 lety +10

    ጌታን በህይወቱም በዝማሬውን ያከበረ ሰውን እግዛብሄር ዘመንህን ቤተሠብህን አገልግሎትህን ይባርክ። የበለጠ ፀጋውን ያፍሥልህ። ከጠላት ፍላፃ ፈፅም ይጠብቅህ። ዘመንህ እድሜህ ይባረክ።

  • @loveyoudadbelen4755
    @loveyoudadbelen4755 Před 3 lety +19

    በበኩሌ አባቴ በጌታ ነው ያው ግማሽ ቤተስቤ ማለት ነው እኔ ግን አደለሁም ሆርቴዶክስ ነኝ አንተን ግን ልጅ ሄኜ ነበር የምስማክ አባቴ ስዘምርለት ያንተን መዝሙር ጌታ ይባርክሽ ይለኝ ነበር ነብሱን ይማር 😢😢

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 3 lety +2

      ኢየሱስ ያድናል እህቴ፣ አባትሽ አምላካቸውን አክብረውት ወደሚወዳቸው አምላክ እቅፍ መሄዳቸው እድለኛ ናቸው። አንቺም በጉብዝናሽ ዘመን ፈጣሪሽን ብታከብሪበት መልካም ይሆንልሻል! እግዚአብሔር ይርዳሽ!

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 3 lety +7

      ኦርቶዶክስ፣ ወይ ጴንጤ በመሆን ሳይሆን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እንደሚናገረው መዳን በክርስቶስ ስለሆነ በእርሱ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፣ የማያምን ግን አሁን ተፈርዶበታል ስለሚል፣ እውነት፣ ህይወት፣ መንገድም እርሱ ብቻ በሆነው፣ ከእርሱም ሌላ በርም፣ መንገድም የሌለው እርሱን የህይወት ጌታ አድርጎ በመቀበል፣ ዓለማዊነትንና ሀጢአትን እንዳይገዛን ክደን ለክርስቶስ ልንገዛ ውሳኔ ስናደርግ፣ በልባችን አምነን እንድናለን፣ በአፋችንም ኢየሱስ ጌታ ነው፣ አምላኬ ነው ብለን መስክረን እንድናለን። ይህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፣ ነገ የእኛ አይደለችም። ፅድቅ በሞተልን በክርስቶስ በማመን ብቻ የሚገኝ ነው። ሁሉ ሀጢአትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል ይላል ቃሉ፣ ፅድቃችን፣ ቅድስናችን ኢየሱስ ብቻ ነው። ባለንበት በየትኛኘውም ቤተ እምነት ሆነን መፅሐፍ ቅዱስን እያነበብን ተረድተን፣ እየፀለይን ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ማድረግ ይገባናል።

    • @rufaelumenika5774
      @rufaelumenika5774 Před 3 lety

      @@abebatafesse1515 ል

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 2 lety +29

    ዘማሪ ዳንኤል በብዙ መንገድ ጌታ የባረከው ሰው ነው ❤ መዝሙሩ ተቀድቶ አያልቅም❤ በዛ ላይ ስነስርአቱ❤ አለባበሱ❤ የፀጉር አቆራረጥ❤ በሁሉ የተቀደሰ❤🙏

  • @Demm24
    @Demm24 Před 2 lety +7

    አሁን ያለሁበትን የፈተና ግዜ አልፎ እስከማይ እና በፍፁም ልቦና እስከማመሰግነው ቸኩያለሁ። አምላኬ ሆይ እርዳኝ። ጸልዩልኝ ከጭንቀቴ የተነሳ የታፈንኩ እየመሰለኝ ነው።

    • @ez0012
      @ez0012 Před 2 lety +2

      አይዞሽ እህቴ።ሁልግዜም ፀሎት አርጊ።እረፍትን የሚሰጥ ጌታ ከጭንቀት ያወጣሻል።

    • @user-ys5fd7dq3q
      @user-ys5fd7dq3q Před 3 měsíci

      Ayizosh 😢

    • @user-ys5fd7dq3q
      @user-ys5fd7dq3q Před 3 měsíci

      Amen amen ❤ Thanks Daniel ❤

  • @serawitalmseged9461
    @serawitalmseged9461 Před 4 lety +30

    ዳኒ ሀረር ሆኜ ነዉ የማቅህ ያንተ መዝሙሮች የኖርካቸዉ ስለሆኑ ለኔ መህልቅ ናቸዉ ተባረክ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 4 lety +35

    ዳኒየ ዘመንህ ይባርክ ሳንጠግብህ ውጭ መኖርህ ያሳዝንኛል በጣም የምወድህ ጌታን ያገኝሁት በመዝሙሮችህ ነው 😭😭😭🙌🏻

  • @lucyyeman7713
    @lucyyeman7713 Před 2 lety +3

    Daniel i am Orthodox but iam listening ur song evry day and night

  • @MrTeddysha1
    @MrTeddysha1 Před 3 lety +44

    15 years ago I used to drive taxi in Addis (good times) and his mezmur was my # 1 choice. Love it

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @sirakabebe8503
    @sirakabebe8503 Před 4 lety +21

    The best and gifted gospel singer ever

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 Před 3 lety +18

    ዳኒዬ ዘምሬ አልጠግባቸውም መዝሙሮችህን። ተባረክልኝ🙏🙏❤❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 6 měsíci +3

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር።

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in Před 3 lety +33

    ሁሉ ቦታ ተቀምጬ ስራም ቦታ ቢሆን አለቅሣለሁ ሰርስሮ ነው ነው የሚነግረኝ ቃላቆችህ ጌታ ትልቅ ነው ምህረቱ ለዘላለም ነው ይክበር አልፋ እና ኦሜጋ የሆነው ኢየሱስ ቃላት የለኝም ማልቀስ ብቻ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergebreab6550
    @astergebreab6550 Před 4 lety +14

    God Bless you 💒🙏 መንፈሰ የሜያረጋጋ መዝሙር ነው ሰምቼ ሰምቼ የማልጠበው። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ💞

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 Před 3 lety +3

    ደኒ እድሜክ ከፍ ይበልልኝ ኢሄን እምታነቡ አመኞች እበከቹሁ ፀልዩልኝ ከ ሀገር ዉጭ ነዉ እምኖረዉ የጨነቀኝ እሱ አይደለም የጌታ በርያዎች ለጌታ ቤት ጌታ እንደምፈልገኝ ብዙ ግዜ ነግረዉኛል እኔን ግን እሄ ከንቱ አለም ስፀልይ አንታም ብሎ ፀለይ ትለኛለች ስዘምርም እንደዘዉ ብቻ ለጌታ እንበ ሠይሆን ደሜን እያፈሰስኩ ብሆን መልገል ሕልሜ ነዉ እበከችሁ መንገድ ምሩኝ😢😪😥😪😥😥

  • @thriveabyssinia8638
    @thriveabyssinia8638 Před 3 lety +36

    I've been forgiven more times than I would forgive myself! The love of God is beyond my little brain can comprehend. This song has always been a reminder of the immense love God has for all of us who are undeserving of it!

  • @yohannesberhan6646
    @yohannesberhan6646 Před 2 lety +21

    I am Orthodox and Can anyone tell me about the intense energy that flows through every cell of my body when I hear this Gospel? I feel like I am blessed. I wish It could stay within me forever. What is it? God bless you, Dani.

    • @elizabethdebebe8388
      @elizabethdebebe8388 Před rokem +3

      It’s holy spirt it’s from within you God loves you and he wants you to feel his presence amen ❤️

    • @yenehetassefad4692
      @yenehetassefad4692 Před rokem +1

      Read Bible and pray my dear. Holy sprite Himself will teach you then The Holy sprite ( this feeling ) will remain with you forever. Please continue listing to the song

    • @gospaluos3035
      @gospaluos3035 Před rokem +1

      He is really blessed by god. Search his interview and listen how he recieved god

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful Před 4 lety +19

    I can't explain how to say it but u are the one pushed me in the garden where jesus is waiting me God bless the work of your hand amen your blessed

  • @user-vk9ho2gv7j
    @user-vk9ho2gv7j Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታዬ እንደ አንተ ማን አለ !!!!

  • @mimishasrat1882
    @mimishasrat1882 Před 3 lety +17

    Pastor Daniel, I listen to this song almost every morning. It is really amazing. Yeah, I am nothing and no one without him. May God continue to bless you abundantly.

  • @wointube1801
    @wointube1801 Před 4 lety +113

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም መዝሙር እሰማለሁ ይሄ ደግሞ ልዩ ነው በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ

    • @abenezertadesse7646
      @abenezertadesse7646 Před 4 lety +6

      wendme betam des belognal endante aynet ke haymanot yalfe egezabhern mifleg sew selale gn dagem meweled new ye egezabhren mngest endtwers miyargeh ene enat betkerestyanen wedalew

    • @teferamarkos6918
      @teferamarkos6918 Před 4 lety +1

      God bless you dane for forever we love it your song's

    • @lucybelay9153
      @lucybelay9153 Před 4 lety +11

      My sister you don’t have to tell what religion you are in. God doesn’t care in what domination you belong to as long as you worship and adore him and him alone!!!! Listen all songs that praise the Lord only. He is the ONLY one worthy to be praised!!!

    • @user-pm1gr7ri1x
      @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +4

      ተባረኪ የዘማሬ ምንፈሰ ይግባብሽ ህቴ

    • @himanhabte8430
      @himanhabte8430 Před 4 lety +2

      Same here so touching

  • @almaztesfamariam868
    @almaztesfamariam868 Před 2 lety +5

    I am eritrean buruk hawey, I am so blessed by your songs no words explainlained my love ❤ all the songs .my God bless you unlimited

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 Před 2 lety +2

    ደኒዬ ሰላንተ ቃል የለኝም ሁሌም መዝሙሮችህ ድንቅ ናቸው ባንተ መዝሙር በጣም ወደ ጌታ መቅረብ ሆኖልኛል ዘመንህ ይባረክ❤🙏

  • @abundentchurch9583
    @abundentchurch9583 Před 4 lety +7

    መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባረክ ፓስተርዬ

  • @rozaeyob3792
    @rozaeyob3792 Před 3 lety +3

    😭😭😭😭Amen Amen Yene Geta tederagolegle Kemot Adnogle Oratodokisi Neg Eyesusi Bzu Adragolegle Besewu Hegera Dereseĺeg yeomotn kemera sebererewu Amen yene Geta😭😭😭😭Ewedkalewu yene wud Geta Eyesusi Be Alemi simu ykibrera Amennnnnn

  • @abelashenafi6291
    @abelashenafi6291 Před rokem +7

    To be truly honest, I'm not a Protestant, however, your gospels touch my bones and talk to my heart, mind, and soul. I will tell you my full story when we meet in person as I know we will. God bless you daveye. Amesegenalew, Egziabher tibebun yichemereleh dave. Thank you for reviving my way of thinking about life. Amesegenalew. Egziabherem kante mezmur gar silagenanegn, Egziabher yimesgen

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @amanbushie7605
    @amanbushie7605 Před 2 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የምወደው መዝሙር ንስሀ ገብቼበታለው በመዝሙርህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @officialkeffaararo3308
    @officialkeffaararo3308 Před 4 lety +10

    ዝም ብሎ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ደን
    ስለ አንተ እግዚአብሔርን ሁልግዜ አመሰግናለሁ

  • @yergalemthilahun7461
    @yergalemthilahun7461 Před 4 lety +4

    ዳኒ ገና እንደ ዛሬ ጌታን ሳላገኝ ከምሰማቸው መዝሙሮች አንዱ ጌታ ብርክ ያርግህ........

  • @amentewaqesa901
    @amentewaqesa901 Před 4 lety +5

    ትክክለኛ እግዝዓብሄር የሚመለክበት መዝሙር ብኖር የዳን መዝሙሮች ናቸው።

  • @jamesjohn1850
    @jamesjohn1850 Před 2 dny

    I don’t know a word but “hallelujah.”
    the anointing of the Holy Spirit is in this worship!
    Amasaganalo Jesus!
    Lord bless Ethiopia and Eritrea!

  • @fikreforsido4254
    @fikreforsido4254 Před 4 lety +12

    አሜን እግዚአብሔር ይበልጣል!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓ/ር ዳኒ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 8 měsíci +3

    በአንተ በኩል ላፅናናን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን

  • @TeshomeGebre
    @TeshomeGebre Před 4 lety +41

    Dani your songs are a blessed one. I am orthodox christian, but since childhood I grow up listening to your songs. Your songs are everything to me and listening your song in such a time when the world is in trouble is a blessing. God bless you abundantly.

    • @jeremiah2516
      @jeremiah2516 Před 4 lety +2

      Teshome Gebre Come to Jesus Christ he loves you bro

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Před 3 lety +2

      He's already with jesus

    • @michaelmengistu2226
      @michaelmengistu2226 Před 3 lety

      ዳኒ ተባረክ

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

    • @elshadayasrat
      @elshadayasrat Před 6 měsíci

      Me too 😍😍

  • @afena100
    @afena100 Před 8 měsíci +3

    I heard Daniel singing live tonight in Boston, I always loved his songs, but I am telling you I felt so much spritual blessing as soon as he started playing his guitar. What a blessed night !!!

  • @Abeyiabebe
    @Abeyiabebe Před rokem +4

    This song helped me to go through my wilderness. Glory to Jesus. Thank you Daniel. Praise lord. God bless you.

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @israelbulcha9846
    @israelbulcha9846 Před 3 lety +5

    Who can dislike this blessed song? only the Devil and people who are possesed by his demons! those who disliked this song Jesus loves you too much! belive in Jesus and worship the living and true God with this blessed song delivered in Spirit of God!

  • @hiwothailu4879
    @hiwothailu4879 Před 4 lety +11

    What a blessing song! I can listen to your song 24 hours. You are so blessed!!

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 Před 4 lety +11

    ጸጋ ይብዛልክ በዚህ ዘመን እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 4 lety +30

    አሁን ክርስቲያኖች የሚያስፈልገን በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮ ራሳችንን በማዋረድ የሚንሆንበት ግዜ ነው!!

  • @Juda216
    @Juda216 Před 4 lety +8

    The best MEZMUR ever my life!!

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Před 4 měsíci +2

    Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️ዛሬም በምህረት

  • @Onebirr_official
    @Onebirr_official Před 3 lety +27

    Orthodox teketaye njgne gene mesmureh Des yelegale tebarkulen

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 Před rokem +7

    Uff የአንተንና የበረከት ተስፋዬን ዝማሬ ስሰማ ውስጤ የበለጠ እረፍት ነው የሚያገኘው በብዙ ተባረክ🤗

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ዳንዬ ተወዳጅ የአባቴ ጃግና ዛር መንዛርህ የጣለትን ዳጅ ይዉራስ ተባራክልኝ

  • @ketemamisirach4724
    @ketemamisirach4724 Před 4 lety +4

    P. Dani you lead us in the presence of God.
    Praise the Lord 🙏🙏

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 Před 4 lety +2

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah Abetu End at manew Getaya Endant manew Eyesus endat manew 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 3 lety +6

    የእግዝአብሄር እድሜህ ይባረክ 🙏🏾❤️❤️❤️

  • @mathiwoskifle2196
    @mathiwoskifle2196 Před 3 lety +17

    we are alive because of His mercy! praise u Lord. may God bless you Dani

  • @himanhabte8430
    @himanhabte8430 Před 3 lety +11

    Amen you are a gift from God
    When I listen to this amezing voice
    Who praises Jesus I have words 🙏🙏🙏 bless you

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 Před 4 lety +2

    የተወደድክ ወንድም የጌታ ጸጋ የበዛልህ ፡
    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበልጣል
    በእጥፍ ጸጋ አምላክ ተባረክ ወንድሜ ዳኒ።

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 4 lety +48

    አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው
    አቤት ጸጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው
    ያመስግንህ እንጂ ስለ አደረክለት
    ሌላ ምን ቃል አለው
    ሌላ ምን ቃል አለው
    ሁሌ በልቤ እኔ ምመኘው አምተን ማመስገን ስምህን ማክበር ነው
    ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ (

    • @mamtef5893
      @mamtef5893 Před 4 lety +1

      Danye Geta Abzito Abzito brikrk yadrgh!!!

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 3 lety +5

    The drummer is so good!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እንዳንተማነው ጌታዬ ስሞሆ ይባረክ ተባረክ ዘማሪ ዳኒ

  • @bestclipsfrommovies6721
    @bestclipsfrommovies6721 Před 4 lety +5

    Daniye betam ewodihalew ,GOD bless you and your family .Your songs always blesses and lift me up ,Halelujah( am from Arbaminch, Ethiopia)

  • @himanhabte8430
    @himanhabte8430 Před 4 lety +5

    My eye full of tears so touching
    So beatifull praising God .
    HOPE LOVE 🙏🙏🙏

  • @eyasuberg2717
    @eyasuberg2717 Před 4 lety +14

    ወንድሜ ዳንኤል አምደሚካኤል እግዚአብሄር አባት ይባርክህ! ልቤን እንዴት መዝሙሮችህ እንደሚያጽናኑኝና እንደሚያበረታቱኝ....

  • @Mogotsi82
    @Mogotsi82 Před 4 lety +6

    I can’t even understand the language, but the songs some how ministers to my spirit!!🙏🏿

  • @selamtadese9033
    @selamtadese9033 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ምህረትና ቸርነት የበዛልን
    ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልክ በብዙ ፓስተር ዳኒ ዘመንክን ሁሉ በቤቱ ተቀኝለት
    በናዝሬቱ በኢየሱስ ስም

  • @justusing4718
    @justusing4718 Před 3 lety +7

    Be blessed dear ur a gift from God...continue worshiping him

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před 11 měsíci +1

    Thank you God for give me another day in life . I love you holy sprit

  • @Peace-tr6lf
    @Peace-tr6lf Před 4 lety +9

    May the Lord bless you more your songs are my favourite, they go deep inside and touch the heart, praise the Lord!

  • @edinhaila6788
    @edinhaila6788 Před rokem +1

    የመንፍስ ቅዱስ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ከአንተ ጋር ይሉዕ ወንድሞችህ የእየሱስ ክርስቶስ እገልጋይች ተባረክ የእግዚአብሔር መልእክት ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን ለብዙ አመታት መዝሙርህን እዳምጫለው እንደ ቀን በስጋ በጉባኤህ እገኛለው አንተም ፀልይልኝ በጉባኤህ ከአንተጋር እግዚአብሔርን እንዳመስግን

  • @zeeek31
    @zeeek31 Před 3 lety +5

    This song reflects all my life right in front of my eyes and my eyes gets filled with tears of gratefulness.

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Před 5 měsíci +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 lord

  • @l0vermanskhosh704
    @l0vermanskhosh704 Před 4 lety +5

    I'm very happy for songs Amazing very Pwor full God bless you man of God bless you love you too much

  • @asterasmorom3343
    @asterasmorom3343 Před 4 lety +5

    Hallelujah

  • @wubityirdaw3913
    @wubityirdaw3913 Před 3 lety +2

    ተባረክ ቃላት የለኝም አምላክ ስላደረገ ልኝ ነገር

  • @samuelsemayat2157
    @samuelsemayat2157 Před 4 lety +4

    Dani the blessed ...... Be blessed forever!!! How blessing are all songs??? Be blessed of God!!!!!

  • @azmachkebede518
    @azmachkebede518 Před 3 lety +1

    ዳኒ ምርጡ የኢየሱስ ዘማሪ ሁሌም በመዝሙሮችህ ተባርኬአለሁ ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @terefememru541
    @terefememru541 Před 4 lety +2

    አቤት ምህረት የበዛለት የምለዉን መዝሙር ደግሞ በዮሴፍ አንደበት ስዘመር ማዳመጥ ናፈቀኝ። በዳኒ አንደበት ሁለቱም መዝሙሮች ህይወቴን አለምልመዋል። ዳኒ ለዘላለም ጌታ ይባርክህ።

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 4 lety +2

    ዳኒ የእግዚአብሄ ባርያ ዝማሬችህ በጣም ይባርክኛል ይጨምርልህ ያብዛልህ በከፍታ ኑር

  • @tarekegnhaggai7801
    @tarekegnhaggai7801 Před 3 lety +1

    ከሁሉም የሚበልጥብኝ በማንም የማልለዉጠዉ
    አንበሳዉ የጀግኖች ጀግና ኢየሱስ መድሐኒቴ ነዉ
    ይረዳል ከማንም በላይ
    ተገርሜያለሁ ተዓምራቱን ሳይ
    ምስክሩ ነኝ ህያው ምልክቱ
    ማዳኑን ያየሁ ሁሉን ቻይነቱ
    #ዳኒዬ ብሩክ ሰዉ ይህንን መዝሙር ለጥፍልን
    ተባርከሃል❤

  • @kennedyabraham7916
    @kennedyabraham7916 Před 2 lety +1

    ጌታ አንተን ስጦታ አድርጎ ሰጥቶናል። ስለ አንተ እግዚአብሔርን ደግሜ ደግሜ አመሰግነዋለዉ። መንፈስ ቅዱስ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ሰዎች ሲክዱኝ በአንተ ሆኖ አፅናንቶኛል መክሮኛል አበርትቶኛል። ደግሞ ጌታ ቢፈቅድ ጉባኤ ዉስጥ ሆኜ ጌተን አብሬ ካአንተ ጋር ሆኜ አምልከዋለዉ። እንደዚህ ብዬ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ባረኩህ ለምልምልኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛልህ።

  • @smdak8406
    @smdak8406 Před 4 lety +8

    I can’t stop listening and singing this song May God bless you brother!!

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 Před 2 lety +9

    በጣም በ ምስጋና ስሞላም : በጣም ሳዝንም መጀመሪያ የአንተን መዝሙር ነው የምከፍተው... ከዚያ ሌላ አለም ውስጥ እገባለሁ እና ጌታ በአንተ ዝማሬ ምን ያህል እንደሚሰራ ታውቅ ይሆን???😍
    ተባረህ ዘርህ ይባረክ
    እወድሀለሁ በጣም ❤

    • @Usernumber21_16
      @Usernumber21_16 Před 2 lety +1

      መሄጃው ግራ ሲገባኝ
      ዐይኖቼን ወዳንተ አቅናሁ
      ዳግም አፅንተህ አቆምከኝ🙏🏾🙏🏾❤❤

    • @Wudeeee
      @Wudeeee Před rokem

      መዝሙር ሲሰማ ወደ ሌላ ህይወት የምያስገባ መንፈስ ቅዱስን እኔም እሻላሁ

  • @tesfanish2698
    @tesfanish2698 Před 4 lety +1

    Abetu mehretu yebezalete enghe maneyng amen tebareki pastor

  • @tigisttemesgen9919
    @tigisttemesgen9919 Před 3 lety +1

    wow farfannaa kee yeroo kaamu gooftan walitti nama buuta hin quufamuu Dani baayeen si jaaladha ebbifamii dacha dachaa ayyannii fi araari kana caalusu siif haa baayatuuu god bless you

  • @eyerusalem436
    @eyerusalem436 Před 4 lety +28

    Dannye ,your songs always lift up my sprit when I am down .If you read this comment please take a minute & pray for me . Love you brother ♥️♥️♥️

    • @edeneden1867
      @edeneden1867 Před 2 lety

      ❤❤❤

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 4 lety +2

    አሜን አሜን
    አቤቱ እንዳንተ ማንም የለም ፃዲቅ ነህ በቅን የምትፈርድ

  • @gatedumas1637
    @gatedumas1637 Před 3 lety +11

    I may watch this music video more than 100 times and still keep watching. This music makes me emotional and I cry sometime and think how much I have been forgiven. Thanks Dani for your soul touching music. My two toddlers love you so much, ask me to play only your music, and even immediately know the music is yours when they hear the classical at the beginning. Love you so much stay blessed

    • @yosephabebe2075
      @yosephabebe2075 Před 11 měsíci

      "ሁሉም ነገር የመጣው ከሰው ልጅ በኋላ ነው!!"
      "ሁሉም ነገር = የሰው ልጅ ከተፈጠረ በኋላ የተፈጠረ ማንኛውም ነገር"
      ሰው ለሆነ ሁሉ የሚከተለውን ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
      "ወንድማችን በተሰጠው ልክ ስለሚኖር ነው በሁሉም ዘንድ የሚወደደው።" ቢሆንም ጥያቄው እሱንም ይመለከታል።
      እስቲ ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ቃሎች እንውሰድ። ነገር ግን ተፈጡራዊ ወይም ሰው ሰራሽ መሆናቸውን መለየት ግድ ይለናል።
      እኔ ጥያቄዬ የሚሆነው ሰው ሰራሽ በሆኑት ላይ ነው።
      ለምሳሌ፦ ሰላም - ጦርነት፤ ፍቅር - ጥላቻ፤ ሀብታም - ድሀ፤ . . .
      ጥያቂዬ፦ በምን ምክንያት ተፈጠሩ የሚለው ነው።
      እንደኔ እምነት፦ ከመፈጠርም በላይ በአለም መዝገበ ቃላት ላይ ስልጣን አግኝተው እየኖርናቸው ነው።
      እህቶቼ/ ወንድሞቼ፦ እኛ መኖር ያለብን፤ እነዚህ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሁለት ተቃራኒ ቃሎች አንድ እዲሆኑና፤ ከልማድነት አልፎ ከአለም መዝገበ ቃላት እዲፋቁ መሆን አለበት። ይህ ባልሆነበት፤ ግዜው ይደርስና ምንም ሳንሰራ እንጠራለን። ያኔ የሚዳኘን ሰው ሰራሹ ሳይሆን፤ ተፈጡራዊው ሁለት ሆኖ አንድ የሆነው ነው።
      በመጨረሻ የእኔን መረዳት ክትቤ መልክቴን ልቕጭ።
      እንደኔ መረዳት፦ እነዚህ ዛሬ የምንኖራቸው ግን ሰው ሰራሽ የሆኑት ሁለት ተቃራሪ በጋራ ያልተሰጡን ቃሎች የተፈጠሩት፤ የሰው ልጅ ክንውኖቹን በግዜ ላይ መሰረት ሳያደርግና በተጨማሪ ደግሞ እርቀትንና መጠንን እንደ ግባት ሳይጠቀም ስለሚክነውን ነው። የዚህ ውጤት ደግሞ ሚዛናዊነትን ማጣት ይሆናል።
      የሰው ልጅ ሚዛናዊ ካልሆነ፡ እነዚህን ሁለት ተቃራኒ ነገር ግን ሰው ሰራሽ ቃሎች እየኖረ፤ ሲደላውም - ሲከፋውም ተጨማሪ ቃላቶች እየፈጠረ ግዜው ደርሶ ምንም ሳይሰራ ይጠራል።
      "የእዮብን እድሜ ለመኖር የሚሻ፤ ዛሬ አንድ ብሎ ለሚዛናዊነት ይስራ።" ይህ ሲሆን ነው ከልማድ ባለፈ ከአለም መዝገበ ቃላት መፋቅ የምንችለው።
      (/x+-) "ሌላ መንገድ የለም!!!" (/x+-)

  • @ayanfarah1319
    @ayanfarah1319 Před 3 lety +1

    thank u jesus, i dont huv anything to give.only praise u AMEN

  • @tgbabytg
    @tgbabytg Před 4 lety +8

    Oh How I love your mezmurs Daniye, used to listen even before I came to know christ. I inspire one day to hold a Guitar and Sing for him as you do. I thank God for the Satuday night conference I was able to be part of in your church for Harmony conference in 2017, I have also been blessed by Pastor Bedilu teachings especially his series on Romans. We Love you and we can't wait for you to come to Atlanta once again.