የቤተሰብ አምልኮ (መደመጥ ያለበት የጊዜው ቃል)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ የምክር ቃል ቤተሰብ ከዚህ ቀደም ሆኖ በማያውቅ መልኩ በቤት በተሰበሰበበትአስቸጋሪ የወረርሽኝ ዘመን በቤት ውስጥ እንዴት መኖርና ጌታን ማምለክ እንደሚገባ ለማሳየት በቃሉ አስተማሪ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ የጊዜው ቃል ነው። መልዕክቱ በዳላስ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ባፕቲስት ቤተክርስቲያን የተሰጠ ሲሆን ይህን ቋንቋ የሚሰሙ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች ይጠቀሙ ዘንድ በዚህ ቻናል ላይ ተጭኗል። እንደ ቤተሰብ ማስታወሻ እየያዛችሁ ብትከታተሉት፣ ከዚያም እንደ ቤተሰብ ብትወያዩበት ይመከራል።

Komentáře • 146

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety +17

    ከዚ በፊት ዕብራውያን ሲያልቅ የዮሐንስ ራእይ እንደምታስተምረን ተናግረህ ነበር ጌታ ፍቃዱ ሆኖ ብታስተምረን ደስ ይለን ነበር 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ኑርልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ቁጭ ብሎ በአንተ እግዚአብሔር ያስቀመጠውን መማር መታደል ነው በብዙ ተባረክልን እናከብርሀለን እንወድሀለን።

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před rokem

    እውነት እኮነው በጣም ስተናል አሁን ግን እግዚአብሔር ይረዳናል እኛም ተነስተን እንሰራለን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ!!!!

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 Před 8 měsíci

    ወንጌላዊ ያሬድ ስጣታችን ነክ ተባርከናል ተባረክ፡፡

  • @samri6650
    @samri6650 Před 3 lety +12

    የቅዲስ ቃሉ አስተማሪ የተወደድከው ወንድማችን ያሬዶ ዛሬም አስተማርከን!!! ጌታ አንተንና ቤትህን ጌታ ይባርክ።

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    ሰለወንጌላዊይ ያሬድ እግዚአብሔር ይመሰገን እየሰማነው ሳይታወቀን ከአንዱ ስብከት ወደሌላው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የአማቾችህን የቤት አምልኮ አይነት ለኛም ይስጠን አልኖርነው ይሆናል ግን እግዚአብሔር ከኛ ሊያስጀምረን ይችላል

  • @genetyacob5763
    @genetyacob5763 Před 3 lety +15

    Though I grew up in a christian family that thought me about God, I made my personal decision to follow Christ following your teaching on the Book of Romans & Hebrew back in 1989 E.C. (@ቀጠና 2 ሙሉወንጌል). When I was in grade 12. Be encouraged beloved evangelist Yared 🙏😆.Now I have a teenager, a pre-teen and & a toddler. To be honest, it has been a struggle to have a consistent family devotion. We always try but keep failing. Thank you for this teaching. remain blessed.

  • @elsabetpahulis5046
    @elsabetpahulis5046 Před rokem

    አሜን!!! ያሪድዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !!! እግዚአብሔር የሰጠን እንቁአችን ነህ።

  • @hiwetseyfekebede473
    @hiwetseyfekebede473 Před 3 lety +8

    ወንድሜ በጣም በምታስተምረው ትምህርቶችህ ህይወቴ በብዙ ተለውጦል የቃሉን ማእድ በጣም እንድረዳ አድርጎኛል ጌተ ዘመንህን ይባርክህ ጌታ ደሞ ብድራትህን ይከፍልሀል ወድሀለው ወንድሜ ምክንያቱም ጌታን የምትፈራ ሰው ነህ

  • @eyesusgetanew3346
    @eyesusgetanew3346 Před 3 lety

    ያሬድሻ፣ጌታ ይባርክህ፣

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 Před 3 lety +6

    በጣም የተባረክ ነህ ዘመነህ ይባረክ ጸጋዉ ይብዛልህ ስለ አንተ ጌታን እባረክዋለዉ🙇

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 lety

    እውነትነው ወንድሜ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ !!!

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety +6

    ዋው እንዴት የሚደንቅ ትምርት ነው፡ እግዚአብሔር አብዝቶ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ!!

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 3 lety +3

    እና አምልኮ ደሞ መዘመሩ አብሮ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ኑሮአችን ሁልጊዜም እግዚአብሔርን መምሰል ሲሆን እንደእርሱ ቃልና ሀሳብ ስንመላለስ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ . ልዩ ነው ልዩ ነው ዋው

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 Před 3 lety +2

    ወንድም ያሬድ ብርክ በል
    ለብዙ አመታት ከአንተ ተምሪያለሁ በርትቻለሁ በጌታ ላይም ቆሜያለሁ
    ባለቤቴም ይህንኑ ይንግረኛል
    አንተን ለእኛ የሰጠን እግዚያብሔር ይባረክ
    ቤትህ ይባረክ

  • @azebalemayehu1481
    @azebalemayehu1481 Před 3 lety +2

    በመልእክቱ ነብሴ ረካች እንደሰማነው መኖር ግን ትልቅ የቤት ሥራችን ነው አንተም ወንድሜ ለዘላለም ተባረክ የዘርዘርህ ይባረክ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 3 lety

    የብርሀን አምላክ ካልገለጠ የማይገለጥ ስንት ነገር አለ በእውነት እግዚአብሄር ይመስገን

  • @yemanegebray9682
    @yemanegebray9682 Před 3 lety

    ወንድማችን እጅግ ተባረክ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety +1

    ለምልምልኝ ወንጌላዊ ያሬዶ ድንቅ ትምህርት ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gospel2359
    @gospel2359 Před 3 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 3 lety +6

    Very important teaching for the body of Christ. God 🙏🙏🙏🙏

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety

    ፀጋ ይብዛልህ ያሬድየ

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ !!!🙏

  • @abebeamare7571
    @abebeamare7571 Před 2 lety

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ፡፡ በጣም ተምረዋሁ በበቴ በእነና በባለቤተ በቃላት አንስማማም ፀባችን ማቆሚ ያ የለለዉ በመሆኑ የቤተሰብ አምልኮ ተቋርጠወዉ ነበር አሁን ግን እዉነቱ በራልኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተ የሆነ ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን

  • @Lem8916
    @Lem8916 Před 3 lety

    betam tebarikebetalew be enba be geta fit abiziche endikerbi adirgognal be ewnet yihe ye geta dimitsi new abizito abizito yibarkih degagime eyesemahut new

  • @emebetyohannes3744
    @emebetyohannes3744 Před 3 lety

    Y A R E D A C H I N...........much respect

  • @hizikelshimeles1826
    @hizikelshimeles1826 Před 3 lety

    Yegrmal yardo tebareke enje.

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu1399 Před 3 lety

    wow GOD bless you wengelawi yared geta eyesus yebarkeh.

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před 3 lety +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @kelek3961
    @kelek3961 Před 3 lety

    እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልህ እጅግ በጣም ተጠቅመንበታል ጌታ የሱስ ይባርክህ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 lety

    በጣም የሚገርምና ብዙ ስህተቶችን ያይንበት የታውረው በአይናችን በደንብ እንዲያ ስላደርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ሆይ ማስተዋል ስጠን

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety

    Geta Egziabhere abzeto yibarekh yaredo
    Ene yhenen tmheret kedem beye bemarew noro ytedare fiker endih balkezekeze neber mekeneyatum agelgelot agelgelot eyalkugn Egziabhere bareko yesetegnen tedaren cheger lay teye neber geta gen bmheretu ahun eymelselgn new bebezu waga mekefele geta yimesegen.yhe tmheret lbezuochn ytedare meferesen yitadegale beye amenalhugn .joro yalew yisema bewnet geta sinager mesemate melkam new .Zemnh yilemelem .

  • @fikirabeselom4157
    @fikirabeselom4157 Před 3 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @etsegenetgizaw2604
    @etsegenetgizaw2604 Před rokem

    Br Yared GOD Bless you

  • @natnaelayele4853
    @natnaelayele4853 Před 2 lety

    Always God put my hand on my mouth when I hear the preaching of our brother Yaredo

  • @Messi_goat1014
    @Messi_goat1014 Před 3 lety

    May GOD bless you pastor Yared. ሁሉም ሠው ሊሰማው የሚገባ አስተማሪ የመንፈስ ቅዱስ መልእክት ነው.

  • @user-vo6fx2gw8q
    @user-vo6fx2gw8q Před 3 lety +1

    የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @afgjjhtxtjvfghhh9253
    @afgjjhtxtjvfghhh9253 Před 3 lety

    እግዚአሕብር ይባረክ ከበላይ ፀጋ ይብዛል

  • @tewabechtsige2341
    @tewabechtsige2341 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ፓስተር! ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏

  • @romangebremariam9977
    @romangebremariam9977 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ አንተን እና ቤተሰብህን ይባርክ።

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Před 3 lety +1

    ምን እላለሁ ፣ ምንስ ምክንያት እና ሰበብ አለኝ??
    ጌታ አሁን በዚህች ሰዕት እና ደቂቃ የቃሉን ብርሀን በልቤ ውስጥ አበራው፣ አፈሰሰው
    ፍርሐቴን፣ ጭንቀቴን፣ ግራመጋባቴን ሁሉ እንዴት እንማቀናው መንገዱን አጠራልኝ።
    ክብር ከዘላለም እስከ ለዘለአለም ለቅዱስ አምላካችን ይሁን ።
    ወንድሜ ያሬድ---- በጌታ እጅግ እወድሀለሑ፣ ተባረክ!!
    በምታስተምረው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አሮጌው ማንነቴ እየፈረሰ በአዲስ ማንነት እየተገነባ ነው ። አሁንም ደግሜ ደጋግሜ ላመሰግንህ፣ በርታ ብልህ እወዳለሁ ። ለእግዚአብሔር መንግስት ነፍሣት እንዲድኑ፣ የዳነውም ደግሞ በቃሉ እውነት እንድንተከል እያደረግህ ያለኅው ጥረት በጣም ታላቅ ነው ። እስካሁን ከተጓዝከው እና ካገለገልከው በላይ
    እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ፅጋና መገለጥን ያብዛልህ።

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Před 3 lety

    ዋው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ 🙏

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 3 lety +3

    God bless you!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 3 lety

    ስብከትህ የእግዚአብሔር ሳይሆን የራስህ ሃሳብ ብቻ ነው ።ምክንያቱም በእግዚአብሔርም የተወደደው የእግዚአብሔር ሰው ዳ/ር ምህረት ደበብ ደጋግመህ ስማ።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 3 lety

      Hey, I think you have some issues with this guy lol all your comments are weird. If you don't like what he is saying just stop watching & go to your room & pray for him!!

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Před 3 lety +1

    Be a blessing Yared !❤️❤️እግዚአብሔር በቃሉ ዉስጥ እንደተነገረውና ደግም እንደምነገር በውነት ንጽሕና ንጥር ኩልል የሆናውን ለህይወት እምጥቅመውን የእግዚአብሔርን ቃል ካንተ ታምራላው አሁንም እያተማርኩም ነው ጌታ አብስቶ ይባርክህ!!!!!

  • @tigistsahele1374
    @tigistsahele1374 Před 3 lety

    ተባረክልን ወንድማችን ያሬድ

  • @AB-nq7uj
    @AB-nq7uj Před 3 lety

    God bless you brother

  • @Anointed4Him
    @Anointed4Him Před 3 lety +1

    Sharing this with my Church. The teaching is like a breeze of fresh air to my faith. May God bless you and keep you Evangelist Yared.

  • @onlytruth2462
    @onlytruth2462 Před 3 lety +1

    As I said always you are amazing gospel teacher, bless you brother.

  • @hiwotgebremedhin8851
    @hiwotgebremedhin8851 Před 3 lety +1

    እንዴት የሚደንቅ ትምህርት ነው!! በውስጣችን ያሉትን ጣኦቶቻችንን እንድናይ አይተንም እንድናራግፍ ስላስተማርከን. የስማይ አምላክ ይባርክህ ወንድም ያሬድ . በቤተስብ ውስጥም ትንሻን ቤትክርስትያን መመስረት እዛላምመስራት አትኩረት መስጠት እንዴት አንገብጋቢ እንደሆነም ስላስተማርከን ባንተውስጥ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን እናመስግናለን እንባርካለን:: ያዋናው የአገልግሎቻችን መጀመርያ እንደሆነ እንድናውቅ ስላስተማርከን እግዚአብሔር እባርካለን:: አሁንም የስማይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @blessedone7003
    @blessedone7003 Před 3 lety

    May God bless you and your family. I am blessed and learned from this Spirit filled word of God. May the grace of our Lord Jesus Christ be with all familes. Amen.

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před 3 lety

    እግዚአብሄር አሁንም የህንን የማይጠገብ ምንጭ ያፍልቅልህ 🙏🏼

  • @aklilu.g7023
    @aklilu.g7023 Před 3 lety

    Dear beloved brother Yared I always praise God for speaking to us through your sermons! Stay blessed! The grace of teaching upon you is a gift to this generation church!

  • @litahaile6749
    @litahaile6749 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ያሬዶ, በምታስተምረው ህያው የእግዝአብሄር ቃል በትጋትና በጥንቃቄ የምትቶረግሞም ። እኔ በዚህ ጌታ ባበዛልህ ጸጋ የተማርኩት ስላንተና ቤተሰቦችህ ለጌታ አመሰግናለሁ ። ብሩክ ነህ ወንድሜ

  • @christiantsegaytewelde450

    Bless you Yaredo mirt sew.

  • @kidistberhanu3904
    @kidistberhanu3904 Před 3 lety

    Wow amaizing Massage Gbu P.Yared we miss u

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před 3 lety

    You're our special brother yaredo, God bless you and your family! 🙏🏽💗💕💖

  • @derebaebdorssisa3915
    @derebaebdorssisa3915 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ያሬድ

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነው።

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 Před rokem

    God bless you

  • @haymanottesfaye9400
    @haymanottesfaye9400 Před 3 lety

    Wow endeme yared geta yebarkeh.Be temhirtocheh betam tebarkiyalew.thanks

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před 3 lety +1

    God bless u I learned a lot 🙏!!! Be blessed !!!

  • @edenhailemariam2240
    @edenhailemariam2240 Před 3 lety

    Amazing 👏🏽 knowledge, wonderful teaching. Thank you 🙏🏽 Yared

  • @meselebegashaw9031
    @meselebegashaw9031 Před 3 lety

    GOD bless you more than ever before evangelist Yared

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 Před 3 lety

    May God bless you 🙏
    Powerful message

  • @maxximFx
    @maxximFx Před 2 lety

    ትገርማለህ

  • @edenyohannes6937
    @edenyohannes6937 Před 3 lety

    Wowwww amazing teaching thank you!!!

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před 3 lety

    ዓለም በተዘጋጋበት፣ ሀጢዐት በበዛባት ዓለም እንደዚህ አይነት ትምህርት ሲለቀቅልን እግዚአብሔር በሰው ልጆች መቼም ተስፋ እንደማይቆርጥ እረዳለሁ።
    በዩቲዩብ እየተለቀቁ ያሉ ትምህርቶች በጣም ይገርማል መፅሀፍ ቅዱስን አንድ በአንድ ዘፍጥረት፣ዘፀሀት•••••ራዕይ ድረስ ተንትናችሁ እያስተማራችሁን ስላላችሁ ስላንተ ፣ስለ ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ፣ስለ አስፋው በቀለ ሌሎችም ወደ ቃሉ( ኢየሱስ ክርስቶስ) ለመለሱን እግዚአብሔር ይመስገን እባካችሁ በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ እንዲለወጥ እንስራ እኔ እግዚአብሔር ረድቶኛል ቁጭ ብዬ እየተማርኩ ነው እንደ ዘንድሮ ግን ቃሉ ሲለቀቅ በዘመኔ አላየሁም ወይም ለእኔ የበራልኝ አሁን ነው ብቻ ስሙ ይባረክ።
    ወንድሜ ያሬድ አሁንም ያብዛልህ ።

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před 3 lety

    Blessed Family Jesus will bless you🙏❤

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 Před 3 lety

    Betam Dink Mileket New Keber Le Egziabher!

  • @ameyemerbesher6015
    @ameyemerbesher6015 Před 3 lety

    TEBARK

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 3 lety

    Abet..... attaam dinqii dhaa... hara sagallee waqayoo... obbolessa koo ebifamii!!!!!!!!!!

  • @frayg6560
    @frayg6560 Před 3 lety

    Very good teaching as always brother God bless u

  • @meem3233
    @meem3233 Před 3 lety

    Amen Amen bless u

  • @diribebeyene1562
    @diribebeyene1562 Před 3 lety

    God bless you, wongelawi Yared!

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 Před 3 lety

    እእምሮህ እእምሮህ እንዲያደስ እፀልያለሁ።

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 Před 3 lety

    God bless you.

  • @tiitiy2170
    @tiitiy2170 Před 3 lety

    God bless you wongelawi yared

  • @Aw-wm7lx
    @Aw-wm7lx Před 3 lety

    Amen Amen.And congratulations for your anniversary !!!

  • @hawina2245
    @hawina2245 Před 2 lety

    much love for you evangelist yared tilahun

  • @praise2157
    @praise2157 Před 3 lety

    May Lord bless you more 🙏🏻👏

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 3 lety

    Geta Eyesu Yibarkh wengelawi Yaredo

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 Před 3 lety

    Tebarek brother yared

  • @Rutali2020
    @Rutali2020 Před 3 lety

    Wawu ewnet new: ena ke Muslims new getan yagegnhut ena yalkew ewnet new yaredo geta yebarkh

  • @merontekeletsadik3999
    @merontekeletsadik3999 Před 3 lety

    egziyaber yebarkek wengilawi yared wengel ye newe egziyaber yehenen hiwot endenenor tsegawen yabezalen

  • @edsol983
    @edsol983 Před 3 lety +1

    I always asking my husband we should pray together as a family I asked my husband for 15 years never happen in my house please pray for me he all the time he worship the God at church every Sunday he plays keyboard and I want him first to build our house with my son to worship the God in my house please pray for me I can talk to him about it because he gets mad he told me we should press apparently but I don’t understand about it I pray very hard that I asked God every day because my son he will be 16 soon I wanna show him how I grew up with my parents I grew up at the church all my life that’s my first religion I know he is seem like me please pray for me send me something advice please thank you God bless you you and your family

  • @woinshetkumazeleke1600

    God bless u & ur family 🙏🙏🙏❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ!

  • @createchanneladisabeba956

    Thank you so much

  • @dinkudagu4959
    @dinkudagu4959 Před 3 lety

    Amen, may God Bless you a lot Brother

  • @tekafamily5484
    @tekafamily5484 Před 3 lety

    God bless you yaredye

  • @mahletamare5626
    @mahletamare5626 Před 3 lety

    Stay blessed wongelawi Yared 🙏

  • @eyayukassa3143
    @eyayukassa3143 Před 3 lety

    ተባረክ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 Před 3 lety

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድዬ እኔ ዛሬ አይኔን ከፍተህልኛል ስለ ቤተሰብ እውነት ነው እኛቤት 27 ዓመት ምንም ሳይቀየር እንደ አማቾችህ ቤት ነው የቤታችን አምልኮ ነገር ግን እንደ ሲና ተራራ ህግ እናበዛበት ነበርና ልጆቹ እየጎረመሱ ሲመጡ አንካፈልም ማለት ጀመሩ ነገር ግን አሁን ደግሞ ለነሱ ስንል በግዴታ እንጂ ገብቶን ሳይሆን ፂዮን ተራራ ስናደርገው ጆሮውን ተበስቶም ቢሆን ሶፋው ላይ ግማሹን ሰዓት ቢተኛ ጌታ ይወድሀል በማለት .....የፀጋውና የምህረት ሰባኪ ሆነን እየተለማመጥን እየተመለሱልን ነው ዕውነት ነው የምትለው ሁሉ :: ስለ ቤተሰብ ባጠቃላይ ያስተማርከው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ::

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 Před 3 lety

    AMEN.be blessed.

  • @sabasemere5896
    @sabasemere5896 Před 3 lety

    Behulu Agatami yelem yehie kal And sew ke Abatu ke natu lju Yehie yeswestu Akal yastemre nal

  • @kalayoutigisti9913
    @kalayoutigisti9913 Před 3 lety

    Yebarek

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 3 lety

    Tebark

  • @aeroafricaA
    @aeroafricaA Před 3 lety

    Thank You Brother Yared!🙏