እውነተኛ አገልግሎት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ይህ ሕይወት ለዋጭ መልዕክት ቨርጂኒያ በምትገኘው የፉልነስ ኦፍ ክራይስት ቤተክርስቲያን የመጋቢ ኢዩ ኃይሉ፣ የመጋቢ የማነ በየነ፤ የመጋቢ አፈወርቅ ተስፋዬን የሹመት ሥነ-ሥርዓት በማስመልከት ባዘጋጀችው ኮንፈረንስ ላይ የቃሉ አገልጋይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ከዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 13፡ 1 - 20 ያቀረበው መልዕክት ነው። አድምጡ፣ አሰላስሉ፤ ወደ ልጁ መልክ ተለወጡ።
    (ስለ ድምጹ ጥራት ጉድለት ይቅርታ እንጠይቃለን።)

Komentáře • 41

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቃሉን በሙላት የገለጠልህ ለእኛም የሰጠን ጌት ይመስገን እድሜ ዘመንክ ይባረክ ወንጌላዊ ያሬድ እወድሃለሁ ፀጋ ይብዛልህ

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 Před 9 měsíci

      ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @sinaabadi3912
    @sinaabadi3912 Před rokem

    ዘመንህ ይለምልም ያብዛልህ ውድ ወንድማችን ወንጌላዊ ያሬድ ❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před rokem +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ ፣መቼም አንተን የሰጠን ጌታ የዉስጥ ዓይኖቻችን ተከፍቶ በትክክል ማየት እንድንችል ነውና የሠራዊት ጌታ ክብሩን ይውሰድ።🙏⛪🙏

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ሁል ጊዜ ለእኛ የሚጠቅም ነገር እንድታስተላልፍ የረዳህ አምላካችን ጌታችን የተመሰገነ ይሁን። ራስን ማወቅ የሚለው በጣም የቀረልኝ ነገር ነው። ከአፈር የት ዝቅ ይባላል ። ያንን ማወቅ እና ፈጥነን እንዳንረሳው መጠንቀቅ ነው እንጂ: ደግሞ በእግዚአብሔር የተወደድንበትን ከመታወቅ የሚያልፍ ፍቅር ሁሌ ማሰብ።

  • @samri6650
    @samri6650 Před rokem +5

    ሁልጊዜ ቃሉን የሚያበራልህ ጌታ ስሙ ይባረክ። ለእኔ ከአንተ መስማት በቂዬ ሆኗል። ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Před rokem +7

    ስላም ላንተ ይሁን ! ወንጌላዊ ያሬድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መምህሬ፣

  • @sebledadi6506
    @sebledadi6506 Před rokem +6

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ጌታ በአንተ ብዙ እያስተማረኝ ነው አሁንም ጌታ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ ፀጋ ይብዛልህ።

  • @berhanu9303
    @berhanu9303 Před rokem

    ሆ ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ።ጌታ ይባርክህ ።።

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድሻ

  • @alemtshaygetachew3493
    @alemtshaygetachew3493 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ አገልግሎት በእውነት አገልግሎት ፍቅር ነው እግዚአብሔር ለትውልዱ ፍቅር ከሌለን አይልከንም ፍቅር ከሌለን መሸከምም ዝቅ ማለትም መራራትም አንችልም። እውቀት ከሌለን የምናካፍለው የምንመግበው አይኖረንም ቃሉን የማንበብ የመትጋት ድርሻችን መወጣት አለብን።
    ትሁት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን እኛም ጌታን ተመልክተን በምናልፍበት ፈተና ሁሉ በትህግሥት በማለፍ ፍሪያማ እንድንሆን ፀጋው ይርዳን ።

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Před rokem

    Amen amen ❤❤❤❤❤🙏🏽

  • @user-ku4wc7lj9h
    @user-ku4wc7lj9h Před rokem

    ጌታ ይባረክ ❤

  • @ttsug9216
    @ttsug9216 Před rokem +4

    ያሬድዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏
    ድንቅ መልዕክት!!!

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 Před rokem

    Evangelist brother more blessings and grace and strength in Jesus name Amen 🙏💙💪

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před rokem +1

    አሜን!! አነተም ተባረክ!!

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem

    አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ ውድ የተወደድክ የጌታ ኢየሱስ ባሪያ አገልጋይ!

  • @betty9705
    @betty9705 Před rokem +1

    በነገር ሁሉ ተባረክ የአገልግሎት ምን ነት በትክክል ገልፀህልናል ለዚህ ትውልድ ስንቅነው 1. የእግዚአብሔርን ጊዜ ማወቅ 2.ራስን ማወቅ ራስን መሆን(ትህትና)3.የምናደርገው ማወቅ (ለምን እንደምናደርግ ማወቅ)4.የምናገለግለውን ህዝብ ማወቅ አገልግሎት በፍቅር በእውቀት ብትህትና የታጀበ መሆን አለበት ቆይልን

  • @tigistnegash8738
    @tigistnegash8738 Před rokem +2

    Great message ! Love should be key and central to all Christians . Tebarek

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Před rokem +2

    ውድ መምህሬ እንኳን መጣህልኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +1

    ፍቅር ስሜት አለው ግን ፍቅር ስሜት አይደለም።ስሜት ይኑረውም አይኑረውም ፍቅር ያፈቅራል የሚገባውን ያደርጋል! ጌታ የሰጣችሁን ሰዎች እንድታፈቅሩ ይጠበቅባችኋል!

  • @Ova-7311
    @Ova-7311 Před rokem +1

    ያሬዶ ቡሩኽ የ ጌታ የኢየሱስ ባርያ, ብርኽ በል.

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Před rokem

    ፍቅር ሰሜት አለው እንጅ ፍቅር ሰሜት አይደለም!!! እወዳለሁ ማለት ዳገት ነው !!
    ኡኡኡኡኡፍፍፍ በትክክል ነው ።
    ኤሄ ቃል ለኔ ነው ያረዱዬ ተባረክልኝ🙌🙌🙌🙌

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 Před rokem +1

    Amen wndm alm

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před rokem

    ፀጋ ያብዛል ወነድም ያሬድ🙏💙

  • @ebabuzayehu3702
    @ebabuzayehu3702 Před rokem

    Yared Waaqayyoo Tajajiilla keefi Barra jirenya kee hundumma haa Ebissuu.
    God Bless You MY spiritual brother.

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 Před rokem +1

    Shalom pastor Yared .u re Blessd .

  • @truthseeker4873
    @truthseeker4873 Před rokem

    Eeebbifami evangelist Yaredo!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +3

    ብቁ አገልጋይ አዋቂ ነው! 1-በምን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለበት ያውቃል። 2- ራሱን ያውቃል! ኢየሱስ ከአብ እንደወጣ ወደ አብም እንደሚመለስ ሁሉንም ደግሞ በእጁ እንደ ሰጠው አወቀ! ይህን ሲያውቅ ራሱን ለጊዜው እውነት ራሱን ሰጠ! እውነተኛ ትህትና የሚወለደው እውነትን ከማወቅ የሚመነጭ ነው። ትህትና ማለት በትክክል ራስን ማወቅና ራስን መሆን ነው! እግዚኣብሄር የሚለንን ስናውቅ ሰዎችም ስለኛ የሚያስቡትን ስንረዳ በመካከሉ የምናገኘው ትክክለኛ የሆነ እንደ እግዚኣብሄር፡ፍቃድ የመኖር ጥበብ ሚዛናዊነት ነው። አቅምን ማወቅ ስናውቅ ራሳችንን የራስችንን ድካም ሲገባን በእግዚኣብሄር ብቃት ሃይላችን ሲገባን ትህትና ይባላል!በኛ ያለውን ድካም ብቻ ሳይሆን በሱ ያለንን ከፍታ ማወቅ ያ ነው ትህትና! 3-ትክክለኛ አገልጋይ የሚያደርገውን ለምን እንደሚያደርግ ያውቃል! ሰው ስላደረገ በፍጹም አታድርጉ!! 4- የምታገለግሉትን ሰው እወቁ! ማን ምን መሆኑን እወቁ!! ኢየሱስ ማን እንደሚክደው ያውቅ ነበር።

  • @selomephoto2757
    @selomephoto2757 Před rokem

    Amen!!God bless you again and again

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +1

    ፍቅር አዋቂ ነው ሲታለልም አውቆ ነው!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před rokem +1

    Shalom🙏

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +2

    የእውነተኛ አገልግሎይ፡መለኪያው ዘንጉ ኢየሱስ ብቻ ነው።በኢየሱስ ህይወት ውስጥ፡አገልግሎት፡ውስጥ፡እውነተኛ የአገልጋይ ልብና ማንነት እናገኛለን!
    ማፍቀር ማወቅ ትህትና የእውነተኛ አገልጋይ ምልክቶች ናቸው!

    • @showakebretkebret4454
      @showakebretkebret4454 Před rokem

      አሜን ፣ ሃሌሉያ የእውነተኛ አገልግሎት ፣ መለኪያው ዘንጉ
      እየሱስ ነው።

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 Před rokem

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን🙏

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 Před rokem

    I have calling to be Evangelist please please please praying for me Fasika I really appreciate it.

  • @yonite4355
    @yonite4355 Před rokem +1

    Hello brother Yared

  • @amanuelabebe6212
    @amanuelabebe6212 Před rokem

    Iwedihalew yaredo!!!!zarem indetelemedew be kalu atsegebkegn

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +2

    አገልግሎት ማለት ባሪያ ነው! አገልጋይ ዝቅ ብሎ ባሪያ እንደውም የባሪያዎች ባሪያ ሆነህ ማገልገል ነው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před rokem +1

    "ውደዳቸው! እኔ እንደወደድኩህ ውደዳቸው" ይህ ነበር የአብ ትእዛዝ ለኢየሱስ!" እኔ እንደምወድህ ውደዳቸው!" አብ ተልእኮ ሰጥቶታል "መውደድ" " ማፍቀር" እየሱስም ይህን የአባቱን ትእዛዝ እስከጥግ ፈጸመው " የወደዳቸውን እስከመጨረሻ ወደዳቸው!" ይላል!! የእውነተኛ ተልእኮ ማረጋገጫ ማፍቀር መውደድ ነው! " ለመውደድ ነው የምትላኩት! የማይወደዱትን የማይገባው የሚመስለውን ጠላታችሁን ለማፍቀር ተልካችኋል!ተልእኮው ማፍቀር ነው።ለማፍቀር ዝግጁ ናችሁ ወይ?