5% ብቻ ደግሜ ስሞክር ያገፕሁት እድል 👏 ጉድለቴን እግዚአብሔር ሞላልኝ ‼️

Sdílet
Vložit

Komentáře • 247

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 5 měsíci +89

    Hi family የዛሬውን ቪዲዮ እስከመጨረሻ ስሙት ይጠቅማችዋል 💯‼️👏
    "ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም 👏💯📌ኤርምያስ 29:11

    • @sofiaseid3634
      @sofiaseid3634 Před 5 měsíci +2

      Esh yene wude❤❤❤

    • @enkuaberha9399
      @enkuaberha9399 Před 5 měsíci +3

      ማስተዋልሽ ይገርመኛል ብዝት ይበልልሽ

    • @asnakutegegne4382
      @asnakutegegne4382 Před 5 měsíci +3

      ውድ እህታችን በጣም ጥሩ በተግባር የተረጋገጠ ምስክርነት ነው።በትክክል እኔም አምናለሁ። እሱ የዘገዬ ቢመስልም እውነት ነው ከቶ አይቀደምም። በተግባርም አይቻለሁ።

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 Před 5 měsíci +2

      Yes amen

    • @NaNiii12Abigail
      @NaNiii12Abigail Před 5 měsíci +3

      አሜን አሜን ተባረኪ 🙏🙌🏻

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Před 5 měsíci +39

    የእግዚያብሔር ልዩ ባህሪይ ይህ ነው አልችልም ስትይ እንድትችይ የሚያደርግልን አቅም ሲጓልሽ አቅምን የሚሰጥ መንገድን የሚከፍት እርሱ ብቻ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +16

    እግዚአብሔር በቸርነቱ የሚያኖረን የኛ እምነት ማጣት እንጂ የእግዚአብሔር ፀጋ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ✝️❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 5 měsíci +15

    ቀሚሱ ቦታዉን አግኝቷል በስማም እንዴት ነዉ የሚያምርብሽ የልብስ ዉበቱ መስቀያዉ❤ አሪፍ ትምህርት

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci +1

      Oww thank you 😊 ♥️♥️♥️

  • @ethiopiatikdem1439
    @ethiopiatikdem1439 Před 5 měsíci +4

    ልክ ነሽ!
    እውነት ነው ሁሉም በጌታ በኢየሱስ ምህረት ፀጋ እና እርህራሄ ነው ማንኛውም አይነት በር የሚከፈተው!
    🦋❤🦋

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 Před 5 měsíci +6

    መዝሙረ ዳዊት 121
    2፤ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
    ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 5 měsíci +6

    የኔ ቆንጆ የሚገርም ነገር ነው ያካፈልሽን በእ/ግ መደገፍ ትርፋማ ነው የምትሆኝው እሱ ያለው ይሁን አለ ሆነ እና እኛ በራሳችን ላይ ለሰዎች ላይ እየሆንን አስቸገርን እንጂ ተባረኪ ውድድ

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Před 5 měsíci +1

      የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ፃፊው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 5 měsíci +4

    ሰላም ቃል ተባረኪ ሁሌም እግዚአብሔር በእኛላይ ያለው መልካምና በጎ ነው ስሙ ይባረክ። ለኛም ማስለዋል ይስጠን❤❤🎉

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 5 měsíci +8

    ቃልዬ አንቺ እኮ ራሰሸ በርከት ነሸ!!!!

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 5 měsíci +4

    መልካም የጥምቀት በአል እስከ ቤተሰቦችሽ አብዝቶ ይባርክሽ ❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 5 měsíci +3

    ቃልየ አንችን ስሰማሽ አበረታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን የሚሞላ አምላክ❤❤❤

  • @EdenBiniyam-gf5nn
    @EdenBiniyam-gf5nn Před 5 měsíci +1

    ቃልዬ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ ስለ እግዚአብሔር ያለሽ መረዳት እግዚአብሔርን ማወቅ ጥበብ ነው ከፍ በይ❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před 5 měsíci +1

    አውነት ነው ምንም ባይኖረን እግዚአብሔር ካለን ሁሉ ሙሉ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ አህቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @kusunemntoynski3376
    @kusunemntoynski3376 Před 5 měsíci +1

    እውነት ጽድት ያለ መንፈስዊ motivational video እግዚኣብሔር በህይወትሽ ከቀደመ ሁሉም ይሳካል ቃልየ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤️

  • @letshy
    @letshy Před 5 měsíci

    Welcome kaley እውነት ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ቸርነቱ ብዙ ና በጥበብ ነው ❤

  • @bezawitdesalegn1113
    @bezawitdesalegn1113 Před 5 měsíci

    kaleye May the almighty bless you abundantly this is so inspirational and encouraging.please keep up the good work tebarekilign 🙏❤❤❤

  • @melat21
    @melat21 Před 5 měsíci +5

    ቃልዬ ናፈቅሽን እኮ ❤❤❤ ሁሌም ታበረችኛለሽ❤❤❤

  • @user-dp7ql5tl6y
    @user-dp7ql5tl6y Před 5 měsíci

    ቃልዬ የኔ ውድ በጣም ልባም ሴት እና አስተዋይ ነሽ ከምለው በላይ ነሽ ዘመንሽ ይባርክ

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 5 měsíci +1

    ቃልዬ እግዚአብሔር የበረከት አምላክ ነው ትንሹን ይባርከዋል

  • @emebetmegersa1635
    @emebetmegersa1635 Před 5 měsíci

    ቃል እኔ የምወድልሽ እና ብዙ ትምህርት የተማርኩበት ነገር ለሁሉም እንቅስቃሴአችን እግዚአብሔርን ከጎናችን ማድረግን እንዳለብን የምትነግሪንና የምታጽናኝን ነገር በጣም ያስደስተኛል ተባረኪ በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 5 měsíci +1

    በቀዝቃዛዉ ክረምት እንዲህ የሚያምርብሽ ነገርስ ቃልዬ❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 5 měsíci +2

    Wow, you look beautiful. Thank you for sharing. Good advice. Thank Jesus for everything

  • @Hagi776
    @Hagi776 Před 5 měsíci +1

    እውውው ቃልየ በህይወቴ ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለሽ በጣም ድክም ሲለኝ አንች ሳይ እማላቀው ነገር ነገ ሙሉ እንደምሆን ይሰማኛል ተባረኪ

  • @ZdeZde-dn4fm
    @ZdeZde-dn4fm Před měsícem

    እዉነት ነው እግዛብሔር በአንዴም በተዘዋዋሪም በረከቱ ከኛ ላይ እንድያድር ያሳየናል በረከቱን እንድናገኝ እድሉን እንድንጠቀምበት ሁሌም ይነግረናል እህቶቼ መድረስ ለምንፈልገው ስኬት ራሳችንን በጥበብ አያስተማርን ቢዝነስ የምንሰራበት እድል አለ እሄንንን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ እሄንንን እድል እንዳያመልጣቹህ ራሳቹህን እያስተማራችሁን ቢዝነስ መስራት የምትፈልጉ ስልካቹህ አስቀምጡልኝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 5 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 5 měsíci

    እውነት ነው ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ያለነው 100% ቃልዬ መልካም ሰው ፀጋውን ያብዛልሽ በርችልን

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před 5 měsíci

    እንዴት ነሽ ቃልዬ እዉነት ነዉ መድፈር ሞከር በጣም ይጠቅማል ሁሌም ለሰዉ ሳያወሩ ሞከር ነዉ መዉደቅ ቢመጣም ደግሞ መነሳት አለ እግዚአብሔር ተደግፎ መስራት የትም ይሁን የት መጣጣር ጥሩነዉ ስለምታስተምሪን ሁሉ ብርታት ነሽ እናመሰግናለን ።🙏💕🙏💕🙏

  • @user-fi2bp6jg1x
    @user-fi2bp6jg1x Před 5 měsíci

    thanks yene konjo buzu gize ayalaw yeanchin video betam yetetkemikut birtata new yehonshegn

  • @maronkonjo3428
    @maronkonjo3428 Před 5 měsíci

    ቆጂዬ ስወድሽ እኮ እናመሰግናለን ድቅ ነገር ነው ያካፈልሽን

  • @romrom5549
    @romrom5549 Před 5 měsíci

    አመሸግናለሁ❤የምር ሁሌየም የምታውቂኝ እስኪመስለኝ ለኔ የሚያስፈልገኝን ምክር ነው የምትሰጭኝ ደግሞ በጣም ነው እምጠቀምበት እሚገርምሽ ሲጨንቀኝ ግራ ሲገባኝ ያንችን ቪዲዮ አያለሁ ብቻ አመሰግንሻለሁ እድሜ ጤናን ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋርም ደስታን ያድልሽ ❤❤❤❤❤

  • @IPhonetastic-dc7cj
    @IPhonetastic-dc7cj Před 5 měsíci

    አሟልቶ የሰጠሽ ምርጥ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤

  • @MarshetSolomon-xg5hn
    @MarshetSolomon-xg5hn Před 5 měsíci +1

    ቃል ቅን ሴት ተባረኪ እንደ እህት መካሪ ነሽ እውነት እመሰግናለሁ

  • @blengirma8305
    @blengirma8305 Před 5 měsíci

    Tebareki Kaliye!!! Its a timely message for me. Zemensh, zerish yibarek.

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 Před 5 měsíci

    Egzabher ybarksh :: You are absolutely right. our God is faithfully will never leave us or forsake us! MORE blessings

  • @mahiletkurabachew6865
    @mahiletkurabachew6865 Před 5 měsíci +2

    When God tell you something, he sent someone in your life. That what I feel when I watch this video. Tebareki ❤❤❤

  • @mekdesmellse2253
    @mekdesmellse2253 Před 5 měsíci

    kal enkuan aderesh ......des yemil timhert new tebareki

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 5 měsíci +1

    የኔ ንግስ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔውድ እህት ስወድሽ እኮ የኔ መልካም እህት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp3zn9gq2v
    @user-jp3zn9gq2v Před 5 měsíci +1

    መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 5 měsíci

    ቃልዬ የምር የዛሬው ይለያል እኔ በሄወቴ ብዙነገሮችን አሳልፌነበር ግን ምንም አላልቅ አለኝ እናም ሳይሽ እፅናናለው እበረታለው የኔጨረቃ ድምቅ ያልሽ ነሽ በቃ ንፁሰው ቤትሽ ስራሽ ሁሉነገርሽ እወድልሻለው ቃልዬ❤❤❤

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 5 měsíci

    እግዚያብሄር ሲፈቅድ ምኞታችን እውን ይሆናል ቃል ልክ ብለሻል ዋናው ማመን እርሱን መደገፍ ብቻ

  • @blenamare1587
    @blenamare1587 Před 5 měsíci

    ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ይሔን ቪዲዮማ ለኔ ነው የሰራሽው

  • @helukooworku
    @helukooworku Před 5 měsíci

    የምትዪው ሁሉ ልክ ነው እኔ በህይወቴ እግዚሃብሔር ብቻ ነው ስራዬን እየሰራ እዚ ያደረሰኝ መደገፍም በሱ ብቻ ነው፡፡

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Před 5 měsíci

    ቃልየ ደህና ነሽ እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩ ❤❤

  • @Hiwot736
    @Hiwot736 Před 5 měsíci

    100% , Emenu mokeru. Lenante yemismamaw yistachuwal.That is what happened for me!!!!Egziabher Yimesgen

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 5 měsíci +2

    Thank you so much always you share for us it’s amazing bless you 🙏🌹🌹🌹

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 5 měsíci

    Ewinet Geta Abizeto yibarkshe ❤❤❤

  • @elftam
    @elftam Před 5 měsíci

    ሰለ ሁሉም ምክርሽ እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ

  • @bezienashbelete2771
    @bezienashbelete2771 Před 5 měsíci

    እውነት ነው ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን ያምራል::

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 5 měsíci

    ትክክል ነሸ እህቴ የኛ የእምነት ጎደሎነት ነው እንጅ።

  • @ruthakahsay8838
    @ruthakahsay8838 Před 5 měsíci

    ቃልየ እንካን አደረሰሽ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ልበሙሉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 5 měsíci

    Thanks my dear ❤️ Tebareki 🙏

  • @ejigayhuatnafe2831
    @ejigayhuatnafe2831 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @bizuneshbezu7243
    @bizuneshbezu7243 Před 5 měsíci +1

    Yene konjoo tebareki des yemile meleket ❤❤❤❤

  • @lidiatasfay1997
    @lidiatasfay1997 Před 5 měsíci +1

    ውይ እንዴት እደምታምሪ ሁሉም ነገር ያስቀናል ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቱቱ ብያለሁ

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 5 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @genetzeratsion7088
    @genetzeratsion7088 Před 5 měsíci

    እንዳዉ ሰወድሸ እኮ ጌታ ዘመንሸን ይባርክ እንዴት ኢነርጂ እንደሆንሸኝ ጌታ ያኖራል እኔ ምሰክር ነኝ ተባረኪ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 5 měsíci

    ቃል የምትመክን ምክሮች በጣም ጠንካራ መልዕክት ነው ዉዴ እናመሰግናለን በርቺ እህቴ።የፊት ትሪትመት ና ስለ ፀጉር ማቅረብ ፡ተዉሽዉ ወይ ። ሰላም እግዚአብሔር አንቺ ጋር ይሁን ❤❤❤

  • @mamed9004
    @mamed9004 Před 5 měsíci

    መልካም መልዕክት ነው ተባረኪ ❤❤❤❤

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Před 5 měsíci

    ቃልዬ እውነት ብለሻል አንዳችምነገር ያለፈጣሪ አይሆንም እና አምላኬን አመሰግነዋለዉኝ ጎዶሎዬን እየሸፈነ ሲደክመኝ አያበረታኝ መሰናክሌን ከፊት ቀድሞ እየተከላከለ ሒዎቴን እና ልጆቼን እየባረከ አቤት የኔጌታ ለኔ ልዩ አባቴ ተመስገን ቃልዬ ታድለሽ ተባረኬልኝ

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 Před 5 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ልቤ ላይ ይለውን ነው የነገርሽኝ :: እመሰግምግናለህ::

  • @serif1072
    @serif1072 Před 5 měsíci

    ቃልዬ እናመሰግናለን በጣም ::🙏🙏🙏

  • @emus323
    @emus323 Před 5 měsíci

    Enkuan adersachu le Berhan Temketu!!!
    Your message was truly incredible and arrived at the perfect moment for me. Your words have made a significant impact, and the word ‘IT balemuya’ caught my attention and wished to know more about it too 👍. Thank you for sharing such inspiring insights about the importance of believing in our self that we can do it with እግዚአብሔር እርዳታ ጋር!❤

  • @darshweledemariam8948
    @darshweledemariam8948 Před 5 měsíci

    ዘመንሸ ይባረክ ቃልዬ 🙏

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před 5 měsíci

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃልዬ ያንቺ መልዕክት የውስጤን ያነበብሽ ያክል ነው የተሰማኝ እና የራሴ ጋር እየተሙዋገቱ ነው አንድ የሥራ ዕድል ነበረ እና ለማመልከት ከራሴ ጋር እየተሙዋገቱ ነው ለዝህ ቦታ አልመጥንም እያልኩ😂😂😂

  • @tsegaduguma3156
    @tsegaduguma3156 Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ ስውድሽኮ ሁሉ ነገረሽ ደስ ይላል

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 Před 5 měsíci

    thank you so much for ur inspiration…! I’m going through this right now … please pray for me!

  • @selamaldemoze726
    @selamaldemoze726 Před 5 měsíci

    በትክክል በለሻል እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před 5 měsíci

    Kalye enquan adersachihu 🙏🥰🙏 lik neshi maree e.her yakibrshi 🙏🥰🥰🥰 demo betam amirobishal ❤

  • @meseretworkureta8723
    @meseretworkureta8723 Před 5 měsíci

    Tebarki Tilik sew nesh❤

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 Před 5 měsíci

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ዘመናዊትዬ ሁሌ እከታተልሻለሁኝ ኮሜንት ግን ሰጥቼ አላቅም wow, you are so amazing እግዚአብሔር የምትታመኝበት መንገድ ይገርማል እርሱን ስታስቀድሚ ስታመሰግኝ ሁሉን እንደምንችል ለመግለፅ ምታከብሪበት መንገድ ይገርማል ምክንያቱም የተደረገለት ያቀዋል ይመሰክራል አንቺ ለኛ ለሴቶች ትምህርት ነሽ ይህ አንደበትሽ በዘመንሽ ሁሉ ስለእግዚአብሔር መልካምነት ያውራ ያለ እግዚአብሔር ምንም ማድረግ አንችልም እውነትሽን ነው ተባረኪ ከዚህ በላይ ፀጋው ይብዛልሽ እወድሻለሁኝ🙌🙏🥰

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 5 měsíci

    You are amazing. Thank you for sharing, and God bless you more!

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 5 měsíci +3

    ቃልዬ ትንሽ ጉንፋን ይዞኝ ድብር ብሎኝ ያንቺን video ስከፍት ሰልኬን ወርውሬ አንቺ እንደምትይው ልብሴን ቀያይሬ ሽቶ ተቀብቼ ውሃ በሎሚ እየጠጣሁ video ማየት ቀጠልኩኝ ልክ እንደ እህቴ ነው የምወድሽ ሰናይት ነኝ ከአዲስ አበባ ❤❤❤

  • @RahelDessie
    @RahelDessie Před 5 měsíci

    የኔ ውብ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ😅😅😅

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 5 měsíci

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Před 5 měsíci

    እኳን አደርሳችው ዋውውው አምሮብሻል

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔልጅ

  • @titamengistu7440
    @titamengistu7440 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እንዴት አሾልኮ እንደረዳኝ እንዳስብና ጌታን እንዳመሰግን አርገሽኛል አብዝቶ ጌታ ኢየሱስ በፍቅሩ ይባርክሽ: : As usual, you look beautiful ❤

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před 5 měsíci +2

    የኔ ቃል ንፍቅ ብለሽኛላ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci +1

      ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 5 měsíci

    ልዩ ነሽ ስታምሪ❤❤❤❤❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 5 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያመነ ምን ይጎድልበታል!!!

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን❤❤❤

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 Před 5 měsíci

    Thank you kaliye this is beautiful ❤❤❤

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před 5 měsíci

    የነ ውድ ስወድስ ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል❤❤❤❤❤❤❤

  • @mindayetolosa7001
    @mindayetolosa7001 Před 5 měsíci

    Some times I think you talking to me ,GOD bless you and your family

  • @user-tk3jn6kz1i
    @user-tk3jn6kz1i Před 5 měsíci

    በትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር ይችላል

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 Před 5 měsíci

    ድንቅና ለኔ የጊዜው ምክር ተባረኪ!

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 Před 3 měsíci

    Kal you are my inspiration ❤💕💓❤

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 Před 5 měsíci

    All I can say is may God bless you more and more

  • @nawenee1663
    @nawenee1663 Před 5 měsíci

    እውነትሽን ነው ነው

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Před 5 měsíci

    እሺ! እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ::
    የለበሽው የሀገር ልብስ እንዴት ማግፕት እችላለው? ለቤተሰቤም ጭምር ነው የምፈልገው.

  • @sinatyhusina2698
    @sinatyhusina2698 Před 5 měsíci

    Ewnte nw fetarye hulem teru mengde alwe ❤

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Před 5 měsíci

    Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn yene konjo❤

  • @nebiyu2030
    @nebiyu2030 Před 10 dny

    Eshi wde❤❤❤❤

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Před 5 měsíci

    betam yemiyatsenana negeger new kaley thank you so much

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 Před 5 měsíci

    Awesome
    Thank you 🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 5 měsíci +1

    የኔ መካሪ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci +1

      ♥️♥️♥️♥️

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Před 5 měsíci

    hay hay sisu thanks for sharning we love you ❤

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 Před 5 měsíci

    Qalye enkuan aderesesh 🎉 amlak eko hulem legna yetamene amlak new yebereket balebet, yetazeznewum feligu,ankuaku tiqit emnet yinurachu,newko yetebalnew, yenen bizu negeren yemaYibish wud Ehit nesh

  • @kulenisamuel8654
    @kulenisamuel8654 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @birukgashaw1627
    @birukgashaw1627 Před 5 měsíci

    ቃልዬ የትጠፋሽ ያምርብሻል ጎበዝ

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew Před 5 měsíci

    ቃልዬ የዛሬው ለኔ ነው የሰራሽው አመሰግናለው