በ4 ወር ውስጥ 60ሺ ዶላር በላይ ገቢ❗️ልጆቼን እበድላቸው ይሆን ❗️አትፍሪ ጀምሪው ❤️ የመሳካት አምላክ❤️ #30

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 365

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 6 měsíci +131

    እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ 🌹❣️ ኢሳይያስ 41:10

  • @redietbedilu1158
    @redietbedilu1158 Před 6 měsíci +124

    እኔ አንድ ልጅ አለኝ ሌላ ደግሞ ኦቲዝም የ 7 አመት ወንድም አለኝ ስራ አቁሜአለው እናቴም አባቴም ስለሞቱ ከባድ ግዜ እያሳለፍኩ ነው። እና እናቶች በርቱ ያልፋል በቤት የሚሰራ ስራ እንዳገኝ ጸልዩልኝ❤❤❤

    • @honeybest7860
      @honeybest7860 Před 6 měsíci +12

      በርቺ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው እርሱ አንቺን ሁሌም አይተውሽም
      🥰 እ/ር ብርታትን ይስጥሽ ሁሌም የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው በይ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 6 měsíci +2

      Anchi tenkara set nesh berchi degmo amlak yrdash

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +27

      አንቺ ብርቱ እናት አይዞሽ በርቺ ፣ እስቲ በቴሌግራም አዋሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @leltialemu
      @leltialemu Před 6 měsíci +2

      በርቺ የኔ እናት ለሱም እግዚአብሔር ይዳብሰው❤

    • @GodOnlySaves
      @GodOnlySaves Před 6 měsíci

      Mindnew yetemarshew?

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 6 měsíci +27

    ቃልዬ እህቴ እኔ የተማርኩና ጥሩ ስራ የነበረኝ ነበርኩ እዚ ዩስኤ ስመጣ ልጅ ወልጄ መጣው እኔም እናም ከ5 አመት በሗላ ልጅ ደገምኩ ። ልጄን እንደወለድኩ በ 2 ወሯ programming course ጀመርኩ ኦንላይን ግን እኔም ልጄም በጣም ተጎዳን full time ቀኑን ሙሉ 8 ሰአት ከሰኞ እስከአርብ በዛ ላይ የቤቱ ስራ ልጆቹ ሙሉ በሙሉ የኔ ሀላፊነት ነበሩ ትልቋም አራስ ልጄም በጣምም ተጎዱብኝ ። አራስ ልጄን በየሰአቱ መመገብ እስከማልችል እናም ክብደትም በጣም ቀነሰችብኝ እናም ውስጤ በጣም እያዘነ አቋረጥኩ። አሁን ከወለድኩ 2 አመት ሆነኝ ቃልዬ ባለፈው ያልሽውን ለመማር እፈልጋለው። ❤❤❤❤። ቃልዬ በእንባ ነው ያደመጥኩሽ ትስፋዬን ስላለመለምሽልኝ እግዛብሄር ይባርክሽ። አንቺ ግን እናቴ፣ እህቴ፣ ከፈጣሪዬ ለእኔና እኔን ለመሰሉት የተላክሽ ስጦታችን ነሽ ።ኑሪልን ዘርሽ እንደ አብረሀም በምድር የተባረከና የበዛ ይሁን።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +2

      Amen saronyee please send me message on Telegram and let me know it's you and I will send you the link ok, and this course is for only few hours and you can also do it night time

    • @tizu6657
      @tizu6657 Před 6 měsíci

      Kali yene konjo hulem begugute new yemetebekeshi yezarew degemo yeleyale enam class mejemere efelegalew telgrameshin endat new magegnete yemechelew

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 Před 6 měsíci

      @zemenawit okay kaleye thank you so much i will contact you soon kaleye

    • @ShemmaTUBE1
      @ShemmaTUBE1 Před 6 měsíci

      @@zemenawitI need to know about the course Enate please 🙏

    • @SamsungMkoytz
      @SamsungMkoytz Před 6 měsíci

      ​@@zemenawitcan you send me the link please

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Před 6 měsíci +14

    እኔ ሶሰት ልጆች አሉኝ ሁለቱ ትምህርት ጀምረውልኛል ሰራ የለኝም ልጅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እግዚአብሄር ያሳድጋቸዉ ሰላፁናናሸኝ አመሰግናለሁ

  • @eli-solhabshatube8625
    @eli-solhabshatube8625 Před 6 měsíci +26

    አንቺን ሳይ ጌታን አይምሮዬ ትድስ ነው የሚለው ለምን እንደሆነ አላወቅም love you❤❤❤❤

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 Před 6 měsíci +6

    ቃልዬ ስለ ቢዝነስ ሀሳቦችንም ብታወሪልን በጣም ይጠቅመናል በደንብ ዘርዝረሽ ስለምታስረጂ ብዙ ተጠቃሚ ይኖራል ብዬ አስባለሁ ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ።

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Před 6 měsíci +1

      አዎን በተለይ የ online busines ስለምትሰሪው ብታስረጂን please.

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 6 měsíci +9

    እኔም 2ኛ ልጄ Miled Autism አለባት እናም በህይወቴ 6 አመት ከባድ ጊዜ ነበር ያሳለፍኩት ራሴን እስከመርሳት ድረስ አሁን 10 አመት ሆናት በእግዚአብሄር ፈቃድ #በፀበል_እምነት_በፀሎት ከጠበኩት በላይ ተቀይራለች አሁን ሶስተኛ ልወልድ ስል እምቢ አለኝ እድሜዬም አለፈ ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር እንደሚሰጠኝ አምናለሁ ብዙም የሚፀፅተኝ ነገር የለም ልጅ ካልተሳካልኝ ወደ ትምህርት አለም ልቀላቀል እያሰብኩ ነው እርሱ ያውቃል አንዱ አልሆን ሲል ሌላ ፕላን ማውጣት ነው ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ::
    እህትሽ ከቨርጂንያ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Před 5 měsíci

      What is miled autism?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci +1

      True 🌸 💯 🌞 ❤️ berchi eshi

    • @helenwoldesaba1242
      @helenwoldesaba1242 Před 5 měsíci

      Jus keep playing 🙏🏻God you do everything,

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 Před 6 měsíci +5

    እኔ ልጅ የለኝም እስከመጨረሻው ስማውሽ በውነት በጣም አስተማሪ ነው በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩሽ በርቺ ቆንጆ ጎበዝ ሴት ነሽ ❤

  • @melat21
    @melat21 Před 6 měsíci +6

    እውነት ነዉ ቃልዬ እግዚአብሔር ከጎናችን ካለን ሁሉንም ያሳልፈናል ❤❤❤ ቃልዬ አንቺ ማለት እግዚአብሔር የሰጠኝ ብርታቴ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 6 měsíci +12

    አንድ ነገር ልንገርሽ ቃልዬ እኔ ብዙ ዋጋ ከፍዬ ልጆቼን አሳድጌ ሊያውም ሲንግል ማም ሆኜ በዛውም ማታ ማታ እየተማርኩ ዛሬ ጥሩ የሚባል ስራ እሰራለው ልጆቼም አድገውልኛል ግን በልጆቼ ደስተኛ አይደለሁም እንደልፋቴ አልሆነም ግን እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሄነው ብዬ ተቀምጫለው ያንቺ ቪዲዬ ብዙ ጊዜ ያፅናናኛል ተባረኪ ውዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +3

      Berchi yene konjo ♥️ ahunem alrfedem and Temesgen new❣️❣️❣️

    • @ElsaGdano
      @ElsaGdano Před 6 měsíci +1

      እህቴ በጣም ነው የማደንቅሽ ጎብዝ እኔ ያሁኑ አምት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የጌታየ እናት እመቤቴ ክብር ምስጋና ይደረሳት አሁን እየተማርኩ ነው ያለፈው ግን ለመማር ጀምሬ ነበር መቀጠል አልቻልኩም ማታ ነበር ትምህረቱ ልጆችን ሚጠብቅልኝ ስላላገኝሁ ሲንግል ማም ሁኝ ነው ልጆቼን ❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 5 měsíci

      ፅልይ ስለልጆችሽ ፅሎት ይቀይራል

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Před 5 měsíci +1

    በጣም ቃልዬ አጣጥሜ ከልጆቼ ጋር አሳልፌያለሁ 3ልጆች አሉኝ።ግን እንዳልሽው እንደዛ አይነት ስሜት ይሰማኝ ነበር አሁን ግን አለፈ ልጆቼም ጎረመሱ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተመስገን

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 Před 6 měsíci +10

    ቃልየ እኔ ተከታታይሽ ኤርትራዊት ለምለም እባላለሁኝ በጣም ነው እማደንቅሽ ስርኣትሽ ሃይማኖትሽ ኣክባሪና ንጹህ መሆንሽ ኣደንቅሻለሁኝ ምነው እንዳንቺ ጽኑ ባረገኝ እላለሁኝ በጣም ነው እምወድሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Thank you my dear ❤️

    • @user-zh9mm7zw2s
      @user-zh9mm7zw2s Před 5 měsíci

      አንቺም ሞክሪዐ የልሽወ የታለ?

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Před 6 měsíci +4

    ቃልየ የተባረክሽ እዉነት አቅም ትሆኘኛለሽ እግዚያብሔር ስለ ሰጠሽ ፀጋ እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ ተባረኪ❤❤❤

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Před 6 měsíci +9

    ስላወኩሽ ሁሌም እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እኔም ትምህርት ላይ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @enusus2700
    @enusus2700 Před 6 měsíci +3

    ምርጧ የእጅግ ልጅ የልብ አውቃ እኮ ነሽ ዘመንሸ ይባረክ

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 6 měsíci +10

    ቃልዬ የኔ እህት የሚገርመኝ ብዙ ግዜ ብዬሻለሁ ብዙ ጊዜ ጌታ ባንቺ ይናገረኛል። ዛሬም ስከፍት አንቺ የምትይው ስሜት ላይ ነበርኩ ቁጭት፣ ጭንቀት ብዙ ነገር እየተፈራረቀብኝ ነበር ምንም ሳልይዝ እድሜዬ ሄደ፣ ለልጆቼ የምፈልገውን ማድረግ አልቻልኩም በሚል ቁጭት ውስጥ ነበርኩ በተፈጥሮዬ ደግሞ እንደዚያ አይነት ሴት አልነበርኩም አርባን አሁን ጀምሬያለሁ እና ጊዜዬ እንዳለቀና ሀ ብዬ ጀምሬ የት እደርሳለሁ አይነት ስሜት ውስጥ ገብቼ ነበር ክብር ለጌታ ይሁን ሁሌ የሚከታተለን ጌታ ግን ባንቺ አልፎ ተናገረኝ ይጨምርልሽ የኔ ውብ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +1

      You got this 👍 my dear ♥️🌹

  • @ElsaGdano
    @ElsaGdano Před 6 měsíci +6

    ጭንቀት በጣም ከባድ ነው እኔ አንዳንዴ ጭንቀት ሳትፍልጌው የምጣል እኔ ውድ ውጭ ሀገር የምጣሁት በጋብቻ ነብር የምጣሁት በመጣሁ 3 አምት አከባቢ ተለየያ ከባለቤቴ ጋር እና ያለሁበት ሀገር ላይ ዜግነት ለማግኝት 7&8 አምት መኖረ ነብረኝ ግን መቀጠል አልቻልኩም አስቸጋሪ ነብር ለህይወቴም ያስጋኝ ነብር በአጭሩ ልጆቼ ዜጋ ናችው እኔ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን የኖዋሬነት ወርቅት ነው ያልኝ ና ጭንቀት መንፈስ በጣም ነው የሚፍታት ነኝ ውድ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልግና ግን ዜጋ አይደልሽም የሆን ችግር ቢፍጠረ ምን ታደረጌልሽ ብዙ ነው እኔ አሁን ተረድቻለሁ ጭንቀት ነው በወረቅ ዙሪያ ላይ ጠበቃ አለችኝ ና ሁልግዜም የምትነገረኝ የትም ሀገር መሄድ ፍቃድ እዳልኝ ነው የምትነገረኝ ሀገር ሰላም ከሆን ፍርሃት ጭንቀት በእግዚአብሔር ሀይል አቸንፌ ከልጆቼ ጋር እሄዳልሁ ብይ ተስፋ አደረጋልሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብሉኝ እናቴ በጣም ነው የናፍቅችኝ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Amen egziabhar yerdashe yene konjo, ena anchin behon eskeza deres erasen be sera etmdewalehu

    • @ElsaGdano
      @ElsaGdano Před 6 měsíci

      @@zemenawitአሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤️

  • @user-yf5ry3cz9v
    @user-yf5ry3cz9v Před 6 měsíci +2

    የኔ ቆንጆ በጣም የሚገርም ነገር የፍርሀት መንፈስ በጣም መጥፎ ነገር ነው እኔ በልጅነት ጀምሮ ይህ ቢሆን ምን ሆናለሁ እኛልኩ ፈሪ ሆኜ አሁን ወደ ልጄ ገስተላለፍኩ መጥፎ ነገር ነው እና አሁን ስታወሪ እኔን አየሁ እግ/ር ፍርሀትን ጊልቲን ወጥመድ ነው ይላል እግ/ር ብዙ ነገር በእናትነት ታልፊያለሽ አብሶ ሰው ማየት አያስፈልግም በስደት ላይ ግን መጨረሻው ይመር ያሳርፍሽ እናት በልጆቿ አታርፍም ተባረኪ በጣም ተጠቅሜያለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Yes true 👍 ♥️👋♥️

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 6 měsíci +1

    በስመአብ የኔን ታሪክ ነው እየተናገርሽ ያለሽው ቃልዬ አሁን እየተሰማኝ ያለውን ሁኔታ ነው እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ልጅ ከወለድኩና ስራ ካቆምኩ አስር አመት አለፈኝ እና ሰሞኑን ትት ጀመርኩ በሕይወቴ one step ለውጥ ለማምጣት እና በብዙ ጭንቀትና ድብርት ውስጥ ሆኜ ለምንድነው የምንጨነቀው እግዚአብሔር ለኔ መልካም ነገር ሊሰጠኝ ያዘጋጀጀልኝ እድል ነው ብዬ እረጋጋለሁ መልሼ ፈተና ብወድቅ እያለኩ እፈራለሁ ቃልዬ ሁሉ መልካም እንዲሆን እህቴ ፀልይልኝ አደራ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Eshi I will my dear ❤️🥰

  • @saratadesse9961
    @saratadesse9961 Před 6 měsíci +8

    አንቺን ሳይ እንዴት እንደምጽናና ጌታ ይባርክሽ ውዴ

  • @user-ik4ij5wh4g
    @user-ik4ij5wh4g Před 6 měsíci +2

    አመሰግናለሁ ስለምክርሽ ደስ የሚል ቪዲዮ ነበር ለእኔን እየተናገርሽ ነው የመሰለኝ እኔም በብዙ ስቃይና ችግር ያሳደኩት አንድ ልጅ ነው ያለኝ ልጄ በአጋጣሚዎች ወደ አሜሪካ ሊሄድ ነው ምናልባት ወደፊት አሜሪካ ካልተሳካለት የጥፋተኝነት ስሜቶች ይሰማኝ ይሆን እያልኩ እፈራለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +1

      No God has a plan for him, you just pray and merkiw he will be ok

  • @hiwotbirru9354
    @hiwotbirru9354 Před 6 měsíci +3

    እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ልጆቼ ላይ በጣም ለፍቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ቤት ነው የሚማሩት እና የመጀመሪያው ልጄ በዚህ ዓመት ኮሌጅ ይሄዳል ሁለተኛዋ 7ኛ ክፍል ናት እና እነሱን በማሳድግበት ጊዜ በጭራሽ ስለራሴ አስቤ አላውቅምና ግን አሁን ዘግይቶ ቢሆንም አይኔን ገልጫለሁ እና እራሴን ለማሻሻል በጣም ፍላጎቱ አለኝ እና በ47 አመቴ ምን አይነት ትምህርት እንድማር ትመክሪኛለሽ? ስለምክርሽ እና መልካምነትሽ በጣም አናመሰግናለን❤️

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před 6 měsíci +5

    First ❤❤❤❤ u are strong my sister ... Le hulachenm mesalie neshe ...🎉 am proud of u

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Always ✔️ ♥️♥️♥️♥️

  • @user-mc3nj2rx5f
    @user-mc3nj2rx5f Před 6 měsíci +3

    ወይኔ ቃልዬ የሚገርምሽ ሰራ ትቼ ከ ከ 7 አመት በሆላ ስራ ጀመርኩ ግን ልጆቼ ተጎዱ በቃ ስራውን ልልቀቅ እያልኩ ስጨነቅ ነው
    ያየሁት በርቺ ቃል!!!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      ♥️ bedenb asibibet

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 Před 6 měsíci +1

      የኔ እህት 7 አመት ስራ ከፈታሽባቸው አይቀር ሌላ 7 ብትጨምሪላቸው እኮ ያድጉልሻል:: እኔ ቅዳሜና እሁድ ብቻ እየሰራሁ 14 ,12 እና 10 አደረስኳቸው እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ ሱስ አለባቸው ከበር ጀምረው እየተጣሩ ነው የሚመጡት:: ስተኛም አያስተኙኝም አንዱ በቀኜ አንዱ በግራዬ አንዱ እግሬ ስፍ ሆነው ይጏተቱልሻል:: ባለቤቴ ሁሉ ይሰራል እኔ እቤት አበስላለሁ:: እውነቴ ነው የምልሽ ለልጆቼና ለባሌ በመድከሜ ደስታዬ ወደር የለውም እኔም የልጆቼ ሱስ ሳይኖርብኝ አይቀርም ቅዳሜና እሁድም ባልሄድ ደስታዬ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::

    • @user-mc3nj2rx5f
      @user-mc3nj2rx5f Před 6 měsíci +1

      Thankyou

  • @genetzeratsion7088
    @genetzeratsion7088 Před 6 měsíci

    በመጀመሪያ በጣም ነዉ የማመሰግንሸ ኣንችን ባየሁ ቁጥር ብርታት ይሰማኛል ደብሮኝ ልክ ሳይሸ በቃ እነቃለሁ ግን ኣንድ ነገር ብትመክሪን ኣሜሪካ ነዉ ያለነዉ። ከመንግሰ እርዳታ ወጥተን እንዴት ነዉ እራሳችን የምንለዉጠዉ የሚጎትተን ነገር ኣለ እሱም 1 ልጆቼን እንዴት ? 2 መዲኬት ቢቋረጥ 3 የኑሮ ሁኔታ ያሰፈራል የሰዉ ወሬ ደግሞ ያሰፈራል ባጠቃላይ በለዉ ኢንካም እና ሴክሸን 8 ያለነዉ ማንቅያ ማሰተማርያ ካለሸ ተባረኪ ጌታ ዘመንሸ ይባረክ ከምህረቱና ቸርነቱ የተነሳ እየኖርን ነዉ

  • @helenhabshawit6089
    @helenhabshawit6089 Před 6 měsíci +10

    እኔ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ነው የገለፅሽው ልጅ እያሳደኩ ቤት ነኝ እና ሚያልፍ አይመስለኝም በጣም ከበደኝ

    • @tsgeredadebrezion533
      @tsgeredadebrezion533 Před 6 měsíci

      Ayzosch

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +1

      Yalfal eshi berchi go to betkrstiyan ❣️

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 Před 6 měsíci +3

      አይዞሽ ያልፋል 3 ወንዶች አሳድጌያለሁ:: ልጆቼ ህፃን እያሉ ስንት ቀን አልቄሼያለሁ መሰለሽ ጊዜ አጥቼ ፀጉሬ ተቆጣጥሮ ቆርጬውም አውቃለሁ ማርያምን ግርም ይለኛል ዛሬ የህይወት ቅለቱ ልነግርሽ አልችልም::

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +2

    የኔ ሙሉ ሴት እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ስለቅባቱ እዳንድ ነገር በይኝ እህቴ ቴሌግራም ላይ ልኪልሻለው የኔቆንጆ ከተመቸሽነው ግን ይቅርታ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Před 6 měsíci +4

    ተመስገን ማለት ጥሩ ነው ቃል አምሮብሻል

  • @selamawitherisson7680
    @selamawitherisson7680 Před 6 měsíci +2

    ቃልዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥሽ በህይወቴ ውስጥ ከባድ ችግር ላይ ስሆን ከእግዚአብሔር ቀጥሎ በአንቺ በምታደርገው ትምህርት ብዙዎችችንን ታድኝናለሽ በዚህ በጣም እናመሰግናለን እህቴ በዚህ ቀጢዪ❤❤❤

  • @selamabebe6665
    @selamabebe6665 Před 6 měsíci +4

    Yene tarik new yetenagerishelign aberetashign eko Kaley tnx ❤❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 6 měsíci +3

    Kal,
    Sometimes, I feel like you know my situation & talking about me! Also, you say something when I need an encouragement & reminders. May god bless you & your family!🙏🏿💗🍀
    Thank you so much sis!

  • @leltialemu
    @leltialemu Před 6 měsíci +4

    ቃልዬ ጭንቅ ሲለኝ የማገኝሽ ነገርስ❤

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 6 měsíci +4

    ተባረኪልኝ የኔ ቆንጅዬ መምህርት

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před 6 měsíci

    በእውነት ቃልዬ 3ልጅ አለኝ እና አሁን የመጨረሻ ልጄ 2አመቱ ነው እና በቃ ቤት ውሥጥ ሆኜ ምርር እል ነበረ በዛ ላይ ምንም ማጣጣም አልቻልኩም ግን ይቅር በለኝ አልኩ የአንቺን ሥሠማ አበረታሽኝ የሠፈሬ ልጅ ቃልዬ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 6 měsíci +1

    የምረ ምረጥ መምህሬ ነሺ ቅዱሰ ሩፋኤልን ❤😘😘

  • @user-tr1ro1bl5i
    @user-tr1ro1bl5i Před 6 měsíci +1

    ሰላም እባክሽን እህቴ እኔ ያለሁት usa ነው ልጆች እቤት እያሳደኩ ግን ብዙ ነገር ይጎልብኛ ላንቼ መቼም አልነግርሽም ታውቂአለሽ እማ እባክሽ ተምሬ የምሰራው ስራ ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ በሚድያ የማይወራ ብዙ ነገር እያሳለፋኩ ነው እህቴ በማርያም

    • @lilymola2015
      @lilymola2015 Před 6 měsíci

      I also want to know the courses kaliye. I am a stay at home mom . I have two kids and want to learn something while I’m watching the kids. Plz advise Kaliye❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci +1

      Eshi please contact me on Telegram group zemenawit

    • @SleepyEagle-jj6oi
      @SleepyEagle-jj6oi Před 5 měsíci

      Hi sister thank you so much can you inform me what you take the course and I have known how I contact on you I dot have your telegram I hope I will have your response thank you so much

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Před 6 měsíci +4

    Waw amazing great message🙏❤️

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 6 měsíci +1

    ዋው አንቺ ገራሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፡፡

  • @user-ij3md3hc5w
    @user-ij3md3hc5w Před 6 měsíci +1

    ቃልየ ባንቺ ቡዙ ነገሬ ተቀይራል አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ነኝ እወድሻለሁ ማሬ ❤❤❤❤

  • @user-pz4nm5wu8g
    @user-pz4nm5wu8g Před 6 měsíci

    ሰላም ቃልዬ እና ቤተሰቦቿ እኔ ባሁን ሰሃት ያለሁበትን ስሜት ነው ያወራሽው ሴት ልጄን ቢታንያን 3አመቷ ነው ጥያት ስደት የወጣሁት ቤሩት 7አመት ሆነኝ አሁን አሥር አመትሆኗቷል ብዙ ፍቅር አታለች ክኔ እራሴን እየወቀስኩ ነው አንድ ነገር ብቻ ልለምናቹ ቻናሌን አሳድጉልኝ አገር ገብቼ ስሬ እቅፍ አርጌ ልክሳት ላሳድጋት እፈልጋለሁ ስለምትተባበሩኝ አመሰግናለሁ😊😊😊

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba Před 5 měsíci

    አረ ቃልዬ የፀጉርሽን ከርል ሚስጥር share አርጊን please ,shrink አያረግምኮ ያንቺ

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před 6 měsíci

    በትክክል ነሽ ቃልዋዬ የኔ ጀግና እህት❤❤❤ሁሉም እግዚአብሔር ጥበብ ይስጠን አሜን፫

  • @user-im7kt8cs9l
    @user-im7kt8cs9l Před 6 měsíci +2

    ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před 6 měsíci +2

    ስታምሪ ቃሉ🎉🎉🎉🎉🎉ቆንጆ እርስ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      ♥️👋♥️👋♥️👋

  • @rahuame8769
    @rahuame8769 Před 5 měsíci +1

    Selam Ehite, I don't want to dig dip into my life. However; I'm a mother of 5 and stay-at-home mom. I was highly interested in the online program you mentioned and everyone asked. What I don't get is, please don't get this in the wrong way, but if your real intention is to help moms like you, why don't you link it on the description box? Or share your telegram link? I tried that after reading some comments but was not able to find it. It's more frustrating to hear something good but not able to access it. I hope you understand where I'm coming from. I'm happy for you, may God keep you and your loved ones safe.

  • @asterabgaze9936
    @asterabgaze9936 Před 6 měsíci

    የሚገርምሽ ነገር የኔን ስሜት ነው የተናገርሽው ምክንያቱም ዛሬ በውስጤ ብዙ ነገሮች እየተመላለሱ ነበረ አሁን ያለሁበት አገር ለመድረስ ብዙ ዋጋ ከፍያለሀ እንደመጣው ብዙም አልቆየሁም ልጅ ወለድኩ አሁን የሦስት ልጆችእናት ነኝ በአሁኑ ሰአት ልጆች እያሳደኩ ቤት ውስጥ ነኝ ብቸኝነት አለ :ልጅ ማሳደግ በጣም ከባድ ነው በሰው አገር ወጥቼ መስራት እፈልጋለሁ ነገር ግን ከልጆች ጋር ብዙ ጊዜ አይመቻችምእና በቃ ሁልጊዜ እንደተማረኩ ራሴንም እወቅሳለሁ እንደመጣው ልጅ
    መውለድ አለበረብኝም እላለሁ እስካሁን እግዚአብሔር ይመስገን ጠይቀውኝ ያላደረግኩላቸው ነገር የለም ነገር ግን ለኔ በቂ አይመስለኝም ብርታት ስለሆንሽኝ አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 5 měsíci

      🥰🙏

    • @user-qx7ip8zn8l
      @user-qx7ip8zn8l Před 5 měsíci

      Ayezosh ehete enem endanchi wedewechi endewexaw b weru new yaregezegut semetu bexam kebad new besew hager ena meserat ,lij meyaz yekebedal ena gen yelefal xenegha lij yesexen fexari yemesegen new berchi yenewed❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 6 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ❤❤🎉 እኔ ሁሌ የምቸገርበት ነገር ቢኖር ቃል ሁሌ በሌሎች ጥፋት እኔ ምከፍለው ዋጋ እጅግ ብዙ ነው እና አሁን በቃኝ እዚ ጋር ያበቃል እልና ግን አልችልም የውሳኔ ሰው አይደለሁም ይሆን ግን እንጃ😢

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Yes, you need boundaries my dear 🥰❤️

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 Před 6 měsíci +3

    Embrhan tetbeksh kal 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-kc7pi8hs3c
    @user-kc7pi8hs3c Před 6 měsíci +1

    ቃልዬ እኔ የአምስት ልጆች እናት ነኝ ሰራ አቁሜ ነበር አሁን ግን ስራ ጀምሬያለሁ።

  • @tjj269
    @tjj269 Před 6 měsíci +2

    Nice message 🙏🙏🙏

  • @GodOnlySaves
    @GodOnlySaves Před 6 měsíci

    Wow, Thank you. Great message.

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 Před 6 měsíci +1

    ቃልዬ ተባረኪ አያበረታሽን እያነቃሽን ነው

  • @ShewaneshGebre
    @ShewaneshGebre Před 3 měsíci

    ቃልየ እግዚኣብሄር በኣንቺ በኩል እያበረታኝ ነው ተባረኪ ኣመሰግናለሁ

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v Před 6 měsíci

    ቃልዬ አንቺ እኮ ጀግና ሴት ነሽ!ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Před 6 měsíci +2

    Good job, sister. It's always good to hear you. Have a nice blessed one

  • @Rihana-wq6tg
    @Rihana-wq6tg Před 3 měsíci

    እባክሸ እርጂኝ ከባድ ሂወት ዉሰጥ ነኝ ልጆቼ ያሳዝኑኛል ውሳኔ እንዳልወሰን

  • @mahletgetachew5410
    @mahletgetachew5410 Před 6 měsíci +1

    What a healing you realy are ... !!! Thanks dear 🙏

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso Před 6 měsíci +1

    Thanks my dear God bless you❤

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 Před 6 měsíci +1

    Yes yes may God bless you my beautiful sis

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Před 6 měsíci

    አምላኬ ያድነኝ እኔንም።ብዙስራ ጀምሬ ከስሬ እራቁቴን እንዳልወጣ አምላኬ ጠብቀኜ።

  • @Fanoyema
    @Fanoyema Před 6 měsíci +2

    ያልሽው ሀሉ ትክክል ነው፣ ዛሬ ቅርብሽ ብሆን ያን አነባበሮ ብቅ ብዬ አንድ ሶስት ስላይስ አፍስ ነበር 😀

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Před 6 měsíci

    ፍቅር የሆንሽ ቃልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ምርጥ ምክር ልብ ውስጥ ግብት የሚል ርግት ባለ አንደበት ተባረኪ የእኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @TigestTizazu
    @TigestTizazu Před měsícem

    ወይ ቃልየ ቃላት የለኝም እናመሰግናለን

  • @user-sw3ip4vj3m
    @user-sw3ip4vj3m Před 6 měsíci

    አሜን አሜን❤

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Před 6 měsíci

    Kaley yene liyuuu thanks shikorina🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @KalAbebe-ov7ek
    @KalAbebe-ov7ek Před 2 měsíci

    Hi Kal betam new miwedish Egiziyabiher abzito yibarkish!! bitichiy silkishin bagegne Des yilegnal

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Před 6 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ኑሪልን

  • @atekiletwoleda8515
    @atekiletwoleda8515 Před 6 měsíci

    የኔ መልካም ሴት ሳይሽ እበረታለው ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉 Videoሽ በጣም ቆንጃ ትምህርት ነው የምሰጠው ጎበዚ roba from iraq.🎉🎉

  • @user-on4di9sk3c
    @user-on4di9sk3c Před 6 měsíci +1

    ምረጥ እህታችን 🙏❤❤🙏❤🙏

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 měsíci

    የኔ ንቁ ሴት❤❤አቺን ሳይ እበርታለሁ የምር❤❤

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 Před 6 měsíci +1

    ዛሬ እያሰብኩሽ ነበር❤❤እንኳን ደህና መጣሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      👋♥️👋♥️👋♥️

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 Před 5 měsíci

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ ጌታ በብዙ ይባርክሽ❤❤

  • @mahi9635
    @mahi9635 Před 5 měsíci

    Kalye egziyabher yakberesh🙏 tesfa bekoretkubet seat atsenanashegn, ene USnew yalhut kemtahu 7 amet honegn 2 lijoch alugn ezihu yeteweldu, enam ensun bemasadeg lay nuberku befit lemserat tolo lemelwet eguagua nhber ahun ahun gin kebet mewetat enkuan feracha aderebegn US kegebahu minm sera aljemrkum beza lay betam tena ata neber. Kalye andua lije temaralech huletegnawa next year tegebalech min bemar ena bemn ayenet menged besera temkerignalesh? Yanchin tesfa mesetet sesema lene yehon yehe miker beye tesfa madreg jemrku. Betam akebreshalhu gera letegaban ehtochesh bertat nesh. Egziyabher selamun tenawen yadelesh Kal🙏

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 5 měsíci

    ቃል ተባረኪ! ስለምታካፍይን ቀና ምክር ይገርመኛል!

  • @yordaberhan2651
    @yordaberhan2651 Před 6 měsíci

    Yene wid ehite betam amesegnalehu hulu yemitinageriw lene yetenegerew esikimesilign dires

  • @mesayehailu8931
    @mesayehailu8931 Před 6 měsíci +1

    Bless you!

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 Před 6 měsíci

    ክበር ተመስገን መድሃንያለም ❤ቃልዬ ኑሪልን❤❤❤

  • @user-jf5zu5ir3e
    @user-jf5zu5ir3e Před 6 měsíci

    Tebarekilign ❤❤❤❤❤❤Geta be anchi tenagrognal yetesetesh aywesedibish ehite 🎉

  • @tsegeredateweld3436
    @tsegeredateweld3436 Před 6 měsíci

    God bless you you are amazing woman

  • @user-ue7ot8ob6k
    @user-ue7ot8ob6k Před 5 měsíci

    My sister...thank you for taking the time..and generous spirit.God bless you!

  • @user-qx7ip8zn8l
    @user-qx7ip8zn8l Před 5 měsíci

    Wow qale yemigeremesh yene heyewet new ene 2 tenenesh lijoch alugh 1.5 & 4.5 bezalay sera jemeriyalem 8 seat seralew bexam bewechi kebad new andande bexam emareralew aleqesalew beteley sirebeshu demo wend selehonu bexeram yerebeshalu geta banchi mekeregh hulum yalefal ewenteshen new tebareki

  • @user-gb7ol2ch2k
    @user-gb7ol2ch2k Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @user-sy7or6mu3g
    @user-sy7or6mu3g Před 5 měsíci

    Endiet Adrgie leglxesh o My Lord❤ yewuseten new yetnagershwu Tebarki ❤❤❤❤

  • @user-gy3ye3pn5w
    @user-gy3ye3pn5w Před 6 měsíci

    ወይ ቃልዬ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው

  • @mimiyilma8549
    @mimiyilma8549 Před 4 měsíci

    Kalye betam tiru mikir new yemitsechin thanks a lot.ena betam lawarash efeligalehu be WhatsApp

  • @user-nk9bs5dz4i
    @user-nk9bs5dz4i Před 2 měsíci

    Hi kalye! God bless u! ❤

  • @masreshalakew1962
    @masreshalakew1962 Před 6 měsíci

    ስላምሺ ይቢዛ እህቴ የተባረከ ልብ ሀለሺ !

  • @DawitAndarge217
    @DawitAndarge217 Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርክሽ ቃል ❤❤❤❤❤ዥ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Před 6 měsíci

    ቃልዬ ጌታ ይባርክሽ የኔንፁ የሴትቁንጮ ወድሻለው እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyyaakuullee8685
    @kiyyaakuullee8685 Před 6 měsíci +1

    You are so mature!!! Thank you for sharing your knowledge!!❤❤

  • @berketifekad322
    @berketifekad322 Před 5 měsíci

    Yena Konjo betam ewedshalew

  • @letshy
    @letshy Před 6 měsíci

    ቃልየ እንኳዕ ብሰላም መጣሽ የኔ ወርቅ 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Thank you my dear ❤️ ❣️

  • @marthagebermikale1849
    @marthagebermikale1849 Před 5 měsíci

    Kaleye betsme amesegenalewe.
    Ye zemenawit mestehafishen gezehcewalew tekimognale.
    Ameseginishalewe. Alfo alfo eketatelishalewe ehegnawe gen betame astemirognale. Tebareki❤❤❤❤

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 Před 6 měsíci +1

    Yene mekari welcome

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      ♥️👋♥️👋♥️

  • @Praise24-7
    @Praise24-7 Před 5 měsíci

    Tebareki!

  • @SaraAbreham-ef2vf
    @SaraAbreham-ef2vf Před 6 měsíci

    Thank you❤❤

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Před 6 měsíci

    Klu tekrbyo atebabai medebat btami ye zemesgneki❤❤❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 5 měsíci

    መቼም እንዴት እንደምታበረቺኝ ድክም ብሎኛል የኔ ውድ ውድድድድ

  • @alemshetshishigu5526
    @alemshetshishigu5526 Před 6 měsíci

    You so sweet we love you❤❤❤my God bless more and more!!!