ደረሰ /ለሰርግ ይሁን ለገና? ከጠረኗ 🍃 ቁንጅናዋ❗️ውብ የሀበሻ ቀሚሶች የሚጥሙ ሽቶዎች ♨️ //በቅናሽ ሽቅርቅር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 293

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 8 měsíci +54

    ከዘላለም እስከ ዘላለም፣ ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።🙌👼
    📞ቀሚሶቹን ለማዘዝ በዚህ ቁጥር ይደውሉ
    +251911716935❗️
    ወይም በዘመናዊት ቴሌግራም ግሩኘ ይፃፉልን
    t.me/zemenawt

    • @MarshetNigist
      @MarshetNigist Před 8 měsíci

      በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ እና ወደፊቴን ሳስብ አንቺን መምሰል ይታየኛል።ሌላው ከእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት ለአንቺ ያለኝ አመለካከት ጨምሮታል እናም አርአያዬ ስለሆንሽ ደስ ይለኛል እ/ር ዘመንሽን ይባርከው ።

    • @bizuneshetadesse3716
      @bizuneshetadesse3716 Před 8 měsíci

      Hi zemenawit please i want order the 2nd one

    • @bizuneshetadesse3716
      @bizuneshetadesse3716 Před 8 měsíci

      For me and for my daughters

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 8 měsíci +1

      @@bizuneshetadesse3716 eshi call her or send me telegram group message

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Před 8 měsíci +5

    እንኳን ደስ ያለሽ የማረሳው ስለ ስራ ያወራሽው ሰለ ጓደኛ ሰለ መንፈሳዊ ህይውት ባጠቃላይ ሁሉንም ስራሽ እወደዋለሁ ወ/ሮ እጅግ በጣም ተባርከዋል ልጆቻቸውን እንደዚህ ደርስው መየት መባረክ ነው ገን ጠፍተዋል ናፈቁን እኮ በአል ደረሰ ለበአል የሆነ ነገር ይበሉን ባጠቃላይ ተባረኩ

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 Před 8 měsíci +3

    እኔ የማይሽ ከሀዋሳ ነው በጣም የማረሳው ቪዲዮሽ "ደስታሽ በማን እጅ ለይ ነው" የሚለውን ነው እውነት ለመናገር ሁሉም ቪድዮ አስተማሪ ናቸው በጣም ነው የተጠቀምኩበት ቪዲዮ ስትለቂ ኖትፍኬሽን ሲመጣ በጣም በደስታ ነው የማየው ተባረኪ

  • @meseretgenene6531
    @meseretgenene6531 Před 8 měsíci +1

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ይገባሻል በእውነት በእግዚአብሔር የታመነች ሴት አፍራ አታቅም የሚለው ቪዲዮ

  • @romrom5549
    @romrom5549 Před 8 měsíci +2

    ቃልየ እኔ ስጦታውን እንደማለገኝ አውቃለሁ ግን ያንችን ቪዲዮ ሁሉንም አያለሁ ደጋግሜ ነው እማየው ግን ብዙም ኮሜንት አልጽፋም ብቻ ግን ከቪዲዮዎችሽ ሁሉ ለኔ 100% የምሰጠው ነጭ ልብሱዋን ለብሳ አምላኩዋን ስለምትጠብቀው ሴት ንፁህ ሆና ሙሽራዋን ስለምትጠብቀዋ ሴት የሰራሽው በጣም ነው እምወደውበተረፈ ሲከፋኝ ሰጨንቀኝ ያንችን መልክቶች ነው እማዳምጠው አመሰግናለሁ አለም ላይ ያለ መልካም ነገረ ሁሉ ላንች ይሁን ሰላም ሁኝልኝ እህቴ።

  • @ruthakahsay8838
    @ruthakahsay8838 Před 8 měsíci +3

    ስታምሩ እኮ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እድሜ ናጤና የስጣቹ መልካም በዐል።

  • @user-dw9kg6hh4y
    @user-dw9kg6hh4y Před 7 měsíci

    kaleya betam akbarish nen ke egziabhar betach bertat honeshenal senef endalhon adergeshinal amesegneshalew desss yemetelu bateseboch nachu hulachum tebareku ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před 8 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከሁሉ በላይ ጤናን ሰቶን ነገን እንድናይ ላደረገን ለመዳኒዓለም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃል እንካን አብሮ አደረሰን እናንተንም እንካን አደረሳቹ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር የተባረከ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ።በእግዚአብሔር የታመነች ሴት አፍራ አታውቅም የሚለው ቪዲዮ ለኔ አንደኛ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ቃል እንኳን አደረሰሽ ከነ መላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ይሁንልሽ❤❤🎉 አንቺ ራስሽ እኮ ምርጥ ስጦታችን ነሽ ምክርሽ የምታስተላልፊያቸው መልዕክት ብቻ ሁሉ ነገር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ተባረኪ❤❤❤

  • @jembia7857
    @jembia7857 Před 8 měsíci +3

    ወይ እኮ እናትሽ እህቶችሽ ደስ የምትሉ መድሀንያለም ጤና ይስጣቹሁ❤

  • @birukdemessie2176
    @birukdemessie2176 Před 8 měsíci +1

    Hulun le fetari tewekut yawerashew mechem aresawem beze wer enem bebezu tefetegnalew enem hulun lefetare teche zem beyalew thank you kaleye❤

  • @Mame456
    @Mame456 Před 8 měsíci +1

    በጣም የማክብራችሁ የምውዳችሁ Family ድስ ስትሉ

  • @metastes4752
    @metastes4752 Před 8 měsíci +5

    I am bored ! I love your confidence and almost like all of your shows keep it up. Merry Christmas and Happy New Year,

  • @fetletilahun104
    @fetletilahun104 Před 8 měsíci

    ሃይ እንዴት ነሽ ሁሉ ሰላም በርቺ በጣም ደስ ይላል ።

  • @meseretsisay4978
    @meseretsisay4978 Před 8 měsíci

    ውድ እህቴ ሜላት እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለአንቺ እና ለሁሉም የአንቺ ቤተሰቦች ብዙ ሁሉምን ቪዲዮዎች አያለሁ ግን አስተያየት ስሰጥ ይህ ሁለተኛየ ነው አብልጨ የምወደው ደሞ ስለህይወት ገጠመኞች የምትመክሪው እና እግዚአብሔር ከምንም እንደሚያወጣ የምትመሰክሪው አብልጨ እወድልኛለሁ እህቴ

  • @EliyabBirhanu-ow3td
    @EliyabBirhanu-ow3td Před 8 měsíci

    ቃልዬ ለኔ ቢደርሰኝ ደስ ይለኛል ከሰራሽው ቪዲዮ የማልረሳው ለፀጉር የሰራሽው የሩዝ ወተትና ባለፈው አሞሽ እግዚያብሄርን እንዴት ጠያቂሽ እንደሆነ ያወራሽበት መንገድ ሁሌም ቪዲዮሽን ሳይ አንቺ እንደምትይው ያነሳሳኛል ለማንኛውም ቃልዬ ሸልሚኝ ❤❤❤❤❤

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 Před 8 měsíci +12

    እኔ የምሸለም ይመስለኛል ቃልዬ 😢ሁሌም እንደበረታሁ ነው በተለይ ስለ ፈጣሪ ፍቅር የሰራሽው እስካሁን ተመልሼ አየዋለሁ 😢እና እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tenagnesileshi8853
    @tenagnesileshi8853 Před 8 měsíci

    ዘመናዊት የኔ ቆንጆ ካንቺ ሁሌም ደስ የሚለኝ ነገር በተለይ አመስጋኝነትሽን በጣም ፈሪያእግዚአብሄር ስላለሽ ፣ ለቤተሠብሽ ያለሽ ክብር ሜላት ስት ወልድና እንካብካቤሽ ለክርስትና የሠራሺው ዲኮር ፣ ቤት ሽን አፅድተሽ ቡናሽን እየጠጣሽ መልካም ነገሮችን የሞታወሪን ፣ እጅጌን ( momy) እዛ የመጣች ጊዜ .Surprize ያደረግሽበት ሁኔታ ... ሁሉ ነገርሽ ራስን ስለመጠበቅ የምታሳያቸው ነገሮች ሌላው ደግሞ እንደኔ ሸቶ መውዳድሽ ደስ ይለኛል ... እጅጌንም በጣም ነው የምከታተላት

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před 8 měsíci

    ቃል መቸም ከአለፈ በሗላ ብመጣም እንኴን አደረሳችሁ ያዬሁት ሁሉ ባርኰኛል ግን የጌታን ፍቅር የገለጥሽበትን ወድጄዋለሁ የተወደደሽ ጌታን መውደድ ሞገስ ነው ሞገስ ጠግበሻል የኔ የኢትዮጵያ ቆንጆ እህቶቼ ጌታ ውበት ነው!ቅንነት ሞገስ ነው!❤

  • @user-eg6yn2cj5n
    @user-eg6yn2cj5n Před 8 měsíci

    Kaliye yne wd....ene hulunm akachewalw gn khulum yemaresaw atakurfi yne chewa milewn btam ewedewalew aresawm❤❤

  • @melat21
    @melat21 Před 8 měsíci

    ቃልዬ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ተስፍ ትስጭኛለሽ ታበረችኛለሽ በጣም ከምወደው ቪዲዮ "ፍቅር ታዛዥነት# ሙሽራዬ በሚል የሰራሽ ቪዲዮ ለእኔ ሁሌም አንደኛ ነው። እንኳን ለጌታች ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በዓል አደረሰን ❤❤❤

  • @awashabraha4145
    @awashabraha4145 Před 8 měsíci

    ኡነትም ዘመናዊት ነሽ የኔ ዘናጭ እንደስምሽ በጣም ታምሪያለሽ እኔ ከሁሉም የሚያስደስተኝ የሽቶ ስጦታ ነዉ ተባረኪ ይህን ስጦታ ለሚያገኙም እድለኞች ናቸው

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před 8 měsíci +3

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ 200ሺ ሰለገባሽ 🎉በርቺ ከዚህ በላይ ይገባሻል🥰🥰🥰🥰

  • @meronteshome8069
    @meronteshome8069 Před 8 měsíci

    Ejge, Kal, Melu famun bemulu nw Miwodachu Kalye demo betam nw motivate mitadergign vedio alzelm sayish betam nw miwodish jegena nesh berchiln bemehalm tifit atbey 🥰🥰😍🥰😍

  • @annabesagred4034
    @annabesagred4034 Před 8 měsíci

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የሚያምረው ሁሉም ቀሚስ እናመስግናለን ❤❤❤

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos4015 Před 8 měsíci +1

    ለእኔ እንደሚሆን አልጠራጠርም ቃልዬ ሸቶ አልቁብኛል

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 8 měsíci

    ቃል ስለ እዉነት ቪዲዮዎችሽ አያመልጠየኝም ጥሩ ትምህርት የሚሰጠው መረጃዎች እና ትምህርት የሚሰጡ ስለሆኑ ለኔ ሽልማቴ ነዉ ቃል።።❤

  • @romanalebachew4210
    @romanalebachew4210 Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ የማረሳው ስለእምነታችን በውስጥሽ እግዚያብሔር አድሮ ከውስጥሽ የመከርሽን የነገርሽን

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Před 8 měsíci

    ዘገየሁ መልካም በአል ቆንጆዎቹ

  • @youtubeshortet3413
    @youtubeshortet3413 Před 8 měsíci +1

    ቃልዬ ለኔ ብትሸልሚኝ ደስ ይለኛል በህይወቴ ሽቶ ገዝቼም አላቅም ባለቤቴም ገዝቶልኝ አያውቅም ግን በጣም ነው የምወደው 8🎉🎉❤❤❤ ማረሳው ቪዲዎ ክፉ ሰዎች እሳት ሲጨምሩብሽ እርሾ የሌለው እንጀራ ጋገርኩ የሚለው አረሳውም

  • @genetalemayehu7844
    @genetalemayehu7844 Před 8 měsíci +2

    ቃልዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረሰሽ። ከሜሉም ጭምር። አንቺ ሁልጊዜ ለእኔ motivator ነሽ መቼ vidio በለቀቀች ነው የምለው። በተለይ ክፉ ሰዎች እሳት ሲጭሩብሽ ያልሽውን vidio በትንሹ ከ5 ጊዜ በላይ ነው ያየሁት በጣም አመሰግንሻለሁ ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ፤ ሜሉ ደግሞ ጠፍተሻል።

  • @user-ih9cc3hu3v
    @user-ih9cc3hu3v Před 8 měsíci +2

    የኔ ቆንጂየ🎉🎉🎉🎉🎉 አበባ እንደምትወጂም አውቃለሁ ሜሉየ አንች ጠፍተሸ ማዘርመ ጠፉ አሰተማርሸብን አረ ተይ ተመለሸ

  • @blendeneke1549
    @blendeneke1549 Před 8 měsíci

    Yehone gize Amosh keteshalesh behuala yeserashiw video ayresagnim, melat tebareki she was the one who took care for you ❤❤❤❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 8 měsíci

    የእጅግዬ ልጆች ከስርአት ጋር ቁንጅና እግዚአብሔር ሰቷቹሀል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የእናቴም ስም እጅግዬ ስለሆነ እወዳታለሁ በተረፈ አረንጓዴውን ቀሚስ ወድጄዋለሁ

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Před 8 měsíci

    በርቺ ጀግና ለእኛም አርአያ ነሽ

  • @mastewalelias8039
    @mastewalelias8039 Před 8 měsíci

    Kaliye ye ene woyizero siwodishe ahuneme kezihi belayi Amilake kefe kefe yadergishe ethiopian merry Christmas and happy new year 💛💚❤️ congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉 200k 🤩🤩🤩

  • @firiedesta4082
    @firiedesta4082 Před 8 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ የዋህ ቅን አሳቢ
    ቃልየ ሜላት ወ/ሮ እጅጌ እና ሙሽሪት ሙሉ ቤተሰቡ እወዳችኃለሁ ።
    ሁሉም ስራዎችሽ እወዳቸዋለሁ ግን
    እሳት ሲሰጡኝ እንጀራ ጋገርኩበት
    ቆንጆ ነው።
    Thank you
    ሽቶ በጣም እወዳለሁ
    ቃልየ ስትቀቢ መዓዛው እያወደኝ ነበር

  • @letshy
    @letshy Před 8 měsíci +1

    ቃልየ ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ 😁
    እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ ስያምርብሽ ደሞ ዛማዓረይ❤🥰

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Před 8 měsíci

    አመት በአላችን እናመሰግናለን ስለምታካፍይን ሑሉም ቁም ነገሮች በሙሉ በርቺ መልካም በአል ለገና ደሞ እንጠብቅሻለን❤

  • @natsa7646
    @natsa7646 Před 8 měsíci

    Kalye kenehtsh betam des tlalachu lebealu beselam yadrsen geta,yanchi vidio say menfesey ynekal betam amesegnalehu melkam beal

  • @user-tn7ye3wc4i
    @user-tn7ye3wc4i Před 8 měsíci

    ስወዳችሁ አንቺንም እናትሽንም ጊዜ አጠቃቀምሽ ደስ ይለኛል መጀመሪያ ቤትሽን ስታፀጂ ደስ ይለኛል እና ውዴ ሽቶ በጣም እወዳለሁ ብትሰጪኚ ደስ ይለኛል

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Před 8 měsíci +1

    አች ራሱ ሁሌም ውብ ነሽ ማሻ አላህ የኔ ቆጆ ባአሉ አይመለከተኝም አችን ላይ ገባሁ ይመችሽ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 8 měsíci

      Thank you sis ♥️♥️♥️

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 8 měsíci +3

    Marry Christmas and happy New Year for you and your family too 🌹🌹🌹🎄

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 8 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ንግስት ❤❤❤❤ ዋው እንዴት እደምታምሪ እኮ የኔ ሞላኒዛ ስወድሽ እኮ ቃልየ የኔእህት ኑሪልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před 8 měsíci

    ቃልዬ አንቺና ቤተሰቦችስ ኑሩልኝ ያንቺን ኘሮግራም ምን ያህል እንደምወደው ታውቂያለሽ ሙሽራዬ፣ ተወዳጇ ሴት እውነት እንደው ለማለት ያህል አልኩ እንጂ አንቺ ሰባኪዬ ነሽ ኑሪልኝ የኔ ውድ።

  • @emandayilma6413
    @emandayilma6413 Před 8 měsíci

    ቃልዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሜሉዬም መቼ ነዉ የምናይሽ ቤተሰቡ ሁሉ ቅን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ ❤

  • @AbbebaGetachew
    @AbbebaGetachew Před 8 měsíci

    እኔ የማረሳው ነጭ ልብስ. ለብሳ አምላኮን ስለምጠብቀው ሙሽራዎን ስለምጠብቀው ሴት. እና ስለ በረከት ያስተማርሽው ውሰጤ ነው የቀረው

  • @misraktadesse8454
    @misraktadesse8454 Před 8 měsíci

    congrats kaleye❤❤❤

  • @mahderzelalem9767
    @mahderzelalem9767 Před 8 měsíci

    ለካ ባጠራቀምነው አይደለም ❗በተፈቀደልን ነው አሁን ነው የገባኝ ❗ተመስገን ቤቴ ገባሁ እንዴት ወደድኩት ይሄን ስራሽን በጣም እወደዋለሁ

  • @LuelisCute
    @LuelisCute Před 8 měsíci

    ቃልዬ ሁልጊዜ የምትሰሪው ነገር ተከታታይ ነኝ የማረሳው ቪዲዮ ሽ ግን ያቺ የምቀናባት ሴት መሰለኝ ርእሱ ጠንካራዋ ፅድት ያለች እሱ ሁልጊዜ ስደክም የሚያነቃኝ ነው እንደው አንዱን አልኩኝ እንጂ ሁሉም የምታነሺው ሀሳብ ጠቃሚ ነው ❤❤❤❤

  • @hanademisse7729
    @hanademisse7729 Před 8 měsíci

    ቃልዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ አንቺን ሳይ እበረታለሁ ምክርሽ ንፅህናሽ በቃ ፅድት ያልሽ ነሽ ከቪደዮችሽ የወደድኩት ደስተኛ እናት,ምስጋና ህይወቴን ቀየረው እና ዘርዝሬ አልጨርሰውም በአብዛኛው የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች አስተማሪ ናቸው በርቺ

  • @frutitessema2267
    @frutitessema2267 Před 8 měsíci

    ቃልዬ ያንችን ቪዲዮ አለማየት አይቻልም። ምክርሽ፡ ራሳችንን እንድናከብር የእግዚአብሔር ን ስጦታ በትግስት መጠበቅ ብቻ ምን ልበልሽ ራሳችሁን ጠብቁ ብለሽ ስታበረችን፡ ስትመክሪን፡ስታለቅሽ አብሬ ሳለቅስ ስትደሰች ደስስስስ ሲለን ብቻ ሁሌም አብረንሽ ነበርን። የኔ የዋህ ትሁት ይገባሻል ። እግዚአብሔር ከሰጠን ነገር አንዱ ቤተሰብ ነው ቃልዬ እና ሁሉንም ብከታተልሽም ግን ከናትሽ ጋር የነበረሽን ቆይታዎች በሙሉ በእባ ነበር የምከታተላችሁ። በምድር ላይ በሰዉ ልጅ ከቀናሁ እናት ባለው ሰው ነው ። አሁን ራሱ ስፅፍልሽ በጣም እየተረበሽኩ ነው ። በዓል ሲመጣ ሁሌ እንደተረበሽኩ ነው። የኔ እናት አንችኮ አስተዋይ ሴት ነሽ ይሄ ጅማሬሽ ነው ። ብዙ ይገባሻል። ስለምትሰሪያቸው ጠቃሚ መልክቶች ምክሮችሽ አመሰግናለው ቃልዬ ። የእውነት በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ።
    congrats ❤❤❤ melon tenafkeshal beyln❤❤❤

  • @AddisHilm12
    @AddisHilm12 Před 8 měsíci +2

    My beautiful lady ❤️

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 Před 8 měsíci

    MELAT GIN DERO ENAQESHALEN MEGB POST SETAREGI AHUN LMN DEBRESH,,,,,,HEYY KALEYE❤

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 7 měsíci

    የኔ ቆንጆ ቃልዬ እንዴት እንደምታምሪ ደሞ የቱን ልምረጥ አልችልም ለኔ ሁሉም ቪዲዮዎች ትምህርት ናቸው በቃ መፅሀፌ ናቸው ግን የማልረሳው እጅግዬ እናንተጋ የመጡ ጊዜ የእናቶች ቀን ስጦታችሁን እና አንቺ በፖስትካርዱ ላይ የፃፍሽው አልረሳውም ( ጓዳዬ ገበናዬ ሚስጥረኛዬ ) እያልሽ ስታነቢላቸው አብሬሽ አልቅሼ ነበር ልክ ልጆቼ እንደሰጡኝ ነው የቆጠርኩት የእጅግዬን ደስታም አልረሳውም በተረፈ ሜሉን ተመለሽ ኬኮችሽ ናፍቀውኛል በይልኝ

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Před 8 měsíci

    ሁሉንም በተለይ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቁ አመስግኑ የምትይው አጠገብ ሆኖ ያላስተዋልናቸው ሰዎች ለቤተሰብ ማድረግ የምትይውን ስራ የበዛባት እህትን ማሳረፍ ካለፍሽባቸው የምትመክሪንን ያቺ ሴት ዘናጯ ሁሌም አስባታለሁ ለእኔ የተለየ እናትሽን እጅጌን የተንከባከብሻት እናንተ ጋር መጥታ ስለ ውበት በውድ ሳይሆን በቀላል ነገሮች ቤት ማሳመር ቀለል ያሉ ነገሮችን መግዛት ❤❤❤

  • @biskutlegesse8850
    @biskutlegesse8850 Před 6 měsíci

    Hi zemenawit endet nesh yehabesha kemis betam yamralu wedijewalehu ebakish lemazez felige neber endet magegnet echelalehu

  • @arsemakebede7612
    @arsemakebede7612 Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ምክሮችሽ በጣም ለኔ ትምህርት ሆነውኛል ተባረኪ

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls Před 8 měsíci

    እኔም ሁልቀን እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት ብዙ ግዜ አልፅፍም እኔም ተሸላሚ ነኝ ብዬ አስባለሁ❤❤❤

  • @user-gs4on1ly1w
    @user-gs4on1ly1w Před 8 měsíci

    Kaleya enkan desss yaleshe bezu video shen ayecha alehu maresaw gen enateshe k hager bat metew fitachawn tegurachewn terit eyaderegeshe lachaw video aresawem mekenatoum betam new yemetasekenut edelega neshe kaleya ❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 8 měsíci

    የእኔ እናት ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የምወደሽ
    እኔ በጣም ነው ሽቱ የምወደው ግን ከልክ ሲያልፍ እራሳችንን እንፈትሽ እህቴ የመምህር ተፋዬን ገጠመኝ አዳምጭ ከይቅርታ ጋር ጨገር የሚባል መንፈስ ሽቱ በጣም ነው የሚወደው እና ከማን ነው እኔ ወይስ ከማነው ብለን እራሳችንን እንፈትሽ

  • @MarshetNigist
    @MarshetNigist Před 8 měsíci

    በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሽ እናም ወደፊቴን ሳስብ አንቺን መምሰል ይታየኛል ሌላው ከእ/ር ጋር ያለሽ ግንኙነት ላንቺ ቦታ እንድሰጥሽ አድርጎኛል እና የማልረሳው ስላለፍሽዉ ህይወት የተናገርሽበትን ነው በመጨረሻም አርአያ ስለሆንሽኝ አመሰግናለሁ እ/ር ዘመንሽን ይባርከው ።

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Před 8 měsíci

    Happy new year🎉🎉🎉all beautiful agerlbese simple nice 😅🎉🎉🎉🎉

  • @user-kc7pi8hs3c
    @user-kc7pi8hs3c Před 8 měsíci

    ቃልዬ መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @KidistGirma-fl7lg
    @KidistGirma-fl7lg Před 8 měsíci

    እናትዬ ሁሌ እከታልሻለሁ እናም ከውበት መጠበቂያ ውህዶችሽ ጀምሮ አሁን አሁን እስከምታቀርቢያቸው የማበረታቻ ምክሮችሽ በጣም ነው የማዳምጠው በነገራችን ላይ አንቺንም ሜላትንም ነው እሷ አሁን ጠፋችብን እንጂ በርቺ በነገራችን ላይ የምመርጠው ቪዲዮ የለኝም ግን በቅርቡ አሞሽ ያለቀስሽበት ቪዲዮ ከባህሪዬ ጋር ስለተመሳሰለ ነው መሰለኝ ተፅናንቼበታለሁ ሰላምሽ ይብዛ ግን ግን ከሁሉም ነገር በላይ ስብዕናሽን እወደዋለሁ ተባረኪ እና ምን ልልሽ ነው ??? ያው የአራት ልጆች እናት ነኝ የቤት እመቤት ነኝ ሸልሚኝ ነዋ ቃልዬ

  • @letshy
    @letshy Před 8 měsíci

    ቃልየ እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ በተለይ ህይወቴ እግዚአብሔር መስቀደም እንዳለቢኝ
    እና ደሞ በርከትሽን ለመብላት እንጅሽን ታጠቢ ያንቺ ያለው ይሻግታል እንጂ ማንም ኣይበላውም የሚል ርእሱ ቪድዮሽን እስካኣሁን ነው ደጋግሜ የምሰማው ና እግዚአብሔር ቤትሽን ልጆችሽን ይባርክ ዛምቤተይ ይፈትወኪ እየ🥰❤❤

  • @lelejejuliyagemechu3801
    @lelejejuliyagemechu3801 Před 8 měsíci

    ቃልዬ የምር ሲከፍኝም ስደሰትም የማየው ያንች ቻናል ነው እንኳን ደስ አለሽ ያው በኮሜንተቶቼ ካንቺ ጋር ምን ያህል እንደቆየው ማየት ትችያለሽ ግን የማረሳው ቪዲዮ የአምስት ወር እርግዝና አስወርዶኝ በዛላይ ከስራ ተባርሪ ስለምስጋና በሰራሽው ቪዲዮ በኮመንት እንድበረታ አጽናንተሽኝ ነበር አሁን እግዛብሄር ክሶኝ የሁለት ወር አራስ ነኝ የኔ ብርታት እውነት ለመናገር እናቴም እህቴም አሜሪካን ናቸው ማስላክ እችላለሁ ግን በጣም ስለምወድሽ ያንቺ የሆነ የቃልዬ የምለው እቤቴ እንዲኖር ግን እፈልጋለሁ

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 Před 8 měsíci

    Selam selam sisu thanks for sharning we love you❤

  • @meseretgure515
    @meseretgure515 Před 8 měsíci +1

    Merry Christmas and happy new year

  • @SebeleSubli-dw6bf
    @SebeleSubli-dw6bf Před 8 měsíci

    Kaliy kikalat bilay bizu Astimirshigal tibarki tabirtigalesh

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 Před 8 měsíci

    Qalye 200shi 🎉yesirash wutet new amlakun yakebere , hulem yikebral, fetari ahunim kef yargish qalye,

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 Před 8 měsíci

    Wow batam das yelal lebesochu enkwan lezeh abakashe das beloginal berche wude❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Před 8 měsíci

    Yene konjo

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 8 měsíci

    Enkae des Alesh yene konjo 👏👏👏💐💐💐 kemisu betam konjo new

  • @user-qs3iw4jo1d
    @user-qs3iw4jo1d Před 8 měsíci

    Sile ereft weym tift blachu erasachu adantu yalshu betam new des yemilew❤❤❤❤❤❤

  • @meskerm2880
    @meskerm2880 Před 8 měsíci

    ያንችን ብዙ ነገር ተከታትያለሁኝ ስለ ድብርት ስለ ጓደኛ ስለ ዉፍረት ስለ ፀጉር ስለፊት ሰለ ሴራቪ ስለ አመትባል ስለምን ልበልሽ ስለሁሉም ነገር እንኳን አደረሳቹ

  • @alemneshuma8789
    @alemneshuma8789 Před 8 měsíci

    ቃልዬ ሁሉም ያምራል

  • @hareggebre
    @hareggebre Před 8 měsíci

    Congratulazioni 🎉🎉እንኳን ደስ አለሽ የበለጠ የምትሰሪበት ዘመን ይሁንል ሜሉ በአዲሱ አመት እንጠብቅሻለን 👍💯

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Před 8 měsíci +1

    I really enjoy everything you share with us ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 Před 8 měsíci +1

    Kalye mareyamen endet endenafeksh

  • @kaleabtekleargay9067
    @kaleabtekleargay9067 Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ 👌👌 ደስተኛ እናት ሴት:: ነገዋን ለፈጣሪዋ የሠጠች ሴት::ደስታችን በማን እጅ ላይነው 😘😘😘ተባረኩ

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 8 měsíci

    እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ በይ ለእኔም ስጦታው ይድረሰኝ እንደዙሁ አንላቀቅም እኔም ልክ እንዳንቺ የሽቶ አድናቂ ነኝ ብታይ ጐረቤቴ አርግዛ ሽቶ ሲሸታት ያማታል ግን ምን ላድርግ ካልተቀባው እኔም የሚያመኘ ነው የሚመስለኝ እና ያው እንደሴት ለስዋ ስል ከቤት ሰወጣ አልቀባም በቦርሳዬ ይዤ ቢሮ ስደርስ እቀባለው የዚን ያህል ነኝ እና ካንቺ ደግሞ የስጦታ ወሬ ስሰማ ልቤ ሰፍ ስላለ በይ አደራሽን የስጦታሽ አካል እንድታደርጊኝ እላለው ሜሉን ሰላም በይልኝ

  • @user-dp7ql5tl6y
    @user-dp7ql5tl6y Před 8 měsíci

    ቃልዬ የኔ ውድ ዘመናቹ ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 Před 8 měsíci

    ቃልዬ ቆንጆ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ እንኳን አደረሰሸ እንኳን ደስ አለሽ

  • @eyerusmelkamu3386
    @eyerusmelkamu3386 Před 8 měsíci

    Merry Christmas Kalye Congratulations!! ..Hulem Astemari Nachew Yemitsechin Timhertoch ! Betam New Yemwodsh Ena Yemadenksh . Sitotawun Lenem Bitshlmign Des Yilgnal

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 Před 8 měsíci

    ተባረኪ። እንኳን ደስ አለሽ። ጥረቶችሽን አደንቃለሁ በተለይ መንፈሳዊ ምክሮችሽ መጪው አዲስ አመት ደግሞ የስኬትና የበረከት ይሁንልሽ ሜላትም ደግሞ ወደ ስራ የምትመለስበት ይሁን።🎉🎉

  • @user-ph8nt1ml5z
    @user-ph8nt1ml5z Před 8 měsíci

    yene konjo menew tefetshal beselam new

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 Před 8 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ማዘር አንቺ ጋር ቆይተዉ ይሀ ሁሉ ጥሩ ግዜ አሳልፍቹ ልክ ሲሄዱ ሁሌ ፈገ ግ ብለሽ ምናይሽ ልጅ ሲሄዱ ስታለቅሺ ሳይሽ በጣም እኔንም ረብሾኝ ነበር የእናት ፍቅር በጣም ጠንካራ ነዉ

  • @user-xs8it2wu1h
    @user-xs8it2wu1h Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንካን አደረሰሽ ሁሌም በዓል ይሁንልሽ ሁሌም ይመርብሽ

  • @haregethiopia2112
    @haregethiopia2112 Před 8 měsíci

    በርትተሽ ስለምታበረችን ምስጋናዬ ከልብ ነው❤❤❤የረጅም ጊዜ ተከታይሽ ነኝ ዘመናዊነትን ይዘሽ ከመጣሽ ጀምሮ የሜላት ተከታይ ነኝ እና ኮመንት ብዙም አደለሁ ካስታወሽ ፌቴን በሻማ ዋክስ አንስቼ ጠቆረ ብኝ ብዬሽ እሬት እንድጠቀም ሪከመንድ አድርገሽኝ ነበር እና ሁሌም እምሰሪያቸው ነገሮች ገቢና ጠቃሚ ናቸው ተባረኪ ቀናነትሽን አይወሰድብሽ❤❤❤ሜሉዬ አንቺም ተባረኪ ልበቀና የሆነች እህትሽን እንዳውቅ ስላደረግሽኝ❤❤❤እንኮን ደስ አለሽ 200k ሲያስሽ ነው ከዚህም በላይ ይገባሻል

  • @genetsahile7111
    @genetsahile7111 Před 8 měsíci

    እንኳን ደስ ያለሽ እኔ ካላጋነንኩ የአንቺን ቪዲዮ ማየት ከጀመርኩ እና ሰብስክራብ ካረኩሽ ሦስት አመት ሳይሆነኝ አይቀርም የእህትሽንም እንዲሁ በጣም ይገርማል ከእናትሽም ጋር ቪዲዮ ከሰራሽ በኋላ ደግሞ የእናትሽንም ማየት ጀመርኩ እና ይገባሻል ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እኔ ሁሉ ጊዜ ደስ የምትይኝ በእግዚአብሔር ጋር ያለሽ ህብረት እና እምነት ደስ ይለኛል ተባረኪ ይገባሻል በርቺ በዚህም በላይ የተሸለ ነገር እንደምትሰሪ ተስፋ አደርገባለሁ በርቺ የእኔ ውድ !

  • @hayaltekliye6306
    @hayaltekliye6306 Před 8 měsíci

    ስለ private party ንፅህና ያነሳሽው ሀሳብ ሁሌም ደስ ይለኛል በዉስጥም አውርተንበታል እንኳን ደስ አለሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @aemerabysinia
    @aemerabysinia Před 8 měsíci

    ቃልዬ እንዴት ነሽ እንኳን አደረስሽ ለእይን ከተልባ የስራሽውን ውህድ በጣም ወድጄው እየተጠቀምኩብት ነዉ እመስግናለሁ❤🎉🎉❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 8 měsíci

    ዋው ቀዩ ጥለት ያለው በጣም የምራል ለገናም ይሆናል❤❤❤

  • @user-ww4ox9ut5x
    @user-ww4ox9ut5x Před 8 měsíci

    Jesus loves you 💝😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Amhara great again 🤟🤟🤟🤟🤟🤟🤟😮😮

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 8 měsíci

    simplicity is beauty..... lanchi newa anchi betam konjo silehonish bizu ayasfeligishim legna bite gomata gin simplicity ayseram😀😀😀

  • @RaniaHussen-ex1pb
    @RaniaHussen-ex1pb Před 8 měsíci

    Ye konjo hulem iyshalew hasabochish yegzugal betam wedshalew yene derbaba......habesha kemisocbun order ladergwew new thanks for e.thing you share even i call to ur mom and i told her that i love you all familyyyyy❤❤❤❤❤

  • @rosabeyene1198
    @rosabeyene1198 Před 8 měsíci

    እንኳን ደስ አለሽ እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 8 měsíci

    Woooooo🎉🎉🎉🎉 congratulations 🎊🎈🍾🎉 u deserves my dear 🙏🏻

  • @EtuYdglij
    @EtuYdglij Před 8 měsíci

    ሁሌም ተከታታይሽ ነኝ