መቼም አላማውም🌹💯 ባይሞላም ጓዳዬ ባንተ ተሸፍኗል ጉድፍ ገበናዬ‼️👉 የሽበት መድሀኒት, ቤት ፅዳት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 171

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 6 měsíci +67

    ባይሞላም ጓዳዬ ባንተ ተሸፍኗል ጉድፍ ገበናዬ ... ለሰው አላማህም 🌹💯 ተመስገን ጌታዬ‼️

    • @yobaby1039
      @yobaby1039 Před 6 měsíci +2

      Amen

    • @lolitakebrom3217
      @lolitakebrom3217 Před 6 měsíci +2

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @almnesheyegremu7934
      @almnesheyegremu7934 Před 6 měsíci +4

      አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Před 6 měsíci

      Zemnayi lijochi kanchi GA adelkume hulme eblalhu biyi amahushi

    • @EdenBiniyam-gf5nn
      @EdenBiniyam-gf5nn Před 6 měsíci

      እኔኮ ግርም ትይኛለሽ የቆሰልኩበትን ነገር ታወሪያለሽ ቃልዬ ውድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @lolitakebrom3217
    @lolitakebrom3217 Před 6 měsíci +22

    እኔ ግን ከሁሉ ነገርሽ ትህትናሽን ስወደው ቃልዬ የእውነት በልብሽ ሰላም ያለሽ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Owww 🙏😍🙏😍🙏

  • @user-do4to8vt8v
    @user-do4to8vt8v Před 6 měsíci +21

    ቃልዬ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሽ!በጣም እናመሰግናለን!አሪፍ ትምህርት ነው! ተባረኪ!!!❤❤❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Před 6 měsíci +20

    ቃልዬ እንደምን ውለሻል ዛሬ እኔ የስላሴ ፅዋ ነበረብኝ በቤተክርስቲያን እና ባለቤቴ ፅዋ ማህበር አለው ካህናት ምዕመናን ነዳያንን ስንዘክር አቤት ያለው ደስታ አትጠይቂኝ ብድር የማየከፍሉትን ማዕድ መቋደስ በአቅማችን ልዩ የመንፈስ እርካታ አለው ስላሴዎች ጓዳሽን ይባርኩልሽ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci +2

      Amen amen ትክክል❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před 6 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 6 měsíci +10

    ቃላት አጣሁልሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገሮቻችንን የሸፈነልን ወደፊትም የሚጠብቀን የሚያሻግረን 🙏 ተባረኪልኝ❤ ሜልዬ በጣም ናፍቀሽናል ነይልን በርቱ

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Před 6 měsíci +9

    በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል ትምህርት ነው ቃልዬየሜላት ድምፅ የእጅግዬን ድምፅ ይመስላል

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 Před 6 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ነው የኔ መልካም👍❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 6 měsíci +5

    Thank you for sharing, God bless you and all your family

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 6 měsíci +2

    ድሉ የፋኖና የመላው ኢትዮጵያውያን ነው ጌታ አምላክ እነዚህን ግፈኛ ጎጠኞች ይበትናችቸዋል

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Před 4 měsíci

    ልዩ እኮ ነሽ እግዚአብሔር የልቦና አይኖችሽን አብርቶልሻል ከምንም በላይ ፈጣሪሽን መፈራት የጥበብ ሁሉ መጅመሪያ ነው ተባረኪ❤

  • @ruthakahsay8838
    @ruthakahsay8838 Před 6 měsíci +4

    ቃልየ ሜሉ ስታምሩ እኮ እግዚአብሔር አድሜና ጤና አብዝቶ ይጣቹ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸለሁ።

  • @merontamrat851
    @merontamrat851 Před 6 měsíci +3

    ቃልዬ አስተዋይ ነሸ በጣም ነው የምውድሽ በርቺልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 Před 6 měsíci +1

    ሽበት የእግዚአብሔርን ፀጋ ነው እዛ መድርስ ትልቅ ነው ማጥፋት አያስፈልግም ነው እኔ የምለው

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 6 měsíci +2

    በጣም ታድለሽ ምኞቴ ደና ቤት ኖሬ ብሞት እላለዉ ተድለሽ የኔ ቆጆ ያልፍ ይሆን

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 Před 6 měsíci +4

    ሜሉዬ ድምፁዋም ንግግሯም ልክ እንደ ማዘር ነው❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před 6 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ የምትናገሪው ንግግር ጨዋ ነትሽ መልካም ነትሽ እውነት ነው ሁል ግዜ እ/ር መልካም ነው ሁሌም አዋቂ ነው እሱ ❤❤❤

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Před 5 měsíci

    ኢየሱስ ጌታ ነው ተሰቅሎ ዋጋ ከፍሎልናል አኑሮናል yes በፀሎት መናገር ነው

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před 6 měsíci +4

    ዘናጭ ሀብታም እኮ ነሽ ውዴ እኔንም አዘንጭኝ ስወድሽ💚💛❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +4

    የኔ ሙሉ ሴት እንኳን ደህና መጣሽ የኔእህት ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před 6 měsíci +1

    ቃልዬ የኔ ሙሉ ሴት እናመሰግናለን የኔ አሰተማሪ ❤

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 Před 6 měsíci +1

    Ayzoshe yene konjo anechi egziabher amelak yewedshale.

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před 6 měsíci +4

    1st❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      My dear sisis💖💖💖💖💖💖

  • @Eliasyt24
    @Eliasyt24 Před 6 měsíci

    እህቴ ቃልየ መልእክት ሽ በጣም እየጠቀመኝ ነዉ አሁን እያሳለፍኩት ሰለሆነ ዝምታና ወደ ፈጣሪ ዱአ ማድረግ የማያልፍ የሚመስሉትን ጊዜ ያሳልፋል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 6 měsíci +1

    Ewnet new Egziabhere yimesgen Ye Dingle Mariam Lij 🙏♥️♥️♥️♥️🙏🙏🕊️💖you’re always blessed with such a beautiful soul ♥️🕊️💕💕💕💕💖💖

  • @Me-di2dn
    @Me-di2dn Před 6 měsíci +5

    Omg 😱 your sister sounds like your mom

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 Před 6 měsíci

    ትልቅ ምክር ነው የሰጠሽን እህቴ ጀግና ብልህ ሴት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ከነቤተሰቦችሽ በርቺ

  • @Eftahz
    @Eftahz Před 6 měsíci

    Awo zemenawit likinesh Egzihaber memesgen alebet enji,,,lenamawu ayigebam....beteley enen endet endetagesegn Egzihaber yegermegnal...ere kezi nohala bihonelegn bayhonelegn Yemotelegnen,nebsun yesetegnen,adagnen alamawum...
    Yiredagnal...teru mesale newu yenegershen tebareki sis❤

  • @melat21
    @melat21 Před 6 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ ቃልዬ ታበርችኛለሽ እንኴን ደና መጣሽ🎉🎉🎉

  • @user-bk7nd7mx2p
    @user-bk7nd7mx2p Před 6 měsíci

    አይ ቃልየ ሢያሙኝ ዉለዉ ያድራሉ በሌለሁበት እኔ አልሀምዱሊላ መሥሚየ ጥጥ ነዉ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 6 měsíci +1

    ተባረኩ ልጆቼ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል ሁሌም ቪድዬዎቹን በጉጉት ነው የምጠብቀው ቃልዬ

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Před 6 měsíci

    ቆንጅት ይሄ መልዕክት ለኔ ነው ተባረኪለኝ ሁሌ የምሳሳተው ነገር ነው ግን ሁሉን ለሱ መተው ጥሩ ነው

  • @elsabishaw55
    @elsabishaw55 Před 6 měsíci

    Betam amesegnalew ehete egziyabhare amlake ye sewe yamalaybeten endachi fua Yale hiwoten yesetegn yehone gen becha gen betam nw yemewedshe ehete tebareki ❤❤

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja Před 6 měsíci

    ቃልዬ አቤት እርጋታችሁ ሰላማችሁ !ሁሌ ስሰማሽ እበረታለሁ ታነቂኛለሽ ሁሌ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Před 6 měsíci

    እናመሠግናለን ቃል ንፁነሽ አመስጋኝ ሰው ሁሌም አይጎድልበትም ሁሌም አመስግኚ ቢኖርሽ ባይኖርሽ ሂወትየሰጠን ስለሆነ እውነትም ፈጣሪ ስሜትአለው እውነትሽንነውቃልዬ በርቺ።

  • @letshy
    @letshy Před 6 měsíci +1

    ቃልየ ማዓረይ ኣቤት ፅዳት 😁🥰🥰

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Před 5 měsíci

    እውነት ነው ጌታ ይባረክ አረ እሱ አይታማማም ቃልዬ የኔ ውድ

  • @meseretmamo5213
    @meseretmamo5213 Před 6 měsíci

    አረ የሽበት መፍትሔ ስሪልን ቃል ያለ እድሜ የመጣ ሽበት

  • @user-gi2fy4ps4q
    @user-gi2fy4ps4q Před 6 měsíci

    ትክክል አስተማሪ መልእክት ብርታቴ ❤🙏

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Před 6 měsíci +2

    ቃልዮ ልጆቸችሽን አሳይን

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 Před 5 měsíci

    ጎበዝ ቃልዬ የኔ ጣፋጭ ተባረኪ

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 Před 4 měsíci

    ቤትሽ ፅዳቱ ደስ ሲል

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 6 měsíci

    ቃልየ የሚገርም ስብእና አስተሳሰብ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @Fanoyema
    @Fanoyema Před 6 měsíci

    መቼም አሟልቶ የሰጠሽ ሙሉ ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ ጥንቅቅ ያልሽ

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Před 6 měsíci

    ድምጿ ምንም አይሰማም እኮ ምን እንዳለች አንችም በደንብ አብራርተሽ እንደሌላው ጊዜ አልተናገርሽም ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ እጅጌንም ሠላም በይልን ከኮዬ ፈጬ አ/አ።

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 Před 4 měsíci

    Yene konjo yesew Sega emibelu sewotch alu kenatachew newe yemush.

  • @hallelujahgirma7855
    @hallelujahgirma7855 Před 6 měsíci +2

    Love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖

  • @mesitigebreegziabher8243
    @mesitigebreegziabher8243 Před 6 měsíci

    ቃልዬ በጣም እኮ ነው የምታነቃቂኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Před 6 měsíci +1

    ቃልየኔ እህት ምን እንደምልሽ አላውቅም ሁሌም ድምቅ በይልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @almaztesfahiwet9909
    @almaztesfahiwet9909 Před 5 měsíci

    Ewedsh alew amlak kanh yhun❤

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 Před 4 měsíci

    ጎበዝ ነሽ እራስሽን ሂወት በሌላስው አደርገሽ ስለነገርሽን እናመስገናለን😂😂

  • @natsa7646
    @natsa7646 Před 6 měsíci

    Kalye lyu konesh amesegnalehu betam kanchi bzu temarku

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 Před 6 měsíci

    Kalye let me tell you what I do sometimes when things drain me I thank God for my health and every tiredness will just go away

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 Před 6 měsíci +1

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ቆንጆዬ ❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 6 měsíci

    Kalye meluye yemwedachu tleyalachu 🥰🥰🥰

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni19 Před 4 měsíci

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ አንድ ነገር ብነግርሽ ደስ ይለኛል ቪዲዮሽን አሁን ማየቴ ነው ቲቪ ጋር ያስቀመጥሽው መስቀል እቤት መቀመጥ ያለበት አይመስለኝም እባክሽ ሲጀመር ጌጥ አይደለም እቤት አታስቀምጪ ለቤተክርስቲያን ስጪው 🙏🙏

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Před 6 měsíci

    God is good ALL the time . God bless you . Sister

  • @zemzemzemzem3867
    @zemzemzemzem3867 Před 6 měsíci

    Thanks Meluya ❤❤❤❤ Yena Gobaze Kaliyaa

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 6 měsíci

    ቃልዬ እግዚኣብሄር ይባርኽኪ ሓፍተይ❤❤❤❤❤

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před 6 měsíci +2

    😅እቤት መወልወል እንደ ትልቅ ስራ ነው የምቆጥረው 😅😅😅 ስጠላ ግን ግዴታ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      😳😂😂😂❣️❣️

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 Před 6 měsíci +1

    Welcome beautiful girl ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 6 měsíci

      Thank you my love 💓 ❤️ 😍

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před 6 měsíci

    እውነት ብለሻል በችግራችን ላይ ያሰለጠነንን ችግራችንንም ያስቸገረልንን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን! በውብ ገጽ ውብ ምክር ነው! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ጥቂቶቹ ቃላቶች ለምስጋና አትግተውኛልና🥰🥰😍
    ሽበት እኮ ውበት ነው! ለምን ይጥፋ 😂

  • @Sabaasmelas604
    @Sabaasmelas604 Před 6 měsíci

    የምር ወቅታዊ ምክር ነው በርቺ

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሁሉ ነገርሽ በጣም ውድድ ነው ጌታ መልካም ነው ሁሌ ምንም አያሳጣሽም የምታምኚው አምላክ የሽበቱ ያልሽው አልተሰማንም የሜላት ንግግር ጻፊው ተባረኪ

  • @swiz_good
    @swiz_good Před 6 měsíci

    ስውዳት የኔ ቆንጅ

  • @EliyabBirhanu-ow3td
    @EliyabBirhanu-ow3td Před 6 měsíci

    እውነት ነው ቃልዬ በስራው ሁሉ የማይሳሳት አምላክ ነው

  • @meseretyalew2180
    @meseretyalew2180 Před 6 měsíci

    ቃልዬ እውነትሽን ነው እንደኔአማራሪየለም የሚገርመኝነገርግን አንድምቀንረስቶኝ አያውቅም ከነሐጥያቴ ይጠብቀኛል የሚያስፈልገኝን ይሰጠኛል እንደመድሐኒአለም ቻይግን አለ???🙏🙏🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 6 měsíci

    እንኳን ደህና መጣቹ❤❤ አረ ሜሉ ተናፍቀሻል አትጥፊ🎉🎉

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 6 měsíci

    tadilesh betish eko betam new miamrew.

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Před 6 měsíci

    ስወድሽ እኮ የኔ ዘመናይ አይቼሽ አልጠግብሽም

  • @happykebede2248
    @happykebede2248 Před 6 měsíci

    Silehulum fetari misgana yigbaw qalye ❤❤❤❤❤

  • @user-qq6nc5gv2p
    @user-qq6nc5gv2p Před 4 měsíci

    Masha Allah ❤❤👍👌👌👌

  • @AzmeraTeferi-hv2jk
    @AzmeraTeferi-hv2jk Před 6 měsíci

    Eunet new geta ke aemro blay hono hulu ashagro be mretu eyanoren new smu ybarek eyesus

  • @Abetube-21
    @Abetube-21 Před 6 měsíci

    ቃልዬ የኔ ውድ እኔ የቅርንፉድ ሻይ በየቀኑ እጠጣለሁ ከጨጓራ ህመም ገላግሎኛል የሽበት ነገር ግን ተይው በየቀኑ እየጨመረ ነው ግራ ገብቶኛል

  • @kid7188
    @kid7188 Před 6 měsíci

    ቃልዬ የኔቆንጆ እንዴት ነሽሜሉ ኧረ እጅሽ ናፈቀን ኧረ ነይልን❤❤❤❤

  • @mesyazu
    @mesyazu Před 6 měsíci

    sayeshe dess new milage mariyamen Ur perfection 🎉❤❤❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Před 6 měsíci

    Kaliye enquan selam metash yeserashiln vidio betam des yemil nw please kaliye beqoda gudaye betam techegerealew feten treat aderge qen lay yemqebaw neger gira yegebagnal min leqeba ebakeshin lemegizat aqem yelegnm bet west yemisera day cream ena sun screen yemiteka beteserilen eteyqshalew anchi yemteseriwen tratment 100% selemamnew nw berchilen fetari tenashin yesresh❤❤❤❤

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልእልት ጠፋሺ ግን❤❤

  • @rahelrich2224
    @rahelrich2224 Před 6 měsíci

    ቃልየ የኔ ውድ በ6 ወሬ አየውሽ ዋይፍይ የለ ዛሬ ሳገኝ መጀመሪያ ያየውሽ አንችን ነው

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Před 6 měsíci

    Beautiful sisters God bless 🙏 and thank you for sharing ❤️

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 Před 6 měsíci

    እውነትም ዝምን ያልሽ ዘመናዊት

  • @haymanotahmedahmed1474
    @haymanotahmedahmed1474 Před 6 měsíci

    Your so cool, humble and smart keep it up.

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 6 měsíci

    ካሊ ቆንጆ አሟልቶ የፈጠረሽ

  • @fanafalta2385
    @fanafalta2385 Před 6 měsíci

    Yen.hubi.❤

  • @user-ze9of2fl3o
    @user-ze9of2fl3o Před 6 měsíci

    Gegna nesh eko yena model ❤❤❤

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 Před 6 měsíci

    Thx yene konjo.

  • @fghebretinsai8913
    @fghebretinsai8913 Před 6 měsíci

    You are amazing

  • @seli3266
    @seli3266 Před 6 měsíci

    Hi konjo , sele kurenfd setnageru yenberw bedenb aysemam bedenb asrejen

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 6 měsíci

    Amen it’s true thank you 🙏

  • @beth29328
    @beth29328 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ቃልዬ

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 2 měsíci

    ልዮ❤❤❤

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j Před 6 měsíci

    ጓደኛ አርጊኝ አመለካከትሽ ደስ ይላል

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Před 6 měsíci

    YENE KONJO KALEY EHENN TEBEB YESETESHE E/R YEBAREK TEBAREKI

  • @yezikelemu9988
    @yezikelemu9988 Před 6 měsíci

    amen kali

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 6 měsíci

    thank you meli. thanks kali.

  • @yomiheamy9901
    @yomiheamy9901 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Před 6 měsíci

    Thank you for sharing ❤❤❤❤

  • @abrehetabrehet1407
    @abrehetabrehet1407 Před 6 měsíci +1

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @lkonjo104
    @lkonjo104 Před 6 měsíci

    Weyen kaley gerum Egzabeher yestelen ❤

  • @zeynebaevenisse1182
    @zeynebaevenisse1182 Před 6 měsíci

    እንደ። ነኔ። የታማ። ይህም ግን። ኹሌ። እኔ ትልቅ ነኝ። እግዚአብሔር። ኹሌክንጋር። ነው