ምርጥ የኑሮ ዘይቤ፥ 1ጴጥ. 2፥4-10

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ዓለማችን በኑሮ ዘይቤዎች ተጥለቅልቃለች። ሁሉ እኔን ምሰሉ፣ እኔን ተከተሉ ባይ ሆኗል። ሰዎች በአነቃቂ ንግግሮች ይመሠጣሉ፣ ለስኬት አስተማማኝ በተባሉ ሥነ-ልቦናዊ ንግግሮች ይማልላሉ። ወደ ጌታ ዘወር ስንል ግን ለዓለም ሞኝነት የሚመስል፣ በእግዚአብሄር ዘንድ ግን ምርጥ የሆነና የከበረ የኑሮ ዘይቤ ያሳየናል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ድረስ ይከታተሉ። ባሳለፉት ጊዜ ፈጽሞ አይጸጸቱም። ብቻ ላይክና ሼር ማድረግዎን፣ ምናልባትም ሰብስክራይብ ካላደረጉ ቀጣይ መልዕክቶች በቀጥታ እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ። ምርጥ የኑሮ ዘይቤ፦ እነሆ!!!

Komentáře • 64

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 Před rokem +33

    አሜንንንንንንን እኔ ብቻ ነኝ ወይሰ ሁሉ ሰው ያሬድ ሲያሰተምር ሁሉ ነገሬ ጆሮ ነው የምሰማው ሰሰማህ ውሰጤ ተሰፋ ይሞላል መኖሬን እወደዋለው ባንተ ያለው ፀጋ ለዘመናት እያገለገለኝ ነው በቤሮት ዛሬም በካናዳ በቃ ነፍሰ አይቀርልኝም ኖርልንንንንን

  • @ameleworkjemberehabte
    @ameleworkjemberehabte Před rokem +2

    አቤት አቤት እንዴት ድንቅ ተምህርት ነዉ!!!! ነፍሴ በቃሉና ባስተምህረቱ ክህሎት ረሠረሠች ፈሰሰች የልቦናዬን አይኖች ከፈተች እንደው ምን ይባላል በብዙ ብርክ በል ወንጌላዊ ያሬድ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 10 měsíci

    አሜንንንንንንንን❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před rokem +3

    ምርጥ የኑሮ ዘይቤ አንድ ነው።
    በሰውም ወደ ተጣለ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን የከበረና የተመረጠ....
    በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን ልዩነት ግጭት ነው የምናየው አንዱ ወገን ጥሎታል ሌላኛው ግን አክብሮታል ።
    አለመግባባቱም በህያው ድንጋይ ነው በከበረ ድንጋይ እርሱም በጌታ በክርስቶስ የህይወት ዘይቤ ነው።
    በእግዚአብሔር ና በቀባው ላይ ተነሱ እግዚአብሔር ግን በዙፋኑ ላይ ይሳለቅባቸዋል ፣ ....
    ኢሳያስ 28.14
    ህዝቡን የምትገዙበት መንገድ ትክክል አይደለም ጎርፍ ይመጣልና ጠርጌ ይወስዳችኋል ይላችቸዋል እነርሱ ግን ከሞት ጋር ቃልኪዳን ገብተናል እያሉ ያፌዙበታል።
    ስለዚህ የተመረጠውን ድንጋይ በፂዮን አስቀምጣለሁ በርሱ የሚያምን አያፍርም ጎርፍም አይወስዳችሁም።
    በተራራው ስብከት ላይ የጠቀሰው
    የመንግስቱን አኗኗር ዘይቤ ተናግሮ ሲጨርስ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ዝናብ ዘነበ ንፋስም ነፈሰ አልጎዳውም
    ሰምቶ በማያደርገው ግን ንፋሱም ጎርፉም ይወስደዋል።
    እግዚአብሔር ሞዴል አስቀምጦልናል ።
    ለሶስት አመት ተኩል አስተምሮናል ለኛም ተቀምጦልናል።
    ያላመኑት ይሰናከሉበታል።
    ትምህርቱ የኑሮ ዘይቤያችን ሆኗል ወይ?
    ምርጫችሁ የክርስቶስ የህይወት ምሳሌ ይሁን።
    ክርስትና ክርስቶስን የሚመስል አኗኗር ነው።
    ወደ እርሱ እየቀረባችሁ ስትሄዱ እሱን እየመሰላችሁ ትሄዳላችሁ እናንተም ህያዋን ድንጋይ ትሆናላችሁ።
    ይህ ህያው ድንጋይ መቅደስ ስለሚያስፈልግ ነው።
    መቅደስ ማለት የሚታየውና የማይታየው መገናኛ ነው ፣ምስክር ነው እግዚአብሔር እዚያ መኖሩን፣ ማደሪያ ነው ።
    መንፈስና ስጋ ሲገናኙ መቅደስ ተፈጠረ።
    ኤደን ገነት መቅደስ ነበር ምክንያቱም አዳምና እግዚአብሔር የሚገናኙበት ቦታ ነበር።
    ሰማይና ምድር የሚገናኙበት ቦታ መቅደስ ነው ።
    ብዙ ድንጋዮች ይገጣጠሙና መቅደስ ይሰራበታል።
    ስለዚህ እያንዳዳችን ህያዋን ድንጋዮች ነን ነገር ግን በዚያ ረክተን መቀመጥ የለብንም መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሰሩ አልያ ድንጋዮች ተሰብስቦ የድንጋይ ቁልል ነው የምንሆነው።
    መሰብሰባችን እንድንያያዝ ነው ያለፈ ነገር ሊኖረን ይገባል።
    ስርና መሰረታችሁ በፍቅር ይፀና ዘንድ ....
    ሲል የአትክልት ስር አይታይም የህንፃም መሰረቱ አይታይም ስለዚህ የሚታየው ውጫዊው ነገራችን እንዲያድግ ሳይሆን በውስጥ መያያዝ እንዳለብን።
    እኔ የክርስቶን ፍቅር ጥልቀት ላውቅ የምችለው ከህቴ ጋር ባካፈልኩት መጠን ነው።
    መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሰሩ ህብረት አድርጉ ፍቅርን ተካፈሉ የክርስቶስ ፍቅር አለ ተካፈሉት ።
    ምርጡ የህይወት ስታይል የህብረት ላይፍ ስታይል ነው።
    መተሳሰባችሁን አትተውት ።
    የራሳችንን ሸክም እንድንሸከም ሳይሆን አንዱ የአንዱን እንድንሸከም ነው።
    የሌላውን ስትሸከሙ ይቀላል ክርስቶስ እንዴለው የሁሉን ሸክም ስለምሸከም ሸክሜ ቀሊል ነው።
    ወገኖቼ የራስ ሸክም ጥንብ ነው ይከብዳል።
    ለጌታ ተውለት ይልቁም የሌላውን ይሸከም።
    ማደሪያ ካለ የሚያስፈልግ ካህን መኖር አለበት ስለዚህ ካህኑም መቅደሱም እኛ ነን።
    የተመረጠ የንጉስ ካህናት ናችሁ።
    ሁለተኛው የህይወት ምርጥ የኑሮ ዘይቤ በቤተክርስቲያን ውስጥ ማገልገል ነው።
    እግዚአብሔር የሚረካበት አገልግሎት ምርጥ የህይወት ዘይቤ ነው።
    ወንጌል መስበክ፣ ለተቸገሩ መርዳት የመንግስቱ ስታይል ነው።
    ቅዱሳት ካህናት ትሆኑ ዘንድ....
    መቅደሱ ያስፈልጋል
    ካህናት ያስፈልጋሉ
    መስዋእቱም ያስፈልጋል
    ሰውነታችሁን ቅዱስና ህያው መስዋእ አድርጋችሁ....
    እግዚአብሔር ፅድቅ አለው
    እኛ ደግሞ ሰውነት አለን
    ክርስቶስ ፅድቁን ሰጠ
    እኛም እራሳችንን ህያውና ቅዱስ መስዋእት አድርገን እናቅርብ፣

  • @tigistbereda1869
    @tigistbereda1869 Před rokem +5

    የህብረት ኑሮ፣ የአገልግሎት ኑሮ፣ የመስዋዕነት ኑሮ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před rokem

    Amen Amen Tebarek

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před rokem

    ያሬዶ ጸጋው ይብዛልህ

  • @yeshiakele7867
    @yeshiakele7867 Před rokem +1

    የኑሮ ዘይቤአችን እውነት ነው በብዙ ከቃሉ የተፋታ ነው የወደቅንበትን እንድናስ በቃሉ እውነት ስላሳየህን የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 Před rokem +3

    ላንዱ ስንሰጥ ለሌላው እምቢ እያልን ነው: አሜን። ለጊዜው ብቻ የሆነውን ራስ ተኮር የሆነውን ፍላጎትን እምቢ ብሎ ለዘላለሙ እና ለማያልፈው እሺ ማለት ይሁንል።

  • @biniyamtilahun272
    @biniyamtilahun272 Před rokem +4

    ያሬዶ ተባረክ፥ በትምህቶችህ በጣም ተጠቅሜያለሁ ፥እየተጠቀምኩኝም ነው
    በጣም ነው የምወድህ ፥አንተ ለኢትዮጵያውያን አማኞች በሙሉ በረከታች እና ስጦታችን ነህ
    ዘመንህ፥ ቤተሰብህ፥ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před rokem +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባርክ ያንተን ትምህርት ሚከተል ሰው ማንም ወደ እምነት ጥንካሬ ነው ሚያድገው መንፈስ ቅዱስ ባንተ በጣም ነው ሚቀርፀኝ ተባርክ

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 Před rokem +2

    አትርፌበታለሁ ወንጌላዊ!!! ጌታ ያብዛልህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Před rokem +1

    አሜን ወንሜ ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ አትጉደል ትውልደ ትውልደ ይባረኩ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ❤ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!!
    ( 2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!ወገኖቼ፣ ከ1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። * ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ *ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) * ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!!ከአሁን በኋላ ግን የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን ብቻ አከብራለሁ!! እስራኤልንም (የእግዚአብሔርንም ህዝብ) በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚያስብ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከራ ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው በልጅነቴ ፣ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለጉባኤው እንዲነበብ ለቤ/ክርስቲያን መሪዎች በጌታ ፊት አደራዬን እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል ዛሬውኑ እንዘጋጅ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ፣እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣፣

  • @HalemaS-ww3kk
    @HalemaS-ww3kk Před 10 měsíci

    Tegaw yebezalshi yaredo

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Před rokem +1

    ወንድሜ አ.አ መተህ ቢሆን ኖሮ ስብከትህን የምንሠማው ቆመን እየተጯጯህን ነበረ። ወመንህ ይለምልም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @user-mv5is8sj4g
    @user-mv5is8sj4g Před rokem

    አሜንንንንን

  • @rb2782
    @rb2782 Před rokem +1

    የተወደድክ ያሬዶ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ዘልኣለም ይባረክ ባንተ ብዙ አትርፈናል. ዘመንህ ይለምልም ተባረክ 🙏🏽

  • @YonasTesfay-jp7jz
    @YonasTesfay-jp7jz Před rokem

    bless you yarediye

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 Před rokem +4

    I always learn God bless you evangelist ,les take ones burden,love one another just like Jesus!!

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před rokem +2

    አሜን!ድንቅ ትምሀርት ነው !የኑሮን ዘይቤ ከቃሉ እንድንማርና እንድንከተል እራሱ ይርዳን!ተባረክ ወንድማችን!ወንጌላዊ ያሬድ!🙌🙏

  • @endalekinfe3391
    @endalekinfe3391 Před rokem

    Tebarek!!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +1

    ✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @relaxationmusic3123
    @relaxationmusic3123 Před rokem +1

    በየተኛም ዘመን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትምህርት አይለወጥም።

  • @henokabraha6435
    @henokabraha6435 Před 10 měsíci

    God bless you

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před rokem +1

    ለብዙዋን መስናከያ ለጥቂቱ ደግም የመዳን ሕይወት ወደ ሆነው የመአዘን ድንጋይ በመያያዝ በእምነት መቅረብ ለሁላችን ይሁንልን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ ጌታ የቃሉን ፍቺ በብዙ መንገድ ይግለጥልህ !!! የስሜንም ትርጉም በጥሩ ሁኔታ ስለ ገልጥከው አንተንም አባቴንም አመስግናለሁ።

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ 🙏

  • @yonasamsalu2649
    @yonasamsalu2649 Před 9 měsíci

    Amen

  • @dawitwelde7455
    @dawitwelde7455 Před rokem +1

    አሜን ጌታ ይርዳን ....
    ጌታ እብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ……you are our blessing……ያሬድ

  • @gezahegngessesse5112
    @gezahegngessesse5112 Před rokem +1

    Amen. Praise to our Lord God 🙌🙌🙏🙏
    Be blessed!

  • @dawitdave6142
    @dawitdave6142 Před rokem

    በዘመናት ሁሉ የማያረጅ የጌታ ቃል

    • @dawitdave6142
      @dawitdave6142 Před rokem

      ❤❤❤ያሬድ ተባረክ በረከታችን ነህ ❤❤❤

  • @dagneshdana
    @dagneshdana Před rokem +2

    Well come yabate lij

  • @mareli9826
    @mareli9826 Před rokem +2

    የዮሐንስ ራእይ 1
    4-5፤ ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ የዮሐንስ ራእይ 1
    6፤ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mareli9826
    @mareli9826 Před rokem +4

    Thank you for posting this dear brother! It’s always refreshing to find your teachings, may it be as you prayed for us (Isaiah 55:10-11) . May it yield the fruit it’s sent to produce in us

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před rokem +1

    Wendimachen geta abezeto yebarkh

  • @Sunem7
    @Sunem7 Před rokem

    Amen Amen 🙏 you are blessed brother Yared 🙏🥰

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Před rokem +1

    God bless you dear brother yared

  • @J2E0S1U3S
    @J2E0S1U3S Před rokem +2

    ከተባረከ አገልጋይ ምን ይገኛል ? ያው የተባረከው ኢየሱስ ነዋ! እርሱ ከሁሉ ይልቃል ልቆብሀል ተባረክ ያሬዶ

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před rokem

    Amazing teaching God bless you more W/L Yared

    • @EvangelistYaredTilahun
      @EvangelistYaredTilahun  Před rokem

      Thanks so much

    • @completeinc6550
      @completeinc6550 Před rokem

      ​​​@@EvangelistYaredTilahun
      Jesus sent paul in his heavenly ministry to the body of christ so that he will be our pattern and lifestyle marker.
      “Howbeit for this cause I obtained mercy, that in me first Jesus Christ might shew forth all longsuffering, for a pattern to them which should hereafter believe on him to life everlasting.”
      - 1 Timothy 1:16 (KJV)
      Our pattern for our life style is paul and his epistles from Romans to philimon (sound doctrine for our living).
      The body of Christ should seek sound doctrine for our godly life style these days than other time which can be haunted only and only from the epistles of paul.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yadesaterfa4856
    @yadesaterfa4856 Před rokem +1

    Well come

  • @tigisthabte9541
    @tigisthabte9541 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tigistmerdasa1455
      @tigistmerdasa1455 Před rokem

      የሬድጌታይባርክህየጅቡቴምድረበዳበምድረበዳጌታያሠለጠነህከምድረበዳምለካአምባሣደርይወጣልባንተውስጥያለውንየማስተማርፀጋበጣምተባርኬያለው

  • @tigistbereda1869
    @tigistbereda1869 Před rokem +1

    ህያው ድንጋይ ብቻ ሆነን መኖር የለብንም መንፈሳዊ ቤት ሆነን መሰራት አለብን።

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n Před rokem +1

    ♥♥♥♥♥♥♥

  • @tigistbereda1869
    @tigistbereda1869 Před rokem +1

    ለስሙ የሚመሰክሩ ከንፈሮች

  • @GezahegnWedajo-fs6uv
    @GezahegnWedajo-fs6uv Před rokem

    ያሬድ የት ነው የምትገኘው የሚፈልግ ህ የት ያግኝህ አድሬስህን ንገረን ?

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 11 měsíci

    አቤት ውርደት ያሬድአንተ ተብሎ ሰባኪ እባብነትክ ጥላቻህ በተለይ ለእኛ ትግርኛ ተናጋሪዎች አገልግሎትክ ያለ ፍቅር እንዴት ነው??? Shame shame shame

    • @eluzaigeneralcleaningllcel6462
      @eluzaigeneralcleaningllcel6462 Před 11 měsíci +1

      @ Kibereabesey :- ብዛዕባ የሱስ ክርስቶስ ህይወት ፍቕሪ፣ ይቕሬታ ​​፣ ምሕረት : ንስሐ እንዳመሃረ ዝነብር ብቕርበት አብ ኩሉ ዝፈልጥ እሙን ናይ ፍቅሪ ባርያ ምኻኑ መብዛሕትና እንምስክረሉ እዩ። እዚ ማለት ግን ሰብ ስለዝኾነ ክጋገ ይኽእል እዩ ፣ ብፍላይ አብ ትግርኛ ሕብረተሰብ ዓብይ አበርክቶ ዝገብር : ዘሎ መብዛሕትና ምስክር ኢና ፣ ሰሰናዩ ምሕረት በረኸት ንኹላትና ።

  • @samrawitassefa9472
    @samrawitassefa9472 Před rokem

    Amen