ዮሴፍ ክፍል 1 ፦ መግቢያ - ትልቁ ስዕል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን: ዮሴፍ - ትንሹ የፍሬ ዛፍ! (Joseph)፦ - ትልቁ ስዕል ክፍል 1 (Part 1) ዘፍ. 37 - 50 (Evangelist Yared Tilahun)

Komentáře • 122

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 Před 4 lety +8

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሮሜን ሙሉ ክፍል 46 ሲቀረኝ ዮሀንስ ሙሉ ዮሴፍ አሁን ጀመርኩ እጅግ ድንቅ የማይሰለች ትምርት ሁለት በነፃ በዶክመንት ተዘጋጅቶ ስላገኘሁ ሳልጠግብ ተመገብኩ ለልጆቻችንም ወደፊት እንዲ መቀመጡ ትልቅ የድካም ስጦታነው እጅግ ጌታ ይክፈልልኝ

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 3 lety +2

    ኦ!!እደነቃለሁኝ በቃሉ! የእግዚያብሄር ሉዓላዊነትና የሰው ነጻ ፍቃድ፡ሳይጋጩ በዛ በኣስገራሚው የኣምላካችን ጥበብ እንዲኖሩ ሆነዋል...ኣዎን በእግዚያብሄር ኣሰራር ኣስደናቂነት ይሕ ጥበብ መኖሩን መማሬ ጌታን እንዳደንቅ ኣድርጎኛል! ኣሜን ነገርን ሳይጀመር የሚያውቅ ፍቃዱን የሚያደርግ ፍቃዱን የሚከለክል የሌለ በሰው ህይወት ውስጥ የሰውን ፍቃድ ሳይረግጥ ፍጹም፡ፍቃዱን ያላንዳች መስየጉዋጎል የሚፈጽም ኣምላኽ! ኣስገረመኝ! ኦ ሊቁ! ጥበቡ!! ወዳጄ መዓሙቕ! ጌታ ይባርክህ ወንድሜ the beloved evangelist

    • @segidbrhane2738
      @segidbrhane2738 Před 3 lety +1

      ኣዎን እየገባኝ ነው!! የትልቁ የኣምላኽ እቅድ ትንሹ ክፍል!! የራሴን ህይወት ከእግዚያብሄር ዘላለማዊ ሃሳብ ጋር ሲታይ ትንሽ ክፍል ነው! ዛሬ የሚኖንብኝ ነገሮች በራሱ ትልቅ ትርጉም ኣይሰጥም ዙም ኣውት ኣድርጌ ማየት እና በዛ በትልቁ መደብ ውስጥ ራሴን ማየት ተምሬያለሁኝ! በራሴ ላይ ሳተኩር ኣንሳለሁም በእግዞያብሄር እቅድ ውስጥ ያለሁኝ ክፍል መሆኔ ሳይ ትልቅ እሆናለሁኝ!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eliyamakhoul5227
    @eliyamakhoul5227 Před 5 lety +27

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጉጉት ነው ያንተን ትምህርት የምጠብቀው ከዚህም በበለጠ የቃሉን ሚስጥር ይገለጥልህ ይሄንን እድል የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @alemabraham6377
    @alemabraham6377 Před rokem

    What a wonderful teaching on God’s word thank you

  • @birhanuseyoum4506
    @birhanuseyoum4506 Před 4 lety +1

    ወ/ዊ ያሬድ ያንተን ትምህርት መስማት የጀመርኩት ገና ጌታን እንዳገኘሁ በወጣትነቴ በሲሸልስ ራዲዮ ነበር አይረሣኝም ብዙ ነገር በጣም ብዙ ነገር አግኝቻለሁ መታነጽም ሆኖልኛል ።ሌላዉ በመፅሐፎችህም ተጠቅሜያለሁ አሁን በኮሬኒቲ ሚደያ በኩል እየተከታተልኩሁ ነዉ። እድሜና ጤና ባለፀጋዉ ለአካሉም ሲል ያብዛልህ።በመጨረሻ ስለ ኢትዮጵያ ቤ/ክ አንድ ነገር ልበል ብዙዎች አሁን ለተፈለፈሉት ሃሰተኛ ነብያትና የብልፅግና ሰባኪዎች ለም-መሬት የፈጠረዉ ቡሹሪ ነዉ በማለት በአገራችን ዋነኞቹን እንክርዳድ ዘሪዎቹን ዘዉዴንና ቶማስ ምትኩን ይረሷቸዋል በእርግጥ የዘዉዴን ባላዉቅም ቶሞስ ከመንገዱ ተመልሶ ጤናማዉን ትምህርት ለማስተማር ሲታትር ብታዘብም ባዕድ ትምህርቱን ለማስተማር እንደ ነበረዉ ከፍተኛ ተፅዕኖ አይነት አሁን የለዉም።አንተ ግን ወንድሜ ጌታ ረድቶህ የክርስቶስን ትምህርት ዉሃ ልኩን ጠብቀህ አያስተማርክ እዚህ ደርሠሃልና እባክህን አሁንም በአገራችን እንደ ሰደድ እሣት አየነደደ ባለዉ የእምነት እንቅስቃሴ እና የአባይ ነብያት ተረት ላይ የትምህርትን ማጠንጠኛ ብታደርግ ይሄንን ትዉልድ ትጠቅማለህና አደራ እልሀለሁ ።

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +3

    “ፍለጋ የሌለውን የክርስቶስን ባለ ጠግነት ለአሕዛብ እሰብክ ዘንድ፥ ሁሉንም በፈጠረው በእግዚአብሔር ከዘላለም የተሰወረው የምሥጢር ሥርዓት ምን እንደሆነ ለሁሉ እገልጥ ዘንድ ይህ ጸጋ ከቅዱሳን ሁሉ ይልቅ ለማንስ ለኔ ተሰጠ፤”
    - ኤፌሶን 3፥8-9

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial Před 5 lety +13

    እግዚአብሔር ትልቅ

  • @asratbaysa5919
    @asratbaysa5919 Před 5 lety +1

    ወንጌላዊ ያሬድ በውስጥህ ስላለው ፀጋ እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ብዙ ተምረናል ታንጸናል

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Před 2 lety

    መምሰል(ዓላማ)...መብዛት(በረከት)...መግዛት(ስራ)የተፈጠርንበት ዓላማ እግዚኣብሄርን ለመምሰል ነው! የተባረክነው በረከት መብዛት ነው! የተሰጠው ስራ ደግሞ መግዛት ነው! የእግዚኣብሄር መንግስት ማለት እግዚኣብሄር የሚያስተዳድረው ሰው ምድን ሲያስተዳድር እግዚያብሄር የነገሰበት ሰው ምድር ላይ ሲነግስ እግዚኣብሄር የሚመራው ሰው ምድርን ሲመራ ነው!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻

  • @HOPE-xd8sy
    @HOPE-xd8sy Před 3 lety +1

    amen

  • @saramatiyoseyegeta7412

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዋውውውው ልዩ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን

  • @mesfinkefenedadi2780
    @mesfinkefenedadi2780 Před 5 lety +3

    I am very happy to learn about Joseph History from Holy bible
    . Eva. Yared Tilahun God bless you

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን እልልልልልል ተባረክ ወንጌላዊ

  • @bennyplaysgames1874
    @bennyplaysgames1874 Před 5 lety +3

    We Love u man of God Envangelist Yared Tilahun(Tebarek)

  • @user-ve6ci5ds3b
    @user-ve6ci5ds3b Před 5 lety +5

    አሜንአሜን የስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ

  • @eleosabba4439
    @eleosabba4439 Před 5 lety +3

    ወንድም ያሬድ እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ ትምህርትህን በሙሉ ነው የምከታተለው ብዙ እየተማርኩ ነው እወድሃለው

  • @melakusiyum1557
    @melakusiyum1557 Před rokem

    ተባረክ

  • @eliashalie3528
    @eliashalie3528 Před 5 lety +1

    ዘመንህይባረክ ያሬድዬበጣም ተጠቅሜያለው ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ይጨምርብህ።

  • @tigistqsfqw9359
    @tigistqsfqw9359 Před 5 lety +2

    አሜን እ/ግ ዘመንህ ቤትህ ህይወት አግልግሎትህ የተባረከ ይሁን አሁንም በጥፍ ማገልገል ይሁንልህ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 Před 5 lety +1

    ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ::

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 4 lety +2

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ ይግለጥህ በእየሱስ ስም ተባረክ።

  • @berhanuengidaw6516
    @berhanuengidaw6516 Před 4 lety +3

    May God Bless you brother Yared.Excellent and deep teaching.

  • @Solo_-ng1br
    @Solo_-ng1br Před 4 lety

    ameen

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 5 lety +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይብዛልህ

  • @abrahammulu502
    @abrahammulu502 Před 5 lety +4

    What a golden teaching, God bless you!

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 Před 5 lety +1

    ታላቅ ትምህርት እግዚአብሔር ከነቤሰቦችህ ይባርክህ ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!

  • @Lucysunbeaty
    @Lucysunbeaty Před 4 lety

    Bless you .

  • @tube-wr1mw
    @tube-wr1mw Před 2 lety +1

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን!

  • @ermiaslucky4285
    @ermiaslucky4285 Před rokem +1

    Temesgen

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 3 lety

    አስተማሪና መሠረት ሚሲዝ፡ትምህርት
    ተባረክ

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 3 lety

    Beruk hunulgn zemnehe yebark

  • @genteadmik5514
    @genteadmik5514 Před 5 lety +1

    God bless brother Yared for teaching us!!

  • @temsegengetaye3869
    @temsegengetaye3869 Před 2 lety

    God Bless You .

  • @joyseliyas5018
    @joyseliyas5018 Před 5 lety +5

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @temesgentantu5977
    @temesgentantu5977 Před 5 lety +3

    GOD Bless you

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ይጨምርልህ ስለሁሉ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን

  • @bettybelay9574
    @bettybelay9574 Před 5 lety +5

    በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ተባረክ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 Před 5 lety

    ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ትምህርቶች በጣም ደስ ይላሉ

  • @eftahtube9756
    @eftahtube9756 Před rokem

    God bless you

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    የእግዚአብሄር ዘለዓለማዊ ሀሳብ አካል ነኝ

  • @Ayna-fx2zo
    @Ayna-fx2zo Před 9 měsíci

    amene

  • @bennyplaysgames1874
    @bennyplaysgames1874 Před 5 lety +1

    God bless brother yared(TEBAREK)

  • @bereketalemayehu
    @bereketalemayehu Před 4 lety +2

    our God is so amazing

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety

    በዮሴፍ ህይወት የተፈጸመው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አስቀድሞ አይቶታል ፦መለኮታዊ ሎአለዊት ፦አምላክ አለ Define
    ፦ሰብዕአዊ የኃላፊነት human responsibility the master key of gospel almighty God for ever bless ur age! ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን በእጥፍ ድሪብ ይባርክ! !!!!@!

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 4 lety

    I love your teaching. God bless you! Uhhhuhhh uhhhh uhhhh yemilewu gize yiserkal. Bichalih uhhhhh balk kutir concious honeh ater bitadergat betihtina eteyikalehu

  • @salamsis2646
    @salamsis2646 Před 5 lety

    ዉይይይይ ትናንት ሰጠብቅ ነበር እኔ ያለሁት አረብ አገር ነዉ ሰንት ሰአት ነዉ የሚጀምረዉ በጌታ ትምህርቶች በጣም ነው የምወደዉ በብዙ ተባረክ

    • @YnTnGdL
      @YnTnGdL Před 5 lety

      Salam Sis 3 am tewat new yemijemrew (be Ethiopia 9 seat kelelitu)

  • @megacale4232
    @megacale4232 Před 4 lety

    Wowo Tebarake

  • @amenyihonal6479
    @amenyihonal6479 Před 5 lety

    Mn libelih I’m speechless....Geta Eyesus eyebarekeh yibarkh

  • @abenezerabtaye4866
    @abenezerabtaye4866 Před 5 lety +1

    really u are blessed. thanks be to God for helping you!

  • @tamirumathewos8981
    @tamirumathewos8981 Před 5 lety +1

    ጌታ ዘመንህን በእጥፉ ይባርክ

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex Před 5 lety

    በመጀመሪያ አንተ እንተ ፈጠርከኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር ላንተ ለፈጠርከኝ ይሁን አሜን ፡፡ መምሰል መብዛት መግዛት ፡፡

  • @snitayewgezaw3756
    @snitayewgezaw3756 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን aw/e/r tlikinew

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏

  • @sl6109
    @sl6109 Před 3 lety

    Wow

  • @t.gnegash972
    @t.gnegash972 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባርክ !!

  • @abeltesfaye5735
    @abeltesfaye5735 Před 5 lety +1

    Zemenk Yibarek enwedkalen

  • @yemeserachkal4726
    @yemeserachkal4726 Před 5 lety

    ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @KazLA
    @KazLA Před 5 lety +3

    Thank you very much dear Yared!

  • @maskarravalalile8217
    @maskarravalalile8217 Před 5 lety

    አሜን ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ

  • @abuleeabulee7756
    @abuleeabulee7756 Před 5 lety

    እንኳን በሰለም መጠህው ዎንጌለዊ የሬድ እዎድሀሎ

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před 5 lety +1

    This is amazing God bless you more

  • @demelashdaniel2273
    @demelashdaniel2273 Před 5 lety

    geta yimesgen yaredisha enwedhalen geta tsegawun yabzalh tmhrthn begugut sntebk neber ahun yhew semen Ethiopia biroye dersual .....geta yimesgen mn ayinet edil new oooo Lord thanks.

  • @rahel3959
    @rahel3959 Před 5 lety

    ዘመንክ ይባረክ ብዙ ተማርኩኝ

  • @asefagultu4537
    @asefagultu4537 Před 5 lety

    Wengelawi Yared Geta abzto Ybarkih. I am blessed by your teaching. I thank God for that.

  • @citygetcell6347
    @citygetcell6347 Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር ይባሪኪ ተባሪኪ

  • @jhontesfai3029
    @jhontesfai3029 Před 5 lety +1

    Waw God blessed u

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před 2 lety

    አጠር መጠን ቢል መልካም ነው። እንደ ጳውሎስ ነገር አታርዝም።

  • @betibekeleamenamentebareku6794

    Eg/r Amelak Chmero Tsgawen Yisetek Yaredo Bezu Tetekemalehu Kante Woooow Keberun Geta Yiwesed!

  • @lesangugesa2056
    @lesangugesa2056 Před 5 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባረከው !!

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 5 lety +1

    wow, God Bless you again and again brother.

  • @sammyterefe5
    @sammyterefe5 Před 4 lety +1

    You are blessed Evangelist....Wish you To have Abundant live....Praise thy loard to give us you!

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 Před 5 lety

    Amen amen God Bless Wengelawi Yared

  • @Throughmycameraeyes
    @Throughmycameraeyes Před 5 lety

    ooo Jesus may god bless you in Jesus name

  • @selammousa750
    @selammousa750 Před 5 lety

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @abebechbeyene7141
    @abebechbeyene7141 Před 5 lety

    ጌታ ይባርካቹሁ

  • @aynalemworkayehu7994
    @aynalemworkayehu7994 Před 5 lety

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @mintiwabaddisu1185
    @mintiwabaddisu1185 Před 5 lety

    God bless you ...thanks

  • @tigisttemesgen9605
    @tigisttemesgen9605 Před 5 lety +2

    GOD bless u

  • @anointedyenu7442
    @anointedyenu7442 Před 5 lety

    God bless you Pastor

  • @shetayete7640
    @shetayete7640 Před 5 lety

    Amen! Amen!

  • @sammyterefe5
    @sammyterefe5 Před 4 lety

    samson terefe fro Mizan Teferi Ethiopia

  • @eshetudaka6727
    @eshetudaka6727 Před 5 lety

    Amen Amen

  • @selamtilahun2376
    @selamtilahun2376 Před 5 lety

    Wow yemidenek new tebarek

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety

    amen! God help me zoom out my life and observe His purpose

  • @asterghebrmiceal254
    @asterghebrmiceal254 Před 5 lety

    Amen God bless you

  • @ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ

    Be Eyesus teberakilign paster

  • @giruumfidaa712
    @giruumfidaa712 Před 5 lety

    geta yibarkih wendim yared

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex Před 5 lety

    ይህን ትምርት ሰምቶ ሰው ምን ያህል ክቡር እንደሆነ ያላስተዋለ ሰው የሞተ ብቻ ንው ፡፡ WዐW

  • @masaratwondwossen51
    @masaratwondwossen51 Před 5 lety

    Bless you, i was waiting your teaching.

  • @bemnetseya3701
    @bemnetseya3701 Před 5 lety

    Beruk nhe yebzalhe 🙏

  • @asiaal3255
    @asiaal3255 Před 5 lety

    Amennn. Gerum. Temhirt

  • @tsegeabebe6113
    @tsegeabebe6113 Před rokem

    Brother Yarad,, God bless you, I like to hear again and again this video , this morning my devotion book is genesis, I always have a question about "God Children married" ? I have the answer it is amazing teaching!!!! What I can say? God bless you more!!!

  • @kuwaitkuwait945
    @kuwaitkuwait945 Před 5 lety

    Wngalawi yard gata abezto yibarkih denke temihrt new tsga yibzalk

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před 5 lety

    Abezetu geta yebirek

  • @selamawitkebebe6344
    @selamawitkebebe6344 Před 5 lety

    Zemaneke yebarek yardo

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 Před 5 lety

    Tebarek bebizu

  • @minnina6985
    @minnina6985 Před 5 lety

    የኩዩባ ልጆችም ኢትዮጵያ አሉ