Ethiopia: ዓለምፀሃይ ወዳጆ ስለ ቴዲ አፍሮ የሰጠችው ምስክርነት | Alemtsehay Wedajo speaks about Teddy Afro

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ESFNA 2019 Atlanta
    Ethiopia
    ዓለምፀሃይ ወዳጆ ስለ ቴዲ አፍሮ የሰጠችው ምስክርነት | Alemtsehay Wedajo speaks about Ethiopian pop star Teddy Afro
    #TeddyAfro #ESFNA2019 #AlemtsehayWedajo

Komentáře • 8

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety +4

    ቴዎድሮሥ ካሣሁን ይለያል !!!
    ምርጥ የኢትዮዽያ ልጅ ነው ።
    በእግዚአብሔር ጥባቃና ቸርናት ለዚህች ቀንና ሰዓት በማድራሱ ፈጣሪዬን እጅግ አማሰግናለሁ ።
    በኢትዮዽያዊናቱ ብቻ ብዙ መከራና ፈተናዎችን ያለፈ ብርቱ ሰው በመሆኑ ቃለት ያጥራኛል ምስጋናዬን ለመግላፅ
    ስለዚህ እንዲሁ በደፈናው ክብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እለለሁ ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 3 lety +7

    የማይደፈረውን ደፍሮ ብዙ መስዋእነት የከፈለ ልጅ ነው

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g Před 3 lety +2

    እውነት ነው ስው ብሌ ዝም ነው ቴዲዬ ኑረልኝ አደናቂህ ነኝ እወድሃለሁ

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem +1

    ለነፍሱ አለመፍራቱ ቴዲ ይገርማል

  • @user-fj3js1fj9w
    @user-fj3js1fj9w Před rokem

    ቴዲ ታላቅን፣ማክበር እውነት ነው

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    እኔ ብሖነ እጠፋ ነበር አቤት ድፍረቱ ግን ወንድ ነው ልቡ ይገርማል🎉

  • @user-je4ud2wp9s
    @user-je4ud2wp9s Před 3 lety

    💚💚💚💚💚💚💚

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 Před 3 lety +1

    Wow