ስለ ቴዲ አፍሮ - አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የፈረንሣይ የዜና ወኪል [አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ - ኤኤፍፒ] ስለቴዲ አፍሮ ሰሞኑን አንድ ዘጋቢ ፊልም አውጥቷል።
    Originally published at - amharic.voanew...

Komentáře • 163

  • @danimylove621
    @danimylove621 Před 5 lety +42

    የኛ ግርማ ሞገስ እንወድሀለን ቴዲ አፍሮ 😍😍😍😍

  • @myloveethiopiatube5614
    @myloveethiopiatube5614 Před 4 lety +1

    የ ቴዲዬ ዘፈኖቹ ሰለ ኢትዮጵያ ሳስብ ሰለ ቴዲ እንዳስብ አድርገውኛል ቴዲዬ ዊ ላቨ ዩ
    💚💛❤👑 📿💫

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 Před 6 lety +39

    ሁሌም ጅግና ሁሌም ፍቅር የሆን ቴዲ

  • @whatabouttomorrow1990
    @whatabouttomorrow1990 Před 5 lety +31

    I'm from Eritrea I like teddy afro. He's very smart 🇪🇷🙏🇪🇹

    • @nigusebeyene5715
      @nigusebeyene5715 Před 4 lety +1

      Shut up Tedd is nothing but pics of Trish I'm from great eritea .

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 6 lety +5

    ለየኢትዮያ የዘመናችን ታጋይ የፍቅር እባት ቴድዬ ተውድሮስ ኑርልን ወንድማችን ሕልም ምኞትህ ሁላችንንም ያሳየን የማይሳነው እምላክ ተስፋ እለን እ1 ቀን እናያለን !!!!!

  • @danimylove621
    @danimylove621 Před 5 lety +43

    ጀግና የሚለው ቃላት ያስብሀል ሽ አመት ኑርልን ጀግና

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 5 lety

      ቴድሮሥ አሁንም እንደበፊቱ ኢትዮጲያን ታደጋት

    • @sohelali8393
      @sohelali8393 Před 5 lety

      Hiding

  • @lubabayasuef290
    @lubabayasuef290 Před 5 lety +4

    ቴዲ የአኛ ጀግና ከምንም በላይ ሀገርህን የምትወድ አሪቲስት የመጀመሪያውን ቁጥር የሚይዝ ቴዲ ነው

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety +8

    ቴድየ፡አይዞህ፡አተ፡ብቻ፡እዉነት፡አድርግ እግዛአብሄር፡ይጠብቅህ፡፡

  • @user-dx2lq4pd6o
    @user-dx2lq4pd6o Před 5 lety +28

    የኔ ንጉስ ቴዎድሮስ ካሳሁን።

  • @user-ex3rh1ub1z
    @user-ex3rh1ub1z Před 2 lety

    የዘመኔ 🤴ንጉስ ሺ አመት ኑርልኝ 🙏

  • @user-gx5mx7ky6p
    @user-gx5mx7ky6p Před 6 lety +14

    ቴዲዬ እግዚአብሔር ካንተጋርይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ፍቅር ያሸንፋል

  • @alelemmiss7429
    @alelemmiss7429 Před 4 lety +1

    ቴዲ ጀግና ነህ መቸም የማረሳህ ውድ የኢትዮጵያ እንቁ ጀግና ኑርልን ዘላለም ዛሬም ነገም ጃ ያስተሰርያል እንላለን ለማንም ሌቦች ቅማላም ብለን ቴዲየን እንወድሃለን ኑርልን ዘላለም ወንድማችን❤👈!!!!

  • @muletube9110
    @muletube9110 Před 5 lety +6

    ቴዲ አፍሮ እንቁ ኢትዮጵያዊ

  • @aferatastotaw9933
    @aferatastotaw9933 Před 6 lety +24

    ቴድየ ጥላትክ እልም ይበልልክ ኑርልን ባሁኑ ዘመን ያላንተ ለሀገሩ ተቆርቋሬ የለም

    • @mimiwendemu3998
      @mimiwendemu3998 Před 4 lety

      aferata stotaw he loves his country I’m proud of him

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 4 lety

    ቴድየ አተ ጅግና ሰው ነህ አይዞህ ምርጥ ሰው የኔ ጅግና🥰🥰🥰
    በጣም ነው እምወድህ ወላሂ 🥰

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 Před 5 lety +2

    ቴድየ።ህጻን።ልጅ።ነህ።አስተሰብህ።ሁሉን።ትልቅ።መግስት።ሀብታም።ያበርካል።ይመቺህ።ኑርልን።አላህ።ይጠብቅህ።ያሰብከው።ይሳካ።

  • @user-ri5gl3mv9d
    @user-ri5gl3mv9d Před 4 lety

    በጣም እንወድካለን ቲዲ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ዘመንክ ይባረክ

  • @hddnd9720
    @hddnd9720 Před 6 lety +31

    ቴድየ ምረጥ ኢትዮጵያዎ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 5 lety

    አቦ አንተ ጀግናነህ ምርጥነህ ቃል የማይመጥንህ ምርጥ ን ጉሥ ነህ የኛ አበሣ ኑርልን

  • @slam1281
    @slam1281 Před 3 lety +1

    ቴዲ ሠላምህ እጥፍ ድርብ ይሁን

  • @selamiyeselam5375
    @selamiyeselam5375 Před 4 lety

    የፍቅር ሰዉ ቲዶ

  • @rahelmulu3695
    @rahelmulu3695 Před 5 lety +9

    ንፁ ኢትዮጵያ ነህ አንተ በኢትዮጵያ ላይ ንገስ

  • @kawkabsamhoun608
    @kawkabsamhoun608 Před 5 lety +4

    ቴዲ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk Před 5 lety +3

    ቴዲየ አንበሣየ ኑርልኝ ለዘላለም

  • @Aysha-cm4zy
    @Aysha-cm4zy Před 5 lety +3

    የኛ የፍቅር ንጉስ

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Před 6 lety +6

    precious & the darkest time super bright son of Africa

    • @MsSolo0
      @MsSolo0 Před 5 lety

      Teddy afro East Africa pop star

  • @masaret2849
    @masaret2849 Před 5 lety +1

    የፍቅር ሰው ኑርልኝ

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy Před 5 lety +1

    ኑርልንእግዝያብሄርይጠብቅህ

  • @user-tf2xf6bo5o
    @user-tf2xf6bo5o Před 5 lety +1

    ቴድየከሞኝነገርአላህይጠብቅህጀግናውኢትጵያቆንጆ

  • @tituneshtirunesh5509
    @tituneshtirunesh5509 Před 3 lety

    Tidye 💚💛❤🌷

  • @kedi1192
    @kedi1192 Před 4 lety +1

    ቴዲሻ እድሜህን ያርዝምልን

  • @fozyamohamed3080
    @fozyamohamed3080 Před 5 lety +2

    Teddyachn betly dahlak zefnu lne nw mimslg 💕💕💕💕💕💕💕

  • @eskedareskedar8867
    @eskedareskedar8867 Před 5 lety +1

    አይዞክ የኔ ጀግና ሰው ቢጥልክም እግዚአብሔር አይጥልክም

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 Před 5 lety +3

    የኔ ጀግና ሰላምክይበዛልኝ

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 Před 5 lety +1

    Thanks Tadey Good blasé you!!!!!

  • @eyuhab7686
    @eyuhab7686 Před 5 lety +1

    አቦ ቴዲ ታላቅ ሰው ነው በጣም በጣም

  • @abutata538
    @abutata538 Před 4 lety

    ጀግችን አንተ የፍቅር ሰው

  • @abdisalmjamle7787
    @abdisalmjamle7787 Před 4 lety

    የኛ ጀግነ ኑርልን

  • @user-hm4hf2dl7e
    @user-hm4hf2dl7e Před 5 lety +1

    እንወዳሀለን ቴዲየ ።❤❤❤💚💚💚💛💛💛

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Před 4 lety

    Hayaty Teddye nurlne antko zfagne bcha sathon ye tarik astmary Ewntgna gnzb ymaygzah wed Enku nh ❤❤❤

  • @getachewamare4750
    @getachewamare4750 Před 5 lety +1

    great Ethiopian he is real Ethiopian

  • @tahahseen8007
    @tahahseen8007 Před 5 lety

    ቴዲበጤናተባረክ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před 4 lety

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ቴዲየ እንወድሀለን

  • @user-lv4wf2gy4o
    @user-lv4wf2gy4o Před 4 lety

    ውይቴዲየ በጣምነው የምወድህ

  • @afreeqa7530
    @afreeqa7530 Před 5 lety +1

    Teddy is king of king

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 5 lety +1

    ጀግናዬ ♥♥

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety

    ቴዲየ ንጉስ ነህ በቃ 🇪🇹🙏😍😍

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Před 5 lety +3

    በጣም፣የሚገርምው፣የቴዲ፣ብእር፣እውነተኛ፣ነች፣፣ቴዲ፣ማለት፣ኢትዮጵያዊው፣ያሬድ፣ወይም፣አለማዊው፣ቦብ፣ነው፣፣ሁል፣ጊዜ፣ብእሩ፣የምትጽፈው፣ስለ፣እውነት፣ስሆነ

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 Před 5 lety

    የኔ ንጉስ ትለያለህ የኔ ምርጥ

  • @fadilahdelil5897
    @fadilahdelil5897 Před 5 lety +2

    ቴዲሻ፡እንወድሀለን

  • @muluken1476
    @muluken1476 Před 5 lety +3

    Why can’t we hear from his own words rather you translating the same language he speaks? Translation is user for the peruse of transparency. I don’t get it unless you are trying to shape the perception!

  • @azmera366
    @azmera366 Před 5 lety

    የኔ ጀግና ቴዲዬ ምረጥ ሰው

  • @keneanterefe4195
    @keneanterefe4195 Před 3 lety

    ፍቅር እራሱ ነብስ ዘርቶ ባንተ አየን

  • @mulukenmechal8496
    @mulukenmechal8496 Před 5 lety +1

    Teddy king of king bibal ayibezabetim

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +2

    እኔን ቴዲዬ አይዞን አሁንም ብሶ ቀጥሏል ታውቃለህ ኢትዮጵያ ሳስብ ላተ ነው እማዝነው ምክኒያቱም አተ ኢትዮጵያ ስለሆንክ

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j Před 5 lety +2

    ቴድየ አይዞክ ሁሌም እግዚአብሔርን ስለምትጠራ አይዞክ

  • @aishaethopia7179
    @aishaethopia7179 Před 5 lety

    ቴድ.ማለት.ለሀገሩ.ፍቅር.ሠላም.የሠበከነው.በእምነቱ.በኢትዮ.ይሞታልእንጅ.አይለይም.ዘር.ብህር.ኢትዮ.አንድናት.አንተም.አንድነህለናትህ.ጀግናየጀግናልጅ.እናትወልዳለች.አንተን

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 4 lety +1

    ቴዲ ፍቅር

  • @user-cl4hp5qv4x
    @user-cl4hp5qv4x Před 4 lety

    የኛ ጀግና።

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 Před 5 lety +2

    Ye Ethiopia Amlak yixebkih Abo .

  • @fatmahmm629
    @fatmahmm629 Před 4 lety

    ቴድየ ፍጠሪይጠብቅህ

  • @gizachewfanta6704
    @gizachewfanta6704 Před 5 lety +2

    ቴዲ ሀገሬ ሀገሬ እዳለ ነው ቴዲ ጥቁር ሰው

  • @rama4690
    @rama4690 Před 5 lety

    ጀግና ነህ ጀግና 2011ዓ.ም

  • @fikreewinetu565
    @fikreewinetu565 Před 5 lety

    Teddy played his role for Ethiopian citizenship development.

  • @mandellaayanow223
    @mandellaayanow223 Před 5 lety +1

    ቴዲ ጀግና

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety

    የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qq2kp3pb7n
    @user-qq2kp3pb7n Před 5 lety

    ቴዲ..ምርጥ..የኢትዮጵያ

  • @abghabesh
    @abghabesh Před 4 lety

    Our king. Just dump a girl whom I was planning to date after I found out she hates tedy afro for his song. Am back single no place for haters of my king Teddy. God bless him with his family

  • @Aysha-cm4zy
    @Aysha-cm4zy Před 5 lety

    ዬኔ ጀግና ቴዲሻ

  • @kalebmorka4856
    @kalebmorka4856 Před 5 lety +1

    ሓይ ዉድ ዉድ ወንድማችን ቴድ ኣፍሮ ጌታ ኢየሱስን ተቀበለ!!!!!ኢየሱስ ያድንሃል፥፥say amen!!!!"

  • @leyateshome8375
    @leyateshome8375 Před 5 lety

    Gagnaya teddy afro😘😘😘💚💚💛💛❤❤

  • @Mengisa-di3jy
    @Mengisa-di3jy Před 5 lety

    ቴዲእግዝያንሄርይባርክህ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +1

    ቴዲ ምርጥ ሰው😍😍😍😍😍

  • @meseretasmiro5271
    @meseretasmiro5271 Před 4 lety +1

    በወያኔ ሬዲዮና ቴሌንቪዠን የሡ ሙዚቃ ተከፈተ አልተከፈተ ወያኔ እሱን ያስጠላው መስሎት ነበር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የሚጠቅመውን ያውቃል የሡ ሙዚቃ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀይምሮ ላይጠፍ ታትሟል

  • @hadasyohanneskafela8939

    past gone for ever

  • @kwtkwt5015
    @kwtkwt5015 Před 4 lety +1

    ድሰላይክ ምታደርጉ ጀዝባናችሁ መሀይም

  • @alainphil963
    @alainphil963 Před 5 lety

    ቴድየ ጀግና

  • @user-xd7qt1br9w
    @user-xd7qt1br9w Před 5 lety

    የኔ ጀግና እድሜ ጤና ይስጥህ እኔ እ ወ ድ ህ አ ለ ሁ

  • @hiwotrayakobo9886
    @hiwotrayakobo9886 Před 5 lety +1

    becagawo ya Ethiopia ya baher lej tade afero fatare edeman tana kamalawo batsabk

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 5 lety +1

    ንጉሳችን

  • @usera5066
    @usera5066 Před 5 lety

    ቴዴ እወድሀለሁ

  • @haeshamahamademahamadehaes6001

    👍👍👍💕💕💕

  • @diwethanna9163
    @diwethanna9163 Před 5 lety

    ኤንም ኢትዮጵያ ይምይል ንይያድኩት አሁንነው የመታ በ ልጅናትይ ኢትዮጵያ የሚለው ክውስታ ንው ግን ደሞ አሁን ሁሉም ብትድራጅባት ያማራ ምነናት ሰንጋ ምግዳልብዛብት አማራ ኢትዮጵያ ነው አም ሥብክ አንጂ አስክዝር አንድሁሉም ትድራጅቱ በአሁን ኑሮ ምግድአል አይታም ነበር

  • @edenyetddyafroadinakisalmo1640

    Wowwwww yemechik

  • @wubshetras8814
    @wubshetras8814 Před 5 lety +2

    የኢትዮጲያዊነት ማማ ።እንዳትነካ በከፍታ ላይ የተሰቀልክ።

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 Před 4 lety

    ❤️😍😍💚💛❤️

  • @erahima7174
    @erahima7174 Před 5 lety +1

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @meryem1299
    @meryem1299 Před 5 lety

    Habibi😘😘😘

  • @adfgdg8310
    @adfgdg8310 Před 4 lety

    እኔመቸምእወዲሀለሁ

  • @hk9187
    @hk9187 Před 5 lety +1

    teedy teedy ttttttttttttttttttttt

  • @hiwethiwet2916
    @hiwethiwet2916 Před 5 lety +2

    Tadyf

  • @mahommetzeini7722
    @mahommetzeini7722 Před 5 lety

    ALLi NURE

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 Před 5 lety

    የኔንጉስ

  • @tesfayetilahun7619
    @tesfayetilahun7619 Před 4 lety

    Teddy k Zer ena k Beher belay new!!!

  • @fraykedine1331
    @fraykedine1331 Před 5 lety

    😍😍😍

  • @tube6517
    @tube6517 Před 5 lety

    ዉድ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነዉ 100% ላረጋግጥላችሁ እችላለሁ በግሌ 💖💔❤💗💋💘💋💖👍👍❤💗💘💘💔💔
    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @misirahussen2074
    @misirahussen2074 Před 4 lety

    What is wrong to be Ethiopan Oromo or Tigra or other language specier it is heard to be live I speck Oromo and Amharic enthing wrong with is?

  • @ethiopianurlighua6159
    @ethiopianurlighua6159 Před 5 lety

    Tedy nurlinnnnnnnn egzabhyr kante gar yhun

  • @ajhnsbmsalllem2370
    @ajhnsbmsalllem2370 Před 4 lety

    💚💛❤

  • @lililuli7954
    @lililuli7954 Před 4 lety

    ንጉስ