Ethiopia: ቴዲ አፍሮ እና አስጌ ዴንዳሾ ተጣምረው ዘፈኑ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ቴዲ አፍሮ እና አስጌ ተጣመሩ!
    ቴዲ አፍሮ እና አስጌ ተጣምረው አዲስ ሙዚቃ እንደሰሩ አስጌ ተናግሯል::
    የቴዲ አፍሮ ድርሰት የሆነው አዲስ ዜማ የደቡብ ምት ያለው ሲሆን ወጣቱ የሙዚቃ አቀናባሪ ማሩ አለማየሁ (ማርቨን) ነው ያቀናበረው::
    ለወጣት ሙዚቀኞች ዕድል በመስጠት የሚታወቀው ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ከአስጌ ጋር ተጣምሮ ማቀንቀኑ የተለየ ቀለም ያለው ሙዚቃ ይዞ ይመጣል የሚል እምነት ከወዲሁ አሳድሯል::
    ለአጫጭር እና ትኩስ መረጃዎች የፌስቡክ እና ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
    ፌስቡክ --› / djkingstonwezwez
    ቴሌግራም -- › t.me/wezwez_addis
    Check Out New uploaded, News , Celebrity Informations and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: bit.ly/djkingston
    #Djkingston #wezwezaddis #asgedendasho #djkingstonwezwez #ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited!
    Copyright ©2020 Dj Kingston Wez Wez Addis.

Komentáře • 241

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x Před 4 lety +41

    እኔ ከ አስጌ እምወደው ነገር ቢኖር ማንነቱን አይረሳም አቦ ይመችህ ትልቅ ነገር እምኝልሀለው ኪንጎ ደሞ በጣም አድናቂህ ነኝ😍

  • @tirukenmekonnen8158
    @tirukenmekonnen8158 Před 4 lety +1

    "አስጌ እንኳን ደሰ ደሰ ያለህ ❤( በጣም ታምአራለች ልጅህ ፈጣሪ ያሳ።ድጎልሆ 💕💕💕

  • @hibretmola1345
    @hibretmola1345 Před 4 lety +16

    አሰጌ በጣም ደስ ይለኛል ቢከፋውም ይስቃል ቢደሰትም ይስቃል ባጠቃላይ ደስ ይለኛል ከቴዲ ጋር አብረው በመሆናቸው ደስ ይላል ጥላቻ ብቻ ነው የሚያስጠላ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 4 lety

    አሰጌ በጣም ነው የማደንቀው ሙዚቀኛ ነው ከተወዳጁ ቴዲ ጋር ሆነህ ስለሰራህ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ሁለት የሰላም ሰዎች።የጋሞ ህዝብ እንዲህ ድንቅ የሰላም ህዝብ እንደሆነ በተዳዳጋሚ አሳይተዋል ከዚህ ማዕበረሰብ መውጣትህ መደሰት አለብህ።በርቱ ሰላም ከሌለ አገር የለም

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 4 lety +9

    ደስ ትላለህ ሁሌም እራስህን ነው ምት ሆነው እግዚአብሔር ይጨምርልህ አስጌዬ

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍👍👍ልጅህን እግዜቤሄር ያሣድግልህ🙏🙏🙏

  • @የናዝሬቷሐበሻዊት

    አስጌ የኔ ጀግና በርታ ከልጅህ እስከ ዘር ማንዘርክ ይባረክ።
    አክባሪክ ነኝ።
    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን በተሰማራከው ስራክ በርታልን።
    ደግሞ መጥቼ ተመጋቢም እሆናለሁ።
    ዲጄ ቲጂ ወይሶን አቅርብልን።😍😘

  • @hibretmola1345
    @hibretmola1345 Před 4 lety +4

    አሰጌ እግዚአብሔር ይባርክህ አቤት አገላለጽ እውነት ነው ስለቴዲ አፍሮ ያልከው ሀገርና ወገኑን ወዳጅ እንደሆነ አለም ያውቀዋል

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 Před 4 lety +28

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ ወዝውዞች በጣም ደስ ይላል ቴዲ የሰዉ አክባሪ ዝቅ ብለ ከታች ያሉትን ታያለ እግዚአብሔር ይባርክ አስጌ አለምላይ ብቸኛዉ ጭንቀት የሚመቸዉ ወይም የሚይስ ፈረዉ ሰዉ ይመች በርታ እድሜና ስጥ እንጂ ገና ምኑ ተሰራ ብዙ ትሰራለ ጎበዝ በርታ ልጅም አላስን እግዚአብሔር ያሳድግል ዛሬ አባት ነገ ደሞ አያት ያርግ

  • @gabrieleroma9742
    @gabrieleroma9742 Před 4 lety

    አሰጌ ፈግታህ ብቻ የበቃል አብዝተህ የሀገሪ ኢትዮጵያ ሰም
    ሰለምትጠራ አከብርሀለሁ ዘፈንህንም በጣም ነው የምወደው
    አዲሱ ዘፈንህ ለመሰማት ቸኩያለሁ ባሁኑ የልጅ አባትም ሆነሀል
    ሰለም ነገር አመኝልሀለሁ ለመላው ቢተሰብህ ወዝወዝንም
    እናመሰግናለን አሰጊን ሰላቀረብክልን።

  • @AnidBirr
    @AnidBirr Před 4 lety +4

    kingo tnx 4 having አስጌ የኛ ምሳሌ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 Před 4 lety +27

    ጋሞ የፍቅር መገለጫዎች የአርት መፍለቂያ ደጋጎች ለኦነጎች ለቄሮዎ ች ስልጠና ስጧቸው ከሰው ጋር መኖርን አስተምሩ በጌታ ብያለሁ።

    • @abdifekadu6394
      @abdifekadu6394 Před 4 lety

      ተበዳ

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 Před 4 lety

      ምነው ቄሮ እኮ ከባርነት የታደገሽ ባለውለታሽ ነው ሀገር ወዳድ አቃፊም ናቸ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 3 lety

      @@godblessethiopia4524 kkkkkk kero shemagele ena setochn gelo merot nw seraw kezenam nw qero

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 4 lety

    አስጌ እንኩዋን ደስ አለህ ወንድሜ ኢሲያና በጣም ደስ የሚል ስም ነው የምትጦርህ ያርግልህ ወላይታ ደማችን ነው🙋🏾‍♀️

  • @aseki6187
    @aseki6187 Před 4 lety +4

    አስኬ ልጅህን ይሳድግልህ በጠም ድስይል ቴድየንም የምናከብርው የምንውደነው አተም የምናድቅህ አብራችሁ በጣም በጣም ድስይላል ቀጥሉበት እዴምኒና ጤና ይስጣችሁ

  • @messitube8047
    @messitube8047 Před 4 lety +4

    ውይይይ አስጌ በ ሶ ሶ ሶ ገደልከን እኮ ለማንኛውም ይቅናህ ጤናህንም ይስጥህ ልጅህንም ያሳዳግልህ ማዘርህንም አብዝቶ እድሜ ይስጥልህ

  • @user-qf6tz7sq3l
    @user-qf6tz7sq3l Před 4 lety +9

    አሰግዬዬዬዬዬዬ እወድሃለው እግዚአብሔር ያሳድግልህ ደስታክ ይብዛ ከነ ቤተሰብክ

  • @seidsiraj7504
    @seidsiraj7504 Před 4 lety

    ዋው ኪንግ በጣም የሚገርም ድምጽ አለህ አደንቃሀለሁ በርታ

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 4 lety +10

    አሰጌ አንተ በጣም የዋህ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር እየረዳክ ነውና ፈጣሪን አመስግን።አሁን subscribe ላረግህ ስለሆነ ቻው

  • @abduabd9324
    @abduabd9324 Před 4 lety

    አስጌ ከልቡ ሰው ነው ምርጥ ሰው ነው ይመቸው ባለበት ደስ የሚል ህይወት ይኑረው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 4 lety +2

    እንደ እኔ ሃያ አመታት አሜሪካን ሃገር የኖረ ፓሪስ፣ኒዉዮርክ፣ለንዶን፣ቬጋስ፣አትላንቲክ ሲቲን ላየ ሃበሻ! የኢትዮጵያን ዘፈን ማነፃፀር ቢከብድም የሃበሻ ዘፈን ግን ድክምክም ያለ ደባሪ ነዉ!!! ለማንኛዉም በርቱ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 4 lety +7

    አስጌ የኛ ምሳሌ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ

  • @ቤብሾቤብሾ
    @ቤብሾቤብሾ Před 4 lety +9

    ፈጣሪ ያሳድግልክ 😍🙏🙏🙏

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 Před 4 lety +2

    አይገርምህም ተናገርከው አንተም በግልህ እኔም ካሉ አሪትስቶች ሙሉ በወጣትነት ያወቀበት የነሱ ተምሳሌት ብያሀለው የኔ በቆሎ ጥርስ በርታ አታስብ ምርጥ ስራ ይሆንላችሁዋል በርታ አስጌ

  • @big8964
    @big8964 Před 4 lety +6

    ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @birukgetachew3775
    @birukgetachew3775 Před 4 lety +3

    Asge just really Matured! Respect!!!!!!!!!!

  • @Temuvlog
    @Temuvlog Před 4 lety +1

    ኪንግዬ አቦ ደስስስስ ብሎኛል በጣም ለረጅም ግዜ ስፈልግህ አገኘሁህ

  • @kidisthunde6256
    @kidisthunde6256 Před 4 lety +2

    በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ተባረክ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety

    ኪንጎ ለካ ዮቲዮብ አለህ እንዴ ስወድህእኮ ሰብአደረኩህ ይመችህ

  • @kebekebe1812
    @kebekebe1812 Před 4 lety +3

    mindinew welayitegna welayitegna mitilew gamogna bel

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 4 lety +7

    ኪንጎ!! ሠላም ላንተ ይሁን ይህ የኢቲዩብ ቻናል በትክክል ያንተ ነው እባክህ የሆነነገር በለን እኔ ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው ምንም ማረግ አይቻልም!!

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Před 4 lety +1

    ድንቅ👏👏👏

  • @user-qo6rd3kg9p
    @user-qo6rd3kg9p Před 4 lety +3

    ፈጣሪ ባርኮ ያሳድግልክ አስጌ

  • @zinuzinu4408
    @zinuzinu4408 Před 4 lety +1

    አሪፍ ነው በርታ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 4 lety +1

    አስጌ እውነት ነው እኔም ስበሳጭ እወፍራለሁ ይገርመኛል ለምንድነው ግን🤔

  • @starboy7788
    @starboy7788 Před 4 lety +4

    Good luck 👍 abate

  • @mitiafro963
    @mitiafro963 Před 4 lety +2

    Wowww enamesginalen betam entabekalen begugut

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    ኪንጎ ትመቸኛለህ አስጌ ደነደሾ በርታ ከርቸሌው ሚለውን ሚያቀርበው ልጅ ውስጤ ነው አቅርቡልን

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    ኪንጎዬ ለካስ ዩቱብ ቻናል አለክ ሰብ አርጌሃለሁ የኔ ቀውጢ

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 Před 4 lety +1

    Soለምን፣ከኢንስተግራም፣ላይ፣ብሎክአረከኝ

  • @selinaselina902
    @selinaselina902 Před 4 lety +1

    Wez wez wez DJ kingo I respect u and wez wez dendesho merit sew ewdachuwal begeza fekade 💋❤

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 4 lety +4

    ምንማረግ አይቻልም ኪንጎዬ❤❤❤

  • @birhananbese4809
    @birhananbese4809 Před 4 lety +2

    ኪንግ ግን ፍርስ ምታረገኝ እኔ ሰው እእእ እእእእ ሲሉኝ ወሬዬን ጨርሼም ሼም እየያዘኝ እቀጥልበታለው ነካህኝ በ እእእእ እእእእ ክክክክክ
    አዝግዬ ደሞ ፍርስ ድክም ምርጥ ልጅ

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Před 4 lety +4

    Asge bravo 👏

  • @aminabint2760
    @aminabint2760 Před 4 lety +6

    አስጌየ እክዋንደሽአለክ ለልጂክ ። ግንአዲነገር ቴዲአፍሮጋመጣመርክ በጣምደስይል። ግን ካሁበላይ ሰይፉሾላይአቀርብም ሀሀሀሀ።

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 4 lety +34

    ስልጣን ቢኖረኝ እንዳለ ዘፋኞችን የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነበር የማረጋቸው ኪንጎ ስልጣን እንድይዝ ተባበረኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t Před 4 lety +2

    👍👍👍👌👌👌

  • @ilovecoffee5972
    @ilovecoffee5972 Před 4 lety +1

    እንዴ ቁርጥ ቤት ለመክፈት ነበር እንዴ ሙዚቃዉ… እኔኮ ጥበብ ጠርታህ አቤት ያልክ መስሎኝ ነበር…
    አባ እንኳን አሁን ዱሮም ሙዚቃ ተገቢዉን ትከፍላለች ዋናዉ አጠቃቀማችን ነዉ…

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Před 4 lety +7

    ትኩስ መረጃ ስሙ እሽ ምንም ማድረግ አይቻልም።ለሀገራችን ሰላም እመኛለሁ በዲጂ ኪንግስተን ወዝወዝ በሉ ከርቸሌዉ የሚያቀርበዉ ደስ ይላል ሁሌም አዲስ በርቱ ።

  • @ghgrgf1837
    @ghgrgf1837 Před 4 lety +2

    ሶ ሶ በምንኛ ነው አበዛሀው አስጌ ሶ ሶ

  • @user-wo6yz4lt9l
    @user-wo6yz4lt9l Před 4 lety

    ኪንጎ በበጣም ነነዉ እምናመሰግነነዉ

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 Před 4 lety +3

    አረ ቴድየ ምነው ዝም አልክ ስለታገቱት እህቶቻቺን አረ እስኪ አንተም ተናገር

  • @danadanaa722
    @danadanaa722 Před 4 lety +1

    Owww dese yelale tedelakel teddy number one

  • @user-cp9gk4uk3h
    @user-cp9gk4uk3h Před 4 lety

    አስጌ ምርጥ ሰዉ

  • @danielabateabate7228
    @danielabateabate7228 Před 3 lety

    ምንድነው ሶሶ የሚለው

  • @gelila5182
    @gelila5182 Před 4 lety +1

    Kingo yeee was missed u for real 🥶🥶

  • @monaatopia1074
    @monaatopia1074 Před 4 lety +2

    ወይ አስጊዬ እ.እ.እ.እ.እ.እ ምንድነው በስነ ስርአቱ አውራ

  • @californa9524
    @californa9524 Před 4 lety

    መቼ ነው ያገባው?

  • @zinuzinu4408
    @zinuzinu4408 Před 4 lety +1

    wowww

  • @mengistuadisu6547
    @mengistuadisu6547 Před 2 lety

    ALAS - used to express unhappiness, pity, or concern. Example 1. Life, alas, is too short.!

  • @user-ur4vc3rx8b
    @user-ur4vc3rx8b Před 4 lety +2

    Yes it’s true me also if am stress I gaine because hormone imbalance

  • @teddygetu7901
    @teddygetu7901 Před 4 lety +3

    Asge our south pride from hawassa!!

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 Před 4 lety +1

    3rd comment
    Yataftlk blen merken neber
    Yataftlk blenal ...

  • @yohannesalemayehu5509
    @yohannesalemayehu5509 Před 4 lety

    So so so so so so so so so so so so so so so so so so so so so

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 4 lety

    king #1

  • @HeliHabeshawitTV
    @HeliHabeshawitTV Před 4 lety +1

    Betam des ylal asge congra

  • @demamuankober6384
    @demamuankober6384 Před 4 lety

    አስጌ እቺን SO ምትልወን ቃል ማነው ያስትማረህ ተነቀስከው እኮ 😄

  • @ethiophia3378
    @ethiophia3378 Před 3 lety

    ኧረ ባለቤትህማ ምንም አታውቅም አስጌ ምን ነካህ?
    ጩኒ ምንም አታውቅም አፍሰሃታል ጨዋ የጨዋ ልጅ ያሳደጋት የእቴቴ ልጅ በልዩ እንክብካቤ አድጋ አስጌ ወሰዳት

  • @nevergiveup3807
    @nevergiveup3807 Před 4 lety

    Betam arif intrvew nw

  • @yesakeali9842
    @yesakeali9842 Před 4 lety +1

    ምንድነው አስጌ ሶ. ሶ እያልክ ገደልከን

  • @kebekebe1812
    @kebekebe1812 Před 4 lety +2

    asge yeteregomew ye lijuwan sim tikikl aydelem mehon yalebet tirgumu esiyana malet anduwa metach malet new begamogna degmom gamogna ena welaytagna kuwankuwaw andaynet new silanadedegn new yeteregomikut eyaweke tirgumun asasitowal enante ley mud yiyizal ende

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 4 lety

    አስጌ መረዳዳት ያለ ነው ግን ለማንም አትጨነቅ

  • @kabetube3750
    @kabetube3750 Před 4 lety +1

    Kingo vs Asige yamiral wuyiyitachu

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 4 lety

    ጦሳሲ ጋላታይ ጊዶ አሹ አሹ የሱሳሲ ጋላታይ ጊዶ።

  • @belaynehg8528
    @belaynehg8528 Před 4 lety

    So tedy so ajested so ......so.....so...... That's to match

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ

    የት አካባቢ ነው ምግብ ቤቱ እንምጣ

    • @aminabint2760
      @aminabint2760 Před 4 lety +1

      ዎላይታውስጥ ሳሆንአቀርም የተዎሰኑሰውችም ተጋብዘው ሄደውነበር ካሁበፊት አሰማሽም የማውቀውንነው ጠይቀሽ ስላየሁ

    • @DjKingstonWezWez
      @DjKingstonWezWez  Před 4 lety +2

      @@aminabint2760 Addis Ababa , Gerji MAbrat Hayl

    • @aminabint2760
      @aminabint2760 Před 4 lety

      ገጂይ ይቅርበሉኝ ያውቴሌግራምላይ አይቻለሁ ከአስጌ ግን ቦታው አዲሳባውስጥ አልመሰለኝምናነው ይቅርታ ለነገሩ ግምትነው እግጠኛሆኘ አተናገርኩም

    • @aminabint2760
      @aminabint2760 Před 4 lety +1

      ውይገርጂይ እመጣለሁ እኔም

    • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
      @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ Před 4 lety

      @@DjKingstonWezWez እንዴ ኪንጎዬ ሰፈሬ ነው እኔ ን ና ኮርኪን ከመብራታይል አስፋልት ላይ ማጣት ከባድ ነው እኔ ሮባ ዳቦ ቤት ጋር ነኝ ከቻሳ እንላለን ኪንጎዬ ማንዴላን ካገኘህው ሳምልኝ ውስጤ ነው

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 Před 4 lety +1

    ኪንጎዬ አረ ጠፍተሀል

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 4 lety +6

    ሙዚቃን ያጥፋልን

  • @use1K629
    @use1K629 Před 4 lety +3

    የቤይሩት ሴቶች በመውለድክ ምን አሉክ
    እንኳን ማርያም ማረችክ አሉክ????

  • @madetube4356
    @madetube4356 Před 4 lety

    Asgee dendeasho congratulations

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 Před 4 lety

    አሚን ይስጠው ፈጣሪ ያገው

  • @user-ls1mx2cx4o
    @user-ls1mx2cx4o Před 4 lety +1

    ሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ አቅለሸለሸኝ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Před 4 lety +7

    አስጌ ከቴዲ ጋ እንደተጣመረ ያመንኩት እ እ እ እ እ ሲያበዛ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-gl4vd9pl9g
    @user-gl4vd9pl9g Před 4 lety

    Gud bel gonder
    Enkan ke tedi GA lmtamer bekeh kabad new

  • @rawazihsailmawan8225
    @rawazihsailmawan8225 Před 4 lety

    ቴዲዬ የመዚቃ አባት

  • @elihamethiopia9069
    @elihamethiopia9069 Před 4 lety

    alas arebgna kuwankuwa adelem kalas new be arbegna emibalew tergumum beka malet new ok gingo

  • @netseahmed8356
    @netseahmed8356 Před 4 lety +3

    ሁለቱም ብርቄዬዎች ናቸው

  • @betywebalam9245
    @betywebalam9245 Před 4 lety

    Where Amharic laguge

  • @galaxyj2aman92
    @galaxyj2aman92 Před 4 lety +1

    Bxare ybrke yxbke dase tlale azge

  • @MultiHabman
    @MultiHabman Před 4 lety +1

    So so Abezahsa ato Asge

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j Před 4 lety +4

    ፓፓፓ ሶሶሶሶ ብሎ ጨረሰወ አሰጌ

  • @asfawbekele8297
    @asfawbekele8297 Před 4 lety +2

    So

  • @abubekermohammedam6086

    ኸላስ ማለት አለቀ ማለት ነው

  • @imissyoumom5189
    @imissyoumom5189 Před 4 lety +6

    So So So ነውእንዴ ውጠ የገባሀው እረ በቃህ😂😂😂😂

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 Před 4 lety

    አስጌ ፍቅር ወይስ ገንዘብ ሚስትህ ላንተ ያላት ፍቅር እንዴት ኖ ? 😊

  • @teddyteklu5092
    @teddyteklu5092 Před 2 lety

    ይሄ ነገር ቀረ እንዴ?

  • @asegedechsarke8369
    @asegedechsarke8369 Před 4 lety +2

    እልእልእል

  • @አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ

    ሶ ሶ ሶ ሶ ሶ ሶ ሶ ሶ ምንድን ነው አሰሬ

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ Před 4 lety +1

    Asiga yewahi nehe siwedihi

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 Před 4 lety

    ሀላስ ማለት ደሞ በአረብኛ በቃ ማለት ነው ስለዚህ አስብበት እንዴት በአንድ ልጅ በቃ ትላለህ እና እንደኔ ሀሳብ ሌላ ቢሆን ማርሴላስ ብትላት ደስ ይለኛል።

    • @user-ed5us1hq7v
      @user-ed5us1hq7v Před 4 lety

      የልጁ ስም እኮ ሀላስ ሳይሆን አላስ ናው ቱሩጉሙም አርክችያለሁ ናው።

  • @ethiopiananyemobile1601
    @ethiopiananyemobile1601 Před 4 lety +1

    Kegoye ya meretoche merete salame yebeza!!!!

  • @habtamuabebe3644
    @habtamuabebe3644 Před 4 lety

    Jegna