Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Shambaa Rambaa / ሻምባ ራምባ - Ethiopian Music 2022(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 06. 2022
  • Wendi Mak / ወንዲ ማክ - Shambaa Rambaa / ሻምባ ራምባ - Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
    Copyright ©2022: Wendi Mak .
    #shambaarambaa #wendimak #ethiopianmusic #ሻምባራምባ #ወንዲማክ #newethiopianmusic #amharic #addisababa #adama #diredawa #hawasa #mekele #bahirdar #gondar #arbaminch #jimma #dessie #semera #jijiga #hosaena #asosa #gambella #gurage #wolayita #asmara #eritrea

Komentáře • 2,8K

  • @MikoMikee
    @MikoMikee Před 2 lety +1

    ምርጥ music video....

  • @maramakajela365
    @maramakajela365 Před 2 lety +95

    የኦሮምኛ ሙስቃ አልተቻለም!! አሁንም ገና ብዙ እንጠብቃለን አልተነካም እድሜ ከሰጠን ገና ብዙ እናያለን . ዋንድ በጣም ትቺላለ

  • @muke614
    @muke614 Před 2 lety +94

    ወንዲ ማክ ሙዚቃዎቹ በሙሉ ብሄሮችን የሚያስተሳስሩ ለሀገር ሰላም የሚሰጡ ናቸው ተባረክ ቀጥልበት

  • @user-in9uc1xz4x
    @user-in9uc1xz4x Před 2 lety +52

    ጫሉቱ ማልቱ ጫላ ሄኙዩ ሂንጫሉ ምርጥ መልክት ያለዉ ሙዚቃ ኦሮማራን ፍቅር ይስጠን እስቲ

  • @AbdiMuktar
    @AbdiMuktar Před 2 lety +332

    በጣም ያምራል አሪፍ ስራ ነው ወንዲ ቀጥልበት Like itti Roobsaa👌

  • @milliontafesse2858
    @milliontafesse2858 Před 2 lety +24

    ኦሮምኛ ሙዚቃ እንደዚህ ከፓለቲካ ወጣ ማለት አለበት። በቃ ፍቅር ።።!!!! አንደኛ ወንዴ!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 2 lety +288

    ኢትዮጵያ በተለያየ ብሄር የታነፀች አኩሪና አመርቂ በባህሏ ማንም የማይሰተካክላት ውብና ድንቅ አገር በመሆኗ እኛ ኢትዮጵያዊያን ኩራታችን የላቀ ነው👍

  • @Amalakoo2
    @Amalakoo2 Před rokem +17

    የወደፊቷ ኢትዮጵያ የምትገነባው እንዳተ አይነት ንፁህ ህሊና ባላቸው ዜጎች ነው።ኢትዮጺያችን የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት።ይህንን አምኖ መቀበል ላልቻለው አንተ ትምህርት ነህ።ምንስ ልበልክ ጌታ ይባርክህ።

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 Před 2 lety +17

    እግዚአብሔር ይመስገን አይ ጊዜ ደጉ ጫልቱ እና ጫላ ስሞች ዘፈን ወጣላቸው ወንዴ በርታ እናመሰግናለን

  • @tilahunjiffar6891
    @tilahunjiffar6891 Před 2 lety +10

    በመጨረሻም ጫልቱ የሚገባትን ቦታ አገኘች። እናመሰግናለን።

  • @DrNafyadGetuOfficial
    @DrNafyadGetuOfficial Před 2 lety +398

    Shambaa Rambaa gooteka Aboo!

  • @jaalalatube1434
    @jaalalatube1434 Před 2 lety +224

    SHAMBAA RAMBAA

  • @worldwide4987
    @worldwide4987 Před 2 lety +83

    Am amhara even if everyone tries to divide us I will never lose hope til the end 💚💛❤️🌳🌳💛❤️

  • @butwhy2062
    @butwhy2062 Před 2 lety +98

    I don't even know the meaning but I can't stop listening, love from Egypt , we are all children of God

  • @meseretmeseret5373
    @meseretmeseret5373 Před 2 lety +24

    ወንዲ ማክ omg😍 በጣም ነው ደስ

  • @mohanned301
    @mohanned301 Před 2 lety +38

    Fantastic 💚💛❤️

  • @subag6634
    @subag6634 Před 2 lety +188

    My wife name is Chaltu,Am Tigraway by my parents blood,but i born and raised here in Addis Abeba, and am happy you mentioned my lovely Cha💚💛❤ ፍቅር ነው መዳኒቱ ለሁሉም ፡፡

  • @lewi5960
    @lewi5960 Před 2 lety +57

    This is the meaning of being an artist beyond cultural differences and focusing on diversity as beauty you're a man👊🏾

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +16

    ወንድ ማክ የምትሠራቸው ስራዎች ሁሉ ምርጥና አንደኛ ናቸው ለአድስ ጀማሪዎችም የምትሠጣቸው ስራዎች በጣም ተወዳጅ ናቸው በርታ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +46

    ዋዉ ስራዎችህ ሁሌም ምርጥ ናቸዉ ያሁኑም ያበደ ነዉ ምርጥ ስራ👌😘💃