Teddy Afro SEED Award Ceremony May 2017 Washington D.C.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 05. 2017
  • SEED Ethiopia 2017 Award ceremony and 25th year anniversary
    ማህበረ ግዮራን ዘረ ኢትዮጵያ
    25ኛ ዓመት የወርቅ እዩቤልዩ በዓልና የሽልማት ዝግጅት
    May 28, 2017ምንም አይነት ቪዲዮ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ማሳወቂያዎችን ያብሩ 🔔
    Subscribe and turn on notifications 🔔 so you don't miss any videos
    ይህን ሊንክ በመጠቀም melamuziqa መተግበሪያን ያገኙታል 📱
    Use this link to get Mela Muziqa App 📱
    melamuziqa.com
    ከእኛ ጋር ጊዜዎን ይቆዩ | Stay Connected with us
    Follow Mela Muziqa Records
    Telegram - t.me/melamuziqarecords
    Tiktok - / melamuziqarec. .
    Facebook - / melamuziqare. .
    Instagram - / melamuziqarecords
    App - melamuziqa.com
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Mela Muziqa Records
    Melamuziqa Records is the ultimate next generation Ethiopian Music Producer, and the Largest distributor, a global leader in the Ethiopian film MELA MUZIQA RECORDS WORLDWIDE RECORD LABEL OPERATING FROM ADDIS ABABA(ETHIOPIA) & UNITED STATE, Washington D.C.
    #መላሙዚቃሪኮርድስ #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic #melamuziqa #newmusiceveryweek #ethiopianmusic2021 #ethiopianmusic2021 #addisabeba #ethiopiannewmusic2023 #amharicmusic #amharicmusic2022
  • Hudba

Komentáře • 409

  • @user-lp6nf2tj9f
    @user-lp6nf2tj9f Před 5 lety +35

    ሀገራችን ላይ ሰው ሳይሞት በቁሙ ሲመሰገን ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ ቴዲ የኢትዮጽያ ኩራት ኑርልን

  • @alaxalaxo6702
    @alaxalaxo6702 Před 3 lety +23

    ቲዲየ የኛ ጀግና እስኪ ቲዲንና ሚስቱን እምትወዱ በላይክ አሳዮኝ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 Před 7 lety +126

    ቴዲ የፍቅር ተምሳሌት የኢትዮጵያ ታሪክ መምህር ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙራችን ነው ቴዲ ፍቅር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ኑርልን እንወድሀለን ብላቴናው

    • @tahabaal3077
      @tahabaal3077 Před 7 lety +2

      Beti Ye Nati በጣም ነው የማድንቅህ ቴድየ

    • @fkadlaul8823
      @fkadlaul8823 Před 7 lety

      Beti Ye Nati Yihe leba tebab zeregna ende abatochu

    • @user-rk3or7fn2z
      @user-rk3or7fn2z Před 6 lety +1

      ባይ ዘዊይ የቴዲም የሚስቱም አድናቂ አልነበርኩም ምክንያቱም ሠለማልከታተለው አሁን ግን ሳዳምጠው ሳየው ወደድኩት የሆነ ምርጥ ነገር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @bashaliban1736
      @bashaliban1736 Před 4 lety

      Mahude. Mamad

  • @azebmelese4316
    @azebmelese4316 Před 7 lety +69

    › ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን
    ያስቀድመ፤
    ›ከብሔር በላይ ለኢትዮጲያ
    ያዜመ፤
    ›ከውሸት ይልቅ ለእውነት
    የኖር፤
    ›ከወሬ በላይ ስራን ያከበረ፤
    ›ከልዩነት ይልቅ ለአድነት
    የቆመ፤
    መጣልህ ቴዲ ኢትዮጲያ
    እያለ፡፡!!!!ከአዜብ.መልስ...ቴዱ..ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ.የኔ..ልዩ ስው ፨♥፨

  • @selmakemal6526
    @selmakemal6526 Před 7 lety +14

    I have never ever Seen this smiley teddy before even on his wedding. What a beautiful face and soul❤️🇪🇹

  • @oromoloveoromiyaoromiya2222

    ቴድዬ ሲሸለም እንቧዬ ፈሰሰ የደስታ ቡዛት ሚስትክን እግዚአብሔር ይጠቡቅልክ የደስታክ ምንጭ ቆንጅዬ ሚስት ነች

  • @mesfinayalew1851
    @mesfinayalew1851 Před 7 lety +37

    አለም ጸኃይ ወዳጆ ክብር ይገባሻል የአነጋገርሽ ለዛ ፤ የድምጽሽ ቃና ፤ በእውነት ትልቅ ስጦታ ነው የተቸረሽ !!!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 7 lety +17

    ምን ልበልሽ በቃ ፍቅር አድርገሽ በሚያምር ንግግርሽ ገለፅሽው እንዳው እውነታውን እንዳች ፍንትው አድርጎ ስለ ቴዲ የገለፀልን የለም። አለምየ አንችም ድንቅና ብርቅ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ ሁሌም እናከብራችኃለን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም እመኛለሁ።

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 Před 5 lety

      የኔ ዉድ ይገባሀል እውነትም የሰዉ እቁ የዉድ ልኩ ቃል የለኝም ፈጣሪ እድሜ ናጤና ይስጥህ የኔ ሰዉ አክባሪ ተባረክ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 5 lety +2

    ቴዲዬ አንተ በስጦታ በልባችን ልዩ ቦታ ተቀምጠሀል የመልካም ሰውም ምሳሌያችን ነህ እናመሰግንሀለን👏🏾🙏🏾

  • @user-mx4os6xt4x
    @user-mx4os6xt4x Před 7 lety +52

    ቴዲየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቤተሠቦችሁ #ለቀሪው ዘመንህ ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @Eman-gb4jt
      @Eman-gb4jt Před 6 lety

      ቴድየ። እድሜ እና ጤና አብዝቶይስጥክ። ተባርክ። እዳተ ያሉትን። ያዛልን።።ሀገራችን ኢትዮጵያን።ይባርካት ውብ እናድቅ ኢትዮጵያ። ለዘላለምትኑር

    • @kalidmohammedkmksam669
      @kalidmohammedkmksam669 Před 4 lety

      Fuck

  • @zawdetiualemu404
    @zawdetiualemu404 Před 7 lety +8

    ምርጥ ሰው ቴዴ የትምህርት አባት ቀጥልብት ያንተን ድምጥ ስእስማ ምስራው ሁሉ ይታየኛል እወድህ አለሁ ኑርልኝ

  • @user-fr5zd3kz9q
    @user-fr5zd3kz9q Před 7 lety +6

    ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቴዲ አፍሮ

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v Před 6 lety +7

    ውይ ቴዲ ልታሳብደን ነው የኢትዮቢያን ህዝብ በስደትም በሀገርቤትም ያንተ ስም ስሰማ እንዴት ደስ ይለኛል ቴዴግን የሀገራችን መሪ ብትሆን ምንአለበት

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 7 lety +4

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ስናምን ነው ።በእራስ መተማመናችን እሚጨምረዉ።እዉነት ተናጋሪ ቴዲዬ ሰላምህ ይብዛልን

  • @addismulat2
    @addismulat2 Před 7 lety +32

    ከላይ ነው ትዛዙ እንቁ ኢትዮጵያዊ።

    • @kamilaaadami5268
      @kamilaaadami5268 Před 5 lety

      Addis MUlat 😲😞😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛😜😜😛😜😛😛😛😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😝😝😝

  • @sisaynigussie
    @sisaynigussie Před 5 lety +1

    Only '' Bob '' Got This Award And Now Only '' Teddy Afro '' and he deserve it. Keep up buddy.

  • @efremefremeferam213
    @efremefremeferam213 Před 7 lety +44

    ቴዲ ሀገሩን ወዳድ ሁለገብ አርቲስት እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 Před 7 lety +19

    ቴዲ እድሜህን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልኝ።

  • @johisioarneisto7669
    @johisioarneisto7669 Před 4 lety +2

    We love so much teddy afro
    The king of africa

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 7 lety +32

    በእውነት ከአንተ በፊት ያርገኝ ቴዶዬ በእውነት ዘር ይባረክ ቴዲ ለሀገሬ ታሥፈልጋታለህና አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅ my haro

  • @marrymarry2005
    @marrymarry2005 Před 7 lety +10

    አቤት አደበቱ እዴት ደስ እደሚል ቴድሻ እካን ደስ አለክ ገና ከዚም በላይ ትሸለማለክ መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ይስጥክ

  • @zanamariam9864
    @zanamariam9864 Před 3 lety

    ቴዲያባቶቻችን ልጅአንተነህ አምላከ ገብርኤል ይጠብቅህ ቃላትየለኝም የኔ ወድ

  • @mesitakale5957
    @mesitakale5957 Před 7 lety +41

    ቴዲ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥ ከነቤተሰቦች

  • @fasika123
    @fasika123 Před 7 lety +15

    Thank you for the great quality video!

    • @y.wy.w7550
      @y.wy.w7550 Před 6 lety

      ቴዲ እስኪ ትንሽ ድሀን ደግፍ በስምህ

  • @user-su9pr7mv8t
    @user-su9pr7mv8t Před 5 lety +3

    ቴዲ ማኛ የኛ ጀግና አይዞክ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ከእነ ቤተሰቦችሕ

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 Před 5 lety

    Love!!! Thank you Teddy

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 7 lety +9

    Great intro by the great Alemtsehay Wodajo to the legendry artist Teddy Afro!!

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 Před 4 lety +1

    የኢትዮጵያ እንቅ ለታሪክ ፈጥሮሃል ፈጣሪ ፍቅር ሰላም ያሸንፋል ለሁሉም ነገር
    እድሜ ጤና ከነበተሰቦችህ ድንግል ማርያም ትስጥልን ረጅም እድሜ ትስጥልን ኣሜን♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Před 7 lety +4

    We love you, our boy!

  • @yaregalkasse7855
    @yaregalkasse7855 Před 7 lety +6

    ዘር ይባረክ ቴዲ ለሀገሬ ታሥፈልጋታለህና አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅ. God
    bless you!

  • @wotagetie1549
    @wotagetie1549 Před 4 lety +2

    ቴዲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @abrahamtesfaye730
    @abrahamtesfaye730 Před 4 lety +1

    We are always proud on you.

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk Před 5 lety

    Thank you thank you, Sir

  • @TigeLove
    @TigeLove Před 5 lety +2

    የኔ ምርጥ እርጅም እድሜ
    ይሰጥክ የድግል ልጅ እውነት
    ነው ያሰብካል የኔ አሰተዋይ

  • @rabiara9019
    @rabiara9019 Před 4 lety

    ቴዲየ አላህ ይጠብቅህ

  • @mekilitykebede3553
    @mekilitykebede3553 Před 6 lety +1

    ቴዲየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውስጤ ነህ

  • @only7389
    @only7389 Před 6 lety

    ቴድዬ እግዚአብሔር እድሜ ከእድሜ ላይ ጨምሮ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ የቴድ ነጭ ሽበትህ እንድናይ እድሜ ለሁላችንም ይስጣን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ

  • @Daniel-nr6bl
    @Daniel-nr6bl Před 6 lety

    All rounded sophisticated artist Ethiopia has ever produced. One of a kind gifted and talented artist. Treasure of Africa. Rest in peace Abraham afeworke was unique arttist as well.

  • @user-sz8hh8ut1t
    @user-sz8hh8ut1t Před 3 lety

    You are our king. I appriciate you brother Tewodros Kassahun(Tedy Afro). Ethiopia ,Addis Ababa,Gonder,Oromo,Dorze,Tigre,Benshangul,Afar,Welayta,Amhara All yalzefenklet yelem ena egziabher Yakbrh endakeberken

  • @eyobtasew3618
    @eyobtasew3618 Před 5 lety +2

    ቴዲ አፍሮ እንወድሀለን የኛ መልካም መልካም አሣቢ ቴዲ ኑርልን መቼም እወድሀለሁ

  • @marsilasrekikntethiopia1807

    አመሰግናለሁ

  • @user-hj3vk3cp7u
    @user-hj3vk3cp7u Před 6 lety +6

    ቴድየ እግዚአብሔር የበለጠእውቀቱን ይጨምርልክ ምናለበት የጠቅላይ ሚንድተር ሀይለማርያምን ቦታ ብትይዥ እኮ በሀገራችን በጣምምምም ታድግ ነበር።

    • @musaabdo6446
      @musaabdo6446 Před 5 lety

      ይገብልሀል ቴዲየ እግዚአብሔር ከነቤተሰባችህ ይጠብቅህ

    • @qalbesachat5564
      @qalbesachat5564 Před 5 lety

      ewnet new edmewn yarzmiln

  • @midnimomedia5501
    @midnimomedia5501 Před 4 lety

    Teddy afro Hero of Africa

  • @solomonfentaw4280
    @solomonfentaw4280 Před 5 lety

    really great work

  • @ageyagey6441
    @ageyagey6441 Před 7 lety +9

    ቴዴ ፍቅር ቀጠልበት ቃላቱችህ ጣፍጭነችው

  • @meseretteklemaryam9108
    @meseretteklemaryam9108 Před 7 lety +2

    ምርጥ ሰው ቴዲ ዓለምፀሐይ ወዳጆ ስወድሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ምርጥ ንግግር ለቴዲ ያደረግሽው !!!ዋው

  • @behailugtsadik4506
    @behailugtsadik4506 Před 7 lety

    The greatest son of Africa Teddy Afro God bless u & your family

  • @wagnewagegnehu8218
    @wagnewagegnehu8218 Před 4 lety +1

    ቴዲየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @zerutgebreyes1389
    @zerutgebreyes1389 Před 5 lety +4

    ይገባዋል በትክክል

  • @uae2824
    @uae2824 Před 6 lety

    አሜን የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ!!!!

  • @user-re2fl3ky3m
    @user-re2fl3ky3m Před 5 lety

    አየ ተዲየ ምንም ልብህ አልችልም እንካን እኔ እና አገር አውሩቶ አልጠገበም ስለ አተ ብቻ ገና አፊኔ ስፈታ ደዶተዲ አፊሮ እያልኩ ነው ያደኩት ሰላምህ ይብዛልኝ እንደ አተ አይነት 1000 ይወለድልን ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ተዲየ ተዲየውይ

  • @hamelmalbiniyame3968
    @hamelmalbiniyame3968 Před 4 lety

    Teddy you are the one

  • @user-pz6tz3rq8i
    @user-pz6tz3rq8i Před 7 lety +19

    1000 amta nerulne tedd marr

  • @chrissyndalama4673
    @chrissyndalama4673 Před 3 lety

    He deserves it... There is only one Ethiopia whether they like it or not... We must stand together and protect each other.... We are each others keeper.... One love Africa..... From Malawi..... ✊

  • @tibedebe6943
    @tibedebe6943 Před 7 lety

    yigebahal we love so much!

  • @aloneprince2376
    @aloneprince2376 Před 5 lety +1

    for me in addition to his iconic songs, he is one if the best handsome man in our era

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 4 lety

    በእውነት ቴዲ ማለት የኢትዮጵያ ኩራት የጥቁሮች ምሳሌ የሠላም አባት የሆነ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው እሱን መግለፅ ከባድ ነው ምናልባት ቴዲ ወይ አሜሪካዊ ወይ እጊሊዛዊ ቢሆን መንግስትም ህዝብም በምን አይነት ቦታ እደሚስቀምጡት መገመት መቼም አያቅተንም እኛ ግን ብዙ ስለመቀረን የሚገባውን ክብር አልሰጠነውም አብሶ አሳዳጁ መንግስት ሆኖም ግን ለኔ ቴዲ የኢትዮጵያ ቅርስ የሠላም አባት ነው በጥቅሉ ጀግና ዬ ነው ቴዲዬ ፈጣሪ ከነ ባለቤትህ ከነ ልጆችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን

  • @genethaileslassie200
    @genethaileslassie200 Před 7 lety +3

    I love u teddy

  • @fdghhhttdfgy9375
    @fdghhhttdfgy9375 Před 7 lety +8

    ታሪክ ሲነገር እንባዬ ፈሰሰ እውነት ሰለሆነ የደስታዬ ብዛት ኑርልን

  • @betisweet8856
    @betisweet8856 Před 6 lety

    ቴድዬ ትልቅ ሰው እድሜና ጤና ይስጥክ እስከቤተሰቦችህ

  • @fatmaaragaw8378
    @fatmaaragaw8378 Před 6 lety +2

    ቴድ ልዮ ሠው እድሜ ይሥጥህ

  • @perrybalde2663
    @perrybalde2663 Před 6 lety

    Artista Ethiopia un saludo

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 Před 6 lety

    ቲዲየ የኔ ጀግና እማምላክ ትጠብቅህ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንክን እስከ ሚስት ልጆችህ ያኑርህ

  • @learn_code_101
    @learn_code_101 Před 5 lety

    Tedy is a living #LEGEND

  • @yemeserachshiferaw9555
    @yemeserachshiferaw9555 Před 5 lety +1

    ኢትዬጲያ ከተቀበርችበት ከእንደገና ያስነሳት ብላቴና :: ጀግናችን ስንወድህ ቃላት አይገልፀውም .....

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 4 lety

    ቴዲዬ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልህ ከነቤተስብህ የኢትያብያን አሪብኛ

  • @casenamohamed6896
    @casenamohamed6896 Před 7 lety +2

    Wow so nicy 👍👍👍👍👍

  • @kibromgrmay7244
    @kibromgrmay7244 Před 5 lety

    እውነት ነው የቴዲ ስራ ተመስግኖ ወይም ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሄር እስለ እናቱ እስለ ድንግል ማርያም ሲል ቴዲን እስከቤተሰቡ እድሜና ጤና ስጠው

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 6 lety

    Hero teddy my king

  • @lamrof
    @lamrof Před 7 lety +2

    የኢትዮጵያ ማዕረግና ወግ፥ በቀ.ኃ.ሥ ግዜ ከስሞ፥ በደርግ ግዜ ተረጋግጦ በወያኔ ግዜ የጠፋው ዛሬ በእነ ቴድሮስ ካሣሁን፥ መሠረት መብራቴ፥ የትነበርሽ ንጉሤ እና ሌሎችም ያልተዘኑ ያልተነገሩ ወጣቶች ውስጥ ዘልቆ መኖሩ ታላቅ ተስፋን ይሰጠኛል።

  • @waine6059
    @waine6059 Před 7 lety +4

    ቴዲ ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 7 lety +3

    ዋውውውው ያስበታል ይህም ቃል የለም እጅ

  • @tadelemulugeta4813
    @tadelemulugeta4813 Před 4 lety +4

    ቴዲ አፍሮን ክፉ አይንካዉ ፡፡ከትላንት ዘመን ተሻጋሪ ሰራዉ ባሸገር ገና በርካታ ስራዎችን በመስራት የዚሀችን አገር ህዝብ በፍቅር በማስተሳሰር ከቂምና ከጥላቻ መልሶ የአገርን ገጽታ በመገንባት ተስፋ የቆረጠን ትዉልድ በአገር ፍቅር ርፈፌ ኢንጄክት የሚያደርግ ዶክተራችን ነዉ ፡፡

  • @monthaaa6832
    @monthaaa6832 Před 7 lety +3

    ቴድዬ እድሜና ጤና ይስጥክ
    እወዳችሓለው

  • @stellapiubella9981
    @stellapiubella9981 Před 7 lety +6

    tedyeeeeee fikirrrrr amlaķk yitebikihiii

  • @jamesdavid9397
    @jamesdavid9397 Před 7 lety +4

    Who are the STARS of the show at 2017 SEED Annual AWARD Ceremony? To me the following stars has virtually taken my attention... 1. Artist Alemtsaye Wodaju...What a presentation!!! She was simply BRILLIANT.... She painted the Awardees according to their work... Her voice was very CATCHY , particular her introduction for Teddy was fabulous... God Bless YOU....2. Teddy....he made very short but clear message... I learned a lot how people with clear life purpose with big VISION could do....His message is always the same ....it is all about Ethiopia and Ethiopians.... You don't see any confusion on his message either in his speech or music 3. Kurbual....is what A TALENT! His natural gift and his interest on Tech stuff. AND he is a man who takes our attention to know his DESTINY ....I know he needs to work hard and find the right menitors to reach his full potential... 4. AMLESET Muche....the effort she made to keep her beauty after having two kids is not easy particularly in Ethiopian women's culture.... She was GORGEOUS at the stage and even she gave Teddy additional GRACE ... Hope other young Ethiopian women will learn a lot ..( keep the balance I.e pursue purpose by keeping your shape, health in balance) 5. All the Audience were Amazing... all made very beautiful..... Notes for SEED committee.... 1. Please search Ethiopian Entrepreneurs and reward them...don't focus on people who collect lots of DEGREE....that is the old way of thinking... ( just look people who came from developing countries waste their time collecting lots of degrees and finally end up working for some one's DREAM....We want to hear in award ceremony at least one VERY innovative entrepreneur.... Besides it is a good job and keep it going....

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 3 lety +1

    What can I say! Teddyeeeeeeee

  • @mariomadissydis6178
    @mariomadissydis6178 Před 5 lety +1

    ይገባሀልቴዲአንበሳ።ፈጣሪይጠብቅህ

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 Před 7 lety +1

    እድሜይስጥህ።ከአይንይጠብቅህ።

  • @hermelatesfaye3476
    @hermelatesfaye3476 Před 3 lety +1

    He is a legend

  • @ashenaphidesalegn3536
    @ashenaphidesalegn3536 Před 3 lety +1

    ቴዲ የምን ጊዜም ኩሩ

  • @user-ep6ns6dy4x
    @user-ep6ns6dy4x Před 3 lety

    ቴድየ የአፍሪካው ኮከብ🇪🇹💪💪እኖደሀለን

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 3 lety

    Our hero I😍😍😍

  • @meznewmolla2706
    @meznewmolla2706 Před 5 lety +2

    ያንሰዋል ጥያቄ የለውም ምርጥ ኢትዪ ስለሆነ።

  • @alemshetmulate8280
    @alemshetmulate8280 Před 7 lety +20

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲየ

  • @user-ds5hy9wx4h
    @user-ds5hy9wx4h Před 6 lety +9

    ቴድዩ የኔ አንበሳ ኢትዩጵያስትል ካፍህ ማር ጠብ ይላል

  • @mekdlakristigirma9965
    @mekdlakristigirma9965 Před 5 lety

    tedy is best nwe brtalne.

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 7 lety +12

    ይገባዋል

  • @abebebayu21
    @abebebayu21 Před 4 lety +1

    wow

  • @girl3914
    @girl3914 Před 6 lety

    ዋውውውውውውውውው ቴዲ ፍቅር እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጠህ ውድድድድድድ

  • @beimnetgatchwetesfaye4679

    ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @yashiikabada9068
    @yashiikabada9068 Před 5 lety

    Love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosiefabraha9519
    @yosiefabraha9519 Před 5 lety +1

    Teddy.hero

  • @user-hw8qz6tt3i
    @user-hw8qz6tt3i Před 4 lety

    Teddye melkam sew

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety

    ዱሮ አንባቢ ነበርኩ የተረገመ ኢንተርኔት ከመጣ ወድህ ስልክ ላይ ነኝ ቴድ አፍሮ ንግግሩ የሚያምረው አንባቢ ስለሆነ ነው በቀን ትንሽ ትንሽ እናንብብ ስልካችንን በማጥፋት ቴድ እንወድሃለን ፈጣሪ ሁሌ ከጎንህ አይለይ የሚወድህ የኢትዩጵያ ህዝብ አምላክ ይጠብቅህ

  • @ethiopiatoday6483
    @ethiopiatoday6483 Před 4 lety

    Teddy shaaaaaa

  • @user-tf2xf6bo5o
    @user-tf2xf6bo5o Před 5 lety

    ቴድየሁሉእዳተበሆነአላህሰላምህንያብዛልን

  • @yonatanabera1870
    @yonatanabera1870 Před 7 lety

    viva Teda

  • @addisumaregu1528
    @addisumaregu1528 Před 3 lety

    ዘርሕን ያብዛልን ቴዴ የኛ ጀግና

  • @melesedejenelilieso2049
    @melesedejenelilieso2049 Před 4 lety +9

    ሁሌታኛ ጠቅለይ ሚኒስቴር መሆን ያስፋልገል ብዬወለሁኝ::