ኮሜዲያን አዝመራው ስለ መደመር የቀለደው አዝናኝ ኮሜዲ | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 63

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 4 lety +1

    የሚገርም የሚደነቅ ተስጦዎ በሀብት በእድሜ በጤና የከበር ማእድ ይጎብኝህ ፈጣሪ እውነትም ግሩም አዝመራ ፈታ ነው ያረከኝ

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 4 lety +11

    አንተም አሪፍ ሰው ነህ 👈👍
    ከቀልድ 👉
    ቁም ነገር 👈
    መረዋ ድምፅ ጋር 👍✌

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 Před 4 lety +3

    እንዴት ደስ የሚል ተስጦ አለህ እግዚአብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ

  • @ethiopiaforever6254
    @ethiopiaforever6254 Před 4 lety +1

    በርታ አዝመራው ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @selamleethiopia4985
    @selamleethiopia4985 Před 4 lety +8

    አንበሳ የሆነ ኮሜዲያን ነው አዝመራው። ድንቅ ችሎታ ከፀባይ ጋር

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal Před 4 lety +6

    He is so talented!👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před 4 lety +3

    Wow azmeraw mirt sira! I love Maritu Kegesse!

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 4 lety +8

    ሀሀሀሀሀ ይመችክ የበጎቹ ተመቸኝ

  • @karakiro1961
    @karakiro1961 Před 4 lety +2

    በዚህ ድምጽህ በዝማሬ ፈጣሪን ብታገለግል እላለሁ

  • @maruchekol3335
    @maruchekol3335 Před 4 lety +2

    ሰላምህን ያብዛልህ አዝመራው

  • @mnhashtagchannel4394
    @mnhashtagchannel4394 Před 3 lety +1

    Very talented Azemerawu!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 lety

    ወይ ወይ የሐገሬ ልጅ ወገኔ እስኪ መካፈልን መጨፍ ፍን። ምንነቱን። ያቃል ካልደረሰበት። አይገባዌም። አስተምርልኘ። ከገባው

  • @ethiopia4940
    @ethiopia4940 Před 4 lety +2

    Reminds of the young Tamangn Beyene. Great talent.

  • @desalsisay587
    @desalsisay587 Před 4 lety +4

    በዚህ ድምፅህ ብትዘምርበት ሃሪፍ ነበር

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ነው ድምፀህ ቀልድህ በሁሉምበጣም ችሎታ አለህ

  • @saintyaredzetewahdo8205
    @saintyaredzetewahdo8205 Před 4 lety +2

    Very creative and funny !!

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 3 lety +1

    Adera 💚💛❤

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 4 lety

    አንተ ልጅ ሁሉ ነገርህ በጣም ደስ ይላል ማንኛውም ታለንትህ ምንም እንከን የለውም የአንተን ፕሮግራም እያየ እየገባው የሚሰለች ማንም የለም በርታ ግን ፖለቲካ የሚመስል የፉተታ ቀልድህ ግን ይደብራል አይመችም አትቀላቅል ግድ ካልሆነብህ በስተቀር እንጂ****

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 Před 4 lety +2

    እርጋታው እንዴት ይመቻል አቦ ክፉ አይንካህ!

  • @andargachewmulu7607
    @andargachewmulu7607 Před rokem

    ወንድማለም እውድሀለሁ።

  • @danieldessalegnyemaryam6818

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
    ለማንኛውም መንፈሳዊ ጥያቄ፣ምክር እና ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ይቀላቀሉን!!!
    czcams.com/video/ZHxx9UhpiBs/video.html

  • @R.A52
    @R.A52 Před 4 lety +5

    ኮማቾች ተቀድማቹሃል ደሞ አንደኛ ነኝ በሉ

    • @KilooleeMedia
      @KilooleeMedia Před 4 lety

      እስቲ ቅኖች ጎብኙኝ

    • @R.A52
      @R.A52 Před 4 lety

      @@KilooleeMedia በደስታ

  • @naduubekele2163
    @naduubekele2163 Před 4 lety +5

    ይማይጠገብ ልጅ::

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 Před 4 lety

    Azemeraw poleticahen tetteh zeme beleh azemer lenegeru azemarii gehanem enedemegeba betaweqq noro sew fit weteh ataqeneqenem neber. Ahunem alemeshem gehanem kemetegeba bezi demetseehhh betezemerebet yeshalehal egeziabehair sayaqeleh tolo temeles.

  • @user-fp4gj6si3j
    @user-fp4gj6si3j Před 4 lety +3

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mulualene3700
    @mulualene3700 Před 4 lety +1

    Bartalegi 🙏🙏🙏

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +1

    ትችላለህ አይገልፀውም

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 4 lety

    ትክክል ብለካል

  • @abebadavid7180
    @abebadavid7180 Před 4 lety +1

    Betam new yemadnekeh

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před 4 lety +2

    ቀልደክ ቢመችም !ፖለቲካውን እንኳን አይነፋም!መቀላሉ አንተ እንኳንየተገኝከው የአባትና፣ የእናትክ ድምር ውጤት ነክ!የትኛውም ውጣውረድ ድምር ከሌለበት ዜሮ ነው!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před rokem

      አጓጉል ደማሪ ከደመረው ስህተት ይፈጠራል።

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 Před 4 lety

    ድንቅ ዘፋኝ መሆን ይችላል። ጥሩ ድምፅ አለው

  • @biruktensay6516
    @biruktensay6516 Před 3 lety

    ይችላል አዝመራው

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety +3

    ❤️❤️❤️🙏

  • @abebezeleke714
    @abebezeleke714 Před 4 lety

    Azemeraw yeseww lej enedet ayedemerem ahun yehe tefetohh new medemeerrr malet lesewww medemer malet mewaededd ena mekebaber ena anedenett mefeteer malet new ye Ethiopia hezeb yehe bigebaw noro mech yegadell neber? Kezeehh belay alenegerehem.

  • @rahelmelese457
    @rahelmelese457 Před 4 lety +2

    Waw yemigerm tbeb tlk sew👀
    💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @branecurpoz8853
    @branecurpoz8853 Před rokem

    አሪፋ ድምፁ ይመችህ

  • @user-cr5cu2my8c
    @user-cr5cu2my8c Před 4 lety +1

    💚💛❤😘😘😘😘❤

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d Před 4 lety +1

    *#አንደመርም** ከ ጨፍላቂ አሀዳዊ ዲክታክተር የ 4 ኪሎ ና የebc tv ብቻ አስተዳዳሪ አቪ አህመድ ሰጣን#*

    • @redline9953
      @redline9953 Před 4 lety

      ጫሊቱ በቐለ
      ምን ኣስቸገረች ልምን በ የ ኡውነት ስምሽ ኣትገቢ ? ኣንቺ ጫምላቓ ኣጋመ !!!! ኣንቺ እኮ ከነዛ ኣምባጣ ቖርጣሚዎች ትግረ ነሺ ማንን ለ ማታለል ነው በ ኦሮሞ ስም ገብተሽ ኣንቺ ኣጋመ !!!! ሂጂ ጉድሽ ታወቐ ዋራዳ ፍጥረት ።

  • @sharelate8491
    @sharelate8491 Před 4 lety +1

    💚💛💜💚💛💜💚💜

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d Před 4 lety +1

    *#ተቀንሰናል** ከጨፍላቂ አሀድ ስርዓት አስመላሽ ኮኔሬል አቪ አህመድ ዲክታክተር#*

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 Před 4 lety

    Turn upside down!!

  • @sharelate8491
    @sharelate8491 Před 4 lety +1

    woooo😅😅😅

  • @user-gl3hr1ui1d
    @user-gl3hr1ui1d Před 4 lety

    *#ኮኔሬል** አቪ አህመድ + አሀዱ ስርዓት ጨፍላቂ = 0000 ነው#*

  • @rahmaali9742
    @rahmaali9742 Před 4 lety

    ❤❤👍🏼👍🏼

  • @elsetedela5048
    @elsetedela5048 Před 4 lety

    Kaseu sayhon ka ensesa answal galoth zadero selxan bestxatheu

  • @540963
    @540963 Před 2 lety

    ለበግ የሚባለው በረት ነው።

  • @assayeegi9567
    @assayeegi9567 Před 4 lety

    Funny

  • @lemmafeyyessa5351
    @lemmafeyyessa5351 Před 4 lety

    Yamadamrn Felsfna bazache kazafan wachi Bamatawkaw chenklath Lamtachte Setnsa tegrmalh..Baka ya media Nasant Ale tablo bacharash ya Ethiopian hazb yamaimtenu Meahyamoch.Eyawatu yachamalkalu. Esti mean kumnager Alabte.ya saw katangrachaw. Yazsaznuge Yamyachabchbulte .

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 Před 4 lety +1

    ፉገራህ አንዳይነት ሌላ ሙድ የለህም ተመሣሣይ ቀልድ ያስጠላል

  • @DressDesse
    @DressDesse Před 4 měsíci

    ቆይልን አቦ

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 Před 4 lety +1

    ጉዱ luv.

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    😀😀😀🙏

  • @user-qx8mi4kn4d
    @user-qx8mi4kn4d Před 4 lety +3

    የሙዚቃ ሰው ቦተሊካ ሲቦተልክ አይመቸኝም

    • @amanueleyasu7014
      @amanueleyasu7014 Před 4 lety +1

      ሠው እንሁን ከሠው አንውረድ ማለት ምኑ ነው ፖለቲካ በእርግጠኘነት ማን እንደሆክ ልገርክ አማርኛ መፃፍ መናገር የምትችል ቄሮ ነክ

    • @user-qx8mi4kn4d
      @user-qx8mi4kn4d Před 4 lety

      Amanuel Eyasu ይቀቅርህ መዳኒያለም.....ቄሮማ መደመርን እንደሚጠላ እንኳን አንተ እናትህም ታውቀዋለች::.....የጥበብ ሰው -የሕዝብ ልጅ ነው....የሁሉ ወዳጅ ...የሰላም ሰባኪ እንጂ ....መደመር እንዲህ ነው እንደዚያ ነው የሚል አይደለም::

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Před 4 lety

    አዝመራው ብለህ ብለህ የግብፅን ባንዴራ ለብሰህ መጣህ !!!!

  • @alsaalsa8279
    @alsaalsa8279 Před 4 lety +1

    ጉዱ luv.