15 ሺ ብር ካላመጣሽ ጉድሽን እንለቀዋለን…| በግምት እስከ 150 ሺ ብር ይደርሳል… | ባገኘው እወጋዋለው !!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2022
  • 15 ሺ ብር ካላመጣሽ ጉድሽን እንለቀዋለን…| በግምት እስከ 150 ሺ ብር ይደርሳል… | ባገኘው እወጋዋለው !!
    ቤተሰቦች እንድተረዱልን የምንፈለገው አላማችን ከንደዚህ አይነት ታሪኮች እንድትማሩበት እንጂ ለሌላ አላማ ታስቦ አይደለም ::
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ bit.ly/3uqIQQD
    በሌሎች የሶሻል ሚዲያም እንገናኝ ካላችሁ
    በ ቲክቶክ / paagel__
    በ ኢንስታግራም / paagel__
    በ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/+1GA5Hcfn83gwZDM0
    #paagel #ፓገል #paagelፓገል

Komentáře • 242

  • @paagel
    @paagel  Před rokem +219

    እኔ ፓገል ነኝ የህዝብ ድምፅ ትገሉኝ ይሆናል እንጂ መቼም ከሌቦች ጋር አልደራደርም ሌቦችን በደንብ ነው የማጋልጣቸው 🌚 እራሳችሁን ጠብቁ እወዳችኋለው ❤❤❤
    ክፍል 2
    czcams.com/video/4Fqq6S40J-I/video.html

    • @zeynebmusetfa2811
      @zeynebmusetfa2811 Před rokem +1

      Wendneh abate bertaln

    • @sinaethiopiawiteethiopiawite
      @sinaethiopiawiteethiopiawite Před rokem

      Ere neqete yilale eya new endi midiya layi eyetawequ lebent ere siyasexelu

    • @mykoadiss5230
      @mykoadiss5230 Před rokem

      Berchilgne abate egname enewedehalen

    • @yenesayat5708
      @yenesayat5708 Před rokem +4

      ውሸት ለመናገር አትሻም ምላሴ ለእውነት እሞታለሁ አልሳሳም ለነብሴ 👏👏👏እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይብቅህ አንተንም በርታልን🙏🙏🙏

    • @pipogw7023
      @pipogw7023 Před rokem

      Anbesa ❤️

  • @misrak3854
    @misrak3854 Před rokem +45

    ወይኔ አንተ ልጅ በጣም እኮ ነዉ የምወድህ ግን እራስህን ጠብቅ አይታወቅም የሌባ ነገር 👌👌👌

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +27

    በጣም ነው የሚገርመው ላስተዋለ ጥሩ ማንቂያ ትምህርት ነው አንተ ግን እራስክን አጋልጠክ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይባርክክ ከፈጣሪ ጋር እራስክን ጠብቅ 👏👏👏👏

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Před rokem +32

    62ሺ ሰው አይቶ ሰብስክራይብ ያረገው 7 ሺ አይሞላም እረ ፓገል እናበረታታው እባካችሁ

  • @mykoadiss5230
    @mykoadiss5230 Před rokem +53

    ሌባን የገባበት ገብቶ ማጋለጥ እንዴት ደስ ይላል

  • @yedesdestilahun7602
    @yedesdestilahun7602 Před rokem +31

    ግን እነዚህ ልጆች ቤተሰብ አላቸው? ስንት አመታቸዉስ ነው።ቤተሰብ ልጆቹን እንዴት ነዉ የሚያሳድገዉ?በጣም ያሳዝናል

    • @tarikuadesta7814
      @tarikuadesta7814 Před rokem

      Koy beljesh tayiwalesh😂

    • @yeromgetachew5993
      @yeromgetachew5993 Před rokem

      በጣም እኔምን አይነት ቤተሠብ እዳሳደጋቸው በመድሀኒአለም ደግሞስ መቅረባቸው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem

      😏😏😏አይይ!!ስንቱን ጉድ ስማን ቤተስብ ራሱ አንቺ ከ ማን ታንሽአለሽ ማንም እንደሚበላቀጥ ተበላቅተሽ ግንዘብ አግኝ እንጂ መቸ ምክር ይምክራሉ 😏😏😏የ ፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል 😏😏😏ከዛም እናቶች መተው ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ልጅ ጥሩ ናት ጭዋ ናት ብለው ይመስክራሉ 😏😏በ አዉን ግዚ ልጅን ከ ኢትዮጵያ ውጭ ማሳደግ የሚመረጥበት ግዜ ነው ስንቱ ዩንቨርስቲ እያሉ ከ ሽማግሌ ጋር የሚህዱ 😔😔😔ካውጣው አውጣን 🤲🤲

  • @gelilanaod1457
    @gelilanaod1457 Před rokem +21

    የምር መመስገን አለብህ ትልቅ ስራ ነው 🙏🙏

  • @dawitmankelkilot7674
    @dawitmankelkilot7674 Před rokem +2

    ጥሩ ነው እውነቱን መግለጻችሁ በጣም ጥሩ ነው አንድ ነገር ግን በጣም በሴቶቹ ታሳዝናላችሁ በዚህ እድሜያችሁ ትምህርታችሁን መማር እያለ ቲክ ቶክ ላይ ቪድዬ መስራት ምን አስፈለጋችሁ አሁን እንደ ቀላል እየሳቃችሁ ስትናገሩ ትገርማላችሁ ህይወታችሁን የሚታጡብት ነገር ቢሆንስ በጣም የሚገርመው ነገር ቤተስብስ ምን ሆናችዋል የምትገዙላቸው ስልክ ተማሪዋች ከሆኑ ከቤተስብ ጋር የሚገናኝበት ኖርማል ስልክ አትገዙላቸውም ቤተስብ ነው ልጆቹን ለጥፋት የምታደርሳቸው አንድ ነገር ሲፈጠር ልጄ ጠፋች እንዲህ ሆነች ትላላችሁ ተማሪዎች ናችሁ ትምህርታችሁን ተማሩ ለዚህ ነው ውሽት የሚለምድት ልጆች የተበላሽ ትውልድ የምትፈጥሩት ቤተስቦች ናችሁ የልጄቻችሁ ልዩ ስልክ መያዝ ልጆቻችሁን አደጋ ላይ ይጥላል ስው ኑሮ ውድነት አለ እየተባለ ቤተስቦች በከባድ ገንዘብ ስልክ ትገዛላችሁ በታም በቤተስቦች ታሳዝናላችሁ።ሁለተኛ ቤተስብን መዋሽት ይገርማል ገና በዚህ እድሜያቸው።ትምህርታችሁን ተማሩ በዚህ እድሜያችሁ ቲክ ታክ ገንዘብ ለመስራት በጣም የሚገርም ትውልድ ነው።ቤተስብ ልጄቻችሁን ቲክ ቶክ ዩ ትዩብ እንዳይጠቀሙ ብታደርግ ልጄቻችሁን የተሻለ ትውልድ መፍጠር ትችላላችሁ ።ልጄቻችሁንም ከመጥፎ ነገር ትጠብቃላችሁ።በጣም ጥሩ ነው እውነቱን ለህዝብ ማቅረባችሁ ጥሩ ነው ።

  • @beruketawittawit7623
    @beruketawittawit7623 Před rokem +6

    ሚኮን አይቸዋለው ጎሮ ገብርሔል ሳይክል ይዞ ቀን9 ሰአት1:30 ላይ ሚኮ ሰለው አንድ ጊዜ ብቻ ዞረ ብሎ አየኝ እና ሳይክሉን ጥሎ እሮጠ መጣቹ ብትፈልጉን ምታገኙት ይመሰለኛል

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Před rokem +7

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው ምወድክ እራስን ጠብቅ በናትክ

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Před rokem +12

    Paagelye laneta ቃላት የለኝም 💝🥰

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 Před rokem +5

    አይ የኛ ነገር ግን ሰርተን ብንለወጥ ምን አለ
    ከመስረቅ ወይም የሰውን ገንዘብ ከማጭበርበር

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před rokem +7

    እነዚህን ሌቦችማ ከገቡበት ገብቶ መያዝ ነበር

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před rokem +6

    These are kids. Why do the family gives such expensive phones to children!?

  • @dagnuassefa2821
    @dagnuassefa2821 Před rokem +8

    በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @nourlhodanour4087
    @nourlhodanour4087 Před rokem +11

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ አሉ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před rokem

      😂😂😂😂😂አረ ትርጉሙ ፍልጋለው 😂😂😂

  • @nuruabdurahman197
    @nuruabdurahman197 Před rokem +4

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው

  • @enate2337
    @enate2337 Před rokem +23

    አባቴ እራስህን ጠብቅ እሺ

    • @zeynebmusetfa2811
      @zeynebmusetfa2811 Před rokem +1

      Mndnew erashn tebk erashn tebk mtlut fracha azlen new Ethiopian hzb yasbelanew wend new lju beka

    • @enate2337
      @enate2337 Před rokem

      @@zeynebmusetfa2811 እሱማ ልክ ነሽ ግን ጉዳችንን አወጣ ብለው በእጅ አዙር እንዳይጎዱት በማሰብ ነው።

    • @zeynebmusetfa2811
      @zeynebmusetfa2811 Před rokem

      @@enate2337 yehone neger bidersbet erasu yaw kenesu rat hzbu aywerdm kletamoch

  • @hawit2585
    @hawit2585 Před rokem +2

    Bertalen paagelye respect you 🙏

  • @user-qv4zj3bz7h
    @user-qv4zj3bz7h Před rokem +6

    በርታ ፖገልየ ጀግና😘🥰ከጎንህ ነን

  • @TewMedia
    @TewMedia Před rokem +2

    ፓጊዬ ምን ላርግህ ግን?? ተባረክ ብሮ!🙏🙏

  • @ellayeetete
    @ellayeetete Před rokem +2

    Hello can anybody tell me yezihn neger mecheresha plzzzz
    Pagel gin jegna nek

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před rokem +7

    ኮራሁባችሁ ጎበዞች ብዙ አስተማሪ ነው

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 Před rokem +2

    Gobezzz lij paagel👏👏👏

  • @behaylwatefera4976
    @behaylwatefera4976 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ ይበልጥ ቤተክርስትያንን ሽፋን ማድረጋቸዉ ሌቦቹ በጣም ያናድዳል አንተ ግን በርታ ወንድሜ

  • @saramohammed45
    @saramohammed45 Před rokem +1

    i'm proud of you paaggel!

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 Před rokem +7

    ያራዳ ልጅ ራስህን እየተበቅክ ok አሪፍ ስራ ነው አታምሽ በግዜ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +2

    እኛ ምን አገባን ስትሄዱ ነግራቹናል ስትሰረቁ ፕሪሪም pararam atbelubn ሲጀምር ምናቸውን አምናችሁ ነው የሄዳቹት 🤔የስልኩ ገረማችሁ እዴ ዛሬ የሰው ነበስ በረከሰበት ዘመን ለ10 እና 20 ሺ ብር ስልክ ትንቻቻላችሁ እዴ የሆኖቦታ ወስደው ኩላሊታቹን....... ቢወስዱስ እእ ምን ልታመጡ ነበር ማንንስ ልትከሱ ነበር 🤔 ምድረ ስራፈት ሁላ ምንም አታሳዝኑኝም ደግ አደረጉ ምድረ በንቃሮች

  • @user-zf1cs9ss1q
    @user-zf1cs9ss1q Před rokem +5

    በርታ ፓገል 💪🏽🥳

  • @yonaelnegasi
    @yonaelnegasi Před rokem +2

    Yesewn joro madmat twedalachu
    Enkwan tserekachu dmo

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před rokem +21

    ወንድሜ በየት ላግኝህ የአረብ አገር ታሪክ ላወራህ ፈልጌህ ነበር እስኪ ተባበረኝ

    • @naolsileshi9457
      @naolsileshi9457 Před rokem

      በጣም...😂😂🙌

    • @paagel
      @paagel  Před rokem +4

      Inbox አድርጊኝ ኢንስታግራም ላይ

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +3

      እና ለሱአውረተሺ ምንጥቅምልታገኝ

    • @user-te7qv8zc9m
      @user-te7qv8zc9m Před rokem +1

      ክክክክክክ የማዳም ብሶት

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Před rokem +4

    ወይ ሴቶች አውን ቲክ ቶክ ባይሰራሰ ባሰሩሰ ቢቀር ይኤ ሁሉ መከራ ውይይይ ወንዶቹ ጥፋተኛ አይደሉም ደግ አደረጉ ሴቶች ያንሳቹአል አያፍሩም አደባባይ ላይ እየወጣችው አታደንቁሩን ኤጭ

    • @kiyak9144
      @kiyak9144 Před rokem +4

      እንዳንቺ ስልክ እያዩ ከሚውሉ tiktok ሰርተው ብር ቢያገኙ ይሻላል. ደደብ ቦዘኔ

  • @samrawitdaniel
    @samrawitdaniel Před rokem

    ena yegermg le normal tiktok video endat enesus yehadalu sera kalhone lmangawm paagel good job

  • @tateklemma8578
    @tateklemma8578 Před rokem +1

    good job pagel

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +14

    ለሎችንም እንደዚህ አደባባይ አውጡት

  • @henokushi983
    @henokushi983 Před rokem

    ye manim xinchel mechawocha mehon betam yastelal egnin tsegurachewn menkel new

  • @Nejufulas4112
    @Nejufulas4112 Před rokem

    Era endnta ayntu yebzaln 👏👏

  • @enatbi
    @enatbi Před rokem +4

    ሲጀምር ፊት ባይሰጡዋቸው እንደዚህ አዳፈሩም አንተ ለራስህ ተጠንቀቅ

  • @tinatinatina9354
    @tinatinatina9354 Před rokem +2

    Gobzi berta 😊😊😊😊😊😊🌹🌹🌹

  • @Prophonerepair
    @Prophonerepair Před rokem +1

    እዉነትም paagel አንበሳ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @yanettilahun5782
    @yanettilahun5782 Před rokem +2

    Ur my favorite paggle

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 Před rokem +1

    Wow. Fixed this Yong people USA 🇺🇸

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před rokem +1

    Lmndin new kemayakut sew ga tiktok video misrut ? Altemarum enda Lijochi

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Před rokem +2

    እኔን እኔን ወዮ ምስኪን መስቀል አደባባይ ላይ ተገናኝቶው ስልካዋን በራሱ ጎደኛ ካመራን ላምጣ ብሎው ይነጥቃል ክፉ ነው ኡነት ሚኮ🙆😂😂😂😂

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Před rokem

    ያሳዝናል

  • @naolsileshi9457
    @naolsileshi9457 Před rokem +39

    ፊልመኞቹ ..😂🙌ፓገላችን በርታ..❤

    • @mahletsahle1009
      @mahletsahle1009 Před rokem

      Mrte script eko nw adel kkkkk

    • @hiwotlove3745
      @hiwotlove3745 Před rokem +8

      ሰውየው ፊልምና እውነት ይምታታብሀል እንዴ🤔 ፓግል እኮ ግዴታ የለበትም .መጀመርያ ልጅቷ ቲክቶክ ላይ ተሰረኩኝ ስትል ስለነበር ሌሉቹ እንዳይሰረቁ ለማስጠንቀቅ ነው እዚ ያመጣቸው ለነገሩ ምንም የሚገባህ አትመስልም ስትታይ😏

    • @bereketasaye5308
      @bereketasaye5308 Před rokem

      @@hiwotlove3745 Filmegnochu yemil film ale esum endezih aynet drama eyeseru slemiserku sewoch new esun lemalet felgo yimeslegnal

    • @hiwotlove3745
      @hiwotlove3745 Před rokem

      @@bereketasaye5308 lihon yechelal..enda aredadachen new🙏

  • @hewadebebe3519
    @hewadebebe3519 Před rokem +1

    Wow sozan telyalsh chewah nesh abow wededekosh

  • @MrAASH643
    @MrAASH643 Před rokem +1

    Wow ant tlyalk bro

  • @molomolo7586
    @molomolo7586 Před rokem +3

    ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @serawitnatan9995
    @serawitnatan9995 Před rokem

    👍👍

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +1

    ፓገል በቀ ቀንክ ደረሳ ገርድ ከሌላክ አለቀልህ መጥፎ ሰዎች እኮ ጉዳቻዉ ሲታወቅ መጥፎ ነገር የስበሉ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem

    ምን አይነት ግዜላይ ነው የደረሰነው

  • @Sheqala
    @Sheqala Před rokem +1

    ሌባ እና ዘረኛ ይጥፍ ሰላማችሁ ይብዛልኝ👍👍👍👍

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před rokem

    ማጋለጣቸው አሪፍ ነው ሌሎቻቹም አይታቹ ተማሩ

  • @mikitech632
    @mikitech632 Před rokem +1

    hetsanat nachew eko keza keza eyalech teret yemtawera new yemtmeslew yemejemriyawa

  • @sebona12
    @sebona12 Před rokem +2

    Mirt lj neh yerasihn iyitana manged aleh! Berta lelawutina beteleye menged tef tef bel.

  • @mishtadesse8416
    @mishtadesse8416 Před rokem

    yene fonka ❤💝💖💓💞💕💜

  • @lelu2259
    @lelu2259 Před rokem +1

    ዉዴ እራስህ ጠብቅ

  • @selenahenery1512
    @selenahenery1512 Před rokem +1

    Wendeme emberhan tetebki betame yegermal telki temehirt new fitari lebona yestachew betam yemazenew lebetedebochachew new

  • @sidi6045
    @sidi6045 Před rokem +3

    ወንድም አንተ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር ሌባን እያጋለጥክ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @ergoyeshanko8051
    @ergoyeshanko8051 Před rokem +1

    Ethiopia Leba Ale betam Ayyyyyyy

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +1

    ወይጉድ የሌባዎቹ ድራማ🙈😂😂ይገርማልግን ሊዚያውም ቲክቶከር ሆነው ታዋቂ ሆነው ይሄንያህል የወረደ ርካሽስራ መስራታቸው በጣም ያስጠላል በቃ መተማመን ቀረ ኡኡ ፓገል ራስህን ጠብቅ አደራ

  • @teshaleberta9744
    @teshaleberta9744 Před rokem +2

    ምድረ ቦዘኔ ፓገል በርታ

  • @judiyanajudika5166
    @judiyanajudika5166 Před rokem +1

    Eshi nahom zare piyasa nber adele endee tik tok eyeseru be public area

  • @sintayehu9854
    @sintayehu9854 Před rokem

    please report for police

  • @lilu6204
    @lilu6204 Před rokem +2

    You guys are so young why don't you focus on your self and learn properly,it's not the time to look for boys or fame believe me u will regret later,so be Ur self

  • @ismailezra5808
    @ismailezra5808 Před rokem

    Ahun enezi lejoch nachew ?

  • @minahussen6170
    @minahussen6170 Před rokem +1

    Magalet becha mn yseral yehone ngr yedergu yemelsu enji

  • @tsegnetmelkamu6156
    @tsegnetmelkamu6156 Před rokem +1

    እነዚህ ሌቦች ለማንኛዉም እራስህ ጠብቅ ብሮ

  • @kidusaschalew4582
    @kidusaschalew4582 Před rokem +1

    paagel timechegnaleh brother ena eniderader laleh endatisemaw brother

  • @chapitsegaye
    @chapitsegaye Před rokem

    ወይ ሃገር

  • @nardosmelkam4857
    @nardosmelkam4857 Před rokem +3

    ፓግልዬ አበሳ ልጅ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @a71green25
    @a71green25 Před rokem

    Eshiiuuuuu

  • @biftutaju9727
    @biftutaju9727 Před rokem +1

    ፓገልን እንዴት አመነቹት እኔ አላልኩም

  • @yebegashetlegese4423
    @yebegashetlegese4423 Před rokem +1

    @paagel yemachehe dire kahona lamen ega ya dire legochehe anaganagchum entababaralen

  • @Sim575
    @Sim575 Před rokem +1

    የ ቲክቶክ accountachewun ለምን አታስቀምጥም። ሰዉ ራሱን እንድጠብቅ

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l Před rokem +1

    😭😭😭😭😭

  • @tesfahunmekonnen1293
    @tesfahunmekonnen1293 Před rokem +1

    እኔም ተዘርፌአለሁ በዩቲ
    .
    .
    ልቤን!…

  • @judiyanajudika5166
    @judiyanajudika5166 Před rokem

    Gn ye ewnt yemiserkwachu gn asbarkewachu nw enante algebachume ,

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Před rokem

    ደጋደረጉአችሁ የማታቂው ሰውጋ ምን አጦለጦለሽ??

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před rokem +1

    አንተ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ የመጀመሪያዋ ታሪክ ልክ እደኔ አቤት ጉድ ነው ብቻ

  • @rawmeatlovers2742
    @rawmeatlovers2742 Před rokem +3

    አርጀንቲና ዋንጫ እንደበላ ሰማህ ፓገል 🤗🤗

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před rokem +1

    51ሺብር ወሰደብኝ አመጣለሁ ብሎ አታለለኝ ከዚያ ቤተሰብ ለአገር ሰው ነገረካቸው ከዚያ ሰሚየን አጠፋሸ

  • @omagura
    @omagura Před rokem

    ምን አገባኝ

  • @krizzanhilbadayos5694

    አርሴምዬ ካበሳ መጋጋ ታዉጣህ ደሞ እውነትን እኛ አኖድም እኮ

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před rokem +2

    ወይ ጉድ ሰመአቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይፍረድ

  • @naseemasaif1945
    @naseemasaif1945 Před rokem

    Fatari yitebiki anten wondime

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před rokem

    አይን ያወጣ ሌብነት ሌቦቹን ግን ፎቶቸውን ብትለጥፉት የበለጠ ሰው ይጠነቀቃል እነሱም ስርአት ይይዛሉ

  • @umuabdulaziz4158
    @umuabdulaziz4158 Před rokem

    Yihen yahil indih sewin yamognalu indezih geltu wey gud maninim atimenu please 8tgaw shi wisx gebtenal

  • @bazetube8028
    @bazetube8028 Před rokem +1

    Yeyazew iphone erasu keguadegnaw tiktok lisrabet wesdobet tefabgn alew seferu sarem hotel akababi new liju besufkad mibalew

  • @helenbezabh4246
    @helenbezabh4246 Před rokem

    Aw dire neberu ayyy kedeme besemaw noro...afer yebluna

  • @ashuwende
    @ashuwende Před rokem +1

    koy ehe neger etopis gize new ende ljothu gena eko tnnsh nachew ljoch eko le date aldereswm

  • @anutizion1210
    @anutizion1210 Před rokem +1

    ተይዘዉ ይገረፉልን😁😁

  • @haregeweynalene9919
    @haregeweynalene9919 Před rokem

    Fiyonanam yeykat alechbet

  • @GRACE-cm9sx
    @GRACE-cm9sx Před rokem +1

    Enenm yawragnalko😥😥😥

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs Před rokem +4

    ሰው ምን እንደነካው ይገርማል አንተ ግን እራስህን ጠብቅ በርታልን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቅልን ፕሮግራሙ ጥሩ ነው

  • @TewodrosBaye1
    @TewodrosBaye1 Před rokem

    ደግ አደረጉ! የዘንድሮ ሴቶች Famous ለመሆን የማታደርጉት ጉድ የለም::

  • @sifen7569
    @sifen7569 Před rokem

    Be enesum ayferedm mekniyatum guadeniaw yehonal endezi yaderegew

  • @yonaelnegasi
    @yonaelnegasi Před rokem

    Bka report adrge chershalew 😀😀😀😀

  • @natitare5326
    @natitare5326 Před rokem

    Bemanm sayay mayete des ylegnal