በ ባህሬን ደም ተፍቼ ሰርቼ የላኩላትን ብር...| በ ግመል ጥበቃነት ነበር ስሰራ የቆየሁት...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2022
  • በ ባህሬን ደም ተፍቼ ሰርቼ የላኩላትን ብር...| በ ግመል ጥበቃነት ነበር ስሰራ የቆየሁት...
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ bit.ly/3uqIQQD
    በሌሎች የሶሻል ሚዲያም እንገናኝ ካላችሁ
    በ ቲክቶክ / paagel__
    በ ኢንስታግራም / paagel__
    በ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/+1GA5Hcfn83gwZDM0
    #paagel #ፓገል #paagelፓገል

Komentáře • 785

  • @paagel
    @paagel  Před rokem +136

    ታሪኩ በእውነት ላይ የተመሰረተ ነው ነገር ግን የሰሩልንን ልጆች privacy ለመጠበቅ ስንል ነው blur ያደረግነው ቤተሰቦች ዋናው አላማችን ከንደዚህ አይነት ታሪኮች ትምህርት እንድትወስዱበት ነው 🙏

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Před rokem +8

      ድራማ መሆኑ በግልፅ ነው የሚታወቀው ሌላ ቀርቶ ልጁ አልሃምዱሊላህ እና አላህ ሲል ምላሱ ያስታውቃል የፔንጤ ድራማ አስመሰላችሁት ።
      ለሁሉም ይመቻችሁ

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 Před rokem

      @@user-gy9vj9pf8x 😂😂😂😂

    • @habibibrahimi3545
      @habibibrahimi3545 Před rokem +7

      እና ልጅትዋ እኮ ፊትዋ ግልጥ ብሎ ጠረቤዛው ላይ ይታያል።ተበልታሃል bro ለሌላ ግዜ ተማርበት።ስትወድቅ ደሞ ያስታውቅብሃል።ድራማዉ ኣልተሳካም ዛሬ።

    • @ericraehmisch8073
      @ericraehmisch8073 Před rokem

      bla.bla.yesetigna adari lij .

    • @genitube1438
      @genitube1438 Před rokem +1

      በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት ፓግል ራሥህን ጠብቅ ካመንካት ለምን ፈተንካት

  • @genizemzem7910
    @genizemzem7910 Před rokem +29

    ውይ እደዚህ አይነት ባለጌዎችን ማጋለጥ ደስ ሲል በርታ ወድሜ

  • @aahh5158
    @aahh5158 Před rokem +55

    ፀጉሩ ይቆረጥ የምትሉ👍👈

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +58

    ልክ ነህ ወንድሜ ለማንም ወሮ በላ የለፋችውበትን ብር አትስጡ እባካችውን በተለይ አረብ ሀገር ያላችው የሀገረ ልጆች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋው

  • @ttube7686
    @ttube7686 Před rokem +70

    አይዞህ ወንድሜ እረ ተው ለትዳር እና ለፍቅር አጋራችሁ ታማኝ ሁኑ 🙄🙄

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋው

    • @user-cp9pd8qf9e
      @user-cp9pd8qf9e Před rokem

      ትውልዱ ዘቀጠ😢የሚታመን ጠፋ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před rokem +45

    ጌታ ሆይ ታማኝ ስው አድርገኝ ወንድማችን አይዞህ 😭

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +12

    የምትወጅውን የምትፈልጊውን ሁሉ የስደእ አምላክ ይንጠቅሽ ተሰደሽ እይው አይባረክልሽ ምድረጡረተኛ ክብር ስርተን ለምናገኘው ላረባገር ሴት

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m Před rokem +17

    ሴቱም፣ወንዱም፣ታሟል፣ወይ፣ግዜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማሌ

  • @anaanna843
    @anaanna843 Před rokem +30

    ዘመንህ ይባረክ በርታ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ❤

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዊውው

    • @almaztesgay311
      @almaztesgay311 Před rokem

      ሳይቃጠል በቕጠል አላላም kkkkk

  • @abentmarkos4088
    @abentmarkos4088 Před rokem +5

    ወንድሜ ቤትህን አታሳይ ሌላ ቦታ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ወንድም ተባረክ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem +8

    ምን በጭጩ 3 አመት ሙሉ ሞልጫው እሳን ለማግባት ሀገር ገብቶ ሲከዳ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይካስህ ነው የምለው እሳ ግን አምላክ የስራዋን ይስጣት

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před rokem +11

    የልጂቷን መልክ ለማየት ብየ የስልኬን ላይት የጨመርኩት ነገርስ 😂😂😂😂 ለማንኛውም ፊቷን አየኋት

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem +4

    ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ለሁለችንንም አራአ ግን እግዚአብሔር ፍሩ ተው ተማኝ ሁኑ ምን ጉድ ነው

  • @frehiwotzerihun3302
    @frehiwotzerihun3302 Před rokem +7

    የሰዉ ብር መመኘት ሞኝነት ነዉ እግዚአብሔር እኮ ያያል ከሰዉየዉ ብንሸሽ ከፈጣሪ መሸሽ አይቻልኝ እኔ ሙሉ አካል እያለኝ አይደለም ከወንድ ከቤተሰቤ አልፈልግም ሰርቶ መኖር እየተቻለ በሰዉ ላይ በደል መስራት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 Před rokem +73

    ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ 😅

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 Před rokem +9

    ተመቸኸኝ ፓገል ምስጋና ይድረሳቸው አላለም

  • @user-mh4gm4uh4o
    @user-mh4gm4uh4o Před rokem +4

    በስመአብ እግዚአብሔር ይገስፅሺ አቤቱ ጌታሆይ የድፍረት ሀጢያት እንዳይገዛኝ አንተ ጠብቀኝ😢😢😢አሳፋሪ ትውልድ😭😭

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před rokem +9

    ቆይ ግን አናሳዝናቸዉም ቤተሰብም ጓደኛም ፍቅረኛም እህትም ወንድም አክስት አጓት ብቻ የምናዉቃቸዉ ሁሉ እኛነታችንን ሳይሆን ብራችንን ብቻ እግዚኦ አሁንስ ከፋኝ 😥😥😥😥

  • @user-yu4ty6hs8y
    @user-yu4ty6hs8y Před rokem +13

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የሰው ብር የምበሉ

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +5

    ምንዋ ስድ ነች ኡፍፍ ምን ይሰማው ይሆን😭😭😭💔ቆጠብኩ ያለችውን ብር አስመልስለት እባክህ ቪዲዩው ከነፊትዋ እናዳይፖሰት ስለማትፈልግ በዚ አስፈራራትና አስመልስለት መጨረሻውን ንገረን

  • @bintahmed
    @bintahmed Před rokem +8

    ኡኡኡኡ ለዚህ ቤት አድስነኝ ተመጣቴ ይችን ከቱ አሳየኝ ቱ ይድፍሽ አቦ አይዞህ ወድሜ አላህ ለአተ ያላት አለች 😭

  • @adiskentube6537
    @adiskentube6537 Před rokem +2

    ፓገል ወንድሜ ያተ ፈተና የለያል በጣም ይለያል በርታል

  • @user-ud1xl9bf9g
    @user-ud1xl9bf9g Před rokem +21

    ኡፍ ሚስኪን ያየ ያቀዋል ገንዘቡን እደት ብለን እደምናመጣዉ እሚታመን ጠፋ አይዞህ 😭

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውውዋዋ

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k Před rokem +1

    እማይማር ህዝብ ስንቴ ነው ሴትም ዉንዱም በስደት እድሜና ጉልበታችንን ጨርሰን ደቸ ይበላታል አንድ ድረሀም አላቀምሰውም ሁሌ ይነገራል ሁሌ ያስተምራሉ እማይማር ድንጋይ ህዝብ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +6

    አይ ስደትና ፍቅር ገንዘብ ምን አለ ሰርታችሁ ሀገራችሁ እስክት ገቡ ፍቅረኛ ባይኖራችሁ አይዞህ ወንድም አለም ተማርበት እንጂ አትማረር በት

  • @mamimm7099
    @mamimm7099 Před rokem +2

    ወይኔ እኔ ለሱ ልቤ ተስበረ በእውነት ግን ለምን ማንን እንመን ለዛውም የስደት ብር እንዴት እንደምናገኘው ብታውቁ እንኳን የኛን ብር ልትበሉ ይቅርና ...ምን እንደ ምል አላቅም ለምልንኝልውም አይዞክ ብር አላፊ ጠፊነው አንተ ደና ከሆንክ ነግ ታገኝፕዋለክ ሰለዚህ እራስክን ጥብቅ

  • @user-ed3wk1pb7g
    @user-ed3wk1pb7g Před rokem +7

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 Před rokem +2

    ጥሩ ትምህርት ነው አዳሜ ብርሽን ለውንድ የምትልኪ ተማሩበት እንዲ ነው የሚያላግጡባቹ እ

  • @elsategenelsategen7026

    አንደኛ ነክ ትወናላይ በሳ ሙድ መግባት ምርጥ ነው በርታ

  • @yetariksewyetariksew6709

    ብቸኝነተ ዉቤተ ናት 5 ዓመተ አረብ አገር
    የበተሰቦቼ ምርቃትና ጸሎት እየጠበቀኝ ነው ቤተሰቦቸን እጦራቸዋለው የማንም ወጠጠ ዱርዬ ከማበላ

    • @senaityohans888
      @senaityohans888 Před rokem

      ጎቦዝ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ንይ።ንፀሁፈቀርይዝሸ።ላክሰቴይልጀለዳርሸ።ባይሁን።አደሜሸሰትንወ።ምርም።ወሎይወች።ጠሮልጀካለሸንይማበወሰጠ።አብራችሁ።ሰርታችሁ።ታደጋላችሁ።ይጀሟያንወ።ይሜሰራወ።

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      እዳች።ባለማህትምንወ።

  • @khorfakkan126
    @khorfakkan126 Před rokem +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ግን ሰውን አይማርበትም

  • @destaeba4778
    @destaeba4778 Před rokem

    በጣም ጎበዝ ነይ አዝጊአበሪ ይባረክ

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 Před rokem +3

    በስምአብ ይገርማል አይዞክ ወድማችን ፈጣሪ ይርዳክ አሚን ወድማችን

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +13

    እኔ ምለው አረብ ሀገር ያለነው የቱ ብዙ ብር ነው ምከፈለን ኤና ነው ለሌላ ሰው ምትሉኩት ይገርማል እኔ እንካን ለሰው ሌክ ለራሴም ኑሮውን ማሸነፍ አቅቶኛል 6አመትልፋት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ለቢትሰቢእልካለሁ።ይምሰራበትን።ይባርክልኚ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      እኳንበሜዳላይሁት።ለመወደወባሌም።በሰት።ወርንወትንሸይምልክወ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      አዳለጣት።ይችቆሻሻ

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c Před rokem +10

    ፍትህ ለወጋናችን 😢😢😢

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem

    ሰለም ወንድሜዋ እነማሰግነለን ችግራችንን ስለተራደህን

  • @MobileShop-bf4pb
    @MobileShop-bf4pb Před rokem +1

    አሜን 🙏🙏ወንድማችን አንተን በምክንያት ነው የምወድህ 💋🥰🥰እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ በርታልን 👍ሀጌሬ💚💛❤ ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏

    • @alanfasil4342
      @alanfasil4342 Před rokem

      ጥሩ ነበር ባልየው ግን መተወን አይችልም

  • @user-ti4xd9sl9y
    @user-ti4xd9sl9y Před rokem +7

    የኔ ክርታታ የተረገማቹ 😢☝💔

  • @beyabeya7642
    @beyabeya7642 Před rokem

    አንድ ስህተት ግን ሰራችሁ እውነቱን ካወቀ በኋላ ልጁን ከልጅቷ ጋር ማገናኘት አልነበረባችሁም። በዛች ቅፅበት የሆነ ነገር አድርጓት ቢሆን ማናችሁንም ህግ አይለቃችሁም ነበር! ህግም ቢሆን ከሷ ጎን እንጂ ከእውነት ጋር አይሞም ነበር። ለማንኛውም አስተምሮናል በብዙ በርቱ!!

  • @esmaletube
    @esmaletube Před rokem +3

    በርቺ papa💪💪👏👏

  • @talebalh5983
    @talebalh5983 Před rokem +6

    በጣም ከባድ ነው ምስግን ወይኔ በሰው ሀገር ታካራቶ ነው ያመጣው

  • @bssb5700
    @bssb5700 Před rokem

    Koy esua tiktok lay yelekekewn video alyechiwm?

  • @kalebamare1067
    @kalebamare1067 Před rokem +1

    በፍፁም ትወና አትችሉም ከኔ ይቅር ልምከራቹሁ ሁለተኛ እዳትሞክሩት ምን ይላሉ እነዚ አለ ሰመረ ባሪያዉ!!!

  • @rer4733
    @rer4733 Před rokem +8

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ያግዝህ

    • @zemarisaradesta8273
      @zemarisaradesta8273 Před rokem

      Wodhochinahachi lhikishkikishochi bhirhishithiliku qhadhimhachu thaxaqhaqu thamo khamhacanaqhi ashiqadhimo mhaxaqi

  • @elubanaentertainment
    @elubanaentertainment Před rokem +2

    ነገርዬዉ ጥሩ ድራማ ነዉ አስተማሪም ነዉ።እዉነት ቢሆን ኑሮ እንደደረሰ ከግድግዳው ጋር ይረጫት ነበር።😂

    • @fgdhggfyt9679
      @fgdhggfyt9679 Před rokem

      እኔ ራሱ ብያለሁ እየሸቀሉብን ነው😕😂😂

  • @uuu6182
    @uuu6182 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @haymanotmengesha4726
    @haymanotmengesha4726 Před rokem +1

    የሰውን ገንዘብ ያለርህራሄ እየዘረፈሽ ተመቸሁህ እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před rokem +4

    ኡፍፍፍ እህት ወንድሞቼ አርብ ሀገር እየሰራን ባይር ላይ ለምን ገንዘባችንን እንልካለን አብርን እንሁን አንሁን አናቅም የዛሬ ሰው ውስጡን ለማወቅ ከባድ ነው ፍቅርን ና ገንዘብን እንለይ እኛማ ስነገረንም አንሰማ 💔😥

  • @radhiahussein6056
    @radhiahussein6056 Před rokem

    መጀመሪያ አመራርጥህን አሳምር አልሀምዱሊላ እያልክ ፍቅርኝ ትላለህ እስግፍርላህ እስልምና ከዝህ የጠራ ነው አላህን እንፍራ ምን ትጠብቃለህ ከዝች ብጤዋ

  • @teyba577
    @teyba577 Před rokem

    Berta Fetari Ytebkh Gn Wendmnet Tesegurk Fetekew Friz Btadergew Waw Neber Eko I Respect You

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce Před rokem

    Beritalig wendma 🥰💐💐💐

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +4

    ወይ ዘንዶሬ ኧረ ወደት እየሂድን ነወ
    ፈጣረ ሆይ ሶብረ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +4

    አይዞህወንድሜ ያማል በጣም 😭😭😭😭😭እንደው በጊዜ ተገላገልክ😭😭ፈጣሪ ይክስሀል

  • @aazz2412
    @aazz2412 Před rokem

    ይመችህ ወድሜ

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 Před rokem

    Good for you how can you trust her at first?

  • @lov673
    @lov673 Před rokem

    Thank you

  • @hayat2583
    @hayat2583 Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወህመርቲ ወበርቲ ጥረቆይት ነወ ሀገርቲ ሰላም ያድረገለኝ ያረብ አላህ

  • @ganettegigi6594
    @ganettegigi6594 Před rokem +5

    አፈር ድንጋይ ይባላተል እንጂ አንድ ብር አልክላትም😂

  • @Gal_Tegadalay_Gere
    @Gal_Tegadalay_Gere Před rokem +2

    ፈጣሪየ ሆይ☝️ ከእንደዚ ኣይነት ሰው ጠብቀኝ ሴት ልጅም እንደዚ ታድርጋለችንዴ 😥😥😥ኣይዞህ ወንድም😥😥

  • @yoyokidaneyewibkidane1302

    ወይኔ ፈጣሪ ይጠብቀን ቢዲዮ እስከሚያልቅ ግን live ማየት የሐበትም ነበር

  • @ebaadugna2476
    @ebaadugna2476 Před rokem

    paagel arif new gin bagu bado new inde kedir yizo yemeta?

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Před rokem +1

    ኤወት አዲ ነው አይዞክ የኔ ወድም አኔን የመታ ዲጋይ ማንንም አይምታ አይዞን ለተገፋን

  • @asmaahusenethiopia9342

    Abet Allhamdullillah kee kahadii sewch yallarekeny Allah hoy miisganaa yiigebah

  • @hiwotlove3745
    @hiwotlove3745 Před rokem

    Paageleye sorry gen ewnat ewnat eyamesalegn alenaberam because liju yemataw ke አርብሀገር ከመጣ ያውም የፍየል ና የግመል ጠባቂ የነበረ ሰው አለባበስ እነደዚህ ይሆናል ብየ አላሰብኩም ነበር በዛላይ እየሳቀ ነበር የምር ትወና እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያየሁት..ለማስተማር ስለሆነ ግን ተመችቶኛል 👏👏

  • @kaleabtube29
    @kaleabtube29 Před rokem

    እስከ መጨረሻው አይተክ ምርጥ ድራማ ብለክ ለመጳፍ ነው ድራማ ቢሆንም አሪፍ ትወና ነው በርቱበት ትንሽ ባል ተብየው አክት የተበላ አይመስልም እንደ አገባቡማ

  • @hababoomargaa6377
    @hababoomargaa6377 Před rokem +3

    Egzabeher yiqir yibelish Ehete Wayis min Libelish 😢😢😢😢😢😢😢Zare des Lilish yichilal yenagesh gin fexarii no mi aqewu

  • @higtug6
    @higtug6 Před rokem +11

    እግዚአብሔር አምላክ ይስራሽን ይስጥሽ 😭😭😭

  • @belayneh123
    @belayneh123 Před rokem

    ይበልህ ደግ አረገች

  • @user-oe4op8rx4l
    @user-oe4op8rx4l Před rokem +6

    አቤት ክፋት ይቅር ይበልሽ 😭😭

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 Před rokem

    ያረቢ ሚገርመኝኮ ኣይሰሙም እንኳን በሩቅ እዚሁ ኣረብ ጉያቸው ስር ሁነን ስንመክራቸውም ኣሰሙም ሲበሉ እየየ ነው ጆሩዋችን ሚያደሙት።

  • @belayensheyemareyamleje5109

    እግዚአብሔር አምላክ ይሰራሸን ይሰጥሸ😢😢😢

  • @user-ox4we7xq1h
    @user-ox4we7xq1h Před rokem +1

    አይዞህወድሜ

  • @frehiwotkifle2634
    @frehiwotkifle2634 Před rokem

    Brother, ፈጣሪ ይክስሀል ይብላኝ ለዚች ርኩስ ግፈኛ

  • @kenumulaw3125
    @kenumulaw3125 Před rokem +1

    ኑየመዳምቀመሞች ትምህርት እንውሰድበት እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት

  • @yoyokidaneyewibkidane1302

    የኔ ውድ ጎበዝ በርታ

  • @emanummuebrahim1882
    @emanummuebrahim1882 Před rokem

    ደግ አደረገችህ ድሮም መንገድህን ስተሀል ለበጎ ነው ብለህ ተማር

  • @kzimkeziam1904
    @kzimkeziam1904 Před rokem +1

    paagel yesrahn ystih serahlat
    saladenkh alalfm #i like it

  • @alemsora1624
    @alemsora1624 Před rokem

    ጥሩ ትወና ነው

  • @ethiodaniel5015
    @ethiodaniel5015 Před rokem

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ምን አይነት film ነዉ እዉነትም paagel hahahahaha በ ህንድኛ ተርጉመዉ hahahahaha

  • @beletegetawa455
    @beletegetawa455 Před rokem +1

    Good Job

  • @lili.123
    @lili.123 Před rokem +1

    አሪፍ ድራማ ነው😊

  • @user-fe8nz7lo5d
    @user-fe8nz7lo5d Před rokem

    ደብቃጭሁ ነው በናተ ቤት ከጠረቤዛው ላይ ትታያለች ኮሜንቶች ስልካችሁን ዘቅዝቃችሁ ማየት ትችላላችሁ

  • @berrydamoze5685
    @berrydamoze5685 Před rokem

    Mirror reflection...... adjust it...

  • @Marina_952
    @Marina_952 Před rokem

    Gin pagel betkn eswa mayetua chgr ayftrbkm?

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem

    Wey wey wey kelet!! Yaszenale, eney lesuwa teshmakikiya lemot .gudshen betaweki endey atsekim neber.egezer yeserashin yesetshe.keletam leba

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 Před rokem +4

    እያረረ መሳቅ እባካችሁ እህት ወድሞቸ ንቁ ገዘብና ፍቅረን ለዩ

  • @teyba577
    @teyba577 Před rokem +1

    አይ ትምርቱ አሪፍ ነው ያው ያጋጥማል የምር ግን አደለም

  • @user-cv8dy1ck6b
    @user-cv8dy1ck6b Před rokem +2

    እመቤቴን እንደ ዛሬ አልቅሼ አላቅም ማለት የሰራውን ስራ ሲናገር አረብ ሀገር ለወንድ ልጅ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ ሁላችንም እናውቃለን የምር ያሳዝናል ወንድማችን አንድ ግልጽ ሆነልኝ ነገር እሱም ሙስሊምና ክርስቲያን እንዴት አልጠረጠረም ብቻ ይዞ ንድሙ ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው😭😭😭😭😭😭😭🙆‍♀️

  • @nahena123
    @nahena123 Před rokem +2

    በሠው ብር ሠውነታቹ ምታሣምሩ ሁሉ ፈጣሪ ይጠይቃችዋል ቤለጌ ሥድ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    እንዮቲምአለህእንዴ ፓገልዋው ስላየሁህ ደስብሎኛልበርታ

  • @himanotdarga5066
    @himanotdarga5066 Před rokem

    በርቺሊኝ ወንድሜ ታማችታሃኘል

  • @selam5099
    @selam5099 Před rokem +8

    የኔ ምስኪን ወንድም በጣም አሳዘነኝ በሃር ለበሃር ጠንከራትቼ አለ 💔💔😭😭

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před rokem

      አሉ አንድም ወንድሜ በሳውዲ6አመት ስልክ ልክ ባህር ዳር ቤት እያስራውንው እያላችሁ ስልክ ልጅዋ ላከችለ

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 Před rokem

      እቺ ወራዳ ውሻ ናት ' በሰው አገር እየተንከራተተ ምንም ሳያጎልባት ፀሀይ እየጠበሰው እየላከ እቺን ጆሮዋን ማጮል ነው።

    • @kedgsed
      @kedgsed Před rokem

      @@user-gp9sf9cn7g እፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው

  • @Yoni0996
    @Yoni0996 Před rokem

    I am so sorry

  • @adordawit7271
    @adordawit7271 Před rokem +1

    Err konjo drama nw, ke amh drama 💯 yeshalale 🙌🏽

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před rokem

    Afare yasebalshe 😥😥🥺🥺egzbhr amelake wanidema ayzone egzbhr yetashel yesatahale 🙏🥰

  • @husnafedlu7009
    @husnafedlu7009 Před rokem

    Wellah miret dirama👍👍

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 Před rokem +1

    Betam smart neh bale channelu mala yetetekemkew betam adenekuh kenezi awroyoch sew fetari ytebkn.mkrh betam des ylal

  • @yamrilove6239
    @yamrilove6239 Před rokem +2

    እኔ ከመጣሁ 5,አሠቴ ለወንድ ካርድኳ ሞልቸ አላቅም እኳን ቋሚ ልልክ ያች ሚስኪኗ እናቴን ቡና ብገዛላት ዱቃ ታደርግልኛለይ😂😂😂😂😂

  • @segenetbantie3675
    @segenetbantie3675 Před rokem

    Wey egziabheren almefrat