ቪዲዮዎቹን ከለቀቋቸው በህይወት የምኖር አይመስለኝም | ከዚህ ህይወት የሚያወጣኝ ነው የምፈልገው…ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 01. 2023
  • ቪዲዮዎቹን ከለቀቋቸው በህይወት የምኖር አይመስለኝም...| መሮኛል ከዚህ ህይወት የሚያወጣኝ ነው የምፈልገው...
    #paagel #ፓገል #paagelፓገል
    🔴 ክፍል 2 :- • በግድ አስፈራርቶ ሊደፍረኝ አስቦ ነ...
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ bit.ly/3uqIQQD
    በሌሎች የሶሻል ሚዲያም እንገናኝ ካላችሁ
    በ ቲክቶክ / paagel__
    በ ኢንስታግራም / paagel__
    በ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/+1GA5Hcfn83gwZDM0
    #paagel #ፓገል #paagelፓገል
    pagel,#paagel,paaggel,pageel,neba 4kilo #pagizeget l lual124 #ፓገል 4kilo entertement,ye leb wege,abel,cringe,tenaadam,abrelo hd,yoni magna,yoni magna official channel,ye eger esat,dishtagina,life of abel,dishta gina,gege kiya new,abel birhanu,marta goitom,yoni magna new,liham melodym,selam tesfaye,saron ayelign,wintana tsige,sheger gebeta,yoni magna ዮኒ ማኛ,yoni magna today,voa amharic news,chocha magician,bunnawithselam,dishta gina lyrics,pagizeget,Ashkabachochu,ቪዲዮዎቹን

Komentáře • 248

  • @hamdiyaabdala8802
    @hamdiyaabdala8802 Před rokem +45

    እኔ በጣም በምወደው ልጅ ተጠይቄ ወዲያው ነው ብሎክ ያረኩት እራሳችንን ማስከበር ያለብን እራሣችን ነን

    • @lil_chukoo
      @lil_chukoo Před rokem +2

      beg

    • @Zedtube594
      @Zedtube594 Před rokem +2

      ጀግና

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 Před rokem +2

      ሁሉም ወንድ አንድ ሁሉም ሴት አንድ አይነት ባህሪ አላቸው ማለት አይቻልም ።

  • @Abenezer_Asfaw
    @Abenezer_Asfaw Před rokem +15

    ጥሩ ትምህርት ነው ሴቶች ንቁ:: እንደዚህ የምታደርጉ ወንድ አሰዳቢዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ :: ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል !

  • @lifeistest5790
    @lifeistest5790 Před rokem +20

    እህቶቻችን እባካችሁ በፈጠራቹ ኣምላክ እራሳችሁን ጠብቁ 🙏ከራስ በላይ ምንም የለምኮ 😢
    ፓገል ወንድሜ እርጋታህ ስነስርኣትህ በጣም ነው የምወድልህ በዚሁ ቀጥልበት 🥰❤️

  • @beryy3894
    @beryy3894 Před rokem +7

    ወንድሜ በጣም ጀግናነክ ሂወትክን አደጋላይ ጥለክ ለኛ ሂወት ትጨነቃለክ እመቤቴ ማርያም ሂወትክን ሁሉ የሠላምና የፍቅር ታድርግልክ ተባረክ ግን እራስክን በቻልከው መጠን ጠብቅ

  • @user-qv4zj3bz7h
    @user-qv4zj3bz7h Před rokem +13

    ግዴታ ልጅየዉን ማሳወቅ አለባችሁ ፓገልየ ጀግና ነህ ከጎንህ ነን🌹❤🥰

  • @shewi3943
    @shewi3943 Před rokem +24

    እህቴ አይዞሽ ሴቶች እባካችሁ እራሳችንን እንጠብቅ ከክብራችን ከቤተሰቦቻችን የሚበልጥ ነገር የለም እና እንጠንቀቅ ፓገልዬ በጣም ነው የማከብርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @paagel
    @paagel  Před rokem +108

    የልጆቹን ማንነት የማንናገረው ልጆቹ በፋይሎቹ እያስፈራሩበት ሰለሆነ ጉዳዩን ህግ ሲይዘው ማንነታቸውን ይፋ የምናደርግ ይሆናል ለሌሎች ያስተምራል ብላችሁ ካሰባችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ እወዳችኋለው ፓገል ነኝ ❤
    🔴 ክፍል 2 :- czcams.com/video/wNBA_-8LjD8/video.html

    • @ayoubmandekal2206
      @ayoubmandekal2206 Před rokem +2

      Lagezat leredat efelgalew

    • @ayoubmandekal2206
      @ayoubmandekal2206 Před rokem

      Ebakeh kebad chgr west nat kalefetenen adagaw yebeza new

    • @user-vr6tt5ik2y
      @user-vr6tt5ik2y Před rokem +6

      በእናትህ ይኤን ፀጉር ቁረጠው 🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem +1

      @@user-vr6tt5ik2y በቅንነት እነደማመር

    • @heywet
      @heywet Před rokem

      Please fetwan shenew? This is not enough ❌❌❌❌ kalawek, Temar

  • @serkalmmesle1844
    @serkalmmesle1844 Před rokem +4

    ቅዱሥ ሚካሄል ከእንደዚህ አይነት ወንድ ፈጣሪ ይጠብቀን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ በጣም ከባድ ነው

  • @alemoali7099
    @alemoali7099 Před rokem +3

    ፈጣሪ ከመጥፎ ሰዉ አይጣል ነዉ እጅ ባሁኑ ስአት ሁሉም ያረገዋል በተለይ አረብ ሀገር በዚህ ነዉ ጅጀናዉ እና ከማታቁት ከማታምኑት ሰዉ ጋር ተጠቀቁ በዚህ አስፈራርተዉ ብር የሚበሉም አሉ

  • @fatmaussn
    @fatmaussn Před rokem +5

    እራሥህን ጠብቅ ለምን እራሥህን በሥተጀርባ አታደርግም ለምን ፊትለፊት ትቀርባለህ ለህይወትህ ጥሩአይመጣም

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před rokem +10

    እግዚዮ ነገሩ በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ነው ነገር ግን እነዚ ሰዎች 100% የተደራጁ ናቸው መጋለጥ አለባቸው

  • @habtube338
    @habtube338 Před rokem +38

    የምትፈርዱ ፈጣሪን ፍሩ አያድርስብን ነው የሚባለው በተለይ ሴቶች በእህታችሁ ላይ አትሳለቁ

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Před rokem +1

      ምነወ ተፈግረሸ ነበር እዴ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@amemamen6257በቅንነት እነደማመር

    • @habtube338
      @habtube338 Před rokem +12

      @@amemamen6257 ድንጋይ እራስ ወንድ ነኝ ግን እህት እናት የለህም

    • @amemamen6257
      @amemamen6257 Před rokem

      @@habtube338 በል 🐪ግመልክን ጎርጉራት

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem

      @@amemamen6257 balege wend honk set bilginahin ezaw betih asadagi yebedeleh lijituwa yemitaweraw endante yalu gatawetoch tarik new

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Před rokem +37

    አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ ልጆች በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ስቃይ ወንዶች ግን ተው ለሴት እህቶቻችሁ አስቡላቸው እንደ ፓገል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ እራስህን ጠብቅ ወላድተ አምላክ ትጠብቅህ❤❤🙏

    • @user-vr6tt5ik2y
      @user-vr6tt5ik2y Před rokem +2

      ሴቶቹስ እደኛ ጊዜ ክብር አጡ ገንዘብ ብቻ ማባረር አነጋገሯ እራሱ🤮

    • @user-yy6ys8jd5f
      @user-yy6ys8jd5f Před rokem +1

      በእናት እና አባቷ ቤት ቁጭ ብላ የፈፀመችው ነውር ነው ዋጋ ያስከፈላት ይችን ትምህርት ቤት ሳይሆን ፋፕሪካ ነበር መጠግረር።

    • @fasigayewollolejitube
      @fasigayewollolejitube Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይሰወርንczcams.com/video/DyXVi-ELQhU/video.html

    • @mezemirneway4583
      @mezemirneway4583 Před rokem

      @@user-yy6ys8jd5f a¡

  • @wegayehuyimenu6818
    @wegayehuyimenu6818 Před rokem +1

    ተፀፅተሽ ከተመለሽ ሐጢያትሽን ይቅር የሚል አምላክ አለ ንስሐ ግቢ አይዞሽ ዳግመኛ አትመለሽ ወደ መጥፎ ነገር አይዞሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +9

    ፓገልየ እንደው መድኃንያለም ይጠብቅህ ውውውውው 😭😭🙏🏿

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Před rokem +7

    ምን ብዬ ልኮምት🤔 ለማንኛዉም ፓገል እራስክን ጠብቅ ወንድማችን

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Před rokem +9

    ሚገርም ነው አረ ምናይነት ጊዜ ነው እውነት ሴቶች ተጠንቀቁ

  • @ahmedtube3116
    @ahmedtube3116 Před rokem +6

    በርታ አንተ መልካም ሠው ጀግና እራስክን ጠብቅ በፈጣሪ ጋ

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Před rokem +14

    አረ ሴቶች በፈጠራችሁ እራሳችሁን ለወንድ ልጅ አሳልፋችሁ አትስጡ በጌታ ደሞ ለማታውቁት ሰው፡ፓገልዬ ፈጣሪ ይጠብቅክ እኔ ያንተ ነገር ነው ሚያሳስበኝ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ

  • @sudyestubesudyes3847
    @sudyestubesudyes3847 Před rokem +2

    አብሽረ እህት አላህ አለሽ እሱ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ አላህ ይይለት ባንችይ አልፈርድም ሰይጣን ነው ኡስን አላህ ያጋልጠው ከባድነው

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ ጸልይ ይሄ ነገር ክፉ መንፈስ የጠናወታቸዉ ሰወች ተግባር ይመስላል፤ ምንም ነገር ቢመጣ ተጋፈጪ እግዚአብሄር አምላክ ይረዳሻል፡ እግዚአብሄር አምላክ የእንደገና አምላክ ነዉ ወደእቅፉ ግቢ እሱ ያስመልጥሻል፡ እራስን ማጥፋት የሚባል ነገር አታስቢ፡ አንቺ ብቻ ሳትሆኚ የብዙ ወጣቶች ታሪክ ነዉ ስለዚህ ጨክኚ ቆራጥ መሆን አለብሽ ችግር ቢገጥምሽ ለአንድ ሰሞን ነዉ እንዳለፈ ዉሀ ይረሳል፡ ወንድሜ ይችን ወጣት ልጅ ከዚህ ነገር እንድትወጣ በምትችለዉ ሁሉ እርዳት ተስፋ እንዳትቆርጥ አማካሪም እንድታገኝ፡ ሜላት ነብዩ በሄደችበት መንገድ ነገሩን በህግ እንድትይዘዉ አድርግላት እባክህ፡፡

  • @halumahaluma7614
    @halumahaluma7614 Před rokem +5

    አላህ ይድፋቼው ለሠው መጥፎ የሚያሥቡ ሠወችን

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +10

    ወድሜ እራስክን ጠብቅ ዘመኑ ከፍተዋል

  • @elsabetadane1132
    @elsabetadane1132 Před rokem +6

    የኔ ጌታ በርታልኝ ራስህንም ጠብቅ 😘😘😘

  • @lemigereziher8177
    @lemigereziher8177 Před rokem +2

    fetari kanchi ga yhun yene Ehte kezi fetena ቅዱስ ገብርኤል 🙏yawtash banchi mefred aychalm nege mn endemiyagatmen anawkm

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 Před rokem +7

    አይደላም ቪደኦ ራቁቴን ልልክ. እሱጋም ሁኘ ማብራት አጥፍቼ ነው ምንተኛዉ. እናቴ ዘመኑ የከፋ ነው. እኔ እንዲ ሲሉኝ ነው ምተላቸው. አርቲስቶች አጋጥሞኛል ባላጌ ናቸው አልሰምቸዉም ፈጣሪዬን እፈራለው 😔

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o Před rokem +1

      ጎበዝይመችሽ

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Před rokem

      እንዴ እንዴት ሚሰቴ ጋር ተኝቼ መብራት አጠፋለሁ ይደብራል 😨

  • @user-im8jd5sw3v
    @user-im8jd5sw3v Před rokem +3

    ሴቶች ግን በተዋቂ ሰወች ያበዳቹ ናቹ የምር አሁን ፎቶ ስላየሽ ብቻ ታዋቂ ማለት አይከብድም በስማቸው እየቀለዱ ሊሆን ይችላል ሲቀጥል ሀገር ውስጥ ሆናቹ 1 መት ሙሉ በስልክ ማውራት ትንሽ አይከብድም ሲቀጥል አንቺም ጋር ጥፋት አለ ምክንያቱም 4 ሰወች ጉዋደኛሞች ነን ብለው ሲመጡ በብሎክ አስናብተሽ መቀመጥ ነበረብሽ ሶ አንቺም አጥፍተሻል ለላው ይቅር ፎቶ ስልኪ ፊትሽን አሸፍኚም በሰአቱ ሆይ ሆይ ትሉና በኋላ ማልቀስ በቃ አንድ ወንድ ወደድኩሽ ብሎ ፎቶ ካስላከሽ በጭራሽ አይወድሽም👌

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Před rokem +4

    ጉድ እነዚህ የራቁት ማህበር ናቸዉ ተደራጅተዉ አንች ተረጋጊ እህት ቀድመሽ ማሰብ ነበረብሽ ከመላክሽ በፊት አሁን ሆኗል ከሆነ በኋላ ደግሞ ተረጋግቶ መፍትሄው መፈለግ ይሻልሻል ሲጀመር የራቁት ፎቶ ቪድወ የሚጠይቅ ወንድ ፍቅርም ፣ መውዴድም የሌለዉ የሆነ ነገር ፈልጐ የቀረበ ብቻ ነው ። ከልቡ የሚወድሽ የሚያፈቅርሽ ላንች ክብር አለው ክብርሽ ደግሞ ገላሽ ነው ይህን ገላሽን ደግሞ እንደተራ ነገር ላኪልኝ አይልም።

    • @Betty-cv2ve
      @Betty-cv2ve Před rokem

      እውነት ነው የኔም ጥያቄ ነው መጀመሪያ ነው ስተቱ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +2

    Pagel you have no clue how many matured people watching your lives as well as your recorded videos. Take good care of your self brother. Respect 🫡

  • @hayimyaalemlij1140
    @hayimyaalemlij1140 Před rokem +2

    ፓግል እግዚአብሔር ይጠብቅክ እህትቴ እግዚአብሔር ይሁነሽ ክርስቲያን ከሆንሽ ንሰሀ ግቢ ወደ ራስሽ ተመለሽ የሆነዉ ሁኖል አሁን እራስሽን አጠንክሪ በቃ አለፈ ከስተትሽ ተማሪ።

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 Před rokem +2

    ፓገል ሌላ ታሪክ ውስጥ ነሽ ይመችሽ ብሮ እራስህን ጠብቅ

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 Před rokem

      ወንድን አንቺ የምትሉት ነገር🤑 አራዳ የሆናቹ መስሏችሁ ነው🙄

  • @ayoubmandekal2206
    @ayoubmandekal2206 Před rokem +6

    Bemamakerna besenelebona lagzat fkadeya negye .yh program betam nsu lebena adamach leb joron yfelgal honom bezihu berta

    • @paagel
      @paagel  Před rokem +1

      ስለ ቀና ሀሳብህ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem +1

    ሴቶችዬ ትምህርት ውሰዱ ከአንድ ጓደኛው በላይ አተውሩ የእሱን ጓደኞች ሁሉ የማውራት ግዴታ የለብንም የጓደኛ ብዙ የለው ወንድ ወንድ አይማስለኝም አይዞሽ እህት

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před rokem +2

    እህቴ ይህ ለፍቅር የከፈልሽው ዋጋ እንጂ ዝርክርክ ሁነሽ አይደለም

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +11

    ሚዲያላይ ሲታዩ ሰው ይመስላሉ ሰው መሳይ ሰይጣን ናቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ላንቺም ለነሱም እነዚ የተረገሙ ናቸው

  • @mensur9595
    @mensur9595 Před rokem +1

    I support you bro ..a good lesson...but can u make a subtitle for better understanding..tnx

    • @paagel
      @paagel  Před rokem

      ለወደፊቱ እንሞክራለን 👍

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +4

    ሴቶቻችን እባካችሁ እራሳችሁን በቀላሉ አሳልፋችሁ አትስጡ! ዛሬ ዛሬ ይህ ተግባር ለብዙሃኑ ህይወት መቀጠፍ ምክንያት ሆኗል

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 Před rokem +1

    በረታ👍👍

  • @femali4741
    @femali4741 Před rokem +1

    Ke lebesh wede fetari alkeshi, neseha gebi ebaksh keza egziabher serawn yiseral tarik yikeyeral esu tayalesh

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před rokem +2

    ፓገልዬ ጠንክር ጎበዝ

  • @naddy6205
    @naddy6205 Před rokem +3

    እነዚህ በህግ መያዝ አለባቸው :: አንተም ተከታትለህ ውጤቱን አሳውቅ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq Před měsícem

    ❤ደግ አረገ እዲህአይነት ፍቅር አለ ።ያፈቀራቹሁ ለትዳር ሚፈልጋቹሁ ሰው እንዴት እራቁትፎቶ ይጠይቃል ባወድሽ ነው እንጂ❤

  • @yourdanos8624
    @yourdanos8624 Před rokem +4

    ፈጣርየ ሆይ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +1

    አይዞሺ እሰቲ ይልቀቅ ፎቶአቸውን እንለቃለን ለምን ተሰፈ ትቆርጫለሺ እንኳንም አወቅን

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Před rokem +7

    ባክሽ ችግሩ ያንቺ ነው ትቀልዳለች እንዴ😂🙈ምንም ብትወጂው ገላሽን ክብርሽን እንዴት ትልኪያለሽ 😏💃😤😤😤

  • @zemzemnura
    @zemzemnura Před rokem

    anchirasu betam Dedeb nesh balage

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +11

    ፓገልዬ የኔ ቀውጢ ለካ ቁምነገርም አለክ የኔ እሳት ክበርልንማ ኧረ ወንዶቻችን ልብ ግዙልን🥺🙌🙌

  • @vhdsgf7995
    @vhdsgf7995 Před rokem +1

    Salsbawe askgne ewnte lebona yesxachwe paagel texankeke bro ante zamnu kabade nwe

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b Před rokem +7

    ወይ በፈጣሪ አሳዘነችኝ የኔ ማር አይዞሸ😍እኔ እኮ ፍቅረኛ መያዝ ያሰጠላኝ እሄንን ፈርቼ ነው miss you ሰንግልነት የመዳም ቀመሞች ሰንግል የሆናቹ ቡቻ ላይክ።❤❤😁ፓገል ወንድሜ ሰወድክ እኮ የኔ ማር😍

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Před rokem +1

      እሰከመቸ ሳታገቢ ትኖሪያለሸ ነው አያሰችልሸም😋😎

    • @user-cn3xl2eb4b
      @user-cn3xl2eb4b Před rokem +1

      @@aberaalemu1392 አረ ያሰችለኛል ወንድም ሆሆሆ

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Před rokem

      @@user-cn3xl2eb4b ላንችም ለብቻ ጥሩ አይደለም ያምሻል አንድ ሁለት ያዢ👋😎

  • @fggrf2824
    @fggrf2824 Před rokem

    የኔ ዉድ አይዞሽ ያልፋል

  • @sidulile7253
    @sidulile7253 Před rokem +1

    Srwadh

  • @destawfikado6349
    @destawfikado6349 Před rokem +11

    ጤነኛ ናት ወይ ከወንድ ወንድ እየተቀባበሉ ሲጀነጅኗት በቃ አልፈልግም ብላ ማቆም አትችልም ነበር ከሁሉ ወንዶች ጋር ከመነጋገር ይልቅ ከአንዱ ከአፈቀርሽዉ ጋር ብትቀጥሊ አይሻልም ነበር ጥፋተኛይቱ አንች ነሽ

  • @henirock1221
    @henirock1221 Před rokem +4

    ምንም ጉድ ነው ግን የምንሰማው ዘንድሮ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 Před rokem +1

    እንደው ምን ይሻላችኋል ሴቶች እኔ ለምን ፍቅሩ ባናቴ አይደፋኝም እንኳንስ ልልክ ይቅርና ይህን ጥያቄ ብጠይቀኝ ወዳውኑ ነው ብሎክ የማደርገው

  • @user-we5dz6ju3k
    @user-we5dz6ju3k Před rokem

    ይበልሽ

  • @abibi5249
    @abibi5249 Před rokem +2

    አይተሽው ነክተሽው ለማታቂው ሰው ከፎቶ እስከ ቪዲዮ እንዴት ትልኪያለሽ ታሳፍሪያለሽ

  • @jerijerisolynia9768
    @jerijerisolynia9768 Před rokem +4

    ኢትዬጲያ መቸም ጥሩሰው አይወጣላትም እራስህን ጠብቅ

    • @kaldereje
      @kaldereje Před rokem

      temechegnlek berta erasihn xebeqi

  • @eriboy2552
    @eriboy2552 Před rokem +2

    Sorry to hear that. What kind of human are they, but from my point of view that's one person not three or four. Finally don't look backward what ever happened is happened look forward, tomorrow is GOD'S day it has its own good plans be optimistic. Everything will be alright 👍 👌

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 Před rokem +1

    አይዞሽ 😭😭😭

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Před rokem

    እውነትም ፓገል ነክ😄አስደነገጠክኝ አገባብክ ሰላም ስትል

  • @sirakkifle7938
    @sirakkifle7938 Před rokem

    ለማመን ይከብዳል

  • @mohamedadan5282
    @mohamedadan5282 Před rokem +1

    እኔ አላልኩም ከቻሳ ይመችሽ ጀለሴ

  • @bezab2563
    @bezab2563 Před rokem

    Betam kebadi new be huneti yene heti azoshi yalfal

  • @mekdlawitaddis3032
    @mekdlawitaddis3032 Před rokem

    Ayzoshe eheten yalfal

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 Před rokem +2

    ያስር ባምነው ገላየን ፎቶ አልክም ምክንያቱም በፍቅር መሀል ፀብ አላ ሴቶችየ ራሳችሁን ጠብቁ

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon216 Před rokem +1

    Stochastic photo selu yenatachun kemis lebshau laku

  • @tijiyeintwalij2406
    @tijiyeintwalij2406 Před rokem

    Inde mirxiye izim alek inde zare new ye maxawut well come balegn❤❤

  • @ukeeats7828
    @ukeeats7828 Před rokem +2

    ሴቶቹ ወንድሞች የላቸውም? እኔ እቺ ልጅ ዘመዴ ብትሆን እንደዚህ የሚሰሩት ወንዶች ከነቤተሰቦቻቸው እበቀላቸዋለሁ

  • @mekdlawitaddis3032
    @mekdlawitaddis3032 Před rokem

    Yene konjo ayzoshe mnm biyaderg atsemiew wera and semon new yefelgewn yaderg

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Před rokem

    በስመአብ ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ነው የደረሥነው በስመአብ አምላክ ሆይ አስራት አገራራችን አስብያት

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 Před rokem +1

    እግዚኦ

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 Před rokem +2

    አር ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ መጀመሪያ እንደዚህ መጃጃል ጥሩ አይደለም ፣ ሲቀጥል እሱ የራቁት ፎቶ ሲል አንተም ላክልኝ አትይውም የነበረ ፣ለቤተሰቦችሽም አንች ቀድመሽ ንገሪያቸው አስገድዶኝ ነው ብለሽ ንገሪያቸው አር ምን አይነት ጉድ ነው

  • @sofonyasmogess5364
    @sofonyasmogess5364 Před rokem

    አቅራቢው ግን፣ ስነ ምግባር ይጎልሃል፡፡ በእሷ ጭንቀት እየሳቅህ የምታላግጠው ነገር ታሪኩን እንድጠራጠር ነው ያረከኝ፡፡ ይመስለኛል አስቀድማችሁ ተነጋግራችሁበት የምታወሩት የፈጠራ ታሪክ ነው፡፡ ምክንያቱም አስድሜ እንደተናገርኩት የምታሳየው አክት ስሜቷ እንዳልተጋባብህ ያስታውቃል፡፡ ለማንኛውም ምናልባት የፈጠራ ታሪክ ቢሆን እንኳን አስተማሪ ስለሆነ ለክፉ አይሰጥም

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Před rokem

    ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ውስጥ ነው ያለነው ግን ከሴት አይደል የተፈጠረው

  • @hanankasim6119
    @hanankasim6119 Před rokem +1

    Mejemriya new inji irasein mesebseb kalefe buhala ware min yadergal

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Před rokem +1

    አንድ ማፉቀር ግድ ሊሆን ይችላል ሁለት ግን ንግድ ነው አንቺ የሚያፈቅርሽ ቢሆን ከጔደኞቼ አውሪ አይልሽም ነበር

  • @sintayehu9854
    @sintayehu9854 Před rokem

    keep it up paggel!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @johnkonjo9988
    @johnkonjo9988 Před rokem

    Paagel melted ibdii mehonun iwekuu

  • @redeitselemon216
    @redeitselemon216 Před rokem +1

    Erasen masgeber eras new ene betam afkirew lakilign sileng tezekzke foot Tenesa biyew teleyayen yishalal

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +4

    ጉድ ነው ሴቶች ግን ምን ነክቶአችኋላል እዚ ድረስ የምደርሱት መቼም እንደዚህ አይነት ወንድ ለምንም እንደማይሆን የታወቀ ነው
    ""ፓገሎ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እራስህን ከደጋ ውስጥ የሚጥል ጉዳይ ላይ ነው እየሰራክ ያለከው""

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před rokem +2

    ምን እንደምል አላውቅም አይዞሽ እህቴ 😎😎😎

    • @aberaalemu1392
      @aberaalemu1392 Před rokem

      እምልሸ እማ እንዳልኪ ተጠንቀቂ😔

  • @mimiabraham9133
    @mimiabraham9133 Před rokem

    Betam tana zinyalesh minaw endez deneze honishew.ine 6 amet ye quyewut guwadana raqut photo sixeyken alifeligim biye tewukut.

  • @ameeshetu6972
    @ameeshetu6972 Před rokem

    Tenshe keflo masweged new. Ene behone endzh endchalkem edle alsetew resawen new atre laye yemastalet. Dedeb setocha yastelughale. Enzhen yagere shekmoche demo eshururu malete.

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 Před rokem +1

    Wey gud zndro yemansemaw gud yele🥺sint ye ehtochachin hiwet eyabelashu yohonal sewochu bigaletu yeteshale yimeslegnal

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 Před rokem +6

    ፈጣሪየ ጥሩ ልቦና ሰጠን🙏🙏

  • @melkamumesfin1546
    @melkamumesfin1546 Před rokem +1

    Ethiopia ege Yelm endy ?????

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Před rokem +2

    ገመዴ ላቃብልሸ????

  • @getahunmihret8716
    @getahunmihret8716 Před rokem +1

    Aynefam aynefam aynefam

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +3

    አሰላሙ አለይኩም ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🌼

  • @user-we5dz6ju3k
    @user-we5dz6ju3k Před rokem

    ያስሻል

  • @zemzemnura
    @zemzemnura Před rokem

    setoch arfachu lemin atkemetum qoy gin rasachun lemn tawaridalachu

  • @lidyakidane9328
    @lidyakidane9328 Před rokem +1

    Anch stadrigi esus mn yargal ysus yleshim men yasferal abrosh adelem miyargewo mefrat yeleshim 😂

  • @user-um7qf2lx2k
    @user-um7qf2lx2k Před rokem +1

    wellahi weshoch yemnlachu eko bemknyat nw tish😏ensesa hula eski ende sw asbu

  • @rayaetiopia8496
    @rayaetiopia8496 Před rokem

    Ayizoshi ehti 🥺😢😭😭💔💔💔💔

  • @samsonyouhanes2130
    @samsonyouhanes2130 Před rokem +1

    Yemanech kedada terter

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Před rokem +2

    ይሄኔ እራሱ ነው በተለያየ ድምፅ እና ስልክ የሚያወራሽ ለማንኛውም ህግ ስላለ ሂጂና ክሰሽው አንቺም ብትሆኚ ጠንካራ ሆነሽ ለሌላው ማስተማሪያ ትሆኛለሽ ችግራችን እኛ ሴቶች አንማርም እንጂ እዚጋር እየተነገረን እዚጋር እንሰራለን

  • @Alem.773
    @Alem.773 Před rokem +1

    እራቆትሽን የለክሽ አይይይ ሴትናትን ጠለሁ አሁንስ 🙄 😭🤔🤔🤔።

  • @menzihuse788
    @menzihuse788 Před rokem +3

    ድርሠቱ ግን ከማን ነዉ 1 አመት ያላገኘችዉን ሠዉ እንዴት አፈቀረችዉ ወንድ ልጅ እራት እንኳን ይላል አጥጋቢ አይደለም

  • @user-so7mp2in4p
    @user-so7mp2in4p Před rokem

    Yabesha wendoch aremene honewal anchim min honku belsh yerakut foto tilkeyalsh hooo enkewan bharat behalalem alchalnachewm

  • @yeneMB
    @yeneMB Před rokem +1

    Lemidaya ayeneti I'm.zemed