በጠቅላላው እስከ 300 ሺ ብር የሚገመት ስልኮችን ዘርፈውናል | ከቲክቶክ በፊት ነበር ስርቆት የጀመሩት ..2 ሺ ..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2022
  • በጠቅላላው እስከ 300 ሺ ብር የሚገመት ስልኮችን ዘርፈውናል | ከቲክቶክ በፊት ነበር ስርቆት የጀመሩት ..2 ሺ ..
    እሰከ ዛሬ በነበረው ፕሮግራም ላይ ትምህርት እንደወሰዳችሁ ተስፋ እናደርጋለን ከዚህም በሁዋላ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ነገሮች ሲኖሩ ወደናንተ የምናቀርብ ይሆናል እነደዚህ አይነት ታሪክ ያላችሁ ካላችሁ ልታናግሩን ትችላላችሁ በራችን ክፍት ነው ፡፡
    ቤተሰቦች እንደዚህ አይነት ቪዲዮዋችን ስንሰራ ህዝብ እንዲማርበት ብለን እራሳችንን አደጋ ውስጥ እየከተትን ነው ታዲያ ቢያንስ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አበረታቱን እንጂ🙏🙏🙏 እንወዳችኋለን ክፉ አይንካችሁ ፓገል የህዝብ ድምፅ😍
    የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ለማድረግ bit.ly/3uqIQQD
    በሌሎች የሶሻል ሚዲያም እንገናኝ ካላችሁ
    በ ቲክቶክ / paagel__
    በ ኢንስታግራም / paagel__
    በ ቴሌግራም ቻናላችን t.me/+1GA5Hcfn83gwZDM0
    #paagel #ፓገል #paagelፓገል
    ዮኒ ማኛ,yoni magna,yoni magna today,yoni magna new,yoni magna official channel,yoni magna international,yoni magna ዮኒ ማኛ,gege kiya new,voa amharic news,| zolatube | artist birhanu degafe |,thiopian news|2021 you get her more,about for today's ethiopian news,ናፍቆት ትግስቱ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገለች |,feven ketema,ethiopian politics,henok denku,dw amharic,ሔኖክ ድንቁ,yoni magna new video today,ዮኒ ማኛ vs ጂጂ ኪያ,zehabesha,ethiopian news,yoni magna new video,amharic movie,20

Komentáře • 89

  • @paagel
    @paagel  Před rokem +57

    ቤተሰቦች እንደዚህ አይነት ቪዲዮዋችን ስንሰራ ህዝብ እንዲማርበት ብለን እራሳችንን አደጋ ውስጥ እየከተትን ነው ታዲያ ቢያንስ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አበረታቱን እንጂ🙏🙏🙏 እንወዳችኋለን ክፉ አይንካችሁ ፓገል የህዝብ ድምፅ😍

    • @yohanisteferi4943
      @yohanisteferi4943 Před rokem +1

      ፓገል አክቲቪስታችን በርታ

    • @yaritayaro7304
      @yaritayaro7304 Před rokem

      ፖግል ይሄ በቂ መረጃ ነው ዊል ግን እንዴት እጅ ከፍንጅ ምናሲዝበትን ሁኔታ እኔ አላግዝህም አዛኝቷን እወነቴን ነው ተደጋገመ

    • @halmanotmebrhatu7313
      @halmanotmebrhatu7313 Před rokem

      አንተወረኝ ነክአሽቀቡጨ ነክ

  • @yabesirateshome9964
    @yabesirateshome9964 Před rokem +23

    አንተ የምር የህዝብ ድምፅ ነህ ወንድሜ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @elsabetadane1132
    @elsabetadane1132 Před rokem +18

    ማርያምን በጣም ነው ምወድህ ራስህን ጠብቅ አባቴ

  • @lifeistest5790
    @lifeistest5790 Před rokem +19

    ጀግና ነህ ወንድሜ ብቻ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች 🙏❤️

  • @misrak3854
    @misrak3854 Před rokem +11

    እምወድህ በምክንያት ነዉ 😍😍😍🥰🥰🥰😘😘 ኑርልን ራስህን ጠብቅ

  • @goodguy2656
    @goodguy2656 Před rokem +8

    ለተሰረቁት ሴቶች ድምፅ ስለሆንክ መመስገን አለብህ! በሌላም ጉዳይ እንዲህ ብትሰራ አሪፍ ነው:: Respect 🙌🙌

  • @samrisami4129
    @samrisami4129 Před rokem +5

    እረ እኔም እንደዚህ የታለሉ ልጆች አጋጥመውኛል በጣም ያስጠላል አንተን ግን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +15

    የፈጣሪ ያለ ምን ጉድ ናቸው 😥ያሳዝናል ምን አይነት ትውልድ ነው እየመጣብን ያለው ለእግ መቅረብ አለባቸው መቀጣጫ መሆን አለባቸው

  • @habtube338
    @habtube338 Před rokem +9

    ሰው ምን ሲያደርግ ነው የምነደግፈው ዋዛ ፈዛዛ ነው መስራት ያለበት ቲክቶክ ሪአክሽን ወይስ እንዲ ያሉ አስተማሪ ፕሮግራሞችን የሚሰሩትን ማበረታታት እና መደገፍ በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር !!!

  • @theyas707
    @theyas707 Před rokem +10

    በርታ pageel የህዝብ ልጅ

  • @mykoadiss5230
    @mykoadiss5230 Před rokem +7

    ማጋለጡን ቀጥልበት ፓገሏ በርታ

  • @amanuleberhanu7104
    @amanuleberhanu7104 Před rokem +6

    ፓገል ምርጥ ስራ ነዉ በደንብ አጋልጣቸዉ

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Před rokem +4

    ፓገልዬ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před rokem +1

    እነኝህ ለሀገር ጠንቅ ናቸው ባጭሩ ይቅጫቸው እርኩሶች

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem +2

    Pagel you are truely a brave boy . We stand with you to reveal the local robberies

  • @mehratefisseha334
    @mehratefisseha334 Před rokem +2

    በረታ ወንድማቸን እራሰከን ጠብቅ

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 Před rokem +3

    ምን ኣይነት ኣሳፋሪ ነቸዉ ለምን ሰሪተዉ ኣይበሉም ምሉ ኣካል ይዘዉ😏😏😏ፓግል በጠም ኣዲናቅህ ነኝ ቀጢልበት ጡሩ ስራ ነዉ👍👍

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Před rokem +2

    እረ ወየው ምን አይነት ግዜላይ ነው የደረሰነው እነዚህን ለህግ ማቅረብ ማጋለጥ እና አሳልፎ መሰጠት ነው

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +5

    ምንድነው አናታቸው ላይ የምትሰራው? ይጨንቃል ወንበር የለም እንዴ?

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Před rokem

    እራሳቸው የየሰውን ስልክና ንብረት እየሰረቁና እየሸጡ ስንጣላ ተሰረቀብን እያሉ ይቀልዳሉ

  • @user-io3jj9ib3o
    @user-io3jj9ib3o Před rokem +8

    ወደሜ እርስህ ጠበቅ ጋዜው ከፍቶል ወላሂ አሁን ላይ ምስርቅ ስራቸው አረገውታል ናቲ የርብቃ ባል ተበዬው በይ ሚሴጀሩ እይገባ ተቸገርኩኝ አርባሺ ላኪልኝ ማለት ጀምር ለዚህ ም ለማዳምጨቀመሞች አረብ አገር ላልነው ያሳዝናል ወላሂ

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 Před rokem +1

    በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Man-mu4ob
    @Man-mu4ob Před rokem +8

    ቪዲዮ አይቶ መውጣት ምን ማለት ነው ሀበሻ ስንባል ኮሞፕሌክሳሞች ነን ይሄኔ የወሲብ ነክ ቪዲዮ ቢሆን ኖሮ እንዳያቹ subscribe ታደርጉ ነበር ! በሉ subscribe አድርገን እናበረታታው ይሄንን ልጅ ! ይሄ ቪዲዮ ለእህቶቻችን ለጎረቤት ልጆች ለዘመድ ጠቃሚ ነው በርታ bro ✌️

    • @paagel
      @paagel  Před rokem +4

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ስለ አስተያየትህ ቢገባን ጥሩ ነበር

  • @kalkidanshgute2324
    @kalkidanshgute2324 Před rokem +3

    የሚገርመዉ tik tok ላይ ማስተባበያ ይሰጣሉ ከዛ comment lay እርስ በርስ ነው አይዞ ሰዉ ዝም ብሎ ነው ሚያወራው ይባባላሉ 😂😂😂😂

  • @yerosanguye8458
    @yerosanguye8458 Před rokem +4

    Paagelachen abon yemeche wedem egnam ke goneh nen chgr klh alen broooow

  • @eshetsol4204
    @eshetsol4204 Před rokem +2

    በርታ እነሱ ግን በህግ ይጠየቁልን

  • @senyaschalew2774
    @senyaschalew2774 Před rokem +2

    በናትህ ግንዛቤ ፍጠር እንጂእንደዚህ አይነት ቪዲኦ አትስራ ይሄ አደጋ አለው በናትህ እንዳይጎዱህ 🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před rokem +3

    አንተ ትለያለህ ምርጡ በርታ

  • @sintayehu9854
    @sintayehu9854 Před rokem +1

    nice paggel keep it up!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yafetyenatu2806
    @yafetyenatu2806 Před rokem +1

    Paagel marta sewu yemra betam desa balognal andegnawua lij andalechewu ensu yekoyu nache yemar setam alechachewu end huma semua hevan tabalalecha

  • @merondamesa
    @merondamesa Před rokem +1

    እራስህን ጠብቅ ውዴ❤🙏

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Před rokem +1

    wedima resin tebiki kee fetari betachi ❤️❤️❤️

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +3

    ኸረ በህግ አምላክ ምናምን አስጠላኝ

  • @Lalagase45
    @Lalagase45 Před rokem +1

    Gobezz

  • @abitolosa
    @abitolosa Před rokem +1

    Wendeme eraseken tebeq beterefe berta leban matfat new ❤❤❤

  • @bitaniya2119
    @bitaniya2119 Před rokem +3

    Metenkekiya nw guys specially girls please take care

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i Před rokem

    Wayoo gud fallah are enazih sawoch be hig yetayakuu

  • @yaritayaro7304
    @yaritayaro7304 Před rokem

    እኔም ሰርቆያል ላግኘው ቆይ ብድሩን የማይመልስ አይወለድ

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 Před rokem +1

    Sebescraybe Argut Betam Tru New Eraskn Tebek Wendim

  • @user-mr5iu8ot1i
    @user-mr5iu8ot1i Před rokem

    Bro fetachewen ketegebenew buhala new enede yemeteshefinut

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +1

    ፓገለችን ይማችክ አቦ እራስክን ጠብቅ

  • @aishaabdula8731
    @aishaabdula8731 Před rokem +2

    አይ ይቺ ካሜራ☺️

  • @naolsileshi9457
    @naolsileshi9457 Před rokem +6

    ፓገላችን በርታልን....❤🙌

  • @begenamezmurtewahido272
    @begenamezmurtewahido272 Před rokem +1

    Betam telk temert nw enamesgialen

  • @hailugebs3783
    @hailugebs3783 Před rokem

    Ljochun akachewalew maryamn bro

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +1

    ኸረ በህግ አምላክ ምናምን አስጠላኝ ምናምንሽን ቢሰርቅሽ ጥሩ ነበር አታደነቁሪንም ነበር

  • @tsegamobile7213
    @tsegamobile7213 Před rokem +3

    ግን ወንድሜ ተጠንቀቅ

  • @yafetyenatu2806
    @yafetyenatu2806 Před rokem

    Enam suluta newu yemiwuluta wosarbi yami bal

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Před rokem +1

    Enezi hitsanoch behiywetachew yiferdalu leba honew yeminoru mesluachew new

  • @meklitberhanu6238
    @meklitberhanu6238 Před rokem

    Koy lmn lhge aykerbum mesker endehone nef new

  • @Kiraentertainment333
    @Kiraentertainment333 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TewodrosBaye1
    @TewodrosBaye1 Před rokem

    ደግ አደረጉ! የዘንድሮ ሴቶች Famous ለመሆን የማታደርጉት ጉድ የለም::

  • @nstudio6268
    @nstudio6268 Před rokem +2

    19:47 paagel asblashachew

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +2

    ምናምን ምንድነው ኸረ ተዉ

  • @nuredinfekadu7966
    @nuredinfekadu7966 Před rokem +3

    I'm really ashamed of them.

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Před rokem +1

    Photo bitasayachew eko yakut nebere

  • @remla_ow
    @remla_ow Před rokem

    Paagel yantenm slk enesu yhonal yewesedubh

  • @hanahanazewga12
    @hanahanazewga12 Před rokem

    ሞክሮ ነበር በኔ አልተሳካለትም

  • @myname-xy4sz
    @myname-xy4sz Před rokem

    Ena erasan zara adnkog 1100 Nokia salkan enkon lasawo alasnakam naber I proud of my self 😄 🤣

  • @dawitgeresu33
    @dawitgeresu33 Před rokem +1

    Paagel yemir jegina neh berta

  • @hayimyaalemlij1140
    @hayimyaalemlij1140 Před rokem +1

    ፓግል Please ራስክን ጠብቅ

  • @lastking_abeni7147
    @lastking_abeni7147 Před rokem +3

    ፖገሏ በርታልን
    ምንም አያመጡም እንዳፈራ 👍🤞
    Sub ያንሣል አርጉለት🙏

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem

    እሳቸውማ ምናምን አይሉም እራስሽ ነሽ ያልሽው ወሬ አማረልን ብላችሁ ምናምንን አስጠላችሁን እኮ እኔ ከዚህ ምናምን ብቻ ነው የተማርኩት እራሳችሁ ደግማችሁ ስሙት እስኪ?

  • @lilsami3758
    @lilsami3758 Před rokem

    yemtsraw sera arf new enam beteley bes fekadn awkewlwhu esu batesbun erasu yamarere mulech yale leba new

  • @tsitaemu8505
    @tsitaemu8505 Před rokem +1

    Maryamn mnm Kalat yelegnm......yemr wend neh bertalgn🥰🥰🥰

  • @haymanotteka4333
    @haymanotteka4333 Před rokem

    Kkkkkkk kezeh hulu sete ande yemewoga yetefale medere shefafs

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    ምናምን ምናምን ምናምን ምናምን ምናምን ምናምን ''''''''''''''''????????????????? 😢

  • @ABU-xx2dt
    @ABU-xx2dt Před rokem

    Honstly speaking A10 16000 ayawetam😁

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem +1

    ወሬ ማውራቱምን ጥቅም አለው መረጃ ካለ ልጆችን ማስያዝ ነው ሴቶች በዚህ እድሜያችሁ ከወንድ ጋር ውጭ ለውጭ ምን ትሰራላችሁ ዴግ አርጉዋችሁ አንተ ዴሞ ራስህን ጠብቅ

  • @meronasnake4971
    @meronasnake4971 Před rokem +1

    Mtsm pagelye tebrk gn ene enezin lijoch makachew dero new even tiktoker sayhonu lebenet teraschewn yenkelubet sera new emigrmew enezin becha adelum lebochu tiktoker yalhonu guwadgnochm aluwachew emigrmew yenezi lijochm teteki nberku degnetu tawaki sayhonu nber gn becha bezam hone bezi birr machberbr selk mesrk afkrkush motkulsh eyalu eyalkakesu birr mekbel lebesu addis adelem sitayu Dena sew yemeslalu dureye susegna leba mehonachewn sew biyaw balteketlachew nber lemangnawm letezrfachum ayowachu gn enezin mekses albachu yemr deredawa nachew gn birr sichersu temelsew memetatachew aykrm selzi endatlkuwachew

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před rokem

    ወይ አንተ ልጅ እንዳይጎዱህ እንዲህ ጉዳቸው ስታወጣ ተጠንቀቅ

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před rokem +1

    አንተ እያደረግክ ያለሀው ነገር በጣም ጥሩ እና የሚበረታታ ሆኖ እያለ እነዚህ ልጆች ግን መጀመሪያ ሲግማሙ ኖረው መጨረሻ ላይ መጦ መለፍለፍ ትርጉም የለውም። መጀመሪያ በዚህ እድሚያቸው ስብስብ አይሉም ወይ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem

      አንተም በሕይወትህ ሳትግማማ ሳትበሳበስ ሌሎችን መውቀስ ደረጃ ከደረስከ ሰው መሆንህ ያጠራጥራል።

    • @henosejigu8498
      @henosejigu8498 Před rokem

      @@rasayifat5726 🤪🤪🤪🤪

  • @natinati3707
    @natinati3707 Před rokem

    ሲጀመር አንተ ለነሱ አዝነክ ሳይሆን ለ sbscrib ነው ለ ስራክ ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    ፓገል ውስጤነህ ምንም ስራምን ትመቸኛለህ

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 Před rokem

    እናንተ ሁለታችሁም 300 ሺ ብር አታወጡም የሶስት መቶ ሺ ብር ጠፋብን ትላላችሁ

  • @abebaalemayhu5972
    @abebaalemayhu5972 Před rokem

    ዲል ቱ ፓገል ሔ

  • @lensaethana5109
    @lensaethana5109 Před rokem

    Enezih koshashoch yehene yedefrut wendm setm aytefam koshashoch 😡😡😡

  • @halmanotmebrhatu7313
    @halmanotmebrhatu7313 Před rokem

    አንተ ወሬኛ ነክ አታሽቅብጥ

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 Před rokem +6

    ምንድነው አናታቸው ላይ የምትሰራው? ይጨንቃል ወንበር የለም እንዴ?

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Před rokem +1

      ስንት የሚያሰጨንቅ ነገር እየለ ለነሱ አናት መጨነቅ ምን ይባላል።