የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መክሊት በሰርፕራይዙ እየተንቀጠቀጠች አለቀሰች።

Komentáře • 556

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Před rokem +58

    ማነው እንደኔ አባባ ሙልጌታ እሚያሳዝነው በጣም የዋህ ፍቅር አባት ነው

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před rokem +107

    እባካችሁ አባትና እናት እነዚህን የመሠሉ የተባረኩ ልጆች ለሰጣችሁ ፈጣሪ ብላችሁ አንድ ላይ ኑሩ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Před rokem +440

    እኔ አባታቸውን ሳይ ያስለቅሰኛል ለልጆቹ ያለው ፍቅር ሳይ ምን አይነት ሴጣን ነው የለያቸው

  • @meazagonichegoniche7583
    @meazagonichegoniche7583 Před rokem +48

    ገንየ እኔ ኤርትራዊት ነኝ በጣም ነው የምወድሽና ማደንቅሽ ከነ ልጆችሽ እባክሽ ለልጆችሽ ስትይ ብትታረቁ ደስ ይለኛል

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem +1

      ደምሪኚ

    • @myewegdwa
      @myewegdwa Před rokem

      ደምሪሻለሁ ደምዝሪኝ

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 Před rokem

      ፀዱን ኡኡኡኡ ሰይጣኑን አታስመልኩ🤮🤮🤮🤮

    • @nicebeautiful5830
      @nicebeautiful5830 Před rokem

      Eritrea killer teff 🍴🍴🍴🍴👹👹

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před rokem +82

    አባት እና ሴት ልጁን አይቶ አለማልቀስ አይቻልም በ ጌታ በኢየሱስ ስም መክሊትዬ የ አባትሽ ፍቅር ውስጥሽ እንደ እሳት ሲነድ አየዋለሁ አባትሽም እንዲሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ፍቅሯን የሚተካ እውነተኛ የ ትዳር አጋር እግዚአብሔር ይስጣት ፍፁም ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před rokem

      ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋውው

    • @tiruworkhailu2993
      @tiruworkhailu2993 Před rokem

      Wow yeabatinet Tig Mr mulugeta sitamru God bless u all

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 Před rokem

      ለ አባቶች ቀን አባት ሙሉጌታ ልዩ ሰው ነህ ለልጆችህ ያምታሳየው ፍቅር የምትጠቀመው ቃል እንደ ህፃን የምታሳያቸው አክት በእውነት ለ ሚስትህ ባል ባትሆንም ስል ልጆችህ ምርጥ አባት ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ያመክሊትን ወግ ማእረግ ያሳይህ አያት ቅድም አያት ያርግህ እኔ አባት ስለሌላኝ ሳይህ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ምርጥ ሰው ነህ ።

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. Před rokem +26

    እኔ እንደ ስእል ሚታየኝ ነገር ቢኖር ልጅቷ የአባቱአ እና የእናቱአ መለያየት ነው እንዲ ሚያከሳት ሴት ልጆች ምንም ያህል እናታቸውን በወዱ ወደአባት ያደላሉ ልጅቱአ ምንም አልጎደለባትም ግን የቤተሰቦቹአ ፍቅር ናፍቆታል አንድ ላይ ባታድሩም አንድ ላይ ብትኖሩ መልካም ነው ለልጆቹ ብላቹ ከአንገት በላይ ምትኖሩት ነገር ወደ እውነተኛ ፍቅር ተመልሶ ለማየት ያብቃን 🎅🎄🎁

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +6

    ገንዬ ከዛ ከሞት አትርፎ ይህንን ሁሉ ደስታ ከልጆችሽ ጋር እንድታሳልፊ ያደረገሽ የድንግል ማርያም ልጅ የኢትዮጵያንም መከራና ስቃይ አሳልፎ የኢትዮጵያን ደስታ ለማየት ያብቃን መከራ ሞት በቃ ይበለን

  • @ethio7706
    @ethio7706 Před rokem +57

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም በፍቅር አደረሰን አደረሳቹ እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ለሃገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን ከበአሉ እረድኤት በረከት ያካፍለን አሜን

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 Před rokem +12

    ገኒዋ እኔ እኮ የሚገርመኝ የልጆችሽ አባት ጋር እንድህ እየተዋደዳችሁ አብራችሁ እንዳትኖሩ እመካከላችሁ የገባው ሰይጣን ምን የተረገመ ሰይጣን ነው በአላህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @aidajemal2011
    @aidajemal2011 Před rokem +6

    እባካችሁ በፈጣሪ ስም እለምናችህ ገኒ እና ባለቤትሽ ለልጆቻችህ ስትሉ አብራችህ ኑሩ ልጆቻችህ አይናቸው ተንከራተተ በጣም ያሳዝናሉ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +109

    የኔ ማሮች እዴት እደምታምሩ ፈጣሪ ፈቅዶት አባታችሁና እናታችሁ ተታርቀው ለማየት ያብቃን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚውዴዋው

    • @kabetube
      @kabetube Před rokem +1

      ዜድየኔቅንአሳቢባተሰበረአድርጊኝ

    • @adee4662
      @adee4662 Před rokem +1

      Amen

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      @@kabetube እነደማመር በቅንነት

    • @bilishphonefix8497
      @bilishphonefix8497 Před rokem

      አልተጣሉም ፍቅራቸው ደስ ይላል አይለያዩም

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před rokem +6

    😍 ግን እንዲህ ከተከባበራችሁ ለምን አትታርቁም እኔ እንደራሴ እንትና አባቴ ተለያይተዋል ግን በደወልኩ ቁጥር ውስጤ እርር ይላል አንድላይ ቢሆኑልኚ ደስታየ ወደር የለውም በነት እና በአባት መለያየት ተጉጂ ልጂ ነው

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 Před rokem +8

    ይሄን የመሰለ የቤተሰብ እሚያስቀና ፍቅር እያለ አባትየው ደግሞ የቤቱ ድምቀት ነው , እንድላይ ለመሆን ያብቃችሁ

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před rokem +41

    ፍቅር በአካል እዚህ ቤት ውስጥ አለ ማሻ አላህ

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před rokem +15

    ❤️በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እነሆ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራቹሃለሁና አትፍሩ:: ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት:ሰው እርሱም ክርስቶስ: ጌታ የሆነ ተወልዶላቹሃልና::
    በሀገርም ውስጥ ሆነ ከሀገርም ውጭ ለምትኖሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በዓል እመኝላችኃለሁ

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew8150 Před rokem +10

    ገኒ ምርጥ ሰው ልጆችሽ ጋ ያለው ፍቅር መሰረት አንቺ ነሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ !!!አባታቸውም የልጆቹን ስነ ልቦና ጠብቆ መኖሩ ያስደስታል

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 Před rokem +8

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ለፍሬ አብቅቶላችሁ ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ!!የኛ ንግስት መልካም ልደት ከቤተሰብሽ አልፈሽ የሀገርሽን ቀንበር የምትሸከሚ ያድርግሽ የእውነት የደሀ ዳኛ ያድርግሽ የኔ ውድ!!

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 Před rokem +4

    አደምና ሀዋን ተራርቀው ኑረው
    በአረፋ ቀን ከስት አመትቡሀላ
    ያገናኛቼው አላህ አባታችንን እና ገንየን
    በአድ አርጎ ደስታን ያብዛልን

  • @hareghabte5632
    @hareghabte5632 Před rokem +18

    ውይ!!!!! ስታምሩ እኮ አባትና እናት ኑሩላቸው ልጆቻችሁም እግዚአብሔርን በመፍራት በማክበር ይደጉላችሁ

  • @yakobgeri4672
    @yakobgeri4672 Před rokem +21

    ሞሎ እድምያቹ ከፍቅርና ከጸጋቹ ያኑራቹ እድሚና ጤና በጣም ነው ምታስቀኑ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @nicebeautiful5830
      @nicebeautiful5830 Před rokem

      Eritrea teff 🍴🍴🍴🍴🍴👹👹👹

    • @yaredofication
      @yaredofication Před rokem

      የአንቺ ሴቲዮ 110,ሚሊዮን ህዝብ ባለበት አንቺ ሰለ ቤተሰብሸ ብቻ የምትዘባርቂው ጤነኛ ነሸ ግን !

  • @user-kc8mw3zk3g
    @user-kc8mw3zk3g Před rokem +2

    መክሊትየ ሁልጊዜ ልደትሽን ስታከብሪ ያባትሽ ምርቃት ያሳዝነኛል ሲመርቅ አለቅሳለሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @nigstifishaye7831
    @nigstifishaye7831 Před rokem +2

    ኣባታችሁን ሳይ ምነው ኣባቴ በኖረ ብየ ተመኘሁ ፡ ፍቅሩ እስከ ጥግ ፡ እንደ እናት ርህሩህ የፍቅር ኣገላለጹ ኣንጀት የሚያላውስ ፡ሁሌ በኣገላለጹ እምባየ ይመጣል ። እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ። መልካም ልደት ለመክሊት።

  • @selamawitgebremeskel6524

    በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው አባትና እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጆቻችሁን ወግና ማእረግ ለማየት ያብቃችሁ

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 Před 11 měsíci +2

    ከትግራይ ነኝ ገንየ በጣም ነው እምወድሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር እኔ ዶም ኣባቴን በጣም ነው እምወደው እና ኣወዳአመት ሲገባ ስደት ላይ ሁኜ ይከፈኛል❤❤❤

    • @tmaniacell
      @tmaniacell Před 10 měsíci

      እኔም እዳቼነዬ የአባት ፍቅር ልዮነው

  • @kerymarykery7815
    @kerymarykery7815 Před rokem +3

    መልካም ልደት ቆንጆ መክሊት ስታለቅስ በእውነት ልቤ አዝኗል በልባቸው የእናትና አባት መለያዬት ለልጆቻቸው የልብ ስብራት ነው ያስታውቃል ለልጅ እኮ ብዙ መስዋት ይከፈላል ምናለ አንድ ላይ ብትሆኑ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Před rokem +1

    የገኒ ቤተሰቦች ልጆች አባት እና እናታችሁ አንድ ላይ ለመኖር ያብቃቸው የዳቢሎስ ሰይጣን ይገርሰስ

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 Před rokem +5

    መክልትዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት❤ በጣም ነው የምድሽ ለቤተሰብሽ ለወንድምችሽ የምትጨነቂው እኔም እንዳቺ ነኝ

  • @Nunusha3985
    @Nunusha3985 Před rokem +4

    ምናለበት ግን ባይለያዩ ኡፍፍፍ ሳየው ያስለቅሰኛል አባታቸው 😥😥በነገራችን ላይ ለክርስቲያን ወገኖቸ እንኳን ለገና ባአል በሰላም አደረሳችሁ ባአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳስብ ያድርግላችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏💐💐💐💐💐

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 Před rokem +1

    ማኪዬ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለሰርግሽ ደግሞ አንድ ላይ ለማክበር ያብቃን ገንዬ ልጆችሽን ከሰው አይን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @umuzakirrzz6411
    @umuzakirrzz6411 Před rokem +2

    ገኒ ከነቤተሶብሽ በጣም ነው እምወድሽ አባታቸው ሳይ የሆነ ስሜት ይሰማኛል ለምን በጣም ለልጆቹ ያለው ፍቅር መቸም ሰይጣን እንደዚ ፍቅር የሞላ ቤተሰብ ሰይጣን ሻጥር ነው ተሳካለት :: ገኒየ በጣም ነው የምወድሽ 😍😍😍

  • @fikrisalamdessifikrisalamd6689

    በጣም በጣም des የምትሉ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ሁሌም ደስታችሁ እጥፍ ድርብ ይሆን ❤️❤️❤️❤️

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 Před rokem +15

    እንኩዋን ተወለድሽ መክሊት እንኩዋን ደስ ያላችሁ የ ገኒ ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @nunuye141
    @nunuye141 Před rokem +6

    Happy birth day yene konjo u r so lucky ጌታን እንደዚ ሚከታተሉሽ አለሁ ሚሉሽ ቤተሰብ አሉሽ አለሁ ሚል መኖር ምንኛ መታደል ነው

  • @madina0955
    @madina0955 Před rokem +1

    እኔ በጣም ሁልግዜ አባታቸውን ሣይ እጂግ እንባየ ይፈሣል በእግዚአብሔር ገንየ እንደገና አንድ ሁናችሁ ውለዱ አባታቸው ለይምሰል ይስቃል እንጂ ፊቱ ደስተኛ አይደለም ገንኘ በፈጠረሺ አብራችሁ ኑሩ በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን መልካም ገና

  • @mekidelawitmesfin2734
    @mekidelawitmesfin2734 Před rokem +3

    ምን አይነት ችግር ይሆን ከነዚ ልጆች በሗላ አብረው እንዳይኖሩ ያደረጋቸው😢😢

  • @asenayideg4947
    @asenayideg4947 Před rokem +2

    ገኒ እወነት ፈጣሪ የባረካችሁ የአርአያነት ተምሳሌቶች በእወነት በፍቅር የተሞላችሁ ተባረኩ ሁሌም ሳቁ አይለያችሁ

  • @tensaenegash3958
    @tensaenegash3958 Před rokem +3

    መልካም ልደት መክሊት። ድምፁ ትንሽ ኤዲቲንግ ያስፈልገዋል፣ ተደራቢ የገባ ሌላ ድምፅ አለ

  • @heyryamohammed4836
    @heyryamohammed4836 Před rokem +3

    የአባት ጥግ አቤት ፍቅር !!!!!ገኒ የእኔ ልዩ እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥሽ !!!!!መልካም ልደት መክሊት 🎂🎊🎉🎉🎉🧨🧨🧨🎁🎁

    • @ezedinzizuman2119
      @ezedinzizuman2119 Před rokem

      መልካም ልደት ነፍ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤

  • @yesufseid9730
    @yesufseid9730 Před rokem +3

    መክሊት እንኳንም ተወለድሽ። ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ። ደስስስስ ብሎኛል። ረጅም እድሜ ተመኘሁ ለሁላችሁም።

  • @helanma2055
    @helanma2055 Před rokem +7

    ምናለ እግዚአብሄር በድጋሚ አብሮ ቢረጋችሁ እንዴት እኮ እንደምታምሩ

    • @user-un7uz1dy8d
      @user-un7uz1dy8d Před 10 měsíci

      ለምን አሁን አብረው አደለም እደ ያሉት

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před rokem +3

    አብሬ በደስታ የማለቅሰው ነገርስ 🤔እንኳንም ተወለድሽ ቆንጅዬ 🎁

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 Před rokem +3

    ለመክሊት አባት ጠይቁልኝ ልብህን አታክብድ እነኝህ የመሰሉ ልጆችን የወለደችልህን ምርጥ እናት ገኒን የመሰለች ባለቤትህን አቅፈህ ያላቹን ግዜ በደስታ ለማሳለፍ ምንድነው የቸገረህ? ከልብ ይቅር ተባባሉና ሙሉ ህይወት ኑሩ እንጠብቃለን እድሜ ትንሽ ናት እኛም ልጆቻቹም ይህን ይጠብቃሉ ገኒ ፖዘቲቭ ናት
    ንገሩልኝ እቅፍ አርግልን ከልብህ አቅፍልን ለመክሊት አባት ፍቅራቹን ያብዛልን

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f Před rokem +1

    መክሊት ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ለቁምነገር ያብቃሽ እናትና አባትሽን ውለታ ከፍይ ያድርግሽ bless you more ♥️

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před rokem +3

    ሁሉም ባል እና ሚስት ሲፋታ፣ለልጅ ሲባል መቀራረብ እደት ብልህነት ነው መታደል ነው

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Před rokem +2

    መክሊት ያስለቀሳት የበተስቦቻዋ ሂወት እጅ ለነዝህ ለቁሶች አታለቅስም በዛለይ ትልቅልጅስትሆንሀላፊነትአለ አይዞሽመክሊ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +2

    በዚህ ምድረ ላይ ልጅ እንደመውለድ በረከት የለም በድህነት መውለድ ግድ ነው

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 Před rokem +4

    ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክ ኪዳነምህረት ትጠብቅልሽ

  • @martitade4450
    @martitade4450 Před rokem +4

    ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ! አድናቂያችሁ ነኝ! ፈጣሪ እስከዕድሜያችሁ ዘመን ያዋዳችሁ!

  • @hananseid57
    @hananseid57 Před rokem +1

    አበታቸዉ በጣም ጥልቅ ተናጋሪ ነዉ የልጆቹን የልብ ትርታ አሳምሮ ነዉ ሚያቀዉ የሚገልፃቸዉ መልካም ልደት ዳኛዬ ብሎሻል መክሊት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem +4

    ደስ የሚል ፉሚሊ
    ጋሽ ሙሉጌታ ይለያል ፐ👌👍

  • @amaamm741
    @amaamm741 Před rokem +2

    አይይይይ ታረቁ እዳልል እኔም ጋራ አለ ጉዳዩ ግንኮ እነሡ እየተቀራረቡ በሰላም እያወሩ ነው እኔ በእርቀት ነኝናነው አላህ ሰላም ያውርድላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ ስሜቱን አቀዋለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta Před rokem

    መክሊት መልካም ልደት ገኒ በጣም ነው የምወድሽ ጠንካራ እናት ነሽ። ባለቤትሽንም በጣም ነው የምወደው የሚናገራቸው ነገሮች መሬት ላይ አይወድቂም አስተዋይ ሰው ነው።።ግን ስለናንተ ቤተሰብ ሳያቸው ደስ ይለኝና የአባታችሁን አለመኖር ሳስብ ተመልሶ ይጨልምብኛል ።አባት የቤት ሞገስ ነው ይቅርታ አድርጊልኝና አባት ከሌለ ቤት አይደምቅም እባካችሁ ቀሪ ህይወታችሁን አብራችሁ ኑሩና ሰፕራይዝ አድርጉን።

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před rokem +1

    ገኒ ከልጅነቴ ጀምሬ ተከታይሽ አድናቂሽ ነኝ አሁንም በስደት ኑሮ ብመሰርትም አልተለየሽኝመሰ ደስበሚል ቤተሰብ እጅግ የምወዳቸዉ ልጆችሽ ፍቅራችሁ በጣም ታምራላችሁ ድነሽ ለዚህሁሉ መብቃትሽ እጅግ ደስይላል አልሀምዱሊላህ እረጅም እድሜ እከባለቤትሽ ፍቅራችሁ ለሌላቤተስ ያሴተምራል በርቱ ሀፒቨርስደይ

  • @aynadissehayneh9477
    @aynadissehayneh9477 Před rokem +1

    እንኳን ተወለድሽ መክሊት

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 Před rokem

    ገንዬ መክሊትዬ ሕጻን ሆና አለምቡና ኬክ ተቆራጭ ሥትበላ ነው የማውቃት የኔ ቆንጆ ገንዬ ቁንጅናሽ እኮ አይተን አይተን አንጠግብሽም ነበር አሁንም ቆንጆ ነሽ ማርያምን ሥትዪ አፍሽ ላይ ሢያምር

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 Před rokem +6

    የፍቅር ቤተሰብ ምን አለበት ብትታረቁና አድ ላይ ብትሆኑ ስወዳችሁ ገንየ

  • @arditube5698
    @arditube5698 Před rokem

    ገንየን በጣም እወዳታለሁ ነገር ግን ጋሽ ሙሉጌታ እና ዳዊትን ሳያቸው ውስጤ ይንሰፈሰፍል🙏❤

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před rokem +2

    መክሊት ቆንጆ። እደጊ በብዙ። እንኩዋን ተወለድሽ። አባትሽ ሲናገር እምባየ በደስታ አልቆምም አለኝ።

  • @bezayityilma
    @bezayityilma Před rokem

    ገኒ አንቺ ምርጥ እናት ፣ምርጥ ጉዋደኛ ነሽ ለልጆችሽ እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @hasetnegnyabatualij3201
    @hasetnegnyabatualij3201 Před rokem +1

    ልዩ ቤተሰብ ከዚህም በላይ ፍቅራችሁን ያብዛው አንድነታችሁን ያፅናላችሁ እንወዳችኋለን🥰

  • @onelove6168
    @onelove6168 Před rokem +3

    ሲያምሩ በማርያም ባለማዕተቦቹ ረጅም ዕድሜ ተመኝን

  • @rahelmamo1009
    @rahelmamo1009 Před rokem +1

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔም በሷ ደስታ ስታለቅስ አብሬ አለቀስኩ ደስ የሚል ፍቅር ያለው ቤተሰብ

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 Před rokem +1

    እንኳን ተወለድሽ ንግስቷ መክሊት ወዳችሁዋለው መልካም ገና

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +4

    እኳን አደረሳቹሁ አደረሰን እኳን ተወለድሽ መክሊትዬ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ቤተሠብን የምጠቅሚ ሀገርሽን የምታገለግይ ያድርግሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      በማሪያም ደምሪኝ እህቴ ሰብሊ

    • @user-ul5kn3uj1u
      @user-ul5kn3uj1u Před rokem +1

      @@sebletube7412 ውዴ በማርያም አይባልም እሺ አድርጊሻለሁ

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 Před rokem

      @@user-ul5kn3uj1u እሺ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Před rokem +1

    አይይይ ግን ብቻ ይሁን 😥አባታቸው በጣም ነው የምወደው አላህ ይጠብቅህ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Před rokem +2

    Thank you Wegagen bank i will be your customer soon.

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Před rokem +1

    ተባርኩ❤ እስኪ ቀሪ ጊዛችውን አብራችው ሁኑ ለልጆች ስትሉ የኔ ፍላጎት ነው 🙏🙏

  • @user-jp3ym1do9q
    @user-jp3ym1do9q Před rokem +1

    መልካም ገና ይሁንላቸሁ እንኳንም ተወለደሺ

  • @meharumenedo7248
    @meharumenedo7248 Před rokem +3

    My best durame high school teacher.
    You are always in my memory about your greatest quality of teaching.
    Your teaching quality helped me to reach this stage.
    God bless you forever

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 Před rokem

    ጎረምሣዉ ለናት እደዚህ መልስ አይሰጥም ክብርይገባታል አሪፍ እናት ናት

  • @gigidubai8039
    @gigidubai8039 Před rokem +2

    አባታቸው ከፍቅሩ ብዛት ልጆቹን የሚሰጣቸው ስም ውስጡን የሚገልጽለት ምን አለ አብረው ቢኖሩ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před rokem +5

    መልካም ልደት ማኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን የተቀደሰ የተባረከ ያድርግልሽ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Před rokem

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Před rokem +5

    የሚገርም ቤተሰብ እኮ ናችሁ ። አላህ ይጠብቃችሁ

  • @kedijaketera-pz5ru
    @kedijaketera-pz5ru Před 11 měsíci

    ገኒ ልጅሽን በጣም ነው ምወደት እንጀ ብቻ ፈጠሪ ይጠብቅልሽ ሁላቹም ምርጥ ናቹ

  • @selamwoldeyes5685
    @selamwoldeyes5685 Před rokem +3

    አፍ አባትየው ሲያሳዝን

  • @mestayittadesse6920
    @mestayittadesse6920 Před rokem +8

    የኔ ዉዶች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tunbitube5655
    @tunbitube5655 Před rokem

    22 አመቴ ነው በትዳር ለፍቺ የሚያበቃ ችግር በየትኛውም ጊዜ ይገጥመናል ግን ፍቺ ፈፃሞ አማራጭአይሆንም:: ቤተሰብ በይቅርታ ላይ የተመረተ ነውና ምሳሌለመሆን ከሰራችሁ አይቀር ታረቁና እነዚህ ልጆቻችሁም ይህን መገድ አማራጭ አድርገው እንዳይወስዱት በሩንዝጉት::

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Před rokem

    ያኢላሂ አባቴን ከቃል በለይ ስለምወደው ይህን ሰው ሰይ ድምፅ አውጥቸ እያለቀስኩ ነው የማየው አላህ ሆይ አይሰንህም እባክህ ከአንድ ለይ አድርጋቸው የአላህ!እኔም እንደመክሊት አንድ ሴት ብቻ ነኝ እና ቤተሰቤ ሲጋጩ እንዴት እንደምሆን እኔ ነኝ የማውቀው የመክሊትን ስሜት በደንብ ነው የምረደው

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před rokem

    እረ እዚ ቤተሰብ ዉስጥ ይሄ ድንቅ አባት ይመለሰ የምትሉ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem

    የእውነት ገኒየ ምርጥ ቤተሰብናችሁ እወዳችሁአለው ዋው ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን ጌታ ይጠብቃችሁ።

  • @senitube999
    @senitube999 Před rokem +2

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ ገኒዬ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንም አገራችን እግዚአብሔር ሰላም ያውርድልን አሜን ሰው አገር ያለነውም በሰላም ላገራችን ያብቃን ❤🇪🇹 እንኳን አደረሳችሁ ለጌታዬ ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደተ በአል አሜን ገኒዬ ይሄ ኮሜት ካየሺው እባክሽ ሼር አርጊልኝ ቤተሰብ አርጉኝ ሰው አገር ነኝ ያለውት ስደት መሮኛል አገሬ መግባት እፈልጋለሁ ዛሬ በአል ነዉ በጣም ከፍቶኛል ማርያም 😭

    • @toyba923
      @toyba923 Před rokem +1

      ደምሪኝሲ ቅመም

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Před rokem +2

    ደስየሚል አባት ረጅም እድሜይስጥልሽ

  • @zeni369
    @zeni369 Před rokem +1

    how blessed she is and u guys are. whenever i see ur videos i get jealous of u guys wow

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před rokem +2

    እንኳን አሰላቹ❤❤❤👏የገኒ ቤተሰብ ውድድድድ

  • @user-wj4xm4zl3v
    @user-wj4xm4zl3v Před rokem

    እኔ አባቴን በጣም እወደዋለሁ ብዙ ነገር ሆኖ ነዉ ያሳደገን ዛሬ ግን ለአላማ ነዉ የወጣሁት እያልኩ 6 አመት በስደት ነኝ የልደታቸዉ ቀን ለአባታቸዉ ስጦታ ሲሰጡ አስለቀሱኝ አባየ ሰላም ያርግልኝ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před rokem +1

    Inkan teweledsh Mekilit beteley abatina inatish kegonish honew 🌹🌹🌹 happy birthday to you

  • @fikermuluneh8886
    @fikermuluneh8886 Před rokem

    እኔ እምለው ግን ሙሉጌታ ድምፁ በጣም ይገርመኛል ሀሀሀሀሀሀ ጯሂ ነው ሀሀሀሀሀሀ ጆሮዋችን እኮ አላቂ እቃ ቢሆን...... ሀሀሀሀሀሀ ግን ደስ ይላል Positive thinker ነው

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 Před rokem +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ገኒ ሰወድሽ ታረቁ ካባታቸዉ ጋር ሰላም ለናንተ

  • @user-bq7kx8dx5h
    @user-bq7kx8dx5h Před 10 měsíci

    ምን አይነት አባት ነው ዋው ቃል የለም ለሱ ምርጥ አባት ነው ያላችሁ

  • @misganashibiru
    @misganashibiru Před rokem

    የእውነትከ አባታቹ ጋር ምትሠሩት በጣም ያምራል አባታቹ አደኛ ነው አይለያቹ ረጅም እድሜ ያኑርላቹ መርጬነው ማየው በተለይ ከአባታቹጋር ምትሠሩት ውብ ነው

  • @banchisintayehu8690
    @banchisintayehu8690 Před rokem +19

    ለኔ የማይገባኝ ነገር ልጅን በዚህ መልኩ ማስደሰት ይቻላል እ ንዴ የልጅ ደስታ እናት እና አባት አብረው ከመኖር በላይ ይኖር ይሆን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ደምሪኚኝ

    • @tita3807
      @tita3807 Před rokem +1

      @@fatumawase ነይ ዉዴ እንደማመር

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem

    መልካም ልደት ማኪዬ እንኳን ተወለድሽ እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ስላለሽ አመስግኚ ፈጣሪሽን

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 Před rokem

    እንኳን ተወለድሽ በጣም ደስ ምትሉ ቤተሠቦች መልካም ልደት

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Před rokem +1

    ዋዋ ገኒ ምርጥ እናት ሰወደሸ

  • @EskedarTesfaye-fu8jp
    @EskedarTesfaye-fu8jp Před rokem +1

    መልካም ልደት መክሊትዬ 🎂❤ውብ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Před 11 měsíci

    አባታቸው ምርጥ ሰው ነው እናታቸውም ከልቧ እናት ናት ግን ወልዶ መለያዬት ለልጆች መጥፎ ነው😢

  • @halimahalima9707
    @halimahalima9707 Před rokem

    ገኒ ምረጥ እናት እኮ ነሽ የይቅርታ ልብ ያለሽ ሁሉንም ትተሽ ቀሪ ዘመናችሁን አንድላይ ብትሆኑ ለልጆችሽ ብለሽ ይሄን ስልሽ ያላችው ፍቅር ያስቀናል ገኒ ግን ይቅርታ ውዴ

  • @hiwotmoges8480
    @hiwotmoges8480 Před rokem

    የኔቆጆ በጣም ነው እምወዳችው የኔልዩ ቤተሰብ ገንየ የኔ ንግስት ስወድሽ

  • @busyline5298
    @busyline5298 Před rokem

    እንኳን ተወለድሽ መክሊትዬ

  • @user-ed8cq3wx8m
    @user-ed8cq3wx8m Před 11 měsíci

    የገኒ ቤተሰቦች በጣም ነው ምታምሩት ጌታ ይባርካችሁ፡፡