ስላልተሳካልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2022
  • ለDaggy's Lifeclass ከወዲሁ ቦታ መያዝ ከፈለጉ ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ
    forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5

Komentáře • 331

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před rokem +97

    ዳጊዬ አንች እኮ ቁንጅናሽ የውጭ ብቻ አይደለም።ውስጥሽም ቅንጆ ጀግና በራስሽ የምትተማመኝ የዘመኑ እንቁ ነሽ።የዝች ጀህግና ሴት አድናቂወች አለሁ በሉኝ እስኪ🙌🙌🙌🙌

  • @celebrities.1
    @celebrities.1 Před rokem +4

    እንቁ የሆነ አባት እና ቤተሰብ ስላለኝ አመሰግናለሁ
    ዛሬ ቤተ ክርስቲያን ስለሄድኩ አመሰግናለሁ
    ይህንን ቪዲዮ አይቼ 5 የማመሰግንበት ነገር ስለፃፍኩ አመሰግናለሁ I love you daggi ,you are the best 🥰🥰

  • @meraframa1088
    @meraframa1088 Před rokem +3

    1,የፈጠረን አምላካችን ይመስገን
    2, አምወደውን መልካም የሆነው ውድ አባቴ
    3, የምወዳት ልጄን

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před rokem +7

    ብሰማሽ ብሰማሽ አልሰለቺም የኔ እንቁ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ፍጡር ነሽ ዳጊዬ 🥰

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Před rokem +4

    Thank you Dage i will start today ስለሆነው ስላልሆነው እየሆነም ስላለው እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ሙሉ አካል ሙሉ ጤና ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ
    ጥሩ ቤተሰብ ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ
    ትዕግስተኛና አስተዋ ባል ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ
    በየቀኑ መኖር እንድጓጓ የሚያደርግ ልጅ ስለ ሰጠኝ አመሰግናለሁ
    እምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ

  • @ethio7706
    @ethio7706 Před rokem +4

    ዳጊዬበህይወቴ በጣም ጭቁን ነኝ የውስጤን ከምገልፅ ዝምታ እመርጣለው አሁን ግን ዛሬ ለመቆም ምክንያት የሆነቺኝ ጓደኛዬን ለማመስገን ስለልቻልኩኝ ብቻዬን አለቅሳለው ላመስግናት ብልም እሷ ታላግጣለሽ ለምታደርገው ነገር ምስጋናን አትፈልግም እንዳንዴ የኔ ውድ ስላት ታሾፍብኛለች መናገር እየፈለኩ ታፍኛለው😭

  • @jordinzenebe3555
    @jordinzenebe3555 Před rokem +8

    ለቤተሰብ ክብር የሚሰጥ ሰው ለራሱ ክብር ያለው ሰው ነው ዳጊ ስለ አባቷ እህት ወንድሟ ለልጇ ያላት ፍቅር ❤❤❤

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +2

    እውነት ነው ዳጊዬ ምስጋና ትልቅ ሀይል አለው ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 🙏ዳጊዬ አንችም ስለምታደርጊልን ምክር እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏

  • @hiwothiwi5999
    @hiwothiwi5999 Před rokem +1

    1,ጤነኛ ስለሆንኩ ና ዛሬን የማየት ዕድል ስለተሰጠኝ
    2, ንግግርሽን የመስማት አጋጣሚውን ስላገኘሁ
    3, ከደቂቃዎች በፊት የሆነሰውን ድምጽ ስለሰማሁ....
    በነዚህና በሌሎች ምክንያቶች ፈጣሪን አመሰግናለሁ

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 Před rokem +1

    1 ፈጣሪን የማመሠግነው ትዳሬ እንደሚፈርስ አውቆ 1 ወንድ ልጅ ስለሠጠኝ 2 ጤናና ህይወት ስለሰጠኝ ስላልሞትኩኝ 3 ስዋችን ስለምወዳቸው ሰው ስለማምን 4 ደግና ቅን አድርጎ ስለባረከኝ ሁሌም እግዚአብሄርን አመሠግነዋለሁኝ ጌታ እየሱስ ይባረክ ስለሆነው ሁሉ አመሠግናለሁኝ

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 Před rokem +4

    ፈጣሬ ሁሉን አማልቶ የሰጥሸ ከራሰሸ ይልቅ ለሰዉ ምታሰቢዉ ነግረ ነዉ ሚአሰደሰተኝ ፈጣሬ አክሎ ብረሃን ያድረግሸ ለሁላችን ብረሃን ነሸ እንወድሸ አልን❤

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Před rokem +1

    ልክ ነሽ እናመሰግናለን አሏህ አመስጋኝ ያደርገን እሱንም ማስታወስ እራሱ በቂ ነው አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 Před rokem +1

    1 አነቺን ስለሰጠን አመሠግነዋለሁኝ 2 ስለፈጠረኝ አመሠግነዋለሁኝ 3 ወንድ ልጅ ስለሠጠኝ አመሠግና 4 የማንም ተረጂ ስላልሆንኩኝ አመ 5 ዛሬ ላይ ስላደረሰኝ አመሠግነዋለሁኝ ጌታ ይመስገን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    Yes, I agree with you and I have gratitude journal.
    For today,
    I thank God about you dagi!
    Bless you more

  • @solomonwolduhagos5797
    @solomonwolduhagos5797 Před rokem +1

    I'm So Happy and Grateful for Dagy's life lessons and I have started keeping Gratitude Journal too. Words are not enough to say how much I appreciate your kindness and generosity. Keep Sharing and Shining.

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 Před rokem +2

    አቤቱ፤ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለው፤አቤቱ የሰጠኸኝ ነገር ብዛቱ ፈጣሪ ሆይ አመሰግንሃለሁ ተቆጠሮ አያልቅም ዳጊዬ እንደው እንደነገሩ የሌለን፤የጎደለብንን ነገር እያሰብን ጊዜ ከምናጠፋ መጀመሪያ ያለንን ነገር እያሰብን ብናመሰግን እንዴት ደስ እንደሚል፡፡ እንደውም አንደውም እስከዛሬ ስላላመሰግን ሁሉ ይቆጨናል በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦቼን ጓደኞቼን አመሰግናለሁ፤
    ላልሆነው ላልተሳካው ነገር ሁሉ በጊዜ ይሆናል ለፈጣሪ የጠየቅነው ነገር ግን ቢዘገይም የሚቀድመው የለም፤
    በመጨመረሻም ዳጊዬ አመሰግንሃለው የምታነሻቸው ሃሳብ አስደማሚነታቸው እንደቀጠለ ነው

  • @kalkidanbehailu8015
    @kalkidanbehailu8015 Před rokem

    ይችን ቀን የሰጠኝ አምላክ ተመስገን
    ሰላም ፡ፍቅር ፣መትረፍረፍ ስላለኝ አመሰግናለሁ
    ይህን ድንቅ መልእክት እንዳዳምጥ ጆሮዬ ጤነኛ ስለሆነ አመሰግናለሁ

  • @haimanoteliyunesh1055
    @haimanoteliyunesh1055 Před rokem +2

    ዳጊዬ ከአምስቱ ምስጋና እንደ አንቺ አይነት መካሪ አስተማሪ እህት ስላገኘሁ እና የአንቺን ሾዉ እየተከታተልኩ ህይወቴን ወደምስጋና ህይወት እየለወጥኩ እየተለማመድኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ ::: ነዉ የዛሬ ምስጋናዎች አንዱ

  • @zehabumohamed1492
    @zehabumohamed1492 Před rokem +1

    ልክነሺ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ የተሰጠንን ብናቅ የገደለን ምንም የለም

  • @MmNn-vv5xw
    @MmNn-vv5xw Před rokem

    አቦ ብዙ ይማመስግንበት ነገር አለኝ ግን ሰነፍ ነኝ እኩያልጅ ስላለኝ አመሰግናለሁ መውለድ እየተጠየኩ አምላክ ደስተኝ ያረገኝ ከስት ነገር ጠብቆት አሳድጎልኛል አመሰግናለሁ ብዙም ነገር አስተምሮኛል

  • @tigista1977
    @tigista1977 Před rokem +2

    ዳጊዬ እዴት ላግኝሽ መልካም ሰው ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @lemlemlemlem5087
    @lemlemlemlem5087 Před 8 měsíci +2

    ዳጊየ ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ኣስተማሪ እወድሻለው❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +2

    ዳጌዬ ምሳሌ የምትሆን ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን። አበረታችን ደካማ ለሆነው። እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 Před rokem

    ሱብሀን አላህ ስላልተደረገልኝ ነገርም አመሠግናለሁ ብየ እፅፍለሁ
    በጣም ደስ ብሎኛል
    ያልሽውን ሁሉ ከማለትሽ በፌት እየተጠቀምኩባቸው ነው

  • @yosangoytom7755
    @yosangoytom7755 Před rokem

    Dagiye tnks mamaye enem ewedeshe alew

  • @helenhailu6841
    @helenhailu6841 Před rokem

    እግዚያብሔር ድንቅ አርጓ ስለፈጠረኝ አመሰግናለሁ
    የምወደው የሚወደኝ ባለቤት ስላለኝ አመሰግናለሁ
    ልጆች ሰለሰጠኝ አመሰግናለሁ
    ሰለእናት አባቴ አመሰግናለሁ
    ሰለእህት ወንድሞቼ አመሰግናለሁ
    ሰለስራዬ አመሰግናለሁ

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 Před rokem

    ዋው ዳጊ ያነሳሽው ነጥብ ትልቅ ነው። ይችን የዛሬዋን ቀን እንዳይ ለረዳኝ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @alexemshaw3773
    @alexemshaw3773 Před rokem

    እናመሠግናለን ዳጊ የኔ ጀግና በጣም አከብርሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +1

    የመንፈስ ንቃትን ስለሰጠኝ 🙏
    ሰለቤተሰቦቼ 🙏
    ስለ ሙሎ ጤናዬ🙏
    ስላልሆነልኝም ሁሉ 🙏

  • @thomasabiy3467
    @thomasabiy3467 Před rokem

    ዳጊ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ዋው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጅ ጤና ይስጥሽ

  • @BirtukanMekonnen-nh6so
    @BirtukanMekonnen-nh6so Před rokem +1

    🙏🏾🙏🏾Thank_You_So_much_Blessed🙏🏾😍😍
    I'm Grateful for my Family
    I'm Grateful for my Friends
    I'm Grateful for my Company

  • @freaketema8362
    @freaketema8362 Před rokem +1

    am greatfull to listen you
    and ur kind for teaching us

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před rokem +1

    ዳጊዬ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብ ያዲልሽ ዳጊዬ እንደ እኔ የሚወዳት ሰው ካለ በላይክ🏅

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 Před rokem

    Wooow batammm amesaginalewu dagiyeee hulem amesigagn negn lemidaregilign neageri gn bazi malku taredichewu halaqim nebar zare kamin gizewum balayi dasi bilognal ihen sila semawu soo the first as you are very thanks

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Před rokem

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ በምታስተላልፍያቸው ቡዙ ነገር ተምርያለው ♥

  • @hymettube12
    @hymettube12 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን is my motto anytime, anywhere, anyhow... Thanks dear sis Dagi (hoping u don't mind regarding as so ) ,

  • @Creative-xr2iv
    @Creative-xr2iv Před rokem

    Nice Work Dagi keep it up.

  • @mewdedsol1641
    @mewdedsol1641 Před rokem

    ዳጊ ፍቅር ለሆነው ሃሳብሽ ሁሉ አመሰግናለሁ ሳዳምጥሽ ደስታ ይሰማኛል
    የምወደው አባቴን በጤና ያኖረልኝ አልኳቸው አመሰግናሁ
    ባለቤቴን 18 አመት በመልካም ሁኔታ ስላለ አመስግናለሁ
    ቤቴ ውስጥ 12 አመት ልጆቼን ያሳደገች ለኔ ያገለገለችኝን ድማምን አመሰግናለሁ
    እግዝአብሄር ልጆቼን ስለባረከልኝ አመሰግናለሁ

  • @amaniihp2318
    @amaniihp2318 Před rokem

    እጅግ በጣም ውብ ስላረከኝ ውብ የሚያረጉኝን ነገር ስለጨመርክልኝ ፍቅር ስለሆንከኝ በጣም ስለወደድከኝ አመስጋኝ ነኝ tank you my father

  • @shewitkg
    @shewitkg Před rokem

    ዳጊዬ በጣም ግሩም ና ጎበዝ ሰው ነሽ። እግዚአብሔር የበለጠውን ያድርግልሽ። በህይወቴ ያንቺ አይነት ክላሲ ሴት በማየቴ ደስታዬ ወደር የለውም የኔ እህት በጣም ነው እምወድሽ። ገና ብዙ እጠብቃለሁ። ተመስገን!!!!!

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    እናመሰግናለን ኬኻ ዳጊየ በርችልን ካንች ብዙ ተምሬአለሁ

  • @amesgagn
    @amesgagn Před rokem

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳጊዬ ሳመሰግን ድጋሚ ህይወት ሸለመኝ ፈጣሪ አዳነኝ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @yohi9
    @yohi9 Před rokem +2

    I'm Thank full For
    1. I'm very Grateful to be the Child of Egziabhir
    2. Grateful to know how Egziabhir is kindhearted & Unconditional lover
    3.Grateful for my growing qualities& my Unique behaviour.
    4. Grateful to having such alovely mom & dad

  • @sabahaile6715
    @sabahaile6715 Před rokem

    ዳጊ አንቺ ምርጥ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ያንቺ የሆነዉ ሁሉም ነገርሽ ይባረክ የቤተሰብ ፍቅርሽን አክብሮትሽን ሁሉን ነገርሽን አደንቀዎለዉ እኔ በፊት ነጭናጫ የሌለኝን ነገር የማይ ሰዉ ነበርኲኝ ግን አመስጋኝ ከሆንኰኝ በጣም ቆይቻለዉ በዛም ብዙ ተጠቅሚያለዉ ያለኝ ብዙ ነዉ አምላኬ ባሮኰኛል አመሰግነዎለዉ አንቺንም አመሰግንሻለዉ!!

  • @hamelmalfantahun8129
    @hamelmalfantahun8129 Před rokem +1

    1.ሰው አድርጎ ሰለፈጠረኝ እ/ርን አመሰግናለሁ
    2.በሰላም ሰላሳደርከኝ አመሰግናለሁ
    3. የእኔ ያልሆነውን ነገር ሁሉ ስለከለከልከኝ አመሰግናለሁ
    ዳጊዬ የምስጋና ጊዜ ስለሰጠሰሽኝ thank you so much!!!

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 Před rokem

    Thanks alot dagiye God bless you more

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před rokem +4

    Daggy,
    I used to write on & off on different papers to release my stress. Today, I started my gratitude journal seriously because of your full of wisdom & wise presentation on your life class.
    First of all, I am grateful & thankful for you!🙏🏿💗
    Secondly, this morning in my bed I thank god as soon I woke up for changing the dark to a bright day & for my waking up.
    Thirdly, the negative though about what happened yesterday, Thanksgiving day surfaced up & I started thinking about it.
    Fourth, I said, come on Beyena, today is too precious day to ruin your day & I was happy for catching myself. I am thankful for being off work & decided to make it fan & happy day. I’ll try to be mindful & grateful as the day goes on….
    Yesterday:
    1. I was grateful to spend Thanksgiving with my two biological sons, two spiritual sons & other friends.
    2. To see all the 4 boys happy & healthy.
    3. For my energy for preparing all the feast.
    Not so grateful:
    1. For 1 person tried to ruin the happy moment.
    I think that was the only thing I was ungrateful for.
    Thank you so much for your time, dedication & brilliance!🙏🏿💗
    GOD BLESS YOU, YOUR HANDSOME SON, BEAUTIFUL SIS, BROTHER & WIFE!
    PS: your brother’s wedding is the at most happiest & fun wedding I have ever watched. I watched it more than 6 times. So entertaining!
    Congrats to all of you🎈🍾

  • @misgunkebede5233
    @misgunkebede5233 Před rokem

    ዳጊ
    1 ዛሬ ጥሩ ሰንበት ኢያሳለፍኩ ነዉ ተመስገን ጌታዬ
    2 ቅድም ወደ ቤት ሔጄ እናቴን ስላገኘዋት ተመስገን
    3 ከጉዋደኞቼ ጋር ተሰብስበን ጥሩ ቁርስ ሰለበላን ደስ ብሎኛል
    1 አንድ በጣም ጥሩ ጉዋደኛዬን
    ሜሴጀ ተላልከናል

  • @hannaayele9291
    @hannaayele9291 Před rokem

    Thanks dear Dagi to share ur thought and positive vibes each and every moment of ur life and u are so special thank you.

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 Před rokem

    A. lilah for every thing🤲 tnx degiye allah yitebksh welahi swodat

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ እወድሻለሁ

  • @helenhailemariamagano5092

    Dagggi fetari degagmo yesetesh Mekeneyatum kesih ye belete eweket ke Edeme gar 🙏 🙏 🙏

  • @bereketfsahaye1343
    @bereketfsahaye1343 Před rokem

    ለኣች ማግነታየን ብታም ኣምላክየ ኣመሰግነው ኣለሁ ትምህርትህን ደስ ብሎናል አድመ ይስትሊን ፈታሪ

  • @ameleaddis703
    @ameleaddis703 Před rokem

    Daggy,- You did a great job with your presentation today. You're absolutely right, gratitude is a game changer in today's life.. Gratitude is one of the strongest and most transformative states of being. It shifts your perspective from lack to abundance and allows you to focus on the good in your life, which in turn pulls more goodness into your reality. Thank you for your inspirational words.

  • @alemeneshbeyene776
    @alemeneshbeyene776 Před rokem

    ጤናዬ ስለተመለሰልኝ
    የምወደው ልጅ ስላለኝ
    የምወደው ስራ ስላለኝ
    ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia8751 Před rokem

    አመሰግናለሁ ዳጊሻ። ድንቅ እናት፣ ድንቅ የስራ አለቃ፣ ድንቅ ጓደኞች ስላሉኝ አመሰግናለሁ። እንደ አንች ፣ እንደ ሳድጉሩ፣ እንደ ኤካርት ቶሌ፣ እንደ ሞጂጂ፣ እንደ ዳዊት ድሪምስ ወዘተ አይነት ሜንቶር ስለአወቅኩኝ አመሰግናለሁ። The blessing of God is with in us. Thank you almighty for all of your blessings.

  • @bokaakalu9613
    @bokaakalu9613 Před rokem

    You said you will be found on Ekhart retreat on November. How it's please? I am looking to hear from you. I think you are the first from us Ethiopia to get into his live teachings.

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 Před rokem

    Thank u so much agreat message Dagiye🙏❤

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    እውነት ነው ዳጊዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @yonathanlema4272
    @yonathanlema4272 Před rokem

    Daggy, Thank you so much 💚💛♥️

  • @ROHBOCON7296
    @ROHBOCON7296 Před rokem +2

    #Thank you so much dagi❤# big respect #
    1) IM Grateful for ma health
    2)IM Grateful for the time you've given me to thank u
    3) IM Grateful for showing me this lovely ,confident, gorgeous girl
    4)IM Grateful for having delicious lunch with dagi😉

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Před rokem

    Thank you 🙏🏾 ❤

  • @nebiatsiyoum6832
    @nebiatsiyoum6832 Před rokem

    Dagiye, I agree 100% with,

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg Před rokem

    ስለመፈጠ ሬ፣በወንጌል በማመኔ ጤና ስላለኝ ፣አመሰግናለሁ

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 Před rokem

    ትክክልነሽ የኔ ልዕልት እግዚአብሄር እራሱ ለምስጋና ፍጠርን እኔ ደግሞ የአድ ልጀ እናትና የሰባት ወር ነብሰ ጡርነኝ ግን ያንችን ትምህርት ካየሁ በሆላ ሰወስት ሳምንት ሆነኝ በምስጋና ብዙ ነ ገር ተሳክቶልኝል ምስጋና የስኬት የደስታ : የመክነወን ቁልፍ ነው

  • @kidisthagazi
    @kidisthagazi Před rokem

    Wow ዳጊዬ ልክ እንዳልሽው pause እያደረግኩ በጣም ብዙ የማመሰግንበት ነገር ፃፍኩኝ አንቺንም ጭምር

  • @emancom7292
    @emancom7292 Před rokem +2

    የኔ ቆንጆ ስወዲሽ ለቤተሠብ ያለሽ ፍቅር እኔም ልክ እንዳች እወዳቸዋለሁኝ ቤተሠቦቼን

  • @kiyabirhanu5652
    @kiyabirhanu5652 Před rokem

    Thanks Yen wud

  • @kumeteshome8355
    @kumeteshome8355 Před rokem

    1.Betam emgerm abat fetari slesetegn
    2. Fetari Rasen endichil sleredagn
    3. Ene yefelekut sayhon esu yaseblegnin sra slesetegn am really great full

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Před rokem

    Daggiyee endet nesh. Yene konjo ewunet bileshal balen neger sinamesegin lelawu yichemeral. Lehagerachin endanchi positive sewu yabizalin. Thank you for your good advice. Be blessed.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před rokem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @antenehmesfin7247
    @antenehmesfin7247 Před rokem

    Yeah...መልካም አመለካከት☑☑☑

  • @dagmawittarekegn2957
    @dagmawittarekegn2957 Před rokem

    I'm thankful for my loving God.
    I'm thankful for my happy, loving and peaceful family.
    I'm thankful for my body and soul.
    That was a great video dagi! Thank you for this advice, you truly are inspiring:)

  • @Caanu57
    @Caanu57 Před rokem

    Waan heddun sirra baree galatomii kana boda siin hordofaa

  • @hamzaahmed3346
    @hamzaahmed3346 Před rokem

    Alhamdulillah for every thing tnx dagi

  • @mastwalnega8373
    @mastwalnega8373 Před rokem

    ስሰማሽ ቁስሎቸን የመርሳት አቅም ይሰጠኛል በወንዶች አለም አብሪ ኮከብ ስለሆንሽ ደስ ይለኛል ስለጤናየ አመሠግናለሁ

  • @simonmekit3167
    @simonmekit3167 Před rokem

    Thank you so much Dagy🙏🙏

  • @milkaahmed4621
    @milkaahmed4621 Před rokem +1

    Be grateful for the things you don't have as well; God will look down and provide.

  • @FN-jc7jq
    @FN-jc7jq Před rokem

    ዳጊዬ ይሄንን ቪዲዮ ከልቤ እዳዳምጥ ለረዳኝ ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ

  • @fitsumsamuel8145
    @fitsumsamuel8145 Před rokem +1

    Thank u daggy for sharing amazing ideas!

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 Před rokem +2

    የኔ አንደኛ የሴቶች ተምሳሌት
    የኔ ሠው በቃ ሰው

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 Před rokem +1

    1.ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ,ልጁ ስላረገኝ እናቱን ስለሰጠኝ
    2.መልካም ቤተሰቦች ስለሰጠኝ
    3.ጤና ስለሰጠኝ
    4.ውድድድ የሆነች መተንፈሻ ትቦዬ የሆነች ጓደኛ ስለሰጠኝ
    5.ብሩህ አዕምሮ ስለሰጠኝ
    6.የአንቺን ቪዲዮ እንዳይ ስላረገኝ
    7.በዙሪያዬ ስላሉ ክፉ ሰዎች
    .........እና ስለብዙ አመሰግናለሁ

  • @gospelsong2016
    @gospelsong2016 Před rokem

    Thank You.

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před rokem

    ሰው ይሁን ዘራችን
    ፍቅር ይሁን ሀይማኖታችን የምትያት
    በጣም ደስ ትለኛለች Dagye👌

  • @selamamenamendesalen6596

    ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ አንችን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @user-zh8ez5fm7d
    @user-zh8ez5fm7d Před rokem +1

    ባላሺበትፍጣሪይጠፍቅሺ

  • @tringoethoptringo9977

    Kemkirsh alebabesh yene konjo

  • @hiwetteklehaimanot76
    @hiwetteklehaimanot76 Před rokem

    Thankd dagi anchim amesgenshalew

  • @alemsied9717
    @alemsied9717 Před rokem

    አንችን የመሰለች ቅን ሰው አስተማሪ በማግኝቴ አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @misganaashebirofficial203

    Thank you Dagi, it's help full secret

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Před rokem

    Dagi thanks I don’t know what to say you change my life I love to watch ur video all I am going buy this jornal for my kids including my husband for Xmas gift really great idea thank you so much dagi god bless a million thanks🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 Před rokem

    Dagi thankyou for making me release I have allot to be grateful 🙏

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i Před rokem

    እናመሰግናልን መልካም ሴት ነሽ በጣም እረዳሽኝ ነው

  • @melattesfaye9427
    @melattesfaye9427 Před rokem

    Thank you Dagiye ❤

  • @heritube7927
    @heritube7927 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ ወላሂ ስወድሽ

  • @yalemism
    @yalemism Před rokem

    Thank you.

  • @azamerafenataw6105
    @azamerafenataw6105 Před rokem

    ዳጊየ እንኳን ደህና መጣሽልን

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    Your wonderful lady ❤️ ♥️ 💖 💕 💛

  • @binitse5446
    @binitse5446 Před 10 měsíci

    Thanks ❤

  • @accacc5974
    @accacc5974 Před rokem

    ዳጊዬ እኮ ትለያለሸ ምን አለሀገር መሪ ብትመረጭ እናት ነሸ መልካም ሰው

  • @semere8968
    @semere8968 Před rokem

    Thank you so much 🙏