ከአእምሮ እስራት መፈታት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ለዳጊስ ላይፍ ክላስ ለመመዝገብ እና ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት በ 09 77 77 44 22 / 09 77 77 22 88 ይደውሉ::
    #daggyshow #daggyslifeclass #success #motivation

Komentáře • 238

  • @tizitaneshburayu9349
    @tizitaneshburayu9349 Před rokem +33

    እንድትበልጫቸዉ እማይፈልጉ ሰዎች ሁል እንደማትችይ ደጋግመው ይነግሩሻል ከራስሽ ሰው ጀምሮ እናም ቢሆንም ባይሆንም ጠንካራና የውሳኔ ሰዉ መሆን ግድ ይለናል በተለይ ሴቶች። ዳጊ እናመሰግናለን

    • @Salsibel
      @Salsibel Před rokem

      ትክክል

    • @mehereteliyaslema3728
      @mehereteliyaslema3728 Před rokem +2

      ትክክል ነው ግን እራስን መሆን እራስን እንዳዴስ መስራትም ይቻላል ይሄንን ያልኩት ካለኝ ተሞክሮ ነው ዋናው ጥንካሬ አላማና የውሳኔ ሰው መሆን ነው

  • @ybsraderej6260
    @ybsraderej6260 Před rokem +5

    ዳጊየ እንወድሻለን የኛ ጀግና በተለይ ለኛ በስደት ለምንኖረው የስነ ልቦና ዶክተራችን ነሽ በርች

  • @user-ft2qr9xz7m
    @user-ft2qr9xz7m Před rokem +10

    ሚክርሽ ተመቸኝ የኔ መልካም ሉኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥♥♥

  • @user-vi5gl6gq8i
    @user-vi5gl6gq8i Před rokem +6

    ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ዘላቂ እና የተባረከ ይሆናል።በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይችላል

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před rokem +110

    ዳጊዬ አንቺ ምን አለብሽ በጠዋቱ ከጀግና አባት ተወልደሽ ተቀርጸሽ ተሰርተሽ ተንቀባረሪልኝ የኔ ቆንጆ 😘 ሲያወሩት እንጂ ሲኖሩት ከባድ ነው ግን እሰማሻለው ምን ይለኛል

    • @nona1628
      @nona1628 Před rokem +10

      ተመችቶኛል ግንእኮ ዋጋሳትከፍልከዚህአልደረሰችምፈጣሪይጠብቃትበቃ

    • @asternega8377
      @asternega8377 Před rokem +1

      hypnotherapist netsanet zenebe

    • @hiwotalene4458
      @hiwotalene4458 Před rokem +12

      እህቴ ልክ ነሽ አዎ ጥሩ አባት ነበራት ግን ትልቁን አስተዋፆ የምትወስደው እሷ ናት ምክንያቱም አባቷ በቃል አላት እንጂ በተግባር አላሳያትም ወይም ድርጅት ከፍቶ አልሰጣትም ስለዚህ ማናችንም ከዝቅተኛ ቤትሰብ ከማይታወቅ መንደር ልንመጣ እንችላለን ግን ከዝቅተኛ ቤትሰብ ወይም ከማይታወቅ ትንሽ መንደር እደተወለድ አንቀርም ቤትሰብ እግዚአብሔር እኛ ወደዚህ ምድር መተን የራሳችንን አስተዋፆ እድናበረክት ምክንያት ናቸው እንጂ አድራጊ አይደሉም ስለዚህ ሰበበኛ አትሁኝ

    • @Salsibel
      @Salsibel Před rokem +4

      አየሽ እሰማሻለሁ ብለሻል እጂ አላዳመጥሻትም አድሰው ለመለወጥ ዝግጅ ካልሆነ ህልሙጋ ለመድረስ መሰዋትነት ለመክፈል ዝግጅ ካልሆሽ አልችልም ካልሽ ውስጥሽ ካሳመሺው አትለወጪም የተለያዩ ምክኛቶች እየጠቀስን ሰበብ ምናረግ ከሆነ ምፈልገው ቦታ ልደርስ አችልም
      እህቴ ዳዊት ድሪም እድትከታተይው እጋብዝሻለሁ እሄ አመለካከትሽ ሚቀይሩ ሚገራርሙ ነገሮች አለ ተከታተይው

    • @Salsibel
      @Salsibel Před rokem

      @@hiwotalene4458 ትክክል ሰበብ እየደረደርን ከሆነ አንለወጥም አንድሰው የሆነ ነገር ለማሳካት መጀመራ እራሱ ሞቲበት ማረግ እኔ እችለዋለው ማለት አለበት ይህ ካለ ያነገር ባያሳካው እራሡ ብዙ ትምህርት ይወስድበታል አይምሮው ለሚመጣነገር ዝግጅ ከረገ አልችለውም ካለ ግን አይሞክርም ካልሞከረ ደሞ አይማርም ህፅልጅ በዳዴ ሲሄድ መቆም ሲጀምር እየወደቀ እየተነሳነው በራሡ ቆሞ መራም ምችለው

  • @user-fo8vh4kw1l
    @user-fo8vh4kw1l Před rokem +9

    የኔ ውድ ወላሂ አደራ እዳታቆርጭብን ይሄን ምክርሽን ለስደ ተኞች ወሳኝ ነሽነ አላህ ይጠብቅሽውደ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +12

    ዳጊዬ ሀሳብሽ ጥሩ ነው በመቶ ሺዎች በተለያየ ሙያ ተመርቀው ወጥተው ቤተስብ ላይ እንደገና ሽክም እዩሆኑ ያለበት ሀገር ነች ያለችን ምንም አይነት መግቢያ ቀዳዳ ክሌለ በባዶ እጅ ምንም መሆን አልተቻለም የገንዘባችን መውደቅ, የስራ አጡ ብዛት , የወጣቱ ብዛት ብቻ ችግሩ ብዙ ነው ቀና ምክርሽን አደንቃለሁ❤

    • @user-fv5sd4su4j
      @user-fv5sd4su4j Před rokem

      በውነት አወ የኔም እህት ካተመርቀች አመታት አስቆጠርሽ ባክ ለመግባት መቶሽ ከፈይ እያሉ የሰው ልጅ በተማርበት ትምህርት ተወዳድሮ ስራ ካላገኝ ሁሉ ነገር በጉቦ ይከብዳል እድሁም ወድሜ ካተመርቀ አመቱ ስራ የለም ታዳ ደክመን አስተምርን ስራ በጉቦ ካሆነ ባይማሩስ በቻ ያገራችን ነገርስ ተከድኖ ይበሰል

    • @beletuasefa5884
      @beletuasefa5884 Před rokem

      እኛ እኮ ሁሌ ተምረንም ሳንማርም ሞግዚይት እንፈልጋለን ለሁሉም እስኪ አይናችንን ከሄትኛውም ነገር አንስተን ወደራሳችን እንመለስ እና እንነሳ እስኪ በራሳችን ስራ መፍጠር እችላለን እኮ ስንት ዘመን እያማረራችሁ

  • @user-je4zd4ek2u
    @user-je4zd4ek2u Před rokem +1

    💯ጎበዝኮነሽ ኢንሻአላህ ከዛሬጀምሬ ደፋርጀግና እሆናለሁ የፈለኩትን መሆንእችላለሁ በአላህ ፍቃድ በዝህምድርላይ የማይቻልነገር የለም ከሞትበስተቀር💯👍👍👍👍

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 Před 4 měsíci

    ትምህርትሽ ጥሩ ነው እንወድሻለን እናከብርሻለን ዳጊዬ❤❤

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o Před rokem +2

    ይሕ ትምሕርት ለኔ ነዉ !አመሰግናለሁ ከዛሬ በሆላ አድስ ሰዉ አድስ አስተሳሰብ 👍👍👍

  • @brhangaltigray7221
    @brhangaltigray7221 Před rokem +12

    ደስ ዝብል ምክሪ የቀንየልና ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ❤

    • @GanaaatSlam
      @GanaaatSlam Před 47 minutami

      መዓረይ ደሙሩኒ❤❤❤❤

  • @meskimeski5419
    @meskimeski5419 Před rokem +2

    ዳጊየ አመሰግናለሁ በጣም እወድሻለሁ!!

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182

    ዳጊዬ እንኳን ደና መጣሽ የእውነት ብዙ ተምሪያለሁ ካንቺ አመሰግናለሁ ጀግናችን ነሽ የእውነት ያንቺን አይነት ሰወችን በኢትዬጲያችን ያብዛለን።

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f Před 10 měsíci

    ዳጊዬ ነገን ማየታችን በራሱ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ሁሉን በጊዜው ውብ አርጎ የሰራው አምላክ ያውቃል

  • @alemneshzewge
    @alemneshzewge Před rokem +2

    Dr.DAGGY .ABSOLUTELY RIGHT EVERYTHING IS INSIDE OURSELF.I proud of you.

  • @greatPrinceMike
    @greatPrinceMike Před rokem +1

    Dagi Thank you May GOD Bless you Dear !
    ተባርከሻል ‼️

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Před rokem

    ዳጊየ በርች ምክርሽ ለሚጠቀምበት ይጠቅማን

  • @talaethio7650
    @talaethio7650 Před rokem

    እምትይው በሙሉ የኔ ህይወት ነው ትልቁ ችግሪ ፋርሀት ነዉ የሰው ሀገር ይስቀረኝ ምክርሽ እየጠቀመኝ ነው shi amet norlegna dagiya ahun defert eyaggnahu naw batam tamerbshalew enkwan tawaledshi tabrkilegna

  • @LubabaLubaba-eq7gm
    @LubabaLubaba-eq7gm Před 9 měsíci

    ዳጊየ የኔውዲ አላህ ሁለየ ደስተኚ ያረግሺ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesmg5485
    @mekdesmg5485 Před rokem +1

    ቃላቶችሽ ደስ ይላሉ ዳጊ ሳይሽ ደስ ይለኛል

  • @user-og4ue6dw3d
    @user-og4ue6dw3d Před rokem

    Dagi god bless you too too too too too too ........
    .........

  • @selamawitatle1232
    @selamawitatle1232 Před rokem

    ዳጊዬ ሁላችንም እራሳችንን እንድናይ ታደርጊያለሽ የኔ ብርታት አንደበተ ርቱ በርቺልን

  • @hiwotayele4883
    @hiwotayele4883 Před rokem

    dagiye tewat tewat and and yanchin spechoch mesmat jemriyalew ena rassn yehone bota lemagignet eyetarku new love you dagiye

  • @tsedeniyaabrehame-eq7hc
    @tsedeniyaabrehame-eq7hc Před 10 měsíci

    Ewnet new dagiye yalefewn resten ye wedefitun melkam gize maseb new yalebn thankyou 🎉🎉🎉

  • @adimasuabate1955
    @adimasuabate1955 Před rokem +1

    we are with you Dag master !!

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před rokem

    ማሻሃላህ ምርጥ ሴት እናመሠግናለን

  • @user-gf2pp1fc9i
    @user-gf2pp1fc9i Před rokem

    ዳጊ በጣም ጅግና ነሽ እናመስግናለና

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 Před rokem

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @hannahwolde
    @hannahwolde Před rokem +2

    You are right dagi thank you for your advice 😘😘😘😘

  • @user-rb6qd5dq3x
    @user-rb6qd5dq3x Před rokem +1

    ዳጊየ ውዴ የምወድሸ የኔ ውብ እኮነሸ አነጋገርሸ ሁሉ አፊን ከፍቸ ነው የምሰማሸ ሰለምወድሸ ❤

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před rokem +3

    Good job !
    Overexposed for makeup is a sign of being chained too.😌

  • @banch2948
    @banch2948 Před 3 měsíci

    ዋው ዳግዪ ሁሉን የተናገርሽው እኔ ላይ ያለ ነገር ነው 😢😢😢😢

  • @EphrataAraya
    @EphrataAraya Před rokem

    ዳጊ እኔን ብዙ ነገር እንዳስተካክል አድርገሽኛል አንቺ በጣም ነጻሰው ነሽ

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před rokem +2

    I love you daggye, you are a hero🙏🙏🙏😍😍😍

  • @abelbela1563
    @abelbela1563 Před rokem +2

    ከሚያስረን አስተሳሰብ እንውጣ።

  • @Getwel30
    @Getwel30 Před rokem +4

    Keep going my sister proud of you!

  • @tsigesium6268
    @tsigesium6268 Před rokem +1

    Thank you Doug Good job 👏 👍 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @saranegash4542
    @saranegash4542 Před rokem

    Anchi Eko Yene Energy Nesch betam New yemwedh jign ❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @RiseUpAddis
    @RiseUpAddis Před rokem

    I love you so much dagi hope you will read this comment. you are special person. I want to attend your class maybe one day when i had enough money.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +1

    Hi, baggy, Thank you very much for your advice ❤

  • @adayee17
    @adayee17 Před rokem

    ዳጊዬ my Hero I love you so much (እወድሻለሁ )

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 Před rokem

    የምትሰጪው ትምህረት በጣም ጠቃሚ ነው ዳጊ ቆንጆ

  • @user-vt6rf6qp5j
    @user-vt6rf6qp5j Před 3 měsíci

    Thank you!

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před rokem +2

    እንዳንድ ጊዜ እራስን ማወቅ ጥሩ ነው።

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m Před rokem +2

    ወይ ግሩም? አንዴት አይነት ቅልብጭ ያለ አና በቀላሉ ልንረዳው የምንችል ግን ደግሞ ህይወታችንን ልንለውጥበት የምንችለው ምክር ነው የሰጠሽን? አግዚሃብሄር ይባርከሽ! " ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖታችን "ያልሽው አባባል ደግሞ ወቅታዊና በዘር አና በሃይማኖት አክራሪዎች አየተበጠበጠች ያለችውን አለም በተለይ ኢትዮጵያን ሊታደግ የሚችል አስተሳሰብ ያለው ትልቅ አባባል ነው። አኛም ምክሩን ተግባራዊ አድርገን ለመመስከር ያብቃን። አሜን!

  • @WubgzerAlemayehu
    @WubgzerAlemayehu Před 9 měsíci

    Dagi i love u so much emem hilim allegn

  • @bint4181
    @bint4181 Před rokem

    እናመሰግናለን ዳጊዬ ሁሌም ለምስጭን ትምህርት እንዴት ከስልቹነት መዉጣት እንችላለን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Před rokem

    you are absolutely right thanks sis god bless ,

  • @SaraAli-lu8vl
    @SaraAli-lu8vl Před rokem +1

    Thank you so much daggy love ❤your ideas

  • @kalebkaba9901
    @kalebkaba9901 Před rokem +4

    U are blessed
    Never give up !!!
    is the best
    For this
    The right time is now
    You said during previous lesson
    So
    I alerted now
    Dagi thank you so much

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Před rokem

    ተባረኪልን የኛ ንግስት።

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před rokem +1

    ለምሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ውደ

  • @Sina-nl3zt
    @Sina-nl3zt Před rokem +2

    Thank you Daggy that is so helpful ❤

  • @elsabetbedada918
    @elsabetbedada918 Před rokem

    Dagiye yeni mirt.yemtaneshiw hasab hule yigermegnal.keep going!!

  • @freaketema8362
    @freaketema8362 Před rokem

    🙏fetari abzto yesteshe
    lemtsechin tmhrt hulu ur genuine!!

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem +1

    Selam ehtai Ewnet new ehtai bewnet amesgni alewe Egzaebehere selam fekere yeseteni Amen Amen Amen

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem

    you are absolutely right thanks sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mesimesi79
    @mesimesi79 Před rokem

    Dagiye enea betam feri negn ahun egziyabhar yimesgen minim alilareb Hager kewetaw bewala egziyabhar yimesgen tinishi lewt alegn

  • @tsehayzeray3815
    @tsehayzeray3815 Před rokem

    thank you daggy edmen tenan yhabki❤❤🇪🇷

  • @Salsibel
    @Salsibel Před rokem

    እናመሰግናለን ዳጊ ኮመት አልሰጥም እጂ ብዙጊዜ እከታተልሻለሁ

  • @saraassefa9561
    @saraassefa9561 Před rokem

    Thank you Dagi, Tebareki!!

  • @MillionGebeyehu
    @MillionGebeyehu Před rokem

    እይታሽ ደስ ይላል ዳጊ በርቺ

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před rokem

    ዳጊየይ መዓረይ ፍቱዉ እየ ዘብለኪ ቆንጆዋ

  • @hanatsega2038
    @hanatsega2038 Před rokem

    betame new mamesgnew.betam new mewedesh yene role model dagiye

  • @rutheshete2400
    @rutheshete2400 Před rokem +1

    Very inspirational !👏

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 Před rokem

    አመሰግናለሁ❤❤🙏🙏🙏

  • @hiwilove4606
    @hiwilove4606 Před rokem

    ዳጊ በጣም ነው ማመሰግነው ባንቺ ምክር ህይወቴ ተቀይሩአል

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před rokem

    እናመሰግናን ዳጌየ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem

    ዲጊየ እኔ 3ወደቄ ጠንካራ ናበርኩኝ ታይ ሲሉኝ እቢ ብየ ደጋግሜ ደጋግሜ አሁላይ ሰኬታማ ናኝ ተመሰገን

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Před rokem +2

    Thank you for nurturing us. I know a friend of mine, her dad got his first degree in pharmacy at the age of 70...never say too late

  • @habtamnega7946
    @habtamnega7946 Před rokem

    አመሠግን አለሁ ዳጊ

  • @buzebelachew2447
    @buzebelachew2447 Před rokem

    Dagiye endet endemigeltssh alawkm bicha tebareki

  • @fenet8086
    @fenet8086 Před rokem

    ዳጊዬ አመሰግናለሁ😍😍

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane1594 Před rokem

    Dagye yeni qunjo, You are right we must be strong.♥♥♥

  • @botin6076
    @botin6076 Před rokem

    Wow dessss alegniiiii Bata Bata amasaginalew ❤❤❤❤❤

  • @tsegayetnayet6933
    @tsegayetnayet6933 Před rokem

    Yes

  • @HiwotSamuel2129
    @HiwotSamuel2129 Před rokem

    በጣም እኮ ነው የምወድሸ

  • @ameralmukhaini9104
    @ameralmukhaini9104 Před rokem +1

    Well come dagiye

  • @kidistsharew5170
    @kidistsharew5170 Před rokem

    ትክክል 👏👏😍

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Před rokem

    ዳጊየ የኔ ጀግና 🥰🥰🙏🙏

  • @heraheraheron4000
    @heraheraheron4000 Před rokem

    ዳጊ የኔ ብርቱ እርዳታሽ ያስፈልገኛል እኔም እንደ ዝሆኖቹ ሆኛለው

  • @fentayesisay8920
    @fentayesisay8920 Před rokem

    Be blessed dear. Helpful

  • @lemlemzerai6257
    @lemlemzerai6257 Před rokem

    ዳግየ ጀግና በጣም እወድሻለሁኝ እኔ ተከታታይሽ ነኝ ካንቺ ብዙ እየተማርኩኝ ነኝ ኣሁን ምክርሽን እፈልጋለሁኝ። እኔ እምኖረው ስዊድን ነው ኤርትራዊ ነኝ ስራም እሰራለሁኝ ደሞዜም ቆንጆ ነው ቤተሰብም በየወሩ ኣግዛለሁኝ ኣሁን እኔ ቤተሰብ እያገዝኩኝ በእጄ ገንዘብ ኣይያዝልኝም ምን ይሻለኛል ምክር ካንቺ እፈልጋለሁኝ ኣማርኛ ምናልባት የተሰባበረ ከሆነ ይቅርታ

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 Před rokem

    Absolutely right thank you Daggy.

  • @tensaytensay2891
    @tensaytensay2891 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን

  • @anshaansha7103
    @anshaansha7103 Před rokem

    የኔ ውድ

  • @hassenmohammed7272
    @hassenmohammed7272 Před rokem

    ዳጊ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @jo4801
    @jo4801 Před rokem

    Wow Thank You

  • @tasenazepraga8559
    @tasenazepraga8559 Před rokem

    thank u so much Daggy

  • @helenseifu3206
    @helenseifu3206 Před rokem

    Dagiye betam mwedsh betam migerm astesaseb new yalsh

  • @Sofdertuvxf2
    @Sofdertuvxf2 Před rokem

    Daggy Thank you so much

  • @semutitube2351
    @semutitube2351 Před rokem

    ዳጊዬ የኔ አስታዋይ ❤️❤️

  • @frehiwotbizuayehu5186

    Thank You

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    እናመሰግናለን በርች

  • @user-gf9jq1ys7q
    @user-gf9jq1ys7q Před 10 měsíci

    Er dagiye yene inati benatishi lawerashi ifeligalewu ibakishi ibakishi anchin manager alebingi yegede yegede be allhi benatishi

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 Před rokem

    Thank you so much my dear Daggy

  • @genike768
    @genike768 Před rokem +2

    ዳጊዬ የኔ ዉድ ስወድሽ ❤❤❤❤ ሁሌ አንቺን ሳይ ካለሁበት እወጣለሁ

    • @tedifkr
      @tedifkr Před rokem

      ዳጌዬ አንቼን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Před rokem

    You are amazing person 👍

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Před rokem

    Betekekeli

  • @ltaygurmay9571
    @ltaygurmay9571 Před rokem

    Dagey Thank you 😍❤