የውስጥ ሱሪዋ ውስጥ ዘይት ያስጨመርኳት በተመልካች ጥያቄ ነበር።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 01. 2023
  • እስጢፋኖስ ቶማስ በቲክ ቶክ ላይ ለሰራው ስህተት ይቅርታ ጠየቀ።
  • Zábava

Komentáře • 305

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 Před rokem +130

    እናት ሁል ግዜም ልጃን ብቻ አታይሞ የጉሮቤትንም ነውና አመሰግናለሁ ገኒ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem +6

      እሰይ ገንዬ የጎሮቤትንም ልጅ መክሮ ከስፆ ከክፉ ስራ መመለስ እንደልጆችሽ ደስ ይላል

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem +3

      ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @mimacle
    @mimacle Před rokem +22

    ገኒ ቃለ መጠይቅ የማድረግ ችሎታሽ ልዩ ነውና ሌሎችም አስተማሪ ቃለ ምልልሶችን ብታደርጊ መልካም ሆኖ ይሰማኛል:: እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @yuotub1624
    @yuotub1624 Před rokem +40

    የኔ እናት ገኔዬ ወላሂ አቺ ለኔ ያለማችን ምርጥ እናት ነሽ ምን ልበልሽ ብቻ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን

  • @martamar1829
    @martamar1829 Před rokem +14

    ጀግና እናት እኮ ነሽ ገኒዬ ልጁን ከህዝብ ልብ ዉስጥ እንዳይወጣ ስላረክሽዉ ክበሪልን ትክክለኛ እናትነት ማለት ይሄ ነዉ

  • @zed9732
    @zed9732 Před rokem +31

    ገኒዬ አቺን አለመዉደድና አለማመሥገን ንፉግነት ነዉ💝

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před rokem +5

    ውይ ገንዬ ለብዙ ወጣቶች እናት መሆን ትችይበታለሽ የኔ መልካም ሴት እና በዚሁ ቀጥይበት ብዙዎችን በዚህ መልኩ ማቅረብ ብትቀጥይበት ደስ ይለኛል
    ለቲክቶክ ሴቶች ልብ ይስጥልን አብዛኞቹ በጣም ስርአት የሚባል ነገር የላቸውም

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před rokem +8

    ገኒ እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጁም ያሳዝናል ስው ሆኖ የማይሳሳት የለም የስው ልጅ ማለት ከስተቱ የሚማር ስው ነው አይዞህ በርታ

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před rokem +4

    ገኒ በጣም ነው ደስ ያለኝ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በጣም
    እስጢፋኖስ ያወጣዋል መላክ እንዲባል አርገህ መልካም ነገር አስተምርበት ይቅርታህ
    በጣም ደስ ይላል ወጣቱ ባለማወቅ ብዙ ነገር ውስጥ ይገባል እባካችሁ ተጠንቀቁ
    አምላክ ይጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Před rokem +5

    የኔ አባት ግዜውም አሳሳች ነው ሰውም አሳሳች መልሶ ደግሞ ከሳሽ ነው በርታ አይዞን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ስህተትህን ግን እንዳትደግም ቤተሰቦሽህን አምላክ ይጠብቅልህ

  • @user-ov3mr5hs3g
    @user-ov3mr5hs3g Před rokem +2

    ማሻ አላህ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በጣም ትመሰገኛለሽ ❤❤❤

  • @AETV1116
    @AETV1116 Před rokem +8

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ። ከጥፍት መማር ብልህነት ነዉ። በጣም ጎበዝ ነክ ስቶቻችን ነን በማወቅም ያለማወቅ የሰዉን ልብ ሰብረን ይቅርታ ያልጠየቅነዉ እባካቹ እራሳችንን እንመርምር። ለሁላችንም ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጠን።

  • @senaitgebresilase5318
    @senaitgebresilase5318 Před rokem +7

    ግንዬ እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ አውነተኝ እናት ነሽ 😘😘አንተሞ ተባረክ ጥፋትክን ማመንክ😍😍🙏🙏

  • @wondwossen7
    @wondwossen7 Před rokem

    የኔ እህት ይሄ የእናትነትሽን ለዛ ያሳያል፣ ደስ ብሎኛል። አመሰግናለሁ። ተባረኪ።

  • @nyoutube4114
    @nyoutube4114 Před rokem +3

    ምረጥ እናት ነሽ በርቺ አላህ ረጅም እድሜ ጤና ለመላው ቤተሰብሽ ይስጥልን 🌹

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 Před rokem +1

    ገንዬ ተባረኪልኝ ይህም መታደል ነው መካሪ አግኝቶ ተመክሮ ይቅርታ መጠየቁ ቀላል ነገር አይደለም መካሪ አያሳጣን ገንዬ ዘርሽ ይባረክ

  • @hayatseid3565
    @hayatseid3565 Před rokem +5

    ዉይ ገኒየ ተባረኪ ልጆችሽን ለቁምነገር አላህ ያድርስልሽ የኔ ደርባባ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před rokem +5

    ከይቅረታ በላይ ምንም የለም ኮሜታተሮች እነሱው ፅፈው መልስው ይወቅሳሉ ይሄ ልጅ አድረግ የተባለውን ነው ያደረገው ገንየ የኔ ናት ተባረኪ

    • @seblealemtshay481
      @seblealemtshay481 Před rokem

      "ገደል ግባ "ቢባል ይገባል??? አርፎ ይቅርታ መጠየቅ ሌላ ላይ ጣት መቀሰር አያስፈልግም።

    • @shalom744
      @shalom744 Před rokem

      Yerasu chinkilat yelewim ende?

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před rokem +1

    ገንዬ ጌታ ይባረክሽ ሰለ ምክርሽ አንዳንዴ የእናትነት ምክሪ ይጠቅማል እንጂ አይጐም

  • @y.5206
    @y.5206 Před rokem

    ሠዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ልጁ ጥፋቱን አዉቆ ይቅርታ ስለጠየቀ ደስ ብሎኛል👍👍👍👍ገኒየ እግዛብሔር ያቆይሽ የኔ ልዩ እናት ምርጥ ኢትዮጲያዊት👉💚💛💓💕💞💓💞💕🌹🌹😘

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před rokem +14

    አሁን በተመልካች ማሳበብ ፍፁም ስህተት ነው:: ገና ለገና ማንም ምንም ስለፃፈ ተመልካችን ለማስደሰት ተብሎ ነውር ነገር ማድረግ ከጥፋተኝነት አያድንም:: ሀላፊነቱን ሙሉ በሙሉ መውሰድ ያለባችሁ ሁለታችሁ ናችሁ::

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem

      እማ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      እንደማመር በቅንነት

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem

      @@asenakubelete51 ደምሪኝ ልደምርሽ በታማኝነት

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Před rokem

      @@tube-bp7ew ደምሪኝ በታማኝነት

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 Před rokem

      እውነትሽን ነው ከሚያሳብብ ይቅርታ በቂ ነበር

  • @jerrylove9403
    @jerrylove9403 Před rokem +1

    አንቺ መልካም ሴት ተባረኪ ገኒዬ ❤🙏

  • @mahletyonas141
    @mahletyonas141 Před rokem

    liju aweraru betam matured new endezi ayemeselegnm neber des yelale interview ❤

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 Před rokem +6

    አያት ያሳደግን በጣም ስርአትና ያለን ነን

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem

    ጎበዝ ገኒ የኔ ምርጥ እኔ እስጢፎን በጣም ነው የምወደው አብሶ አያቱን ግን አሁን አሁን የሚያረገው ነገር ያሳፍራል አንቺ ግን ይሄንን ይቅርታ ስላስተማርሸው ተባረኪ

  • @samsunggrandprimepro5373

    ገኒዬ የኔ ምርጥ እናት እማምላክ ባለሽበት ትጠብቅሽ

  • @mukeremaman8935
    @mukeremaman8935 Před rokem +1

    ማሚዬ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Před rokem +13

    ገኒ ግሩም ሰው ነሽ የበለጠ ለመከበር ለመወደድ ከባልሽ ጋር ታረቁ ልጆቹም ደስ ይበላቸው

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ኪያዬ ደምሪኝ በቅንነት

    • @jeerrryu
      @jeerrryu Před rokem

      እማይሆነውን

  • @mahederkebede6610
    @mahederkebede6610 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ እውነታውን እንድንረዳ ስላደረግሽ እኔም ተናድጄበት ነበር ይቅር ብየሃለሁ🙏

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před rokem

    ገኒ በጣም ከልብ አመሰግንሻለው እስጢፍዬ ሰላምዬ ይብዛልህ

  • @user-jr1px6nn5z
    @user-jr1px6nn5z Před rokem +1

    እማዬ ሁሌም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem

    ገኒዬ ትለየለሽ እዉነትም እነት ነሽ ተበረኪ

  • @faniyanebso7015
    @faniyanebso7015 Před rokem +1

    Liju betaam tihut newu mariamin yene geta siyasazin

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Před rokem +3

    ገኒ እናመሰግናለን ወንድም አንተም ልሎችም መሰሎችህ በቲክቶክ ለይቭ ላይ ቅጣታችሁን ኢትዬጵያዊ ባህልን የሚገልፅና ስርሀት ያለውን ማድረግ አለባችው ሴቶችም ወጥታችው ሰውነትሽንና ክብርሽንና ሴትነትሽን የምታረጊሁሉ ስለነገ ሕይወትሽና ስለቤተሰቦችሽ ቆም ብለሽ አስበሽ መልካም ስራንና ድርጊትን አድርጊ

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před rokem +2

    ገኒየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እናትነት ማለት ይሄነው

  • @honey48757
    @honey48757 Před rokem +8

    Tikikil. Thank you Geni 👍🏾👍🏾

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Před rokem +6

    በስው የሚመራ ትውልድ ሲጀመር ሰርታችሁ እንዳትበሉ እያበላሻችሁ ያለው እኛው ተመልካቾች ነን ማንን እንደምንከተል አናውቅም

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem

    ገኔ እግዚአብሄር ያክብርልኝ እንደዚህ ሲሳሳቱ ቁጭ አድርጎ የመስተካክል ቢኖር ብዙ ወጣት ባልጠፋነበር

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +1

    ገኒእናመሰግናለን ሁለኛእንዳይደገምህ ህዝብይቅርታጠይቅ

  • @markariasamson2380
    @markariasamson2380 Před rokem +1

    Er estifye hulum sew yerasu hatsiyat alebet atichenek sehtet Yale nw eko 🥰demo emama asetewawekegn btm nw yemiwedat🥰

  • @oumkhludi6311
    @oumkhludi6311 Před rokem

    ምንም አይደል የሰው ልጅ ከጥፋቱ ሲማር ነው ትምህርት ይሆነሀል ወንድም አብሽር

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh Před rokem

    ልክ ነሺ ገኒ በተወደደ ዘይት እዲህ አይነት ነገር

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Před rokem +2

    እናት ማለት እዴዚህ ነዉ ማሻአላህ ይቅርታ ትልቅ ነገር ነዉ

  • @mahliettefera31
    @mahliettefera31 Před rokem

    Geniy liju betam tesstowal yelbun kadrgna asfri nager le birr belo kadrge buhla yekirta menim aytkmim balge lijoche nachew endsu ayntochu betsbim hagrim asdbi seystla

  • @danaethio
    @danaethio Před rokem

    ገንዬ እናት እኮ ነሽ ከልብሽ ኑሪልን. እናቴ

  • @mekdelawittesfaye
    @mekdelawittesfaye Před rokem +1

    You amazing mummy thanks 🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem

    ይቅርታህን ተቀብለናል ዋናው የ ይቅርታልብ መኖሩነው ገኒዬ ለትውልድም እናትነሽ ትውልድንበእንደዚካላስፈላጊድርጊትእንዲቆጠቡ ማሰብሽም ጥሩነው ጀግናነሽ ተባረኪ🙏

  • @freegirma9279
    @freegirma9279 Před rokem

    Merte enate naise btamm naw ymwdase enate tmygna lse jgna nase ❤️❤️❤️❤️

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 Před rokem

    እስጢፍ ማዓረይ የማያጠፋ ሰው የለም ኣብሽር

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 Před rokem +12

    በጣም ያሥጠላኝ ቲክቶክ በነዚህ ልጆች ነዉ መከሪያቸዉ ከሠሙሽ

    • @rahel1095
      @rahel1095 Před rokem +1

      ይቅርታ ጠየቀ እኮ

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem

      ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem

      @@rahel1095 ውዶቼ ደምሩኝ

    • @rahel1095
      @rahel1095 Před rokem

      @@blentube3002 ደምሬሻለዉ ሆድዬ💝💝💝💝💝

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Před rokem +3

    ስንት የሚዲያ ሽፋን የሚስፈልገው እያለ እንደዚህ ለትውልድ የማይጠቅሙ ምሳሌ የማይሆኑ ሰዋችን ማቅረብ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ።ነገም ሌላው ተነስቶ ይህንን ያደርግና ታዋቂ ታደርጉታላቹ። ያሳዝኑኛል በጣም

    • @bona2318
      @bona2318 Před rokem +1

      Endezih ayinet lijoch wederasachew astegitew kalmekeru lik huno yikeral mankuwashesh melkam ayidelem

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 Před rokem

      እማ ቤተሰብ እንሁን

    • @blentube3002
      @blentube3002 Před rokem +1

      @@bona2318 ውዶቼ ደምሩኝ

  • @kiyee-21
    @kiyee-21 Před rokem +1

    Geniye betam tleyalesh😍😍😍

  • @yguguyyhhuyyg9657
    @yguguyyhhuyyg9657 Před rokem +22

    ይቅርታ ጠይቆዋል እና ሰው ደሞ ከስተት መማር ትልቅነት ነው

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Před rokem

    ገኒ እኔ በጣም አክባርሺ ነኝ ሁለቱንም ነበር ማቅረብ የነበረብሽ ይቅርታ መጠየቁ መልኮም ነው

  • @hayahaya2765
    @hayahaya2765 Před rokem

    ሠላም ገኒ ሠላምሺ ይብዛ ቲጅ የት ጠፋች እረፍት አቺጋ መምጣቷን ተወች አድሡቤትሺ ከገባሺ መታአይቻት አላቅም

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 Před rokem

    Anchi erasu dena sew alnebersh enda sint teru yemiseru lijoch eyalu yehanene makerbesh erasu betam yasaferale endi aynetun yetem bota mayet erasu mekatel nw ebakachu 🙏🏻 endi ayentochun cherash banayachew egaw selmnayachew nw endi yemikeznut lelawem mastemarya yehonal.....yehane astesasebekem tatebew

  • @almash4171
    @almash4171 Před rokem

    ጎበዝ 👍u

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před rokem

    Yekrta Metyku teru new gen betam balga honachwal

  • @hossen754
    @hossen754 Před rokem

    ጎበዝ ገኒ

  • @onelove1703
    @onelove1703 Před rokem +3

    ተመልካችን ለማስደሰት የሚባል ስህተት ያስጠላኛል ህሊና አለን ጥሩ መጥፎውን የሚያመዛዝን ጭንቅላት አለን

  • @fatima-tr3by
    @fatima-tr3by Před rokem

    ዋውውውውው ጎቦዝ👌👌💗💗💗

  • @astewayaklilu
    @astewayaklilu Před rokem

    nice change in camera man and editing

  • @user-xi6mi2bn3n
    @user-xi6mi2bn3n Před rokem

    የኔ ማር ጎበዝ

  • @Hali4127
    @Hali4127 Před rokem +3

    ይቅርታ ጠይቆል ሰለዛ መሳደብ አያስፈልግም የማይሳሰት ሰዉ የለም ሁላችንም እናጠፋለን ግን ጥፋታችንን ማወቅ ትልቅነት ነዉ

  • @mahdertameru3015
    @mahdertameru3015 Před rokem

    Ewunetem enat nesh .....gobez Estif le yekeretaw tekebelnal

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +6

    ዘይት ከተቀባችው ልጅ ይሄልጅ ነው ያናደደኝ እሷ እንኳን በክዳኑ ትንሽ ጨምራ ልትተው ስትል አይቻልም በሀይላንዱ አያለ እየገፋፋት እየተቆጣ ነበር የልብን ተናግሮ ይቅርታ አለ ጥላሁን ገሰሰ ለማንኛውም ፈጣሪ ይቅር ይበልህ መቼም ማናየው የለ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Nisirmedia-1
    @Nisirmedia-1 Před rokem

    Pls improve Sound quality

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem

    ጋጥወት ስደ መጋበዝሽ መልካም አመስለኝም ገኒ አንቺ ጥሩ ተሞክሮ ያላቸውን ብታቀርቢ ።

  • @tube-sy6sx
    @tube-sy6sx Před rokem

    በርታ😘

  • @tersetkashuneuser7513

    Genye sejemer leju etsetfanosi leji new gine mekereu

  • @muhidinabamech7435
    @muhidinabamech7435 Před rokem

    ገታ ይባርክሽ ጥሩ ሴው ነሽ

  • @meron6084
    @meron6084 Před rokem

    Gematam ena ande sew baleh ahun yemisedbegn hezb new yalegn setel ataferem

  • @zadtiku3114
    @zadtiku3114 Před rokem +1

    መሻአላ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Před rokem

    ገኒ ልዮ እናት ነሽ❤️

  • @tube-jn5zz
    @tube-jn5zz Před rokem

    ጎበዝ ይቅርባይነት ትልቅነት ነው

  • @genet7274
    @genet7274 Před rokem +1

    ከስተቱ እዲማር መጋበዝሽ ደስ የላል ተባረክይ

  • @simongirmay5807
    @simongirmay5807 Před rokem

    Geniya konjo

  • @Nisirmedia-1
    @Nisirmedia-1 Před rokem

    ድምፅ አንሷል ገኒየ

  • @asemareadale212
    @asemareadale212 Před rokem +2

    ዘይት ያስወደደችብን እስዋ ናት ማለት ነው እኛ ለምንበላው ቸግሮናል እስዋ ለዳቦዋ ታጠጣለች መንግሥት ስንቱን ይቆጠጣር

    • @Dannytube46
      @Dannytube46 Před rokem

      Yegermal eko asme sew yembelaw chenkot endih yworede tegbar semleket tweldu beseletane sem eytefa new

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p Před rokem +2

    ዛሬ በመጥፎ ቲክቷክ ቻሌንጅ ብዙ ህፆናቶች እየሞቱ ነው እና አበሻ ሁሌ ተራ ነገር ላይ ስለምናተኩር እንጂ በተለይ ሴቷ ይሄንን ማድረግ እንደማይገባት ታውቃለች ለማንኛውም ይቅርታ ጥሩ ነው

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 Před rokem

    Selm le hulachenm yehun Ganii sewdasha eko yene Melkm bexm des yelala

  • @zinashnigussie6434
    @zinashnigussie6434 Před rokem

    ገኒ እወድሽ ነበር አሁን ጠላሁሽ ለምን ብቲ ሁለቱን ህፃናቶች ገደለች በተባለችው ልጅ ላይ የሞት ፍርድ ሲወሰንባት የተደሰትሽው ደስታ ያስጠላል ምክንያቱም የገደለ ይገደል የሚል መፃፍ ቅዱስ አዊ አስተምሮ የለንም የምህርት ዘመን ላይ ነን ሁሉንም እንደስራው የሚሰጠው እግዚአብሄር ነው በሰማይ የሚፍርድ አምላክ ነው ያለን አንቺ ግን የምድር ፍራጅ ሀይማኖትሽ ግን ምንድ ነው ?

  • @FacelesswithHirut
    @FacelesswithHirut Před rokem +2

    እና የተጠየቀ ሁሉ ይደረጋል። ገኒ ቀን እጄን ሰጥቼሻለሁ በጥፊ በይልኝ በተለይ እሷን ካገኘሻት

  • @haylmaryamhayle7971
    @haylmaryamhayle7971 Před rokem

    ktfathi memare tilik nger nwe yhi nger yeyzakiwe msemer tru nwe erasikn tbikh sera mlkam nger aderg gizihin tetikimbt

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Před rokem

    ገኒ እኛ እንወድሻለን እናከብርሻለን ግን ይሄን ልጅ ባታቀርቢው ቆጆ ነበር ክብርን ማውረድ ነው

    • @dalalalnuaimi6785
      @dalalalnuaimi6785 Před rokem +1

      ይቅርታ መጠየቅ ሰው መሆን ነው ክብር ማውረድ ምናምን ብለሽ ትዘባርቂያለሽ ጀዝባ

    • @user-pi4st6rz8w
      @user-pi4st6rz8w Před rokem

      @@dalalalnuaimi6785 ማን ጠራክ ወይ ማጠራሽ ዝባም ዝብ ነው ያገኘው ቦታ ጥልቅ የሚለው መች ይገባሽና ወይ ይገባካል የክብር ጉዳይ የሌላ አገር ዜጋ እነዚ ምትመለከቱዋቸው እቲዮጵያውያን ተብሎ ቮዲዮ ከተሰራ በዋላ ምን ይጠቅማል ደሞ ይቅርታው ለማነው የኔ ሰገጤ ክብር ይቀድማል እሺ ውሾ

    • @user-pi4st6rz8w
      @user-pi4st6rz8w Před rokem

      @@dalalalnuaimi6785 ማን ጠራክ ወይ ማጠራሽ ዝባም ዝብ ነው ያገኘው ቦታ ጥልቅ የሚለው መች ይገባሽና ወይ ይገባካል የክብር ጉዳይ የሌላ አገር ዜጋ እነዚ ምትመለከቱዋቸው እቲዮጵያውያን ተብሎ ቮዲዮ ከተሰራ በዋላ ምን ይጠቅማል ደሞ ይቅርታው ለማነው የኔ ሰገጤ ክብር ይቀድማል እሺ ውሾ

    • @haylmaryamhayle7971
      @haylmaryamhayle7971 Před rokem +1

      tefaten maweik kikeber gar ymignagn nger ayidelim kmaweratshi befit basebi settun kaweik demo tilikntun yimiyasaye nger new anchim alitawekishim enji ksu blay tsasetshalie

    • @dalalalnuaimi6785
      @dalalalnuaimi6785 Před rokem

      @@user-pi4st6rz8w አቺ ማን ጠርቶሽ ነው እዚ ሚድያ ላይ ልቸከችኪ የገባሽው ልጅ አላስጠጋም ብሎሻል መሰለኝ እንደዚ እርር የሚያረግሽ ወጠጤ ጋለሞታ ክፍት አፍ ቢገባሽ ከክብር ይልቅ ይቅርታ ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ታውቂ ነበር

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Před rokem

    Geniyeeeee

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Před rokem

    የኛሰው ከባድ ነው ለምንም አይመችም፣ ለሁሉም ነገር አክራሪ ነው

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Před rokem

    Lagiheeee gelhallluuuu,,,men abhieeeee

  • @seyfegebrelmulugeta3277

    ገኒ አሰላ አንድ ሰፈር እያለን ለማስታወሻ የተቀበልኩሽ ፎቶሽ ዛሬ ከረጅም አመት በሁዋላ መልክሽ ብዙም ለውጥ የለውም

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube Před rokem +1

    ሠለም ሠለም ውድ ኢትዮጵያ ሀገርችን ሰለም የድርግልን ገና ዘሬ ብቅ መለቴ ነው ወደ ቻናልሽ እናም ሁለት መቶ ኬ ልሞለ አንድ ጎሎሸል አይደል እኔ ሞለሁልሽ ሙሉ እድል ይስጥሽ እየለቹ ዱዓ አድርጉልኛ ደሞም ጎር እየለቹ እዩልኛ ለኔም አለችኛ ቻይና ወይም ቻናል

  • @henokmohammed1001
    @henokmohammed1001 Před rokem

    እናት ❤

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před rokem

    አያት ያሳዴገን በስረአት ነውጅ ተሞላቀን አላዴግንም አትጃጃሉብን ሰው በሰው ሆነዴ የሚመራው

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před rokem +2

    አይ ምን ዋጋ አለው ብር ስታገኙ የምታረጉትን ታጣላችሁ እኮ አተ የሚያምርብህ ከማዘሯ ጋር ብቻ ስሰራነው

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Před rokem +1

    ስርአት የለለህ ነህ ቲሽ

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ይባርካቹ ይቅርታ ትልቅ ነው እሄን ሳይ app አጠፋሁት ገኒ ጣልቃ መግባትሽ ብዙ ትውልድ አድነሻል

  • @nidalabualrob498
    @nidalabualrob498 Před rokem

    Baxami tascalachu

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Před rokem +4

    ይቅርታ መጠየቅ ልልቅ ነት ነዉ ገኒ እናትችን እናመሰግናለን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      አልሚ በቅንነት ደምሪኝ እህቴ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Před rokem

    አያት ያሳደገው ባለጌ አይደል የሚሆን አሁን በዜህ እድሜህ ጥሩ ነገር ብትሰራበት ምን አለ እግዘአብሄር ይቅር የበላችሁ የሀገር እዳ አሁን ለላ ጨዋታ አጣችሁ ነው ።ይህ ልጅ ትውልድ ይበክላል ትሽ እዳንተ አይነት ከሚወለድስ በቀር ይሻላል ጫት እበላ ነው ቲክቶክ ላይ የሚገባ አበሻቀጠው እኮ ሚድያውን ሁላ በስማም።

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 Před rokem +2

    በዚህ ልክስክስ ባልዝናና
    ጥፋተኛ እኛው ተመልካች ነን ባናያቸው ምን ያመጣሉ
    ትውልድ ወዴት እየሄደ ነው

  • @simongirmay5807
    @simongirmay5807 Před rokem

    Estifya cool

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Před rokem +3

    እንደእኔ ይህንን አሳፋሪ ስራ የሚሰሩት ሆን ብለው ይመስለኛል::ዘንድሮ እጅግ አሳፋሪ ስራ እየሰሩ ታዋቂ መሆን መሞከር ፋሽን ሆኗል:: ታዲያ እንደዚህ አይነቶቹን አሳፋሪ ልጆች እንዲህ በሚዲያ ማቅረብ ይባስ ይህንን እያዩ ሌሎች ልጆች ይህንን መንገድ እንዲከተሉ ማስተዋወቅ ይመስለኛል!!