የሰርግ ምላሽ ብር አባር ሰበረልሽ 🤣🤣

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የሰርግ ምላሽ ብር አባር ሰበረልሽ 🤣🤣

Komentáře • 26

  • @mesi21tube
    @mesi21tube Před rokem +1

    መልካም ጋብቻ ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልን በእውነት አሜን ኢትይኦጵያ ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ያድለን ከሀጢያት ያድነን ለፅድቅ መገድ ይምራን ፈጣሪ አምላክ ይታረቀን በእውነት አሜን

  • @mesi2112
    @mesi2112 Před rokem +1

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፈጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእንየ ሀገራችን ይሁን

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube Před rokem +1

    ሱላም ሰኒየ እንዴት ነሽ ውድ ሱላምሺ ብዛት ይበል❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před rokem

    ዋው ውደ

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Před rokem +1

    Egzbhre yemesgnn selamish yebzalegn yen marrr senyii marr melkam gabich yehun emaa woww

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ሰኒ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ እናት ሀገራችን ሠላሟን ይመልስልን መንግስት ከቤተ እምነት ላይ እጅህን አሳ ፈጣሪ ይፍረድብህ😍😍

  • @umuhayattube
    @umuhayattube Před rokem +1

    😂 ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውብርኬትሁ አሕልንውድ እኳንድሕናመጣሺ እሙይ አትጥፍ አልጥፍም እንጥይይቅ ቅንለራስናወ 🎉🎉

  • @mekdetube
    @mekdetube Před rokem

    selam selam selmashe yebza endate nashe enqane dena metashe sentiy😊

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 Před 5 měsíci +1

    ሲትረከረክ አልወድም ድስት

    • @seniy4518
      @seniy4518  Před 5 měsíci

      ይታጠባል በኋላ

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 Před rokem +1

    አገባሽ እደ ሰኒዬ

    • @seniy4518
      @seniy4518  Před rokem

      እ 😂😂😂 የጎረቤትነዉ ግን አለሽ ስትሰዉ ጠየኩኝ

  • @hayatuu
    @hayatuu Před rokem

    ዋዉዉዉ ደሰ ይላል መልካም ጋብቻ
    ይመቻችሁ

  • @nuramedia7429
    @nuramedia7429 Před rokem +1

    ስንዬ ገንፎ ወይስ ወጥ ምታማስይው 😂😂

    • @seniy4518
      @seniy4518  Před rokem

      እ ሁለቱንም 🤣🤣

    • @welyaahmed5771
      @welyaahmed5771 Před 5 měsíci

      አትረከረክሽው ድስቱን ወጥ ሲሰራ ፅድት ሲል ነው የሚመቸኝ

  • @emutube818
    @emutube818 Před rokem

    የማነው ሰርጉ ክክ

  • @Fozy-Tube
    @Fozy-Tube Před rokem +1

    አሰለም አለይኩም ወራመቱለይ ወበራከቱ አህለን❤

  • @sameera123
    @sameera123 Před rokem

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ እንድትሆን ሰኔየትነሽ