መገን ወሎ||የወንድሜ አብደላ አሊ ቆንጆ የሆነ የምላሽ ኘሮግራም ተጋበዙልኝ!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ገጠር,
    ሠርግ,
    በቅሎ ፍለጋ,
    አንዳቤት,
    እስቴ,
    ጎንደር,
    ሙሽራ,
    Ethiopia,
    2019,
    wedding,
    Traditional Wedding,
    yegeter serg,
    yegeter zefen,
    serg zefen,
    የገጠር ሠርግ,
    traditional song,
    traditional ethiopian music,
    amhara serg,
    amhara zefen,
    amharas,
    Gonder,
    Debud Gonder,
    Gonder zefen,
    መልስ,
    የገጠር ሰርግ,
    ሰርግ,
    Mm,
    yegeter serg mels,
    Wedd
    Miftah Key,
    Miftah Key Vlogs,
    Fani Samri,
    Mahi KId Vlogs,
    Mahi Kidi,
    Ethiopian Vlog,
    Ethiopian Vlogs,
    Ethiopian Vloger,
    Babi,
    Miko Mikee,
    Ethiopian Prank,
    Ashruka,
    Abel BIrhanu,
    kidi mahi,
    samri fani,
    አዲስ ሙዚቃ,
    አዲስ ድራማ,
    New ethiopian music,
    lij tofik,
    nejah media,
    yetbi tube,
    fasika tube,
    lemelem yetenbi,
    wollo tube,
    ባቢ,
    ዜና ቲዩብ,
    ነቢል ኑር,
    nebil nur,
    nebil nur vlog,
    nebil vlog,
    ethiopia,
    ATR,
    Ale Tube,
    Ale Squad,
    የተምቢ,
    ልጅ ቶፊቅ,
    ቲክቶክ,
    Tiktok,
    ግልፁን እወቁት

Komentáře • 241

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před 2 lety +97

    የሆነ ኮሜንት ልፅፍ ነበር ግን እኔስ ማነኝ ሰው የምተቸው አልኩኝ ሆኖም ግን እፅፋለሁ ኒቃብ ለብሰሺ ጭፈራ የምቀርጪው ልጂ. አጂብ ምን ልበልሺ ሁላቺንንም አላህ ትክክለኛውን ነገር ይምራን ሲጀመር ሂወት ያለውን ነገር ፎቶ ማንሳትም ሆነ በስእል መሳል ይፈቀዳል መልስ ከኮሜንታሮች እፈልጋለሁ ከስድብ ነፃ የሆነ የሚያስተምር መልስ አንቺ ጪፈራ ማን እይ አለሺ ትሉኝ ይሆናል ሀገሬ ሀብሩን ላይ ስገባ አይነ አየብኝ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před rokem +13

    እኔም ልፁፍ አልኩና ለምን አየሁት አልኩ 😎😎ተመሥጭ ስለነበር😂😂አላህ መጨረሻችንን ያሣምረዉ ደህና ቦታ ያዉለን በስ😭😭

  • @user-gt8zt6zo8r
    @user-gt8zt6zo8r Před rokem +9

    አቤት ችሎታቸዉ ወሎመሆን መታደል ነዉ👌

    • @zehratalema
      @zehratalema Před 9 dny

      ማታደልሥይሁንመታግልበይውእንደዚህምአል

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 5 měsíci +3

    መገን ወለየወች ሥወዳችሁ እኮ ትለያላችሁ ፈጣሪ ክፎችሁንአያሠማን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +2

    መገን ገሩመጀን ስታምሩ!❤❤❤❤🎉

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      ይመጂንሽ እና አዳይ ማፈፈሪያ😢😢😢😢😅😅😅

  • @user-yg7dn5fk9h
    @user-yg7dn5fk9h Před 5 měsíci +1

    መልካምትዳረ ታምራላችሁ አታደናግሩት😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 6 měsíci +1

    ደስ ስትሉ የመርሳ ባህል አሁንማ ውርጌሳም ሌብሶም ያው ሁነዋል ሙሽሪት እደኔ ቀጮነች ሙሽራው አደናገሩት ሚስኪን አይፈረድበትም ከዚህ ሁሉ ሰው ፊት እኔ ብሆን ድፍት ነው የምለለ

  • @alfaisalalfaisalalfaisal7010

    ኣየ ወሎ ቅድም ስል የትላልቅ ዕሎማዎች ቤት ነበር
    😭😭😭 በናንተ ዘመን ግን በሀድራ ሰርግ መድረግ ጥላችሁ
    የሙዝቃ መጨፈርያ ኣደረጋችሁ
    ደሞ ለዝህ ወደ ምድያ
    🤔🤔🤔🤔

  • @user-tx3qg2bb1l
    @user-tx3qg2bb1l Před 2 měsíci +1

    አይ አገራችን ወግ ባህሉ ሲያምር መሸአላ አገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před 11 měsíci +2

    What a beautiful wedding. I love you my people!

  • @user-jd7tj5tq5t
    @user-jd7tj5tq5t Před měsícem +1

    ወሎ ወስዳችሁ ገላግሉኝ ወሎየወች ስወዳችሁ😂❤

  • @hoperelaxtube9900
    @hoperelaxtube9900 Před 2 lety +4

    kkkkk u guy's are so funny. I love the historical, cultural, beautiful , brave, religious and lovely peoples of wollo!!

  • @zemzem69
    @zemzem69 Před rokem +5

    ሁም ነገር በሀገር ያምራል 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HdnFjh
    @HdnFjh Před 19 dny +2

    እድህ ያለብሀል አለ የመጀመሪያ እያየሁ ደስይላል

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j Před 3 měsíci +3

    አሁን እኔ ወሎነው ያደኩት😂😂😂😂 ወላሂአላውቅም ይሄንንባህል እኛአከባቢ እደዝህ አይደረግም

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      አሁን ነው የመጣው 3 4 5 አመት ነው የተተወ ባህል ነበር

    • @SmilingBeachCoast-dr8jy
      @SmilingBeachCoast-dr8jy Před měsícem

      የት ሁነሽ ነው እማታቂው

    • @uthg7338
      @uthg7338 Před měsícem

      እኔራሱ😂😂

    • @Madena-e8e
      @Madena-e8e Před 3 dny

      እ ግደታነው የወሎ ባህል እንድህነው የዱሮ ሠው ብለሀተኛነው ያሁኑ ወጣቶች እርሻ ማርሥ ሥለማይፈልጉነው

  • @kuwait4768
    @kuwait4768 Před 2 lety +7

    ኧረተው ቀስበሎ አማራ በየቦታው እየለቀ እናተ ትጨፍራላችሁ በአሁኑ ሰአት ዱአ ነው የማስፈልገው

    • @newand9050
      @newand9050 Před 10 měsíci

      ጠጣም እህቴ እኔም የሀገራችን ሰላም አለመኖርነው አገራችን ሰላም ታልሆነ ብንሰራ ባንሰራ ምን ዋጋ አለው ሰላም ለሀገራችን

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem +5

    ሙያምተፈትሾነዉየሚገባዉ ክክክክክእኛአገር እንደዚህአይነትነገርየለም

  • @user-nw9hh7ru3h
    @user-nw9hh7ru3h Před rokem +1

    መሸአላህ ሀዊየ የእኔ ዉድ የሀይሰኩል ጓደኛየ አይትዝታ አላህ ትዳርሸን ያሳምርልሸ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 2 lety +13

    ቱቱቱቱ ቅሌት ኒቃም ለብሳ ፣ሙዚቃናጭፈራ በስልኮ ትቀርፃለች አላህን ፍሪ

  • @fafibintahmed6633
    @fafibintahmed6633 Před 2 lety +3

    ማሻ አሏህ ዴስ ሲል ያማረ የሰመረ አድርግላቸው በወንድልጅ የበህራቸው እኛንም ይረዝቀን ምነው የሰው መመልከት ብቻ ከስዴት መልስ ኢንሻ አሏህ

  • @sofya9565
    @sofya9565 Před rokem +4

    አብዴላ ነው ያልከኝ
    ሥሙ አብዴላ ማሻ አላህ
    ጭፈራው አኡዙቢላ

  • @HahabBbbbz
    @HahabBbbbz Před rokem +3

    ለሙዚቃ ለጭፈራ ማሻአላህ የምትሉትስ 😢

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Před měsícem

    የኔ ውድ ወድም ያተ ዮቲብ ባይኖር በምን እፅናና ነበር ከልብ አመሰግናለሁ

  • @hayat2291
    @hayat2291 Před rokem +3

    የሤት ሚዜ ይለያሉ ችሎታቸው😍💖💖💖

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety +11

    አቤት ዉበት 😘😘😘💖💖💖💖

    • @madenam8568
      @madenam8568 Před 2 lety

      የኔጀግናእንኝምእንወዳቻህኃለን

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      የኔዋ ቅም ስወድሽ የአፋሮ ልጅ😢❤❤❤

  • @user-mi8ut7vw1j
    @user-mi8ut7vw1j Před měsícem +1

    ማሻአሏህ

  • @DejeneDemissie-iq7gx
    @DejeneDemissie-iq7gx Před měsícem

    አቤት አማራመሆ ምናይነት ብቃት ነዉ❤

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v Před rokem +2

    አላሏትን ተሸፍና ውስጧ ሳይፀዳ ክክክክ ይህ አረብ ሀገር አያመጣው የለ ዱሮ ያለመደበት ሰውኮ ለሰው ሲል ነው የሚሸፈነው ብትተወው ወይም ነብስ ቁረጭ ብላ ወደቀጥተኛው ብተገባ ባይ ነኝ

  • @kedijaseidkedijaseid6764

    በሮቹ እና ገበሬው ፈፅሞ አልተስማሙም አባያ ናቸው አልገቡም በሮቹ ክክክክ አለመሳቅ አይቻልም አይይይይ እምየ ሀገሬ

  • @user-fc1ex5hm1g
    @user-fc1ex5hm1g Před měsícem

    ባህላችሁጂልልልልነዉወላሂቢቀርስ አረዳ😂😂😂😂😮

  • @user-vw1ho2he5x
    @user-vw1ho2he5x Před rokem +1

    ሙሽርዋ ቁርጥ እኔን ጎንበስ ስትል ድርቅ ያለች

  • @selamselam6085
    @selamselam6085 Před rokem +1

    ዋውውውውውውው ብያለሁ የመጀመሪያውና ሁለተኛዎቹ አንደኞች

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 Před 6 měsíci

    ወይኔ እደታለ በህል ነው እናማ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AppleKalba-bq9cp
    @AppleKalba-bq9cp Před rokem +1

    ኧረ በሳቅ እርፉ እቢ አለው ሙያ ፉተሻነውደ ኧረ ቢቀርም አያሻ ምን አይነት ባህልነው

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 3 měsíci

    ወሎመጀን የተባለው ዝም ብሎ አይደለም

    • @user-fz2gn5hf7y
      @user-fz2gn5hf7y Před 2 měsíci

      እረ ይመጂንሽ ወደዛ ወጀኑ 😂😂😂

  • @user-rf6pe5no2d
    @user-rf6pe5no2d Před 2 lety +2

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ወልደው ለመሳም ያብቃቸው 😍😍😍😍💓💓🌸🌹🌹

  • @user-vu5vs9rv2f
    @user-vu5vs9rv2f Před 2 měsíci

    በዉነቱ መግለፅ ይከብዳል የሚያምር ፕሮግራም

  • @JsjsjBssbb
    @JsjsjBssbb Před 3 měsíci +1

    መሻአላሥታምሩ
    9:30

  • @abduomer4736
    @abduomer4736 Před rokem +3

    ሴቶቹ ማሻአላህ ወንዶቹ አኡዙቢላህ🤔

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 ጭራሺ እደቤሪ ቀበር ተሸከሙ 😂😂😂 መልካም ጋብቻ ምርጥ ያገሪ ልጆች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před rokem

    እልልልልልልልልየአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹህ ውለዱ ክበዱ

  • @zeharamohammed2557
    @zeharamohammed2557 Před 3 měsíci

    ገና አድሣችሁነውመሠል 2: አመታቸው አልፏል ከተጋቡ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před měsícem

    ይህ ባህል የየት አካባቢ ነው ከነትርጉሙ ብታብራሩልን

  • @ovb2779
    @ovb2779 Před 2 lety +2

    ሚስኪን፣አታደናግሩትእጂ

  • @abatekassaw5605
    @abatekassaw5605 Před rokem +1

    ታምራላችሁ ወይ ሐገሬ ወሎ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před rokem +3

    ኧረ ወሎዬባህልየለም

  • @user-ct9tv9qy3m
    @user-ct9tv9qy3m Před 3 měsíci

    እኔምየወሎልጅነኝእንድህያለባህልአይቸምሠምቸምአላቅ።

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Před 2 měsíci

    የያገሩ እድር ይገርማል

  • @GfjbHfcc-ub1en
    @GfjbHfcc-ub1en Před 7 měsíci

    የሴቶ ሚዞች ❤❤❤ የወድስ ሁሉም😂😂😂

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před 9 měsíci

    ጎበዝ ድቅ ነዉ ወሎ ባልወለድ ይነዴኚ ነበር

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 2 lety +2

    ማሮቼ ሲያምሩ

  • @user-fo9bh2kq4o
    @user-fo9bh2kq4o Před 7 měsíci

    የወሎልጂ መሆንኮ መታደልነዉ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před rokem

    ብሀልን በተግባር ማሳየት የገበሬ ልጂ ደስ ይላል

  • @user-uz7yi2jx3w
    @user-uz7yi2jx3w Před 7 měsíci

    አላህቀጥተኛውንመገዲይምራን በስ 😢

  • @semira6773
    @semira6773 Před rokem +2

    ክክክክሠወችእንደከብትተጠመዱወሎየየትሀገርባህልነውበአላህ

  • @zemzemmu9154
    @zemzemmu9154 Před rokem +1

    አላህትክክልኛዉንምንገደ ይምራቸሁ

    • @mrargaw2930
      @mrargaw2930 Před rokem

      ለራስሽ ይምራሽ ባክሽ ወሬ

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 Před rokem +2

    በርች ውድ

  • @user-bs8gx9yc9y
    @user-bs8gx9yc9y Před 3 měsíci

    ወሎ የት አካባቢ ነው እኔ ወሎ ዴሴ ነኝ ነገር ግን እደዚህ አይነት አላየሁም እኔም አግብቻለሁ ነገር ግን አደስ ሆነብኝ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx Před 3 měsíci

      ሰሜን ወሎ ናቸው የኛ የዴሴ እንዴዚህ ብዙም የለም

  • @Jemla-jb2yt
    @Jemla-jb2yt Před 2 měsíci

    ወሎ የት ነው ግን

  • @toybamohammed497
    @toybamohammed497 Před 2 lety +3

    የት አገር ነው

  • @user-mx9ft7tg5f
    @user-mx9ft7tg5f Před rokem

    ወየ ማረሻም መግጠም አይችል አይይይ ኪሣራ😁😁😁😁😁

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 Před 9 měsíci

    ሙሽራዋ የኔ ደረቅ😂

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Před 2 měsíci

    በሰርግ ቀን ስራ😅

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před 2 lety +2

    የእኔ ፍልጥ ዘገየ የት ገብተህ ይሆን😊

  • @user-il3fp2bm5p
    @user-il3fp2bm5p Před 2 měsíci

    ገራሚ ባህል ነው

  • @zinat9698
    @zinat9698 Před 2 lety +1

    እደው እሪሪሪሪሪሪሪ አይይይይ👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    የመዳም ቅመሞችየ እር ታው. ወገባችን ጨርሰው የመዳም ስራ

    • @tube2611
      @tube2611 Před rokem

      አዎ ወላሂ አይዞን እህቴ🥺

  • @user-uy4gl9cg4m
    @user-uy4gl9cg4m Před 6 měsíci

    አሰይ የታባቱ በሉት አቦ ሰርግና ሞትአንዴ ነው

  • @Samer2Saed
    @Samer2Saed Před 9 dny

    አረእንደታለባህልነውግንታምራላችሁትዳራችሁየሞቀየደመቀይሁንብያለሁባህላችሁግንቢቀርጥሩነው

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 Před rokem +3

    የት አካባቢ ነው ባላህ ይሄ ባህል እኔም ወሎ ነኝ ግን አላውቀውም

    • @user-kj3xs7iw2s
      @user-kj3xs7iw2s Před rokem

      የጁ ሰሜን ወሎ አካባቢ በብዛት እንደዚህ ነው ባህላችን

    • @user-ow8uh7gp5x
      @user-ow8uh7gp5x Před rokem

      Raya

    • @user-bs9ux9jq7e
      @user-bs9ux9jq7e Před 6 měsíci

      ወሎ እኮ ብዙ አይነት ባህል ነው ያለው

  • @jdjdjdid3536
    @jdjdjdid3536 Před rokem +1

    ዉይ ምን አይነት ባህልነዉ ምድነዉ መቀጣዉ

  • @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh
    @Uchjki-sb9zuxvhfdgjh Před měsícem

    የገበሬልጂመሆኒንበጣምአስዴስተኝወላሂእኔሴትነዝኝግንበዴንብእርግጠዋለሁማርሻውን😅

  • @neza6422
    @neza6422 Před 11 dny

    ዋውውውውውውው

  • @Marayama123
    @Marayama123 Před 2 měsíci

    Aramu beza

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e Před 2 měsíci

    ንቃብስቷ ግን😢😢

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo Před 7 měsíci

    Kkkkkk መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @somayamohammad7883
    @somayamohammad7883 Před rokem

    ምነው አደከሟቸው በስራ በሰርጋቸው ቀን ይለያል በታገሩ

  • @fedilarrrr5608
    @fedilarrrr5608 Před rokem

    ኒቃምን አሰደብሽው ምድር ኩፋር እናተም ብሎ ሙሥልም በናተ የስልክ ባትሪ መጨረስ አያስፈልግም

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of Před 2 měsíci

    ከምር ትክክለኛ ባህል ነውደ

  • @user-uc9pg7zh8f
    @user-uc9pg7zh8f Před 5 měsíci

    ምናይነት

  • @Asma-zs1sc
    @Asma-zs1sc Před 8 měsíci

    ማሻአላህ❤❤ወላሂበጦምደስይላል

  • @MilonBd-nv7gk
    @MilonBd-nv7gk Před měsícem

    አረስያምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @sanibc4438
    @sanibc4438 Před rokem

    ወላሂ በጣም ዴስ የሚል ሰርግ ነው

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před 2 lety

    የት ሰፈር ነው zdo

  • @Aberesh-dh7lz
    @Aberesh-dh7lz Před 2 měsíci

    Desi siluu leneem??? Gabare??? OK?? 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Jmileh
    @Jmileh Před 3 měsíci

    ሀራወች

  • @zainabzain8085
    @zainabzain8085 Před rokem +1

    በሳቅ እባየ ፈሰሰ

  • @endalkachewmarew6268
    @endalkachewmarew6268 Před rokem

    አንዳን ጊዜ ብቻ ነው እንዴ የሚዘፍኑት

  • @user-mm1uz4fv5h
    @user-mm1uz4fv5h Před 2 lety

    ወሎውስጥ ነውይሄብሀል ልትሉኝ ባልሆነ ጠመዳቸውእኮ እዴበሬ

  • @user-qw4kl8wl2c
    @user-qw4kl8wl2c Před rokem

    ምን አይነት እድር ነው ለሀውላው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Před 11 měsíci

    የትነው

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit Před rokem

    ሙሽራይቱ የኔቢጤ ቀጮ

  • @user-vc5hj9gg3d
    @user-vc5hj9gg3d Před 3 měsíci

    እዳበል❤❤❤

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 Před rokem

    አለባበሳቸው ተመቸኝ

  • @user-zs5bh8jb1u
    @user-zs5bh8jb1u Před měsícem

    ሲወቅጥአድሮ ሙቀጫያሶቀጡት ግፍነው

  • @AgerituSaeed
    @AgerituSaeed Před 2 měsíci

    Masham allah

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i Před 4 měsíci

    አክሸ አክሸ

  • @zuzubinetmohammed9463

    መርሳዬ👌👌👌👌👌👌💚💚💚💚😥🌹ሀገሬ

  • @JsjsjBssbb
    @JsjsjBssbb Před 3 měsíci

    መሻአላ

  • @semira6773
    @semira6773 Před rokem

    መገንወሎየውቦችመፍለቂያ