//እንተዋወቃለን ወይ?// "ባለቤቴ ሺቲ በነጠላ ስትለብስ ደስ ይለኛል..." /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 11. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 367

  • @user-fc5nf5bc7h
    @user-fc5nf5bc7h Před 7 měsíci +178

    ከስደት መልስ አግብቸ እንደምቀርብ ተስፋ አለኝ ተመኙ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @znteznte965
      @znteznte965 Před 7 měsíci +2

      እሻአላህ ❤❤🎉🎉

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Před 7 měsíci +2

      Ine agibchalewu e/r ke fekedelgn ethi.simels kebale ga ikerbalewu❤❤

    • @user-ws1rc6mn2v
      @user-ws1rc6mn2v Před 7 měsíci

      አብሽሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před 7 měsíci

      ​@@user-jo5de5kv8lenexabekishelen wuda egzbhr baselme la hagerishi yebekashe❤❤

    • @halimamohamad6454
      @halimamohamad6454 Před 7 měsíci +1

      እኔም ምኝትየ ነዉ

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 Před 7 měsíci +54

    የኔውድ ለባሽ ሷሊህ ሁኝ አታሰጨንቂው ይሄን ያክል ሁሌም በፈገግታ ተቀበው አለባበስሽ ያምራል ሙስሊም እህትሽ❤

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 7 měsíci +40

    ሽልማቱን እደደረጃቸው አከፋፍሏቸው እዚህ ለመቅረብ ብዙ ወጭ አውጥተው ነው እሚመጡት ሀቂቃ❤

  • @muna8385
    @muna8385 Před 7 měsíci +36

    ሰሚራ አታኩርፊ ፈታ ብለሽ ጠብቂዉ የባልሽን ሀቅ ጠብቂ

    • @semiraahmed2293
      @semiraahmed2293 Před 7 měsíci +2

      መርሀባ

    • @user-mr8tg8ef2k
      @user-mr8tg8ef2k Před 7 měsíci +1

      ​@@semiraahmed2293 ስሙየ ለካ ለኔ ብቻ አይደለም ምታኮርፊኝ

  • @user-ph7nd9dw2z
    @user-ph7nd9dw2z Před 7 měsíci +70

    እኔ ግን እንዴ ደረጃቸው ብሩ ቢከፋፈሉ ደስ ይላል በባዶ ከሚሄዱ ❤❤❤

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 7 měsíci +5

      ትክክል ብለሻል

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před 7 měsíci +2

      ትክክል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Před 7 měsíci +1

      አወ ወጪ አዉጥተዉ በቦዶ መሄዲ ትንሺ እኳ ቢሆን ለሁሉም ቢሆን

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Před 7 měsíci +3

      ትክክል ብለሻል አንዱ አፍሶ ሢሄድ ሌላው ባዶውን
      1ኛ ጊዚያቸውን አባክነዋል
      2ኛ ሲሄዱ ሲመጡ የመሳፈሪያ አውጥተዋል ያንን ታሳቢ በማድረግ በቅደም ተከተል ቢካፈሉ ጥሩ ነው

    • @hyatt127
      @hyatt127 Před 7 měsíci

      ትክክል ብለሺል እህቱ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před 7 měsíci +26

    ቅመሞችየ ፈታ እኮ ነው ምታደርጉኝ እወዳቸዋለሁ ❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +24

    ዉዷ እህቴ ሠሚራ አታኩሪፊ ይሄን ያሀል ባልሺ የሚጨቀዉ አኩራፊ ነሺ ማለትነዉ ከዛሬ ጀምርሺ ላለማኩርፍ ሞክሪ የኔዉድ እህት ❤❤

    • @semiraahmed2293
      @semiraahmed2293 Před 7 měsíci +1

      እሺ ውዷ

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +1

      ​@@semiraahmed2293❤❤

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 7 měsíci +1

      ​@@semiraahmed2293የኔዉድ ሠሚራ አስተያየቴን ስለተቀበልሺ ❤❤❤

    • @ratube5665
      @ratube5665 Před 7 měsíci

      ስሙ አች ነሽ ሊሽ ታኮርፊያለሽ አተሰኩርፊ የኔ ውድ በፈገግታ ተቀበይው ባልሽን ፈገግታ እኮ ሰደቃ ነው የኔ እህት እስከዝህ ድረስ ተይ እዳተሰኮርፊ በትዳርሽም ደስተኛ እድሆን ሶሊህ ሚስት ሆኝለት

    • @semiraahmed2293
      @semiraahmed2293 Před 7 měsíci

      😊

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 7 měsíci +12

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ
    ተወዳጁና ለእውቁ ጋዜጠኛ ለአሰፍው መሸሻ እግዚአብሔር ምህረት ይሰጠውና ወደ ሚወደው ሰራው እንዲመለሰ ምኞቴ ነው🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸👍

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr Před 7 měsíci +11

    የመካከለኛዉ❤❤ የዋህዬ ጅልነዉ ሚሉኝ የኔአባት

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x Před 7 měsíci +19

    እር የኔም መቸነው እምን ተዋወቀው የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንን ያረብ

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 Před 7 měsíci +28

    ምድርያለ ሰው ሁሉ አላህ ፊት መቀስቀስን አስታውሡ

  • @user-nn7jc6tq1q
    @user-nn7jc6tq1q Před 7 měsíci +3

    መሻአላህ ሰሚር የወዜልጂ አታኩርፊ ባልሺን እኛም ለይህ ያብቃን😊

  • @user-yz9ev4ez6h
    @user-yz9ev4ez6h Před 7 měsíci +32

    ምኞት አይከለከልም እኛም እንቀርባለን የመዳም ታክሲዎች እሺ😢

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před 7 měsíci +8

    ሉላዬ አይዞሽ ትኩስ ነገር ዉሰጂ በት እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን በቃችሁ በለን አምላክ ሆይ❤❤❤❤ 💚💛❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Před 7 měsíci +17

    አላህየ በቃበለን አገራችን የገባዉን የሠዉ ሠይጣን አተገላግለን ❤💚💛ያምያልፈል ወገኔ😢08

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Před 7 měsíci +7

    ሉላ ቆንጆ እስቴፓዋ ( መቀመጫዋ ) እንዳይታይ ሁሌ እንግዶችዋን የምትተዋወቀው ከጀርባቸው ሆና ነው 🥰🤙

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Před 7 měsíci +2

      እንደኔ ልብ ብለሻል😂

    • @ethiojole
      @ethiojole Před 7 měsíci

      እኮ😮🎉🎉🎉

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 7 měsíci +5

    ❤❤❤❤😂😂ሰሚራ እባክሽ አታኩርፊዉ 😢😢የሰዉ ልጅ ምንም ባሰጭዉ ግባርሽ ፈታ ቢል ይሻላል ይጨቃል

  • @user-zy6wc6mu3g
    @user-zy6wc6mu3g Před 7 měsíci +6

    ደስ የሚል ፕሮግራም እህታችን ግን ባልሽን አትቆጪ አታኩርፊ ለባልሽ ደስተኛ ፈገግ ብለሽ ጠብቂው

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 7 měsíci +9

    ሉላዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsgd936
    @bsgd936 Před 7 měsíci +11

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራን ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 7 měsíci +5

    ጉፋን ከየዛሽ ባትቀሪባቸው ጥሩነው ሌሎችን ለመበከል ሠፊነውእድሉ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před 7 měsíci +4

    ወይኔ የኔ ባል ብጤ እሱ መዝረክረክ እኔ ቆፍጠን ማንም ነው የሚታታልና የሚወስድበት ማጥፋት ብቻ ሳይሆን ስመክር እሺ ግን ነገም እዛው😢

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 7 měsíci +12

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወቶ ከመቅረት አግኚቶ ከማጣት ከድገተኛ አደጋአላህይጠብቀን ላገባችሁ ልጅለሌላችሁ ወልዶለመሣም አላህይወፍቃችሁ ላላገቡት አግብቶየደሥታንንሮ ይወፍቃችሁ አሚንን

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před 7 měsíci +9

    የዛሬዎቹ በደንብ ይተዋውቃሉ
    ደግሞ ፈታ ያሉ ናቸው 😂

  • @user-bh2ye6nj5t
    @user-bh2ye6nj5t Před 7 měsíci +6

    የኡስማን ሚሴት ወዲልጂ ተቆርጠቆርጠነዉ ትቶሽ ላይሺ እዲይል ተጠቀቂ😂

  • @user-xy7ee2wp6r
    @user-xy7ee2wp6r Před 7 měsíci +5

    ይኸንን ፕሮግራም በጉጉትነዉ እምጠብቀዉ ስወደዉ❤❤❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 7 měsíci +2

    ኡስማንና ሰሚራ ዉነትም ትትዋወቃላችሁ. የሚፈራዉ የሚለዉን ስለመለስክ ብቻ. ኩርፊያዉን

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Před 7 měsíci +9

    ሉላዬ የኔቆጆ ኦርጋታሻ ደስይለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 7 měsíci +10

    ቀይየለበሰችው ግንበግዴታ ያለፍላጎቶ የመጣችነው እምትመስል

  • @aberashgesset-yx8ku
    @aberashgesset-yx8ku Před 7 měsíci +12

    የዛሬዎቹ ማኛ ጤፍ ናቸው 😂😂❤❤

  • @user-xs2bw5fy1f
    @user-xs2bw5fy1f Před 7 měsíci +12

    ያረብ ለኛም ለመዳም ቅመሞቺ ቀን አውጣልን

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr Před 7 měsíci +7

    ሠሙ ፕሊስ አታኩርፊ ዉዴ❤ በፍቅር ኑሩ

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 Před 7 měsíci +4

    ጉንፋን የያዘው ሰው ከሰዎች ትንሽ ራቅ ቢል ጥሩ ነው።አለበለዝያ መቀባበል ነው እሚሆነው።

  • @user-td8dy3rl1d
    @user-td8dy3rl1d Před 7 měsíci +15

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ናፈቀን ኡፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- Před 7 měsíci +10

    ይችን ኮሜት ያያችሁ ሁሉ ዴምሩኝ. የኔ. ልዩዎች. ❤❤❤❤❤

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 7 měsíci +4

    በጣም ቀዝቃዛ ናቸው የዛሬወቹ በተለይ ሴቶቹ ቢሁንም እንኳን ደህና መጣችሁ ብያለሁ ሰሚራ እና ኡስማን እንኳን ደስ አላችሁ ግን አታኩሪፊው እባክሺ

  • @user-ne5xw5mi4h
    @user-ne5xw5mi4h Před 7 měsíci +3

    ሰሚራ አታኩረፈው ቅንነቅመሆን እሱይወድሻል

  • @hawageragochanal4152
    @hawageragochanal4152 Před 7 měsíci +8

    ደስትላላችሁ

  • @user-hg2hd9uj3c
    @user-hg2hd9uj3c Před 7 měsíci +1

    ebs ወች አስፋው መሸሻ እደት ነው ?
    አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 7 měsíci +2

    አያችሁግን ደህንነት ሲበዛ ሞኝ እንደማያስብል የኔም ባል በጣምየዋህነው ሁልግዜነው እምናደድበት ቀንስ እያልኩ ስመክረው እኔን ሰውእደምጠላነው እሚያደርገኝ ገንዘብም አይዝ በስደት እየለፋ በቃ መርጨት ሁሉም ልክ ሲኖረው ደስይላል እስኪ እንድስተካከልልኝ ዱአአድርጉልኝ

    • @NatinaelDamena
      @NatinaelDamena Před 7 měsíci

      አረ የኔም ባል ያው ነው ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኛል

  • @SEADANURYE-hs5yu
    @SEADANURYE-hs5yu Před 7 měsíci +1

    ደስ ትላሊችሁ ሰሚራ አታኩሪፊ እህት ባልሽ መሸማቀቅ የለብሽም

  • @jjjhh4655
    @jjjhh4655 Před 7 měsíci +37

    ደስ ትላላችሁ
    በተለይ ሙስሊሞቹ በደንብ ነው የሚተዋወቁት

    • @user-mx5fd6gv4r
      @user-mx5fd6gv4r Před 7 měsíci +7

      አይን አፋርነታቸውስ ወንዱ ሳይቀር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 Před 7 měsíci +6

      @@user-mx5fd6gv4r እኔ አላልኩም መታደል ስለ ሀይማኖት አላነሳንም መተዋወቅ ሀይማኖት ብሔር አይጠይቅም አትሳሳች አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @user-xs4in8nx5r
      @user-xs4in8nx5r Před 7 měsíci

      Sira new yadergut tekorarifew

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Před 7 měsíci

      ​@@user-mx5fd6gv4rቀባጣሪ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 7 měsíci +3

      ​@@user-mx5fd6gv4r😂😂😂😂 የገጠር ሙስሊሞች ታስቃላችሁ ሳዉዲ ላይ ዲቃሊችሁ በጣም እኮ ነዉ ያስቸገረዉ

  • @user-st8bq8iw9y
    @user-st8bq8iw9y Před 7 měsíci +2

    ባሌ አዲስአባነው ከማዳምጋልቅረበ😅😅😅

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v Před 7 měsíci +3

    ሠሞ አታኩሪፊሁቤ 😢ባልሺምርጥሠው ነው መሃካል ያለሺው ልጂግን መከላከያ ሠረዊይት እሡ ሳይሆን አችትመስሊያለሺ😂😂😂😂ባለቀዮቹደግሞ በርቱ

  • @user-qb2qu8if9w
    @user-qb2qu8if9w Před 7 měsíci +1

    ማሻአላህ እንኳን አሸነፋቹ ምርጦቹ🎉🎉🎉❤❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b Před 7 měsíci

    ውዋዋዋ ዘና ያረጋሉ የዛሬወቹ ሉላየ ❤❤ጉፋኑ አቺን ያዘሽ የማይደብረው❤

  • @Adis001
    @Adis001 Před 7 měsíci +1

    ትዳር ማለት ሞቀም ቀዘቀዘም ኑሮ ተቻችሎ መኖር ነው፣ለሰው ልጆች ሁሉየመየው ትዕግስት ነው።

  • @Hawitube4201
    @Hawitube4201 Před 7 měsíci +2

    ሁለቹም ደስ ትለላቹ❤

  • @user-oz1yg1zb7q
    @user-oz1yg1zb7q Před 7 měsíci

    እኛም አግብተን ለመቅረብ ያብቃን😊😊

  • @fatumaseid4904
    @fatumaseid4904 Před 7 měsíci +4

    😂😂😂😂ጅልነህ ነው የምባለው አለ የኔ አባት

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc Před 7 měsíci +1

    ወይየኛልጅ ሠሚራ ማሻአላህየኔውዴ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 7 měsíci

    ቀይ ለባሹ ፈገግታዉ ደስ ሲል 😊😊

  • @tsehayalemu449
    @tsehayalemu449 Před 7 měsíci +1

    ሠዉ ሙሉ አይደለም እኮ ጥሩ ነገሩ ካመዘነ ቀሪዉን ተሸፋፍኖ መኖር ነው

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 7 měsíci +12

    በቴለቪጅን መስኮት ስትቀርቡ ሀገር ሰላም ይመስላል ግን የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው😢😢😢😢

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 7 měsíci

      አይ እናቴ ካልደረሰባቸው ምንም አይመስላቸውም

    • @user-sq2fe2lh2b
      @user-sq2fe2lh2b Před 7 měsíci

      Eni amara negna gen enesu mnyargu mdre dedeb srachewnew yemiserut mnyfteru tnshe neger binageru mnyahl gudat edemidersbachew lemn atredum ekon enegnh tawaq honew mnargu edemtluchew alaqm

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před 7 měsíci +1

      ትክክል😢 ግን ሁሉም በተራዉ ያለቅሳል

  • @hjbj6316
    @hjbj6316 Před 7 měsíci +2

    አይዛሸ አላህ ይሸረሸ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 7 měsíci

    ሊላ አምርብሻል አለባብስሽ 👍❤

  • @umuzeynba1925
    @umuzeynba1925 Před 7 měsíci +1

    Lulayee Alh afiya yadergeshh yene konjo ❤️❤️❤️

  • @hayatkonjooo856
    @hayatkonjooo856 Před 7 měsíci +1

    ሰሚር የሀገሬልጂ❤

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před 7 měsíci +3

    የማላቅህ ባሌ ሆይ የት ይሆን ያለኸው😂😂በተረፈ ሴቶችዬ ኩርፊያ ቀንሱ!!

  • @senyabint9997
    @senyabint9997 Před 7 měsíci +1

    ሰሞየ ማሻ አላህ አየሁሽ ያገሬ ልጂ
    አታኩሪፊው ውደ

    • @semiraahmed2293
      @semiraahmed2293 Před 7 měsíci +1

      ❤አገሊዬ የምወድሺ

    • @senyabint9997
      @senyabint9997 Před 7 měsíci +1

      በፍቅር እስከ ጀነት ብያለሁ ውዴ😘

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Před 7 měsíci +5

    የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ባሌማ እንድፈራኝ አልፈልግም እንዳከብረኝ እንጂ

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Před 7 měsíci +1

      እኔግንእድፈራኝእፈልግነበር😂😂😂ግንበነበርቀረ😂😂😂አቃጥሎሊደፋኝነዉ😢😢

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube Před 7 měsíci

      ​@@nefisahassen6020ሚስኪን😅 ጸሎትሽን በተቃራኒ አስምሮልሻል

    • @user-sd2xj4oo3l
      @user-sd2xj4oo3l Před 7 měsíci

      የኔምይፈራል ክክ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Před 7 měsíci

      @@nefisahassen6020 እኔ ኩርፊያ አልወድም የልጅነት ባል አኩራፊ ስለነበር አታድርጊ ያለኝን እያደረኩ አይኑ እስከሚቀላ አቃጥለው ነበር ደግሞ እኮ ፀጥ ነው የሚለው እኔ ለፍላፊ አላህ ገለገለኝ እንጂ

  • @user-mr8tg8ef2k
    @user-mr8tg8ef2k Před 7 měsíci +5

    ሰሚራ አህመድ ማሻአላህ ጒደኛየ

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 7 měsíci +2

      ባሏን አታኩርፍ ንገሪያት😂 ፈርቶ የሚኖር ይመስላል

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Před 7 měsíci +1

      ​@@user-yh8kb3pk1r😂😂😂😂😅 ሳሕ ጉደኛ ለመቼ ነው ንገሪላት😊 ሰሚራ ኮሜት ካነበብሽ አታክሪፊ

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 Před 7 měsíci +1

      ምከሪያ አታኩርፈው 😅

    • @user-sw5he7fn4w
      @user-sw5he7fn4w Před 7 měsíci

      @@user-yh8kb3pk1r😂😂😂😂😂

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 7 měsíci +8

    የወታደሩ ሚስት ደግሞ ኮስታራናት

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt Před 7 měsíci

      ኧረክ ባሏ ወታደርእኮ ነው ኮፍታራ ነው ከሱ ወስዳ ሊሆን ይቻላል

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Před 7 měsíci

      እሱማ ሚሥኪነው የኔአባት እኔራሡ ፈራዋት😂😂😂😂😂😂

  • @seadaapp3133
    @seadaapp3133 Před 7 měsíci +1

    ሀይቅ ያገሬልጅ

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 Před 7 měsíci +2

    ሚስት አኩራፊ ከሆነች ለባሏ ሌላ መገድ እድሄድ እያደረገችው ነው

  • @user-mi5jm7tw1d
    @user-mi5jm7tw1d Před 7 měsíci

    ሉላየ የኔቆጆ

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před 7 měsíci +1

    የኔዉ የት ነህ መቼ ነው ebs የምንቀርብ 🤣

  • @nibretzelekewubetu1801
    @nibretzelekewubetu1801 Před 7 měsíci

    ጉንፋን 60 ሴሜ በመቀራረብ 90 % በመጨባበጥ ይተላለፋል ። ተጠጋሻቸው ሉላ። አስጨነቅሽኝ። በጣም ጉንፋን እፈራለሁ ። በመጨበጥ ስለሜይዘኝ ሰውን የሚጨበጥ ፎብያ ይዞኝ ነበር። እግዚአብሔር ይማርሽ።

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 Před 7 měsíci

    መከላከያ ጀግና አደል ምንም አይፈራም

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 Před 7 měsíci

    በርቱ

  • @user-oh7he3nl6k
    @user-oh7he3nl6k Před 7 měsíci +3

    ዛሬ የሀገሬ ልጂ ቀርባለች ሀይቅየ

    • @ghgt7983
      @ghgt7983 Před 7 měsíci

      ደግም ቆንጅየ ናት

    • @user-xc9xt4vp8s
      @user-xc9xt4vp8s Před 7 měsíci

      @@ghgt7983 ወሎየ ሆና ባታምር ነበር

  • @fdffffsdf1363
    @fdffffsdf1363 Před 7 měsíci

    ሉላ ስታምሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @HhhSa-ey4up
    @HhhSa-ey4up Před 7 měsíci

    ሉላዬ የኔ ቅመም♥️♥️♥️♥️♥️

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Před 7 měsíci

    ባቸኮሜቱ ኢሻአላህ አብረን እቀርባለን እሽ 😊

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Před 7 měsíci +1

    መስክ መድረግ ነበረብሽ

  • @hjbj6316
    @hjbj6316 Před 7 měsíci +1

    ሉላዬ

  • @user-vs6pm1uz4y
    @user-vs6pm1uz4y Před 7 měsíci +1

    እዴኔ እህዲን እቢየሥን በጉጉት እሚፀብቀው በላይክ👍👍👍👍

  • @negutube
    @negutube Před 7 měsíci +2

    ሰሚራ ለባልሽ ፈታ ብለሽ ጠብቂው

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Před 7 měsíci +7

    ሙስሊሞ ልጅ ባልሽ እስኪፈራሽ ድርስ አታኩርፊ ሆ😂😂እሚፈራሽ ስለሚከብርሽ ነው ጠበቅ አርገሽ ብትይዢ ይሻልሻል ቤቱ እዳይመጣ እሚርግ ፍራት ሊላ እዳይነጥቅሽ ዎ😂😂

    • @HanaHana-ue4jj
      @HanaHana-ue4jj Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-bh2ye6nj5t
      @user-bh2ye6nj5t Před 7 měsíci

      😂😂እስከመጭርሽ ጥገቢዉ ብሎትነዉ እሚሄደዉ አመኒኛ

    • @nefisahassen6020
      @nefisahassen6020 Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 7 měsíci

      ​@@ktube8920😂😂😂

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Před 7 měsíci

      ​@@user-bh2ye6nj5t😂😂😂ያስብላል አድ ቀን አይቀርም በዚሁ ተቀጠለች

  • @user-gi3js7zn1w
    @user-gi3js7zn1w Před 7 měsíci +1

    የት ነበራችሁ እስካሁን❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Před 7 měsíci +1

    ሉላዬ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹

  • @user-bt8cn4lj4t
    @user-bt8cn4lj4t Před 7 měsíci

    አንደኛ.ዋግን.እናቱ.ነውምትመስለው??

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Před 6 měsíci

    እነ ሰሚራ❤❤❤❤መሸአላህ ግን አታኩርፊ እንደኔ እኔም እንዳንች ነኝ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 7 měsíci

    Welcome lulaye siwdish

  • @selammesganaw3899
    @selammesganaw3899 Před 7 měsíci +2

    ዳግም እሚያሳዝን ነገር አለው😜

  • @temima6012
    @temima6012 Před 7 měsíci +2

    ሰሚራየ የሰፈሬልጅ

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před 7 měsíci +2

    ሰሚራየ ያገሬ ልጅ የሀይቋ ❤❤❤❤❤

    • @user-vw1zz6nl3n
      @user-vw1zz6nl3n Před 7 měsíci +2

      ምከሯት አታኩርፍ😂እንኳን እርሱ እኛ ፈራናት ውበቷን አጠፋው ቁልል ብላ😂😂😂

    • @user-hg4yl5ie3s
      @user-hg4yl5ie3s Před 7 měsíci

      ​@@user-vw1zz6nl3n😂😂😂😂😂

    • @semiraahmed2293
      @semiraahmed2293 Před 7 měsíci

      ይቆልልሺ kkkk

  • @gamila8009
    @gamila8009 Před 7 měsíci

    ማሻአላህ

  • @user-yd2td4qn6f
    @user-yd2td4qn6f Před 6 měsíci

    ወይ ሰሚራ ያንችስ ከፋ ሆሆ ኧረ ሀይቆች ተጫዋች ነን ፈገግ በይ እኛም ፈራንሽ እክዋን ባልሽ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před 7 měsíci +1

    የኡስሚ መልስ😂

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr Před 7 měsíci +1

    እኔንም አቅርቡኝ 😂

  • @selamselamselam1641
    @selamselamselam1641 Před 7 měsíci

    ሉላዬ የኔ ውድ ጎፋን ይዙሻል ከባድ ነው የድሮ ጎፋን

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr Před 7 měsíci

      የዘንድሮስ😒🤕እኔም አሞኛል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 7 měsíci

    መከላከያነኝ፡ያልከው፡ቆፊጠን፡በል፡ጀግና፡ይፈራል፡እንዴ ትንሾቹ፡ያምራሉ፡ሉላይ፡ፈጣሪ፡ይማርሺ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 7 měsíci

    በጣም ደስ ይላሉ እኔ ብቻ ነኝ ብየ ነበር አኩራፊ ተመስገን😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👌👌👌👌😘😘😘

  • @user-wh1ko1bw9g
    @user-wh1ko1bw9g Před 7 měsíci +1

    ሉላ የጉፋን መዳኒት ጂጂብል በሻሀይ አፍልተሽ ትኩሱን ጠጭበት ያድንሻል እወድሽ አለሁ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 7 měsíci

    ❤😂😂ዋው ሻይ ለአንተ ባለ ውለታ ነው

  • @semirahassen5841
    @semirahassen5841 Před 7 měsíci

    😂😂መመኘቱኸይርነው

  • @user-ym2hk2tx3o
    @user-ym2hk2tx3o Před 7 měsíci

    Eshalah

  • @user-ex8bk3ss1x
    @user-ex8bk3ss1x Před 7 měsíci

    ሉላዬ ወይዘሮ ብርሀኔ የምትባል እህት ወይንም እናት ነው ያለሽ።

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 Před 7 měsíci

    Semira tadela meret bale aleshi🎉❤