Video není dostupné.
Omlouváme se.

እንተዋወቃለን ወይ ልዩ የዋዜማ ፕሮግራም/Enetewawekalen Wey Eve Sunday With EBS Special Program

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 01. 2019

Komentáře • 1,5K

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 Před 5 lety +109

    ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
    እኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤😘😘

    • @baty957
      @baty957 Před 5 lety +1

      እንካን አብሮ አደረሰን

    • @ethiolove2490
      @ethiolove2490 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @only7389
      @only7389 Před 5 lety +1

      አሜን❤️አሜን❤️አሜን❤️ እንኳን ❤️አብሮ❤️ አደረሰን ❤️ላንችም መልካም የገና❤️ በአል ❤️ይሁንልሽ❤

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታለም

    • @user-hw2st5ow7r
      @user-hw2st5ow7r Před 5 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +22

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ባአላችን እንዴት ደስ ይላል ድባቡ ብቻ በቂ ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @SAMM1010
      @SAMM1010 Před 5 lety +1

      የክርስናእምነት፡ተከታዮችበሙሉ፡እኳንአደረሳችሁ፡በአሉየሰላም፡የፍቅር፡ይሁንላችሁ

  • @enatyelove2027
    @enatyelove2027 Před 5 lety +198

    እዃን ለጌታች ልደት ባእል አደረሳቹህ መልካም ባእል አሜን💕

  • @baty957
    @baty957 Před 5 lety +52

    ከበረት ይልቅ በከረፋዉ በሰዎች ልብ ዉስጥ ለማደር የወደደ ጌታ ስሙ ይባረክ የሀገሬ ልጆች እንካን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ ቀን አደረሳቹ

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r Před 5 lety

      ፍቅር በፍቅር Baty አሜን ቤትዬ፡ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ ጠፍተሻል fbk
      በሰላም ነው ግን ??

  • @femer1430
    @femer1430 Před 5 lety +220

    መጣቹ ምርጦች
    Alhamdulilh. ዛሬ ለሊት በረራዬ ነው . እና በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ ሰላም ሁኑ እናተም በሰላም ለ ሀገራቹ ያብቃቹ.♥♥

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +54

    በሀገር ውስጥና በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀኒ ማር ውይ ስወድሽ መልካም በአል ይሁንልን

  • @user-vf7tv3su1c
    @user-vf7tv3su1c Před 5 lety +207

    እስኪ የሀቢብና መሀመድ (ዐ,ሰ,ወ)ወዳጆች

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 5 lety +363

    እንደኔ እሁድን በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ

    • @user-zb5yw3dl8c
      @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety

      እኔ፡

    • @user-zz9tw7ip5r
      @user-zz9tw7ip5r Před 5 lety +1

      ወላሂ አላህን የያዘ አይተግዝም ያዘልአረሽልመጅድ ያረህማን አተ እገዘኝ ጎደኛሺ ወደለች ወይ በአሏህ

    • @shoma8844
      @shoma8844 Před 5 lety

      እኔ

    • @rawedinagninafkehagaren7920
      @rawedinagninafkehagaren7920 Před 5 lety +2

      እሁድን ቡጉጉት ከመጠበቅ ጁመአን በጉጉት መጠበቅ ያስደስተኛል ።አንችም ብሎ ኒቃቢስት ከቻልሽ ፕሮፋይልሽን ቀይሪ

    • @3washamesee995
      @3washamesee995 Před 5 lety

      E

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +55

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳቹ

    • @only7389
      @only7389 Před 5 lety +1

      አሜን❤️አሜን❤️አሜን❤️ እንኳን ❤️አብሮ❤️ አደረሰን ❤️ላንችም መልካም የገና❤️ በአል ❤️ይሁንልሽ❤

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 Před 5 lety

      @@only7389 አሜን አሜን አሜን

    • @coolmom8537
      @coolmom8537 Před 5 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @zulayhamohammad7427
    @zulayhamohammad7427 Před 5 lety +1030

    ላክ ሳታደርጉ እዳታልፉኝ አደራ በሰማይ በምድር ብያቹዋለው

    • @adisethio1832
      @adisethio1832 Před 5 lety +17

      Koye like mndnwe maregelachu bftri

    • @tesfayedengelilije4079
      @tesfayedengelilije4079 Před 5 lety +7

      ኦማዪ ጋድ

    • @user-ik4zh7ln6j
      @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +23

      በሰማይ በምድር ኧረ ይህስ የሚታለፍ አይደለም

    • @user-ko5nr9xg6b
      @user-ko5nr9xg6b Před 5 lety

      lemin

    • @camelagetacho9116
      @camelagetacho9116 Před 5 lety +10

      ኧር ምነዉ እህት ልመናዉ ጥብቅ ያለ ይሂሰ አይታለፈም ኪኪኪ ኩሜቶች ፈታ ታርጉኛላችሁ እደዉ ሰላማችሁ ይብዛ በያላቸሁበት

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 Před 5 lety +33

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫
    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድ የሉኡል እግዚአብሄር ቤተሰቦች
    እንኳን #ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ
    //በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኛ ዎች ነበሩ እነሆም የጌታ መላእክ እርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ ታላቅ ፍርሀትም ፈሩ
    መልአኩም እንድህ አላቸው ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችሁ አለሁና አትፍሩ -ዛሬ በዳዊት ከተማ ርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኃል --#ሉቃስ-- 2-8-11!!--------
    ሰባ ሰገል ሄዱ በኮከብ ተመርተው.....
    ንጉስ ቤተልሔም በወለዱን ሰምተው..
    .ወርቅ እጣን ከርቤውን ይዘው ሰገዱለት
    ..ንጉሱን ሲያገኙት ተወልዶ በበረት..
    ...የትህትና መምህር ብለው ሰገዱለት ..
    .........
    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶሰ የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን!!!
    "መልካም በአል"
    "💚💛❤"

    • @user-uy4ys3yi7x
      @user-uy4ys3yi7x Před 5 lety

      Amen amen amen

    • @lamlamep6111
      @lamlamep6111 Před 5 lety

      እረ እንዴው ሀኒቾ ሰላምሽን ያብዛልኝ አውዳመቱ ልደቱ እድሜሽን ያርዝምምምምምም

    • @merryvlogs7963
      @merryvlogs7963 Před 5 lety

      Amen 3

    • @wenti319
      @wenti319 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-qs7eq4mz3r
      @user-qs7eq4mz3r Před 5 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ

  • @user-ws8xx7ti9h
    @user-ws8xx7ti9h Před 5 lety +8

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን
    መልካም በአል ይሁንልን
    ሰስደት የምትኖሩ አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል የዛሬ አመት በሀገራችሁ ለማክበር ያብቃችሁ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sm3yn8nx3q
    @user-sm3yn8nx3q Před 5 lety +5

    ለእክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደት በሰላም በጤና አደረሳችሁ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +90

    #ሀኒቾ አንኳን አብሮ አደረሰን እኛንም እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን፫

    • @user-qy2yz6zw3h
      @user-qy2yz6zw3h Před 5 lety

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት 🤔🤔 አንቺ ልጅ ግን የተት ሀገር ነው ያለሽዉ ሀዲያ ነሽ በሰለኝ

    • @menenkitchen
      @menenkitchen Před 5 lety

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት አሜን አሜን

    • @yaniyani8683
      @yaniyani8683 Před 5 lety

      አሜን

    • @hhhj9531
      @hhhj9531 Před 5 lety

      እንኳንአደረሰች

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t Před 5 lety +15

    የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን ለብርሃነ ልደት በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓለ ይሁንልን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🙏🌷🌻🙏🌷🌹🙏🌺🌺🌻🌻❤❤

    • @Roze-tm7ry
      @Roze-tm7ry Před 5 lety

      ኤልሳ ቤጥ ሁሉ እግዛብሔር ያለው ይሆናል አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @use1K629
    @use1K629 Před 5 lety +3

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ
    ክርሰቶስ ለልደት በዓል በሰላም
    አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +116

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል በስደት የምታሳልፉም አይዟችሁ ቀጣይ ከቤተሰብ ጋ የምታከብሩ ያድርጋችሁ😍❤
    አንዳንድ ሰውች አይፈቅድም አትበይ ብላችሁ እንዳትነታረኩኝ!

    • @user-do4ho7hd6f
      @user-do4ho7hd6f Před 5 lety +1

      Amen.Amen

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +4

      እረ ዝም ብለው ሚሳደቡ አሉ ልቦና ይስጣቸው እኔ ክርስቲያን ነኝ በሆነ ቪድዮ ስር እንኳን አደረሳቹ ስላልኩ ሲሰድቡኝ ዋሉ ሌላ እምነት ተከታዮች

    • @bjvjvgjidofjbjj1897
      @bjvjvgjidofjbjj1897 Před 5 lety +1

      አሜን እናመስግናለን

    • @user-yy7nt7ie7v
      @user-yy7nt7ie7v Před 5 lety +1

      አሜን ማሬ😍😍😍

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነን ልደቱ 💝💝

  • @user-ji7im9gg2l
    @user-ji7im9gg2l Před 5 lety +3

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሀገር ውስጥም በስደትም ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ በስደት ላለነውም በሀገራችን ለማክበር ያብቃን አሚን!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +36

    በሀገር ውስጥ እና በመላው አለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ።
    ወንደላጤዎች ቅርጫ ሳንገባ የምናከብረው የመጨረሻው በዓል ይሆን ዘንድ እመኛለሁ። #ሀኒቾ ውድድድድ

    • @fnegn7993
      @fnegn7993 Před 5 lety

      አልገባሽም እንዴ ማር

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@fnegn7993 አዎ

    • @Roze-tm7ry
      @Roze-tm7ry Před 5 lety +1

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @fnegn7993
      @fnegn7993 Před 5 lety

      @@user-lv4oc9ll8l የት አገር ነው ምትኖሪው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@fnegn7993 እኔ ሸቀላ ነኝ

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t Před 5 lety +9

    እንኳን ለጌታችን መድሀኒቻችን የእነሱስ ለ ልደት በአል አደረሳቹህ ወድ ኢትዮጵያዊ እና ኤረትራዊያን መልካም የዋዜማ በአል ይሁንልን ❤❤❤

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +61

    ዋ#አው፩፩ምርጥየ ባል ይስጠን አሜን በሎ እ#ህቶች እንኩዋን አድርሳችሁ አድርስን የ#ተዋህዱ ልጅዎች

    • @ethiolove2490
      @ethiolove2490 Před 5 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +1

      Amen enkuan abiro aderesen 😍

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 Před 5 lety +1

      ሀኒየ እኳን አደረሣችሁ ለሁላችሁም

    • @user-ud5do7xg1q
      @user-ud5do7xg1q Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @only7389
      @only7389 Před 5 lety +1

      አሜን❤️አሜን❤️አሜን❤️ እንኳን ❤️አብሮ❤️ አደረሰን ❤️ላንችም መልካም የገና❤️ በአል ❤️ይሁንልሽ❤

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 5 lety +36

    ልክ ነው ጡርየን የመሰለች ልጅ ባሏ አፍሷታል አወ የምትሉ like

    • @na-uu5or
      @na-uu5or Před 5 lety +1

      Astu demo afsalech😁

    • @rawiajinani1524
      @rawiajinani1524 Před 5 lety

      Menza

    • @tedit566
      @tedit566 Před 5 lety +3

      ሰውን በመልክ መገመት የእውቀት ማነስ ነው

  • @user-mf8of3tn9n
    @user-mf8of3tn9n Před 5 lety +18

    ዋው ዛሬ አራተኛ ነኝ እንኮን ደሀና መጣችሁ ውድች ውይ ህን እንተዋወቃለን ስወደው በጉጉት ነ ወሁለየ እምጠብቀው እስቲማነው እንደን እምውደው እናምሰግናለን

  • @proudoftobeethiopiahabesha3896

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በዉጭዉም በሀገር ውስጥ ያላቹ እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🎄🎄🎄🎆🎆🎆🎆😇😇😇😇😍😍😍

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +3

    "እኛ በደለኞችና ጥፋት ሆነን ሳለ እሱ ስለወደደን እኛን ለማዳን ከሰይማይ ወረደ ከድንግል ማርያምም ተወለደ። እሱ ለኛ የተወልን መልዕክት እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ስለሆነ እባካችሁ ወገኖች በዘርና በቋንቋ መለያየትን ትተን ፍቅርን ገንዘብ እናድርግ እሱ ያስተማረን ይህን ስለሆነ"። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት አደረሰን።

  • @user-et3kf7fq5g
    @user-et3kf7fq5g Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳ አብሮ አደረሰን! እህቶቻችን ወንድሞቻችን ሙስሊም ወገኖቻችን እናመሰግናለን ለሁሉም መመለስ ስለሚከብድ በአንድ መልሻለሁ። እንዲሁም የክርስትና እምነት ተከታዮች በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችንና የመዳህኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ? መልካም በአል ለሁሉም ተመኘሁ።

  • @zeharaadem5872
    @zeharaadem5872 Před 5 lety +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች መልካም የገና በአል ብያለሁ የተባረከና የደስታ ይሁንላችሁ ዘንድ እመኛለሁ

  • @user-gu5mo6ft8o
    @user-gu5mo6ft8o Před 5 lety +24

    ምነው ዛሬ አርቲስቶች የሉም እንደ ባመት በል ጌዜ አርቲስቶችን ነበር እምታቀርቢው ሀንቾ ዋሸሁ እንደ እስኪ ግጩኝ እንኳን አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዩች

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 Před 5 lety

      ያንተ ልሁንና በስምህ ልጠራ እኮ በትክክል

    • @salamalaikum4086
      @salamalaikum4086 Před 5 lety

      ያንተ ልሁንና በስምህ ልጠራ ነገም አለ የአርቲስቶች

    • @jalilaaregay4580
      @jalilaaregay4580 Před 5 lety

      እኔም አርቲስቶች ጠብቄ ነበር

    • @wawwwekatelebatewawwnawabo4600
      @wawwwekatelebatewawwnawabo4600 Před 5 lety

      Enekan adarasache yakirisetna takatayoch bamele enkan abero adarasan yagezabehare legoche. Bamele

    • @wawwwekatelebatewawwnawabo4600
      @wawwwekatelebatewawwnawabo4600 Před 5 lety

      Ena melaw moselemoche meyaworiten yawekale ega menamenaw baned gatache yafataranem tawoledo malekamenate yasetamaran naw macha enedananeta bafeteri mahamade ale eyalen namenalan ahezab lebona yesetache

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +3

    የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን
    ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሠን በዓሉን በዓለ ሠላም ያድርግልን የአመት ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +2

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በአገርም ከአገርም ውጪ ላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን

  • @user-rv2dr7qv8u
    @user-rv2dr7qv8u Před 5 lety +2

    ባህሌ እምነቴ ኩራቴ ነው እንኩዋንም ኢትዮጽያ ሆንኩ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 Před 5 lety +11

    ሀንቾ እኳን ደና መጣቹሁ ወድ የአገሬ ልጆች በዉሥጥም በዉጭዉ ያላቹሁ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክርሥቶሥ የልደት በአል አደረሣቹሁ መልካም በሀል

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r Před 5 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ለንችም መልካም ብአል ይሁንልሸ እሙየ

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s Před 5 lety +6

    እንኳን አደረሳቹ በሀገሪም ከሀገሪ ውጪ የለቹ መላ የኢትዮጽያ ህዚብ
    መልካም በአል በአሉየሰላም የደስታ እና የፍቅር ዪሁንላቹ

  • @user-tr8og3vi3s
    @user-tr8og3vi3s Před 5 lety +1

    ይህ ነገር ሳይ እዳው የማግባት ፋላጎቴ በጣም ይጨምር ነበር አግብቶ አረፍኩኝ ሙሽራ ነኝ መብሩክ በሉኝ

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 Před 5 lety +7

    ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-pc8ig9ez4h
    @user-pc8ig9ez4h Před 5 lety +3

    እንካን አደረሳችሁ ለብርሀነ ልደት ቱ የሰላም የፉቅር ያድነት ያድርግልን በስደት ላለነው እግዚያብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃነን

  • @user-yk2li3ph2f
    @user-yk2li3ph2f Před 5 lety +1

    እደኔ የስደት ኑሮ ምርር ያለው ማነው የቤተሰብ ናፍቆት ያመነነው

  • @ugjftugihggy5872
    @ugjftugihggy5872 Před 5 lety +2

    ኢብኑል ቀዩም (ረሂመሁሏህ) አህካሙ አህሊዚማህ በተሰኘው
    መፅሀፋቸው እንዲህ ብለዋል፤ «ክርስቲያኖችን በበአላቸው
    እንኳን አደረሳችሁ ከማለት ወንጀል የተባለን ሁሉ ደማምሮ
    መስራት አስከፊነቱ የቀለለ ነው»

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +25

    ጥሩዬ ግን ፈታ ያለች ነች ይመችሽ

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 Před 5 lety +8

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ
    ሀኒ ዛፉ እኛን አይመለከትም የነጮቹ ነው ክርስቶስ የተወለደው እኮ በበረት ነው

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety +1

    እንኳን አደረሳችሁ የሀኒ ተከታታዮች ሁላችሁም እስቲ እንደእኔ በዓል በሀገሩ ያማረው እኔስ ንፍቅ ነው ያለኝ ♥♥

  • @user-po8wv7us1w
    @user-po8wv7us1w Před 5 lety

    በቃ አድሱ አመት የሰላምየፍቅር ይሁንልንበአገርም በውጭም ለምንኖረው መልካም አድስ አመት ተመኘሁ ለሞላው ኢትዮጵያዊ ያሰብንበት የምድርስ ያረገን
    🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🍀🌱🌴2012

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 5 lety +74

    በመጀመሪያ ውድ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቸ እንደት ናችሁልኝ። በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድድድ።
    በመቀጠል ውድ ክርስቲያን ጓደኞቸ ሙስሊሞች ለምን በሰላም አደረሳችሁ አትሉም ብላችሁ ቅር አይበላችሁ ምን እናድርግ ማንኛውም ሰው ሀይማኖቱን የሚያከብር የሚከተል ሰው ሀይማኖቱ የከለከለውን መከልከል ግድ ነው። እናንተን መውደድ ያለብን በበአል ጊዜ ብቻ አይደለም ሁሌ እንወዳችሁአለን አብረን እንኖራለን እንበላለን እንጠጣለን። የበአልን ቀን ግን አትገድፉ ብሎናል ለዛ ነው ተረዱን።
    በመቀጠል ከይቅርታ ጋር እስላም እህቶቸ ሀራም መሆኑን እያወቃችሁ ለመወደድና ለማሽበጥ ወይም ያላልነውን ለማናቆር የምታዠረጉዱ ሰወች ፕሊስ ሰውን ሳይሆን ፈጣሪን ፍሩ።

    • @melkawbezabh5105
      @melkawbezabh5105 Před 5 lety

      ZD ኑ እንደመር Tube 6እኩንበስላምአደርስችሁ

    • @user-hr6pc7jb1c
      @user-hr6pc7jb1c Před 5 lety

      ሳህ ግን እንድረዱን መለመን አያስፈልግም
      ሀይማኖታችን የማያዘነን ነገር መተው ግደታነው ሽኩረን

    • @zeybaworku7897
      @zeybaworku7897 Před 5 lety

      ልክ ነሽ ማማየ

    • @user-qb4hv6zd1h
      @user-qb4hv6zd1h Před 5 lety

      ትክክል

    • @user-gp4fn7vx6b
      @user-gp4fn7vx6b Před 5 lety

      ZD ኑ እንደመር Tube ሳህ አላህ የከለከለንን ማድረግ የለብንም ለመወደድ

  • @user-ry2nm9pv9n
    @user-ry2nm9pv9n Před 5 lety +18

    እርጉዝ ነኝ plz ላይክ አማረኝ

  • @ethiopiacoffee5560
    @ethiopiacoffee5560 Před 5 lety

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶክ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በስደት ያላችሁ ድንግል ማርያም ከነልጇ አለሁ ትበላችሁ

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +1

    መላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ባደረሰኝ ሰአት ነው የገባውት

  • @user-yo4dc5br7u
    @user-yo4dc5br7u Před 5 lety +4

    ወይ ስደት ያደለው ባሉን ልጁን አቅፎ ይተኛል እኔ ግን በስደት ቦርጭ አቅፌ እተኛለው መልካም ባል ይሁንላቹ እኛም ለአገራችን ያብቃን

  • @user-vy8nv2iy8i
    @user-vy8nv2iy8i Před 5 lety +6

    እንኳን አደረሳቹ እኔም የትዳር ወግ ሊደርሰኝ ነው ያሳካልሽ በሉ መልካም ምኞታቹን አሜን ብዬ ልቀበል

  • @user-xx9tr1dc8r
    @user-xx9tr1dc8r Před 5 lety +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች አገር ውስጥም አገር ውጭም እደኔ ባርቤት የምታሳልፍ ውድ የኦርቶደክስ ተከታዪች እኳንም ሌጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለልደት ብአል አደርሳችሁ አደርሠን አሜን ሺክፍ ድግፍ አድርጎ 2012በሠልላም ያድርስን ባገራችን ገብተን እምናሳልፍ ያድርገን

  • @MM-lk1cj
    @MM-lk1cj Před 5 lety +47

    እደ ዛሬ. የትሄዳችሁ እነሸቃሊት ውዶቸ ብቅ በሉ አብረን እንይ ኮሜንት ማንበብውሥጤነው

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 Před 5 lety +6

    በስደትም ባገርም ውስጥ ያላችሁ እህት ወድሞች እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-gq5xr6fb6i
    @user-gq5xr6fb6i Před 5 lety

    እንኳን ለጌታችን ለመደህኒያችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል አደርሳችሁ አደርስን ባእል በስደት ሲያስጠላ እስኪ እደኒ ያስጠላዉ

  • @johanisasfaw5870
    @johanisasfaw5870 Před 5 lety

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርትሶስ ለብራነ ገና አደረሳቹ ባህሉ የስላም የጤና ያድርግልን አሜን

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d Před 5 lety +37

    ሀኒየ መልክት ላንች ለሚቀጥለው እሁድ ከባልሺ ጋረ እንተዋወቃለን ቀረቢልን እባክሺ

  • @wajayeely3119
    @wajayeely3119 Před 5 lety +11

    እንኳን በሰላም አደረሰን ግን እኮ ዛፍ ጣውትነው ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተወለደው በከብቶ በረት ነው ማማየ አስተካክሉ መልካም ብሀል የመዳም ሸቃላ ነኝ እሩዝ እየቀቀልሁ ነው እንብላ ክክክክ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 Před 5 lety +2

    ተፋፈስን ደስ ይላል ፍቅራቹ እስከ ወዳኛዉ አለም ይሁን

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ ይላል የገና በዓል ውድ እህት ወንድሞቼ

  • @user-nd4ip5fn8j
    @user-nd4ip5fn8j Před 5 lety +63

    ዋው አንደኛ ነኝ ግን ላይክ አለምንም

    • @MM-lk1cj
      @MM-lk1cj Před 5 lety +1

      የኒጎበዝ ላይክአድርጉኝየሚሉትን. አላረግም ነበር. አንችግንአላልሽም እኔአረኩሽ

    • @user-zb5yw3dl8c
      @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety +1

      ጎበዝ፡ላይክ፡አላልሽም፡የሚሉት፡ግን፡ደሥ፡አይሉኝም፡ላችግን፡አደረኩ፡እኔ፡ማማየ

    • @zemzem6967
      @zemzem6967 Před 5 lety

    • @zemzem6967
      @zemzem6967 Před 5 lety

  • @sofiasofia9747
    @sofiasofia9747 Před 5 lety +9

    ቢያፍስሽም ጥሩየ ቆንጆነሽ ፈገግታሽ ይበቀል

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 Před 5 lety +2

    ሀኒቹ እንኳን ሰላም መጣችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክረስቶስ. ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 Před 5 lety +18

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደርሳችሁ ለብርሃነ ልደቱ

  • @user-ig4ys6td4c
    @user-ig4ys6td4c Před 5 lety +17

    ኪርስታ ወንድም እህቶቼ ለገነ በአለ በሰለም አደራሰቹ እኔ ግን ሙስልም ነኝ ከሁሉም ፍቅር ይበልጥል

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
      እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን

    • @user-hr6pc7jb1c
      @user-hr6pc7jb1c Před 5 lety

      እኔ የሚገርመኝ ሙስሊሞች የትኛው ሀድስ ነው የፈቀደላችሁ እህ ሙስሊም ሆኖ መወለድ ብቻ ሳይ ድኑን መረዳት አለብሽ
      አላህ የከለከለውን መከልከል ግድ ነው

    • @Sara-uj4lm
      @Sara-uj4lm Před 5 lety +1

      አልቾ ነኝ አልቾ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመስግናለን ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

      @@user-hr6pc7jb1c
      ይህን የመዳን ቀን የህን የሰላም ቀን ይህን የደስታ ቀን የሚቃወም ያ ከገነት ያስወጣን ጥንት ጠላታችን ዳቢሎስ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ።ዛሬ የአዳም ዘር ሁሉ ደስ ይበለን የተወለደው የአለም መዳህኒት ነው ባታምኝበትም እልሻለሁ ለአንችም መዳህኒትሽ ነው እመኝበት የዘላለምን ህይወት ታገኛልሽ ከምድር አሸንክታብ ተላቀይ ከጀንተ ተራ መቆም ተላቀሽ የእግዚአብሔር ልጅ ሁነሽ እንደ ሰማይ መላእክት ፈጣሪሽን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያልሽ ስታመሰግኚ ትኖሪያለሽ ይህን ተረት ተረት ወዳ ጣይው ከባርነት ቀንበር ውጭ እግዚእፕብሓልር ሰው ሁኖ የተወለደው አንችንም እኔንም ከዳቢሎስ ባርነት ሊያላቀን ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ሊያወጣን ነው እርሱ የብርሃን አምላክ ነውና ለምን ባሪያ ሁነሽ ትኖሪያለሽ እህትየ????እስኪ ንገሪኝ ባሪያ እንኳን የአምልኩን መንግስት ነውና የአሰሪሽን ቤት መውረስ ትችያለሽ እንዴ ??? እስኪ ንገሪኝ ?የእናት አባትሽን ቤት ንብረት ግን መውረስ ትችያለሽ ለምን?ልጅ ስለሆንሽ እግዚአብሔርም ከባትም በላይ አባት ከእናትም በላይ እናት ነውና ልጆች ከሆን አንችም እኔም የማታልፈውን ርስት መንግስተ ሰማያትን እንወርሳለን አየሽ ልዩነቱ የባሪያና የልጅ ልዩነቱን አየሽው እህትየ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን አዎ በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ይላል አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ
      አላህ እንኲን አደረሳችሁ ያለው ለምን ይመስልሻል የክርስቶስ ጠላት ስለሆነ ነው የክርስቶስ ጠላት ደግሞ ዳቢሎስ ነው ዛሬም በባርነት ቀንበር ያላችሁ ቀና ብላችሁ የእግዚአብሔርን ዙፋን እያያችሃ እንዳትፀልዩ አንገታችሁን ወደ ታች ድፕፍታችሁ እንድትፀልዩ የያዛችሁ ማን ነው?በእውነት ይህ ዳቢሎስ ነው እግዚአብሔርማ ስትፀልዩ እንድህ በሉ አለ አባታችን ሆይ በሰማያት የምትር ስምህ ይቀደስ አየሽ በሰማይት የምትኖር ደግሞም አባታችን ነው ንቁ ዛሬም በባርነት ቀንበር የተያዛችሁ

    • @rehimaaberar80
      @rehimaaberar80 Před 5 lety

      አልቾ ነኝ
      እኳን አደረሳችሁ ማለት አይፈቀድም
      ምክንያቱም አላህን ክዶ በፉጡር ስለሚያምኑ
      በአላህ ያሻርካሉ ኢሣ ነብይ እጂ ጌታ አደለም እነሡ ግን ጌታ ነዉ ይላሉ ተሠቀለ ተቀጠቀጠ ተገረፈ ይላሉ ጌታ ከሆነ ማን ገረፈዉ እሱ ከፈጠረ

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v Před 5 lety

    ውድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችንን ለመዳንታችንን ለየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሰን መልካም ገና ይሁንልን
    በኤፍራታ
    በኤፍራ ኦ
    የአለም መዳኒት
    ተወለደ ጌታ ተውለደ ጌታ መልካም በአል
    በስደት ያለነው ላገራችንን ያብቃንን ከቤተሰቦቻችን ጋር ለማክበር ያብቃን

  • @yordanosyemicheallije4156

    እንኳን ለጌታችን ለመድህኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል በስላም አድረሳችሁ ሃኒዬ ውስጥ ነሽ

  • @hanayanatalije1348
    @hanayanatalije1348 Před 5 lety +13

    እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን

  • @user-zp8oq2uu3v
    @user-zp8oq2uu3v Před 5 lety +3

    የኔ ውብ እንካን አደረሰሽ እራኬብዬ አምሮብሻል 💝
    አስፋው ሀኒቾ ውድድ 👌
    እንካን አደረሳችው 🌻🌻🌻🌻🌻
    ዘና ፈታ ሸብረቅ ደመቅ በኢ ቢ ኤ ስ አብራችሁን ቆዩ አስፍሽ እንዲ በለው አንድ ግዜ ብቻ ሸብረቅረቅ ስትል አቦካህው አስተያየት መስጠት ጥላቻ አለመተዋወቅ አይደለም ሰምተሃል 😃

  • @Ali-ks8kd
    @Ali-ks8kd Před 5 lety

    እንኮን ለጌታችን ለመዳኔታችን ልደት
    በሰላም አደረሳቹ ለመላው ክርስቲያን በሙሉ መልካም በሀል💙💛❤

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 Před 5 lety

    Amen Amen Amen Ewunkan Abro Adersan . Amelke Ba selam yezare Amete Le Agere Abektang Ba 'len ka betasaboche ga Endesalef. Adersang ba selam

  • @dahab7484
    @dahab7484 Před 5 lety +79

    የገና ስጦታ ላይክ ጠቅ ጠቅ አድርጉኝ እስቲ

  • @tube504
    @tube504 Před 5 lety +32

    ዛሬ በግዜ መጣችሁ ክርስቲያን ወገኖቼ እንኩዋን አደረሳችሁ

    • @user-un6ow1ro5f
      @user-un6ow1ro5f Před 5 lety +1

      አይባልም እንኳን አደረሳችሁ

    • @user-yt2bb2sb6i
      @user-yt2bb2sb6i Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግንለን

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety

      አሜን

    • @user-fh9mt1od7h
      @user-fh9mt1od7h Před 5 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-ly2hv4sr7o
      @user-ly2hv4sr7o Před 5 lety +3

      মিরো মিঞা ረ አይባልም ተው ፈትዋ አዳምጡ ዝብላችሁ ebs ላይ አፍጥጣችሁ ከማደር ፈትዋ ስሙ እኔ ዛሬ የመጣሁት እነሱን ለመከታተል አይደለም እደአንች አይነቱን ኮመት እያነበብኩ መልስ ለመስጠት ነው

  • @saeidskefe6617
    @saeidskefe6617 Před 5 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርሱት ልደት በአል ለመላው ኣርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e Před 5 lety

    እምወደው እሚናፍቀኝ ፕሮግራም አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @sarawolloyewa4075
    @sarawolloyewa4075 Před 5 lety +71

    እስኪ እንደኔ የከፋችሁ like

  • @use1K629
    @use1K629 Před 5 lety +15

    ለኔም ልደቴ ነው እንኳን አደረሰሽ በሎኝ

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 Před 5 lety

    WOW sitamru enatem zare fo shbrk bilachwal

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety

    በመላው አለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዐል ሀኒ ማር ስወድሽ

  • @user-ey9bh8sw4y
    @user-ey9bh8sw4y Před 5 lety +10

    *ለመላውየክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳንአደረሳችሁ ማሎቸ ስደትላይያላችሁእህትወድሞቸ በሰላምአገራችንለመግባትያብቃን*

  • @bintshikureneghbintshikure9147

    ትልቁ ስህተት በዚህ በነቃ ዘመን ጌታ ተወለደ ብሎ ልደት ማክበር ቆይ እኔ ሁሌ ማይመለስልኝ ጥያቄ ሳይወለድ ጌታችሁ ማነበር የአለማቱ ጌታ ረበልአለሚን ጥራትና ምስጋና ንገባህ።

    • @user-it8qp1tn8d
      @user-it8qp1tn8d Před 5 lety +16

      አየ እሕቴ አለም ሳይፈጠረ ያለው ከድንግል ማሪያም የተወለደው ያው እየሱሰ ክረሰቶሰነው

    • @ethiolove2490
      @ethiolove2490 Před 5 lety +7

      የድንግል ማርያም ልጅ አይነ ልቦናህን ያብራልህ እውነታው እዲታይህ ወንድም

    • @hhazems_
      @hhazems_ Před 5 lety +9

      ለመሀመድ ንገሪዉ
      የአኛ ጌታ
      የአላሀ የመሀመድ ሁሉ ጌታ ነዉ
      የአኛ ጌታ አንግዳ መቀበል
      ሰላሰተማረን ነዉ
      አናንተን በሰደት የተቀበልናቹሁ
      ሰዉዲ አረቢያ ዛሬ ቤተክርሰቲያን
      ሰራች
      ነገ የሳዉዲ ሕዝብ ሁሉ ለአኛ ጌታ ይሰግዳል
      አሱም አሩቅ አይደለም

    • @user-ud3ib7ob7m
      @user-ud3ib7ob7m Před 5 lety +1

      @@hhazems_ ስለሀይማኖት እዚህ ጋ ባታስገቡ ምን አለበት አርፋችሁ ብትከታተሉ ፕሮግራሙን ደግሞ ሳኡድ የተ ጋ ነው ቤተክርስቲያን የሰራችው? ሲያምራችሁ ይቀራል ጭራሽ የሳኡድ ህዝብ ለኛ ይሰግዳል ትላላችሁ

    • @user-nn4qu4of6e
      @user-nn4qu4of6e Před 5 lety +16

      ጥያቄ መጠየቅ እና መረዳት ይቻላል ሣይገባን አይደለም ምናከብረው ገብቶን ነው በአሁኑ ዘመን ማነው የነቃው ግማሹ በየ አደራሹ ግማሹ በየመሥጊዱ ሲጨፍር ሲማለል እያየን ነው ነገር ግን ጠይቆ መርዳት ጩዋነት ነው። ይውልሽ በኦርቶዶክስ አስተምህሮ መሠረት ቀድሞ አዳም እና ይሆን አትብሉ የተባሉትን በልተው ከገነት ተባረሩ በመባረራቸው ተፀፅቶ ዚያዝን ተመልክቶ ጊታ አዳም አትዝን 5,500 አመት በኃላ ከልጅ ልጅ ተወልጀ አድንሀለው ብሎ ቃል ገባለት ብቃሉ መሰረት ከድንግል ማሪያም ያለ አባት ብመንፍስ ቅድስ ተወለድ በፊት አመተ አለም አመተ ፊዳ አመተ ኩነኔ ሲባል የነበረው ጌታችን በመወለዱ አመተምህረት አመተ አለም ተባለልን ስለዚህ ሚሥጥሩን ሳያውቂ መቀባጠር አስፈላጊ አይመስለኝም እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል በእኛ አህምሮ ሚወስን አይደለም

  • @yamnshiy1096
    @yamnshiy1096 Před 5 lety +2

    ለመላው የክርስትና ሀይማኖት እንኳ ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ

  • @user-ut3pn5du9b
    @user-ut3pn5du9b Před 5 lety +1

    እንኳን ለጌታችን ልደት አደርሳችሁ
    መልካም ብአል
    አሜን💚 አሜን💛 አሜን❤

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 Před 5 lety +12

    👍😘ማነው እኔጋ የሚጠየቀው
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 Před 5 lety +12

    አህለን ሀንቹ ሥምርብሽ ፍልቅልቅ ነሽ ክርሥቲያን ወገኖቸ እንኳን አደረሳቸሑ ደሥታቸሑ ደሥታቸን ነዉ የሠላም የፍቅር የሁንላቸሑ ኢሸአላ

    • @user-jh8le1uz9u
      @user-jh8le1uz9u Před 5 lety +1

      አሜን፫ እህታችን ስለመልካም ምኞትሽ እናመስግናለን 💖

    • @user-ly2hv4sr7o
      @user-ly2hv4sr7o Před 5 lety +1

      Noor Hussain ረ አይባልም ተው ebs ላይ ከመዋል ፈትዋ አዳምጭ አሁን አባባልሽ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ማለትሽ ነው ነብዩ ኢሳ እኔ ፈጣሪ አይደለሁም ፍጡር ነኝ አልሞትኩም እኛለ አች ሙተሀል ሞትን ድል አድርገህ ተነስታሀል ማለትሽ ነው ስለዚህ አላህ ፊት ቀርበሽ ከመጠየቅሽ በፊት ተማሪ

    • @user-je8xr1fv1h
      @user-je8xr1fv1h Před 5 lety

      Noor Hussain ♥️♥️♥️♥️

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @kedesthoylemgnilen6824
      @kedesthoylemgnilen6824 Před 5 lety

      weyinee le bejemeriya gize musilimoch enkuwan adrsachu seilu semahu endee

  • @SalamSalam-dz6oc
    @SalamSalam-dz6oc Před 5 lety

    enkuwan adrshe haney yena konjo betam amerobeshale betarafa arife geza neber enamesgenalin Melkam beale

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 Před 5 lety +1

    ሠላም የሁሉ መሠረት ነው እና ሠላም ለሁላችሁ
    የዛሬው እሁድ ለየት ያለ ነው ደስ ይላል ebsወች ዛሬ በስንቱ ዘና አረጉን

  • @batestars2198
    @batestars2198 Před 5 lety +5

    ዉድ የኦርቶዳክ እመነት ተከታዮች እንካን ለጌታችን ለእየሱስ ክርቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የፍቅር የተቸገረን የምንረዳበት ይሁንልን አሜን

  • @user-zb5yw3dl8c
    @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety +24

    ኡኡኡኡኡ፡100ኛ፡ነኝእኳን፡አደረሣችሁ፡የክርሥትና፡እምነት፡ተከታዮች፡እኔ፡ሙሥሊምነኝ፡ብቻግን፡ሥለምወዳችሁ፡ያመት፡ሠዉ፡ይበላችሁ፡ይበለን፡በሠላም፡በፍቅር፡ባድነት፡በክብር፡እቅፍ፡ድግፍ፡አድርጎ፡አላህ፡በሠላም፡ካመቱ፡ያድርሠን

    • @user-ct9bc4yc8o
      @user-ct9bc4yc8o Před 5 lety +6

      አይባልም እህት መጀመሪያ ስለእምነትሽ እወቂ መናደዱ ቢቀር ደግሞ እንኩዋን አደረሳችሁ ትላላችሁ ጌታ ተወለድ እኮነው የሚሉት አላህን እያመፁ አንቺ ትደገፊያለሺ ዲንሽን እወቂ

    • @user-zb5yw3dl8c
      @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety +4

      ማርየ፡ድኔን፡አዉቃለሁ፡ነገርግን፡መናደድ፡አያሥፈልገኝም፡ሥለራሤጂ፡ሥለሠዉ፡አያገባኝም፡

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +1

      @@user-ct9bc4yc8o ስሚ እናንተ አላችሁን አላላችሁን የሚጨምርብንና የሚቀንስብን ነገር የለም ግን ምን አይነት ፍጡር ናችሁ አይ አላህ ተብዬው ክርስቲያንን ትሉ ብሏችዋል እንዴ

    • @yeneyene3433
      @yeneyene3433 Před 5 lety +1

      @@user-ct9bc4yc8o አንችም ስለ እምነትሽ እወቂ እሽ እኔም ሙስሊም ነኝ ግን ከአንች የተሻለ አመለካከት እለኝ ስሚ የቱ ጋር ነው ተናደዱ የሚለው አረ ተው አላህን ፍሩ ድኑን አታሰድቡ

    • @user-zb5yw3dl8c
      @user-zb5yw3dl8c Před 5 lety +5

      ተናደዱ፡አይልም፡ነገርግን፡ምችግር፡አለዉ፡አደረሣችሁ፡ማለት፡እኔሙሥሊምነኝ፡ግን፡ደሥ፡ይለኛን፡ለምን፡ብትይ፡ክብሬን፡አልነኩብኝ፡ከዛም፡ጓደኞቸ፡ክርሢቲያን፡ናቸዉ፡ለነሡ፡ሥል፡ደሥተኛነኝ፡አልሀምዲሊላሂ፡

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 Před 5 lety

    Amen amen amen ikuan abro aderesen hanicho ⛪🙏👏👏👏

  • @Roze-tm7ry
    @Roze-tm7ry Před 5 lety

    እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655

    ወይኔ እሁድ ሲደርስ ባል ማግባት ያምረኛል እስኪ እደኔ ትዳር መያዝ ያማረው ሀሳባችን ተሣክቶ ሀገራችን ለመግባት አላህ ያብቃን የሚስማማ coment ያልተሥማማ ዲስ ላይክ እንግሊዙን ከአማረኛው አጋጨሁት

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 5 lety +25

    እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @user-zq9hr8us1s
    @user-zq9hr8us1s Před 5 lety +1

    ይህን ፍሮግራም ማየት ደበርኝ ባለፈው ሳምንትኳ አላየውትም ምክንያቱም በጣም ከወድዉ እጮኛየጋ ተለያየን ስድስት አመት ሙሉ የገነበዉት ፍቅር አምላኬ ሆይ ጥናቱን ስጠኝ

    • @zeidamashallhswet4413
      @zeidamashallhswet4413 Před 5 lety

      አይዞሽ ሀቢቲይ ይከብዳል አላህ የተሻለ ይወፍቅሻል ጽናቱ ይሥጥሽ

  • @samsasamsa6027
    @samsasamsa6027 Před 5 lety

    የኔ ቆንጆ እኳን አብሮ አደረሰን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ የጌታችን የመዳህኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት እኳን አደረሳቹ

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 Před 5 lety +34

    አዋጅ ሀኒቾ መታለች ውጡ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +3

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ❤

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 Před 5 lety

    እኳን አደርሣችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለጌሡሥ ክርሥቶሥ ለክርስቲያኖች በሙሉ

  • @wajayeely3119
    @wajayeely3119 Před 5 lety +1

    ዛሬ ebs ዋውውው ነው ዘና ፍታ አደረጋችሁን ይመቻችሁ መልካም ብሀል

  • @toybaabebe4997
    @toybaabebe4997 Před 5 lety +13

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እዃን አደረሳችሁ እኔሙስሊም ነኝ መልካም በአልበስደት ያላችሁ እህቶችወንድሞች በሙሉ

    • @bjvjvgjidofjbjj1897
      @bjvjvgjidofjbjj1897 Před 5 lety

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን እህቴ

    • @user-un6ow1ro5f
      @user-un6ow1ro5f Před 5 lety

      እህት ሀይማኖታችን አይፈቅድም እንኳን አደረሳችሁ አይባልም

    • @toybaabebe4997
      @toybaabebe4997 Před 5 lety

      @@user-un6ow1ro5f ምን ማለት ነው

    • @seadaebrahim5653
      @seadaebrahim5653 Před 5 lety

      እህት የሰው ደስታ ብለሽ ከፈጣሪሽ ጋር ባትጣሊ አሪፍ ነው አስተንትኝ ኦድዎ አዳምጭ ሙሀደራ አዳምጭ

    • @toybaabebe4997
      @toybaabebe4997 Před 5 lety

      @@user-un6ow1ro5f በጣም ትገርማለህ

  • @betemariyammengie2656
    @betemariyammengie2656 Před 5 lety +6

    wow 1negn

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 Před 5 lety

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ለልደቱ በሰላም አደረሳችው