የEBS ጋዜጠኛዋ እፀገነት ያደረገችው አሳፋሪ ድርጊት እና የደረሰባት ውርጅብኝ | "ለህዝቡ ያላት ንቀት ነው" | አብይ ይልማ | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2022
  • #ethiopia #haletatv

Komentáře • 983

  • @user-if8nz7tn2y
    @user-if8nz7tn2y Před 2 lety +323

    አቢዬ እኛ ተረድተንሀል ነቅተናል ።የጭለማው ማህበረሰብ ሴራ ነው ሀገራችንንም መከራዋን የሚያሳዩት ትውልዱን በዘፈን በዝሙት የበከሉት ።ወገኔ ንቃ ንቃ ! አቢዬ ሠላምህ ይብዛ !

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 Před 2 lety +2

      ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ እባክሽ❤🙏🙏

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +1

      ደግ አደረገች! አሁንስ በዛ:: እራሳችሁን ፃድቅ አደረጋችሁሳ? ሰውያላሰበውን እያስባችሁ የሰው ስ ም አታጥፉ:: መርዛም ሁላ:: 😡😡

    • @GhGh-lm5gx
      @GhGh-lm5gx Před 2 lety +14

      @@addisababanazareth1525 እና ተው ባይ ከሌለ አንተም /አንቺም የወለዳችሁት ልጅ ላይ ሲከሰት ይገባችኋል!

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 Před 2 lety +3

      @@addisababanazareth1525 Diablos denegete 😴 dzzzzz dzzzzz😴😰

    • @rahelberhane1500
      @rahelberhane1500 Před 2 lety

      @@addisababanazareth1525 l p pop 0,

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 Před 2 lety +314

    አብይ ይልማ ልጆቻችንን ለማትረፍ በምታደርገው ነገር እናመሰግንሐለን ከጎንህ ነን

    • @universal8534
      @universal8534 Před 2 lety +1

      #Estegenet "? is illuminati followers she is very secret dangerous and hidden illuminati hard workers in Ethiopian 💫

    • @aberameberatu3297
      @aberameberatu3297 Před 2 lety

      እጸገነት የተባለቸው የኢቢኤስ ጋዜጠኛ አትመጥንም ሙያውን አውርዳዋላች፣አርክሳዋለች በየጊዜው ማሽቀበት እንጂ የሚረባ ነገር አቅርባም አታቅ ለምን ቢሉ አታነብም በጣም ሰነፍ ነች ሌላው በሄዋን 666 ክሊፕ ዙሪያ ተደጋጋሚ ፕሮግራም በራዲዮ ኤፌም እና በኢቢኤስ በመስራት ለመሸፋፈን ጥረት አድርጋለች በፕሮግራሙ ሚዛናዊ አልነበረችም በኤፍም 107.8 እንዲሁም በቅዳሜ ሻይ ሰአት ሆን ብላ ለሄዋን ስትከላከል ነበር በጣም በሚያሳፍር ሁኔታ ክሊፑ ማንም ማየት ይችላል 666 ትዕንት ነው ቢያንስ ለሀገር ባህልና ወግ እንዲሁም ለወጣቱ ትውልድ የማታስብ ጋለሞታ ነች በመሆኑም ኢቢኤስ ጋዜጠኛ ብሎ የቀጠራቸውን መፈተሸ አለበት ለሕብረተሰቡ በጣም ንቀት አላቸው ሕብረተሰቡ ማየት ካቆመ አበቃ ኢቢኤስ መዘጋቱ አይቀርም ስንት ምርጥ ብቃት ያለው ጋዜጠኛ በየቤቱ ተቀምጦ በቲፎዞና ሴትነታቸውን እየተጠቀሙ ሚዲያውን ሚቆጣጠሩ ሴቶች ቤቱን ክፍት ማድረግ የለበትም ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ጥጋብ ጥጋብ ይላቸዋል ፣ ደጋግማ ደጋግማ አሉባልታ ነው ስትል ነበር ነግርግን ቢያንስ በኪሊፑ ላይ የተሳተፉት ፈረንጆች ግብረሰዶማዊ መሆናቸውን እያወቀች እንደ ጋዜጠኛ ቢንስ እንደዚህ ያለ ስብዕና ካላቸው ሰዎች ጋር ለምን ትሰሪያልሽ ማለት ትችል ነበር

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 2 lety +1

      ከምንድነው የሚያተርፋቸው።የባህል ዶንቆሮ ነው የሚያደርገው። የውጭው አለም ባህል እና የኛ ሀገር ባህል አንድ አይደልም። ምንም እንኳን የራሳችንን ባህል ብንወደውም የነሱ መጥፎ የኛ ጥሩ የምንሰኝባት ምንም ነገር የለም

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 2 lety +1

      መጀመሪያ በጥሞና በንቃት አድምጥ ከዛም ይገባሃል እንጂ እንዲህ በመውረግረግና በስድብ አይገባህም ::

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 Před 2 lety

      @@bethelehem4989 ስማሁት ፤አደመጥኩት። ግን እሱ የተናገረው ሁሉ ትክክል አይደለም። የማይዋጥላቸው ካለ እውነታው ይህ ነው።ዛሬ መረጃዎች በቀላሉ በሚገኘበት ዘመን ሜዲያ ላይ ወጥቶ ከመዘባረቅ ነገሮችን ከሁሉም አንግል አስቀድሞ መመርማር መልካም ነው።

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 Před 2 lety +82

    መምህር አንተ ብቻ አይደለህም ሁሉም ሰው ነው ያዘነባት በጸገነት..... እሷም እኮ አክቷ ንግግርዋ ደስ አትልም

    • @greatteddy2756
      @greatteddy2756 Před 2 lety +1

      እሷም አለችበት እንዳይታወቅባቸዉ ነዉ የሚያስተባብሉት ገና ብዙዎቹ ይወጣሉ

    • @kidistmaky2042
      @kidistmaky2042 Před 2 lety +2

      ሁኔታዋ ጥሩ አይመስልም

    • @greatteddy2756
      @greatteddy2756 Před 2 lety +1

      @@kidistmaky2042 ይሔ እኮ ግልፅ ነው Kidist yee ሰው ለገንዘብ ነብሱን ሲሸጥ በጣም ያሳዝናል ሁላችንም መቃወም መቻል አለብን

    • @kidistmaky2042
      @kidistmaky2042 Před 2 lety +2

      @@greatteddy2756 እድሜ ለመምህር ብዙ ግንዛቤ ህዝባችን አጊንቷል መቃውምማ የግድ ነው

    • @nemonaalem4471
      @nemonaalem4471 Před 2 lety

      So amazingly true ... I thought I was the only one who feel like this about her.

  • @K-Arsema
    @K-Arsema Před 2 lety +151

    የሰው ልጅ ፍፁም አይደለም ግን ሰው ከስህተቱ ሲማርና በይቅርታ ሲመለስ ጥሩ ነው። አብይ አንተ ምርጥ አስተማሪ ነህ።ጆሮ ያለው ይስማ ነው። አንተ ቀጥል እኛ እንሰማሃለን።

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube Před 2 lety +171

    ይሄ ሰውዮ እኮ ለራሱ ህይወት ሳይፈራ እያስተማረን ነው ቀላል እኮ አይደለም

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před 2 lety +4

      እዉነት ነዉ

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 2 lety +6

      በትክክል ይሄንን የሚቃወሙ ሰዎች ሀገር እና ትውልድ እዲጠፋ የሚፈልጉ ናቸው

    • @segnite1945
      @segnite1945 Před 2 lety +2

      ማን ገባው ? ማንስ አስተዋለ?

    • @deregeabebe235
      @deregeabebe235 Před 2 lety +1

      አሁንም ሁሌም እር ይጠብቅህ

    • @eagrimpexeaa5318
      @eagrimpexeaa5318 Před 2 lety +2

      ቀዳዳ በለው 😂

  • @strikavivo7417
    @strikavivo7417 Před 2 lety +161

    መምህር ስለመልካም መንገድ አስተምሮህ ትልቅ ክብር አለኝ።🙌
    እፀገነትን ደሞ : አንተ እንዳልከው ቆማ ብታስብ ጥሩ ነው

  • @medimedi619
    @medimedi619 Před 2 lety +93

    እዉነትህን ነው እነሱ የሚድያ ሰዎቻችንን እና አርቲስቶች በተለይ ወጣቱንትዉልድ እየተጠቀሙ ሀገራችን ላይስውር አጀንዳቸውን እያስፈጸሙ ነው አንተን መድሀኒአለም ይጠብቅህ በርታ

    • @konjetgetachew8059
      @konjetgetachew8059 Před 2 lety

      ኢቢየሶች ላይ ሄለንን ጋብዘዋት ለምን አልጠየቋትም በለቀቀችው አዲስ ዜማዋ ላይ?ለምን አድበሰበሱት እነ ዮናስ?

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      በትክክል በትክክል በትክክል እነ

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 Před 2 lety +16

    አብይ ይልማ ስለ ነገዋ ኢትዮጵያ እና ስለ ልጆቻችን የሚያስብ ትልቅ ራዕይ ያለው ነው ጀግና ነው ሀገርን ለማዳን ከፍተኛ ትግል እያደረገ ያለ የዜግነት ግዴታውን የተወጣ እየተወጣ ያለ ነው ፍጻሜክን እግዚአብሔር ያሳምርል

  • @elithabethmesfin2023
    @elithabethmesfin2023 Před 2 lety +18

    አብይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆቻችንን ለመታደግ የምታደርገው ነገር እናመሰግናለን ለልጆቻችንም ልቦና ይስጥልን

  • @purpleheart3575
    @purpleheart3575 Před 2 lety +16

    ወንድማችን ተባረክ። ሁሉም ሰው ሥህተት ይሰራል። ዋናው በተረዳነው መንገድ ከሥህተታችን መመለስ መቻል፡ ቀጥሎም ሌሎችንም ከጥፋት መታደግ ነው። አንተም እያደረክ ያለኸው ይህንኑ ነው። በርታ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 2 lety +16

    Absolutely true!!! You are a messenger our brother, be Strong and Courage the LORD is with you!!! We will pray for you and for our land Ethiopia, may God richly bless you!!! Well done bro!!!

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus Před 2 lety +28

    በርታ ወንድማችን መምህር አብይ #ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንፍ ክፉ አይንካህ ከትውልዱ ላይ የ666 መንፈስ በድንግል ማርያም ልጅ ስምና ስልጣን ተጠርጎ ለዘላለም ይሂድ አሜን

  • @wendimagegnmulugeta4114
    @wendimagegnmulugeta4114 Před 2 lety +17

    ትክክል ነህ
    የፀገነትን መጋጋጥ ተመልክተናል
    እንዲሁም ሰመረ
    አንተ ብቻ በርታ

    • @genettoshema5661
      @genettoshema5661 Před 2 lety +1

      ተዋት
      መንቃራአነብቢበላትመረጃየሌላትነች

  • @fikefountain5279
    @fikefountain5279 Před 2 lety +23

    አብይ ወድማችን የብሩህ አእምሮ ባለጸጋ በርታ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 lety +140

    ወንድሜ መዳህኒአለም ይጠብቅህ፣ የሚጠብቅህ አይተኛም አይዞህ አብይ

    • @ethioethio8898
      @ethioethio8898 Před 2 lety +3

      እፅገነት ብሎ ጋዜጠኛ ሆዳም ምግብ ስታይ የምትንሰፈሰፍ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 2 lety +3

      ደግሞ ይህችን ምስኪን ሴት ላይም ተነሳችሁ እናንተ የእፉኝት ልጆች! ሰላቢዎች! ምነው እኛ ብቻ ነን ፃድቅ አላችሁሳ?የሰይጣን ልጆች ሁላ:: አበዛችሁት አሁንስ:: አብይ የሚሉህ ስልቻ ነህ:: ቀፋፊ::😡😡

    • @funhub8612
      @funhub8612 Před 2 lety +1

      @@addisababanazareth1525 minew yamhal

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 Před 2 lety +1

      @@addisababanazareth1525 what happens to U ???
      menew denegetek / denegetesh ???
      😱 Diablos dzzzz😴😴 dzzzzz

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 Před 2 lety +2

      @@addisababanazareth1525 የእሷ ቢጤ ሾካካ ምኗ ነው ምስኪን ደሞ ፀገነት ጅብ አሮጊት ናት

  • @beret_tube
    @beret_tube Před 2 lety +51

    አባቴ አንተ በርታ ebs ማህተብ በማሶለቅ ተባባሪ ነዉ ፀጊም ያዉ ነች ትዉልዱ የነቃ ነዉ ማን ጥሩ ይሰራል ማን መጥፎ ይሰራል የሚለዉን ሕዝቡ ያቃል

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +35

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማለም ጊዜው ከባድ ነው ክርስቶስ ይጠብቅህ በእውነት 🙏🏿😢አርቲስቶችማ ብዙወቹ እዛው ኢሉምናትይ ና ግብረሰዶም ውስጥ ተዘፍቀዋል እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልን 🤲🏿🤲🏿😥😥😥

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety +1

      Ejig betam yasafiral.Abiye am sure they want cover and want to hide the issues but we never stop challenging

  • @eyerusalemandarge1422
    @eyerusalemandarge1422 Před 2 lety +17

    እግዚያብሔር ይባርክህ ደግሞም ይጠብቅህ ወንድማችን የሰይጣንን ስራ ስትገልጥ ብዙ ተግዳሮቶች ይኖራሉ ግን አይዞህ በርታልን ትውልድን እያነቃህ ስላለህ በጣም እናመሰግናለን ከክፉ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ደም የተሸፈንክ ሁን!

  • @atm5614
    @atm5614 Před 2 lety +79

    አብዬ የትውልድ አዳኝ ብዬሃለሁ 🙏🙏🙏

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 Před 2 lety +35

    አብዬ ከጎንህ ነን ኢትዬጲያን ለሴጣን አሳልፈን አንሰጥም በርታልን እንወድሀለን

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 Před 2 lety +35

    መምሬ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አንተን እና ዘወይንዬን ሳላነሳ ሳላይ መዋል አልችልም በርቱልን እመቤቴ ከፊት ትቅደምላቹህ እጅግ እጅግ በጣም አመሰግናለው 🙏🙌

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety +2

      Abiy betam kin sew neh betam nw yemiwedih,Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilh

    • @nahovseyu1229
      @nahovseyu1229 Před 2 lety +1

      @@meronkebede2709 አሜን አሜን 🙌🙏

  • @natnaeltilahun5694
    @natnaeltilahun5694 Před 2 lety +54

    ጌታ ይባርክ መምህር አብይ ይልማ።

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Před 2 lety +35

    እፀገነት ሲጀመር አልወዳትም ሙዚቃውም ትክክል ሴጣኒዝም ነው 100% ወንድሜ የድእንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንህ🙏🙏

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před rokem

      አልወዳምማ አይባልም! ካጠፋች ጥፋቷን እንድታርም መንገር ማስተማር ነው እንጂ ክርስትያን ከሆንሽ ማንንም ልትጠይ አልተፈቀደልሽም ጥላቻ ሀጥያትነው

  • @biruktadege7251
    @biruktadege7251 Před 2 lety +45

    ምንም አያመጡም ሀገራችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሀገር ናት እንደነ ሄዋን አይነት የዛር ውላጆች ሊፈነጩባት አይችሉም። እኛን ገድለው ጨርሰው እንደፈለጉ ይሆናሉ አሊያ በየተራ እየደፋን ስርዓት ምን እንደሆነ እናስተምራቸዋለን።ሰልችቶናል የማንም የቡሽቲ ጥርቅም ጋ ለመግባባት መሞከር። የ '' ዋ '' ትርጉም ከገባቸው ቶሎ ይመለሱ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se Před 2 lety +1

      ለዚህ ነዋ በረሀብና ድህነት የምቆራመተው

    • @ET-cw8ro
      @ET-cw8ro Před 2 lety

      ምንም አያመጡም??? ምን ማለት ነው?? ሴጣን እኮ ጊዜያዊ ስልጣን አለው ያንን ደሞ መዋጋት, ወጣቱን ማንቃት አለብን:: እንዳንተ አይነቱ ነፈዝ ነው መናፍስቶች አገራችን እንዲገቡ የሚያደርጉት::

    • @biruktadege7251
      @biruktadege7251 Před 2 lety

      @@ss-jm8se ቡሽቲ ከመሆን መራብ ይሻላል እስካሁን ባይርበንም።እንደናንተ አይነቱን የሸይጣን መጫወቻ ከዚች ቅድስት አገር እናጠፋለን። መመለስ ካልፈለጋችሁ ፍርፋሪ እየሰጡ የሚቦሽቷችሁ ጋ መሄድ ነው። ይሄ የሆድ ጥያቄ አይደለም። ቂጣችሁን ጠብቃችሁ እንጀራ በልታችሁ ብትኖሩ ነው የሚሻላችሁ አይ ካላችሁ እንተላለቃታለን !!!

    • @biruktadege7251
      @biruktadege7251 Před 2 lety

      @@ET-cw8ro ነፈዝ አንተ ነህ መጀመሪያ የጻፍኩትን ሙሉውን አንብብ።

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Před 2 lety +22

    እንደው በዚህ ዘመን አንድ እንኳ የነቃ ሰው መገኘቱ ምን ያህል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደሚጠብቃት ማሳያ ነው። መምህር እና ጋዜጠኛ ዐብይ ይልማ የኢትዮጵያ ደውል ነው።

  • @hanasheferaw7147
    @hanasheferaw7147 Před 2 lety +64

    I am so proud of you! God bless you 🙏

    • @MS-ie6fn
      @MS-ie6fn Před 2 lety

      I am so proud of you bod bless you 🥰💋

  • @tatekgirma2991
    @tatekgirma2991 Před 2 lety +3

    Well done Abiy Yima. Keep it up to safe our new Generation.

  • @blen1468
    @blen1468 Před 2 lety +34

    Very very true ,stand with your mission, Abiy yilma always cover your self with precious blood of Jesus Christ

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 Před 2 lety +6

    እውነትህን ነው ወንድሜ ቀላል ነው ብለን የምናልፈው ነገር ነው ዛሬ ዋጋ እያስከፈለን እና ትውልድ እያጠፋ ያለው ሲጀመር ዘፈን ሀራም ነው አላህ የከለከለንን ነገር እንራቅ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን እናመሰግናለን

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 Před 2 lety +24

    Your work is amazing and it's very true. God bless.

  • @universal8534
    @universal8534 Před 2 lety +13

    Thank you Abiy it's awesome 👍

  • @melefedaw2783
    @melefedaw2783 Před 2 lety +2

    የሚጠብቀን አያንቀላፋም አብያችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ድል ያደርጋል የጨለማው ማህበረሰብ ተላላኪዎቹ ቀስ በቀስ ክርስቶስ ያጋልጣቸዋል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před 2 lety +39

    ኦ ኦ ምነው እፀገነት መሬት ላይ ያለውን እውነት ልትክጅ ምነው ተጫጫሽ ለልጆችሽ አታስቢም
    አብያችን እመብርሃን አለችልህ🙏❤

  • @yohannesabebaw716
    @yohannesabebaw716 Před 2 lety +7

    መምህር ነቅተናል እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ በርታ!!!

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Před rokem +2

    Thanks ምርጥ ሰው ኑርልን ድነንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema7213 Před 2 lety +11

    አብይ ይልማ ጎበዝ ነህ በጣም ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ እንደአንተ አይነት ለህዝቡ ለአገሩ የሚወድ ሀገራችን ያብዛልን።

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Před 2 lety +59

    ሲጀመር እጸገነት ተብዬዋ የነሱ ተከታይ ስለሆነች ይሆናል የተንጫጫችው ልቦና ይስጣችሁ መምህራችን በርታልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

    • @8558nahi
      @8558nahi Před 2 lety +2

      Endeza bilo meferej ayikebdim? Sew yegid ende Ene yasib malet yichalal?

    • @hailegeorgiseyhiune4829
      @hailegeorgiseyhiune4829 Před 2 lety

      Zem bel

    • @linaethio30
      @linaethio30 Před 2 lety +1

      Amlkot eko aydelen eyngren ialw wndm enen mselum bchirash aylem letklala ewket nw ewntawn trdu nw gebah aydel wendm hulet mngdoch alu andu tiru lelagnaw metfo nw eialen ialew like endmshaf kidus nw eshi wndem .

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 Před 2 lety +18

    አብይ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ትልቅ ስራ እየሰራ ነው እነ እጸገነት በጊዜ ሂደት ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @user-yj6qy8uh1i
    @user-yj6qy8uh1i Před 2 lety +16

    ዘፋኝ ያው ዘፋኝ ነው መግስተ ሰማያትን አይወርስም ብሎ በግልፅ መፅሀፍ ቅዱስ ለይ አለ ለአለም እየዘፈኑ ህይታቸውን ይጨርሱ ሞት መቼ እደሆ አይታወቅሙ ሁሌም ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ መቼ እደምመጣ አታቁምና ይላል ይች አለም ነፃነታችን ናት በፈለግነው መገድ የመሄድ መብት ተሰቶናል ያወቀበት መልካም ሥራ ሰርቶ አምላኩን ያስደስታል ያላደለው በየናይት ክለቡ ሲዘሙትና ሲጨፍር ሲጠጣ ሲሴስን ያድራል በርታ አተ በግዜ ወደቤትህ ተመልሰሀል እግዚአብሔርን አመሥግን የኢትዮጵያ ዘፋኞች እውቅናን ለማግኘት ሴጣንዚም ነብስ ሸጠው አያገቡም አብዛኛው አማኝ ህዝብና የአውሬው መምጣቱን በተለያየ ስብከት ይሰበካል መፅሀፍ ቅዱስም ይናገራል ይሄን አላስተውል ያለ ይግባ ማይክል ጃክሰን አሟሟቱን ታሪክ ይስሙ እኔ ሳላቅ ነው የገባሁት መውጣት አልችልም እዳትገቡ እያለ እያለቀሰ ባድ መድረክ ለይ የተቀረፀ ቪዶ ነበር ከነሱ ስርአት ውጪ ሲወጡ ወዳውኑ ነው መፈሱ ፀጥ የሚያረጋቸው ይች አለም ከቱናት በትንታ በመኪና አደጋ ለምታልፍ ህይወት መሥገብገብ ከእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት ውጪ ወቶ እራስን ሸጦ ስጋን ማስደሰት አፈር ለሚበላው ገላ ነብስን ያክል መሸጥ ከሞት በኋላ ትሳኤ መኖሩን የዘነጋ ህዝብ ነው ይሄን የሚያደርግ ሀይማኖት ምንደሆነ ሳያቁ በተግባር ሳይኑሮ አማኝ ነኝ የሚሉ ከመናፍቃን እኩል ናቸው ማህተብ ሲፈልጉ የሚያወልቁት የሚለብሱት አይደለም ለማህደብ ብለው አገታቸውን ለሴፍ የሰጡ ስት ሰማእታት አሉ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 Před 2 lety

      ማህተም የኦርቶዶክስ የሀይማኖት ድርጅት አባልነትሽን የሚያሳይ የስጋ ምልክት ነው።። ቅዱሱ መፀሀፍ ግን ለቤዛነት ግዜ ምልክት እንዲሆንላቸው ቅድሱን የእግዚያብሔርን መንፈስ በውስጣችሁ ማህተብ አድርጉ ነው ያለው። ማህተም አንገት ላይ የስጋ ምልክት ነው መንፈሳዊው አለም የሚመለከተው በውስጥ የታተምሽበትን ነው። ጌታ መንፈስ ቅድስ ከሁላችንም ጋር ይሁን።

  • @mllm3621
    @mllm3621 Před rokem +2

    ረጅም እድሜ ናጤና
    ስላምናበረከቱን
    ያብዛልህ አሜን
    ኑርልን።

  • @birukbirhane4036
    @birukbirhane4036 Před 2 lety +9

    እፀ ገነት የኢሉሚናቲ ሚስጢራዊ አባል ትመስለኛለች!!!!!

  • @user-rd4qc5ix4w
    @user-rd4qc5ix4w Před 2 lety +27

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ እውነቱ በደንብ ገብቶሀል

  • @bettyethiopia3428
    @bettyethiopia3428 Před 2 lety +4

    እባክህ መምህር ማስተማርህን በምንም አይነት ችግር ዉስጥ ቢሆንም እንዳታቆም ማንንም እንዳትሰማ ሁሌም እግዚአብሔር ከአንተ ከአንተ ጋር ይሁን ሁሉንም ያዉቃሉ እያወቁም ነዉ የሚያጠፉት እግዚአብሔር እነሱን ይቀጣቸዋል አይዞህ በጣም ብዙ ሰዉ ይወድሀል እናም ያምንሀል ይከታተልሀል ከጎንህ ነን ኑርልን

  • @ashanetse
    @ashanetse Před 2 lety +14

    እፀገነት😢😢😢 ሳታቅ ቀርታ አይደለም Tik tok ላይ በነ ሄዋን አይነት ዘፋኝ ምክንያት ልክ እየመሰላቸው ትንንሽ ልጆች እንዴት እንደሚተገቡሩ ገብተሽ እይ ጋዜጠኛ እንዴት ለምን ነው ጥያቄው እንጂ ጥብቅና መቆም አይደለም። ውጪ ሀገር የሴጣን አምላኪዎቹ ውጤት ነው ህፃናትናትን ትምህርት ቤት በየቤተክርስቲያን በገበያ በጅምላ ሚጨርሱት ደም ስለለመደ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ዘረኝነት ላይ ይሄ ሴጣኒዝም ተጨምሮ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ነው ለማንኛውም መምህር እናመሰግናለን ትውልድን ማንቃት ጥሩ ነው ገንዘባቸውም ለማንም አልጠቀመም እዚህ ሀገርም ታውቀው መጨረሻቸው እናጋልጣለን ሲሉ ሞት ነው እያየ ናቸው ነው ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ብቻ ነው ሰላምና እረፍት ይሄንን ክፋ ት ከሀገራችን ያጥፋልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 2 lety +24

    Abby Yilma we thank you for everything you do to save our kids🙏🏿

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 Před 2 lety +14

    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል ታላቁ መፅሐፍ...መቀለጃ አንሆንም በርቱ አጋልጡ ለትውልድ ጩሁ🥰🥰👏👏👏

  • @genetabate45
    @genetabate45 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ አገርህን የምትወድና የምታኮራ ሰዉ ነህ ልጆቻችንን ከብዙ ነገር ታድንልናለህ. ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ.🙏👏👏👏

  • @tsehaytesfatsion9941
    @tsehaytesfatsion9941 Před 2 lety +1

    አንደበትህ ይባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን💕

  • @Sarayemariyam
    @Sarayemariyam Před 2 lety +16

    ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን

  • @yegeta1
    @yegeta1 Před 2 lety +13

    ፀጊ ግን እግዚአብሔር ማስተዋልሽን ይመልስልሽ።መምህር አሁንም ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ።

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 Před 2 lety +1

    U are my hero Abiy waw am proud u እፀገነት አወኩ አወኩ የምትል ልቅ ሴት ናት ለዝች ተራ ሴት ቦታ አትስጥ አንተ ትልቅ ራእይ ያለህ ድንቅ ሠው ነህ በዝች ተራ ሴት አትለካም ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ

  • @deregeabebe235
    @deregeabebe235 Před 2 lety +1

    እ/ር አምላክ ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንልህ ደግሞም እምነትህ ያድንሀል ለኛም ጥንካሬ ሆነኀናል እናም እናመሰግናለን!አምላክ ነብስን ከክፉ ስራ ታድን ትጠበቅ ዘንድ ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወዲማችን እኛ ነቅተናል አንሸወዲም እነሱን ታዘብናቸው ሰይጣኒዝምን እያስፋፉ ሰላማችንን ትውልጃችንን ለማጥፋት ነው የሚደክሙት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን በስታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 Před 2 lety +3

    I agree with you our children's can be polluted with their disgusting agenda thank you for taking risk to expose those heartless people

  • @user-lb1me3xz8z
    @user-lb1me3xz8z Před 2 lety +2

    ኑርልን ወንድማችን። እንደዚ አይነት ዘፋኞችን እግዚአብሔር ይገስፅልን።

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před 2 lety +2

    አብዪ አድሜ ይስጥህ ፈጣሪ !! ያንተ መሞት ላንተ እረፍት ነዉ የሰዉ አሳቢ!! ጌታ ገነት ይሰጥሃል!!!ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ትዉልድች ግን ብዙ ብዙ የብዙ እዉቀትና የእባቦቹ ተንኮል ማወቅ ይጎድላቸዋልና 1000 አመት ኑርልን ትዉልድን አንዲድን አባቴ ጠንቀቅ በል ከ ጸሎት ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ.

  • @user-fn2lx5yn5d
    @user-fn2lx5yn5d Před 2 lety +17

    አሁን በሀገራችን ደም እየፈሰሰ በሰኔ ወር ሁሌ የሰው ደም የሚፈስለት የነዚህ ሸለምጥማጥ ጎትተው ያስገቡብን መንፈስ ነው

  • @tamratberhanu463
    @tamratberhanu463 Před 2 lety +10

    ለዉነት ነዉ የቆምከዉ እንደ ቃልህ ይሁን መላክት ከወደቀዉ ሰይጣን ይበልጣሉ አያስነኩህም አቡቹ ምዳኒ አለም ይርዳህ ግብረ ሰዶም አናቅም ለሚሉት ሀገራችን እንዴት ሊበክሉት እዳሰቡ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የሚለዉ መፀሐፍ አንብቡ በላቸዉ

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety +30

    ትክክል አንተ ትውልድን ለማዳን ነው በርታ

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Před 2 lety +1

    ትክክል ነህ የኛ ቴሌቨዥን ማንን እንግዳ ማቅረብ ያለባቸው አያውቁም እፀገነት ተባባሪ ነች።

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 Před 2 lety +34

    እፀገነት የመጨረሻ አለቅላቂ መሆንሽን ተረድቻለው ማፈርያ ነሽ ለካ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 lety +6

      Etsegenet Lesew kibir yelatim kesagar yemeseraw yoni betam sinesirat alew. Esun enkan atakebirewim balege agidim adeg nech.

    • @user-kw1fj9vp9z
      @user-kw1fj9vp9z Před 2 lety +1

      ምን ብላ ነው ውዴ

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 Před 2 lety +2

      @@nejatali7088
      thanks I agreed 1000% with you!!

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 Před 2 lety +2

      @@kkmbia2393 Ofcourse‼️

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 Před 2 lety

      @@user-kw1fj9vp9z ፍቅር አብይ ይልማ ያለ እውቀት ነው የሚያወራው ብላ ነው

  • @emushzeleke5003
    @emushzeleke5003 Před 2 lety +12

    እውነት ነው እኔ እንደሚገባኝ ዘፈን ሀገር አይቀይርም አንተ ግን በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @S.m543
    @S.m543 Před 2 lety +1

    በጣም አዋቂ ነህ እናመሰግናለን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው 👏👏👏

  • @danielzerihun6814
    @danielzerihun6814 Před 2 lety +2

    በእውነት እንዳንተ አይነቱን አምላክ ያብዞልን እግዚአብሔር። አምላክ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ አብዩ

  • @user-wv1zy8hz5k
    @user-wv1zy8hz5k Před 2 lety +8

    በርታ አብይ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Před 2 lety +21

    I respect this man abiy yilma keep going

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety +1

      Abiy even the videos are clear ,it advertising this devil 😈 sprit

    • @meronkebede2709
      @meronkebede2709 Před 2 lety +1

      Dedeb ayidelenim,bemigerm,huneta,tifruwalay,meskel,azekizika,tesertalech,kebirehan,wede,chelema,sitizel,tishertuwa,lay,ene,chekagn,negn,emilewu,tsuf,alebet,kezi,belay,diffiret,min,ale,enen,yegremegn,yehayimanot,abatochi,lemin,zim,alu

  • @sitaabahiru1024
    @sitaabahiru1024 Před 2 lety +17

    ማንም ንፁህ የለም እሱ ግን ሀጢያት እንደሆነ ገብቶት ወደ አምላኩ ተመልሷል እግዚአብሔር ይባርክህ አስተማሪዬ አብይ አንተ በርታ ልጆቻችን ይዳኑ እናመሰግነለን።

  • @samiothman7443
    @samiothman7443 Před 2 lety +1

    Mr abi👍💪👋you my love 😍 my hero good job 👏 you smart boy 🇪🇷💚💛❤️

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 Před 2 lety +15

    እውነት ነው ወንድማችን EBS አስገራሚ ናቸው አሳፋሪ ብለናቸዋል ሆድ አደር ሁላ

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 Před 2 lety +3

    የኢቤስ ጋዜጠኛ፡ እምትገርሚ ነሽ ሲጀመር የልጅቷ መጨረሻ ሳይታወቅ ማቅረብ አልነበረብሽም ሲቀጥል አንቺ ራስሽ ብስለት የለሽም ሰይፉም ቢሆን ጠንከር ብሎ አልጠየቃትም
    እንደተራ ነገር ነው ያየው ፡ እንደለመደው መስሎት።
    ልጅቷም ከእውቀት ነፃ ናት፡ እናም ማተብ እስሮ ሰውን ማታለል እይቻልም፡ ክርስቶስ ያዝናል ።
    ፀገነቷ አብይን በይፋ ይቅርታ ጠይቂ አለበለዚያ አንቺ ጋ ችግር አለ ማለት ነው ። አንጀት አርሱም ልክሽን ነግሮሻል ።

    • @helenmesfin3870
      @helenmesfin3870 Před 2 lety +1

      ሆ ሰይፉ በየት በኩል ይጠይቃት?!!!!!!!!!!!!
      ምላሱ ላይ ቆማበት ይቺ ቁሞቀር መደዴ¡¡¡¡

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Před 2 lety +2

    አብዬ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንተ ጋር ይሁን በርታልን ለኢትዮጲያ ታስፈልጋታለ

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 Před rokem

    ብይ ይልማ ስለ ነገዋ ኢትዮጵያ እና ስለ ልጆቻችን የሚያስብ ትልቅ ራዕይ ያለው ነው ጀግና ነው ሀገርን ለማዳን ከፍተኛ ትግል እያደረገ ያለ የዜግነት ግዴታውን የተወጣ እየተወጣ ያለ ነው ፍጻሜክን እግዚአብሔር ያሳምርል ወንድሜ መዳህኒአለም ይጠብቅህ፣ የሚጠብቅህ አይተኛም አይዞህ አብይ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před 2 lety +6

    አብያችን እናመሰግናለን በርታ

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před 2 lety +11

    ፀገነት በጣም አዝነንብሻል

  • @hfyyuygtytttr9158
    @hfyyuygtytttr9158 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር በእርገጥም ይጠብቅሀል ::
    ሙሴን ትእዛዝ አፅድቆ ብዙዎችን ሕፃናት ባስጨረሰው በንጉሡ ፈርኦን ቤት አሳድጎ ሕዝቡን የታደገ የአስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንም ሊታደግ ከሚጠቀምባቸው ምርጦች አንዱ ስለሆንክ አይተውህም አይዞህ በርታ ፅና ማንም አይቋቋምህም ::ከሙሴ ጋር እንደነበረ ካንተም ጋር እንዲሆን ፀሎታችን ነው ::

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Před 2 lety +1

    በርታ አብይ በዚህ ጉዳይ ቀልድ የለም 99.9% የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንህ ነን

  • @zolagezahegn6307
    @zolagezahegn6307 Před 2 lety +11

    ወንድሜ አብይ ይልማ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ በርታ ።

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 2 lety +23

    እኔ ግን ግርም ይለኛል እንኮን እነሱ ባሁኑ ስዓት ገጠር ውስ እራሱ ችግሩ ገብቷቸዋል አንዳንዴ ተዋቂ እና የሚዲያ ሰዎች ግርም ይለኛል እውነት መማር እንዲህ ከሆነ ምሀይም ሆኖ የእግዚአብሔር አገልጋይ መሆን ይሻላል

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ አገራችንን ጠብቅልን እነሱ እምነት የጎደላቸው ነው ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před 2 lety +9

    አይዞዎህ አብይዬ እነዚ ከሲዎች መጠረጊያቸው ደረሳዋል ግዴለም ጌታ በደሙው ይሸፈንህ አሰዳቢዎች

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Před 2 lety +12

    This guy has a brilliant mind! The Fund? You got it brother! ✋👍. If only people listen to you! May God keep you safe!

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Před 2 lety +9

    እፀገነት እኮ ወደ እምነቱ ለመግባት እያኮበኮበች ስለሆነ ነው ህዝቡን የናቀችው ። አንተ ብቻ በርታ ይንጫጬ አትስማቸው

  • @alemgetachew3690
    @alemgetachew3690 Před 2 lety +2

    ይምትወደው አምላክ ይጠብቅካል እምናለው!!! ስለ ሁሉም ትምህርትክ እግዚያብሄር ይስጥልን!!!

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 Před 2 lety +1

    እዚህ ጉዳይ ላይ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን።አይዞህ በርታ እመብርሃን ትጠብቅህ።

  • @sandoyy7844
    @sandoyy7844 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይጠብቅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yonatanBaby19
    @yonatanBaby19 Před 2 lety +3

    ኑርልን አቦ ከጎንህ ነን #አቢዮ

  • @YeshiharegK
    @YeshiharegK Před rokem

    አብይ ይልማ እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ!! በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው; በርታ! ትውልድን ለማንቃት የምታደርገው ትጋት በጣም ጥሩ ነው:: አለም መልካን እየቀየረች ነው እና የኛ ህዝብ በጣም በጣም መንቃት አለበት; ማወቅም አለበት:: አውቀህም ምርጫው የባለቤቱ ቢሆንም::

  • @ayzoshethiopia1260
    @ayzoshethiopia1260 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይገስፀው የአጋንንቱን መንፈስ ይህ የአደባባይ ሚስጥር ነው ሁሉም መተባበር አለበት የምንፈልገው ትውልድን ማዳን ነው ።

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 Před 2 lety +10

    አብዬ እግዚአብሔር ዓእምሮህን ዘመንህን ይባርክልን ኑርልን በእየሱስ ስም!!

  • @berhanujazz5944
    @berhanujazz5944 Před 2 lety +9

    አብዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ። አይዞን አውቆ አጥፊ ነች ምንስ ታውቅና ተዋት።

  • @hiwetslehsi9499
    @hiwetslehsi9499 Před 2 lety +1

    እሰይ እግዝብሔር ይመሰገን እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን መዳንያለም። አንተንም ከፈተና የጠብቅህ ጥሩ መልክት ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @froglin5731
    @froglin5731 Před 11 měsíci

    ወንድማችን። እግዚያብሄር። ይባርካችሁ። ልጆቻችን ለማትረፍ። እየሰራችሁ ላላችሁት። ሁሉ። እግዚያብሄር። አምላክ። ይጠብቃችሁ። በዉስጡ። ያሉት። ናቸዉ። ሚቃወሟችሁ። እናንተ። በርቱ። እግዚያብሄር። ስለያዛችሁ። አታፍሩም።

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Před 2 lety +4

    አብይይይይዬ የኔ ሞክሼ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልኝ

  • @mastewalbelay441
    @mastewalbelay441 Před 2 lety +22

    እጸገነት የምትባል ጋዜጠኛ አትመስልም ሰዉን የምትንቅ መሃይም ናት የማታነብ።

    • @yohanesa7728
      @yohanesa7728 Před 2 lety

      በጣም በጣም ብልግና የተሞላበት አስተያየት ነው: ትንሽ ማሰብ ጥሩ ነው!

  • @bethelehemnigussie6184
    @bethelehemnigussie6184 Před 2 lety +4

    እውነትህን ነው እኮ በጣም ትክክል ነህ ስለዚ ነቃ ማለት ይሻለናል

  • @rasbigs6454
    @rasbigs6454 Před 2 lety +1

    ለዚህ ታላቅ ሰው ታላቅ ምሰጋና ይገባዋል ያለውን እውነታ ፊትለፊት እየተጋፈጠ ያለ ሰው ነው አብያ እውነት ክብር ይገባካል እያረከው ላለከው ነገር እኔ በግሌ አመሰግናለሁ እረግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያዊ ልብ ያለው ሰው ሁሉም ያመሰግንሀል keep fighting this demons እውቀት ታላቋን ታከብራለች ፈጣሪ ኢትዮጵያዬን ይጠብቅ

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před 2 lety +4

    አንተንማ ጌታ ይባርክህ የእትዮጵያ አምላክ እትዮጵያን ይጠብቃት የደሃ አምላክየእግ/ርአስተሳሰባቸዉን ያደባልቅ ቋንቋቸዉ ይደባለቅ ሀሳባቸዉ ይበተን አይሳካላቸዉ ከሀገርቱ ጠረፍ ያስነሳቸዉ ጌታ ይበቀልላቸዉ በፀሎት ትዉልድን እታደግ

    • @user-ws4un4vf1n
      @user-ws4un4vf1n Před rokem

      ጌታኢየሱስበደሙይሸፍንህይህንሚስጥርበመግለጥጌታሞገስናጸጋአብዝቶልሀልናእዉነቱንአፍረ ጥርጠህአዉ ጣአዎንአንተንየሚጠብቅአይተኛምአያንቀላፋም

  • @lulittadesse578
    @lulittadesse578 Před 2 lety +1

    ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዱ ወንድማችን።

  • @tsinuelteshome2559
    @tsinuelteshome2559 Před 2 lety +1

    እኔ ፅኑኤል ተሾመ እባላለሁ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ የቀደሙት ዋነኞችህን አባቶች አስብ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ አብይ እንኳንም አቆምክ እንኳንም ተመለስክ እንኳንም ተፀፀትክ ክርስቲያን ማለት ማቆም መመለስ መፀፀት ነው ለምክኒያት ነው እዛ አስቀያሚ ቦታ ያስገባህ አንተንም ህዝብንም ሊያስተምር ቀድሞ እዛ አስጠሊታ የዘፈን አለም እንድታውቀው አስገባህ ባትገባ አታውቀውም ነበር ሰውንም አታነቃም ነበር በልጅነት የተማርክባትና ያወቀው እግዚዓብሄር ረዳህ በነገራችን ላይ አታመልጥም ለምክኒያ ካስቀመጠህ የትም ብትሄድ እሱ አለ ያልጠፋሃው ለዛ ነው አየህ የዘፈኑን አለም ቀድሞ እንድታውቅና ህዝቦቻን እንድታነቃና እንድትሰበሰብ የሚስጢራዊ ቡድኑን እንድታውቃቸው አድርጎ በአለም ላይ ያላቸው ክፋት እንድታሰላስል ያደረገ ለምክኒያት ነው አይዞህ በርታ እኛ ከጎንህ ነን እኛ ከጎንህ ባንገኝ ብንስት እንካ የማይስተው እግዚአብሄር ሁሌም ካንተ ጋር ነው ካንተ ጋር ለሆነ ደግሞ መስዋትን መክፈል ለዋለልህ ውለታ አንፃር እጅግ ትንሽ ነች እነሱን የአለሙን ተፅዕኖውን ፈርተህ ወደሃላ አንዳትመለስ፡፡

  • @habtemezmur1884
    @habtemezmur1884 Před 2 lety +4

    ወንድማችን በርታ ከጎንህ እንቆማለን!!!