//እንተዋወቃለን ወይ?// "የባለቤቴ ተረከዝዋን ነው በጣም የምወድላት “😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 11. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 368

  • @zedtube291
    @zedtube291 Před 8 měsíci +512

    ግን ድምቀቶወቻችሁ ተመልካችወቻችሁ እኛ የአረብ ሀገሮወች ነን ለምን ለእህታችን ለይላ ድምፃ አትሆኑም

    • @erukyamuhamed
      @erukyamuhamed Před 8 měsíci +6

      እኮ

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 Před 8 měsíci +3

      ሰህ ወላ ❤❤❤

    • @user-wb6gx7ur6v
      @user-wb6gx7ur6v Před 8 měsíci +22

      .አይ እህቴ ተቀምጠው እየበሉ እየጠጡ ላሉበት ኢትዮጲያ ሀገር ድምፅ ያልሆኑትን ለእሷ ይሆናሉ ብለሽ ነዉ 😢😢እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስላቸዉ ብቻ

    • @muhammedseid4862
      @muhammedseid4862 Před 8 měsíci

      ሰህ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 8 měsíci +11

      ማን ያሥታውሰናል ሢቸገሩ እንጂ የሚያሥታውሱን እኛ የችግር ደራሽ እንጂ ተደራሽ የለንም ያረብብብ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 8 měsíci +73

    ኢቢኤሶች አሁንስ ሰብስክራይባችንን እንዳናነሳ ለህእታችን ለይላ ርዷት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የነዚ ደስታ ነዉ የሷ ለቅሶ ነዉ 😭😭😭😭

  • @smms6004
    @smms6004 Před 8 měsíci +101

    በየ ባእድ ሀገሩ ያላችሁ ወንድም እህቶች የእረፍት እንጀራ ይስጠን በያለንበት ልዕል እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤❤❤❤

    • @bayosh7590
      @bayosh7590 Před 8 měsíci

      አሚን

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 Před 8 měsíci

      ኣሚንያርብ

    • @user-vz7ze1dj6d
      @user-vz7ze1dj6d Před 8 měsíci

      ያረቢአሚን ለሀገራችንሠላም

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @saadas9954
      @saadas9954 Před 8 měsíci

      አሚን አሚን አላሁመ አሚን ያረበል አለሚን

  • @user-un8og4xi9s
    @user-un8og4xi9s Před 8 měsíci +62

    ኢቢሲዉች እኛ የአርብ ሀገር ሸቃሎች ነን ድምቀታቹሁ እዛሪላይ ለመድርሳቹሁ ከአላህ በታች 85% እኛ የአረብ ሀገር ነን ተከታታያቹሁ ሁኖም ግን እኛ ችግር ነገር ስደርስብን አንድ ቀንም ድምፅ ሁናቹሁ አታዉቁም😢 በሞትና በሂዉት መካከል ላለቹው ለይላ ደምፅ ሁኑ 😢ትንሺንኳን አታሳዝናቹሁም ዉይስ ጃሮዳባልበስ ብላችሁ ነው ተዉ ግን ሁላችንም እንደ ሠው እናስብ😒😒😒

    • @user-uj2zd1iq3t
      @user-uj2zd1iq3t Před 8 měsíci +1

      እውነትነው

    • @mekyamekya7114
      @mekyamekya7114 Před 8 měsíci

      የእውነት ነው ወላሂ ግንለምን እንደሰው እናስብ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před 6 měsíci

      እሄቶቸ ሰባችንን እያነሳን መውጣት ነው

  • @kamilat-mn5os
    @kamilat-mn5os Před 8 měsíci +102

    የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ

  • @najatwassihun9627
    @najatwassihun9627 Před 8 měsíci +34

    ለእህታችን ለይላ ኑርሠቦ ለምን ድምጽ አትሆኑልንም ጫወታ ታበዛላችሁ እህታችን እርዳታ ትፈልገናለች ኢቢኤሶች እባካችሁ

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Před 8 měsíci +30

    ኢቢኤሶች እኛ የመዴም ቅመሞች ነበርን ድምቀታችሁ ለእህታችን ድምፅ ብትሆኑን ምድነው ችግሩ 😢😢😢😢

    • @lblb4521
      @lblb4521 Před 8 měsíci +1

      አላህ ይድረስላት ስንት ግዜ ተነገራቸው አይሆኑም 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-di3xu1rb9q
    @user-di3xu1rb9q Před 8 měsíci +31

    ወበት ሲለካ በሂጃብ ነው ለካ መሽአሏ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 8 měsíci +36

    ፍትህ ለነቶርክ ኸረተው ለለይላ እህታችን አላህ በሰላምከእስርቤትያውጣት ያላሠበችውን ርዝቅሰቶ ያለፈውን ሂወቷን ያሥረሣት 😢😢😢❤11አመት ከባድነው

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Před 8 měsíci

      እኔ የገረሙኝ ባለ ታላላቅ ሚድያወች ናቸው እንደት እንዳስቻላቸው ባላየ ዝምምም

    • @marymeadmeadme9520
      @marymeadmeadme9520 Před 8 měsíci +1

      @@user-tm7ze2ek1h ትልልቅ ሚዲያዎች ልጅቱ የታዋቂልጅ አይደለችማ ብትሆንማ እስካሁን ይጫጩነበር አላህይድረሥላት ሰው ያውሰውነው

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před 8 měsíci +1

      ትክክል እህት አሁንላይ ደህን ማን ዘወር ብሎ ያየዋል አላህይዘንላት

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Před 8 měsíci +36

    መታመሙን ታመም ነገ ትድናለህ
    ወዳጅ እና ጠላት ትለይበታለህ ይላል ያገሬ ሰው ለእህታችን ለይላ ድምፅ ያልሆናችሁ ሚድያወች እድገታችሁ በመዳም ቅመሞች ነው እኛ ሰብስክራይብ ብናነሳ ትጎዳላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 8 měsíci +44

    ይማዳም ቅመሙች ይሰው አገር በቃ ብሉ በሰላም ላገራችን ያብቃን፡፡

  • @kokobtewab5812
    @kokobtewab5812 Před 8 měsíci +27

    ዛሬ አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @liyakidu3210
    @liyakidu3210 Před 8 měsíci +16

    ሦስቱም ካፕሎች ደስ ይላሉ እግዚአብሔር የሁላችሁንም ትዳር ይባርክ 🙏❤🙏

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r Před 8 měsíci +23

    ማሻ አለህ ያዘሬዉ ሲያምር ሁለቸዉም ሙሲሊም ነቸዉ 🎉🎉🎉🎉

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před 8 měsíci +18

    😢😢😢😢ምናለ. የህታችን. የለይላ ሙርሰሎን😢ጉዳይ. የፕሮግራሙ. 😢መክፈቻ. ቢሆን. ድምፅ ብትሆኑ😢ያለ ማዳም ቅመሞች. ባዶ ናችሁ😢😢

  • @user-ew3ok5wu8s
    @user-ew3ok5wu8s Před 8 měsíci +33

    ባለ ሂጃቦችን ሳይ ሩጬ ገባው አላህ ሀራረችችች ሰላም ያድርግልን ሀገር ለገባ አንደ ወር ቀረኝ ኢንሻ አላህ

  • @user-vg1pp7rr3b
    @user-vg1pp7rr3b Před 8 měsíci +16

    ለህታችንለይላድምፀሁኑ😢😢😢

  • @user-ml5rq4fd4z
    @user-ml5rq4fd4z Před 8 měsíci +27

    ኢቢኤሶች ለለይላ ድምፅ ሁኑ

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 Před 8 měsíci +19

    ባላችሁ የናፈቃችሁ ብቻ ለይኩኝ በዛውም ሚሥቱየናፈቀው አላህ በሠላምያገናኘን ተበልቶየማያልቅ የማታእጀራሠቶን ያገናኘን አይድህነት እጀራአይውጣልህ

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 Před 8 měsíci +28

    ፍትክ አማራ ህዝብ ኔቶርክ

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 8 měsíci

      Arr betam

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Před 8 měsíci +3

      ኔቶርኩ ቀርቶ ሠላም ባገኙ ማሠብ ሠለቸኝ አሁንስ

    • @lblb4521
      @lblb4521 Před 8 měsíci

      ​@@user-tm7ze2ek1hእረ እህቶቸ ኔቱ ቀርቱብን ገበሬውን ፍኖን አምጡ እያሉ እያሰቃዩቸው ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qs2ld3gz6z
    @user-qs2ld3gz6z Před 8 měsíci +12

    ሙስሊም ስይ እምመጣዉ ነገርስ😂

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 Před 8 měsíci +15

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም ሙስሊም❤ አለባበስሽን አስተካክይ ሂጃብ መለያችን ክብራችን መሠተሪያችንነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 8 měsíci

      ሙስሊም መጣ ብላ ትዝረክረክ እንዴ 😂😂😂

    • @et-cu5lc
      @et-cu5lc Před 8 měsíci

      ​@@eshetubeyene9557እራቆት መምጣተ ነው ለናንተ ውበት ሸርሙጦች

    • @fehuyoutube
      @fehuyoutube Před 8 měsíci

      ​@@ZorishMenjetaእኔ ግርም የምትሉን ክርስቲያኖች ምን አገባችሁ ለራሳችሁ ሳይፈቀድላችሂ ካለመልበስ የማይሻል ልብስ እጡታችሁና እቂጣችሁላይ ጣል አድርጋችሁ ትወጡና ሙስሊሞችም እንድንራቆት ትፈልጋላችሁ ምን አገባሽ አሁን የምትቃወሚው?????

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Před 8 měsíci +10

    ደስሲሉ አንደኛው በተለይ ተረከዟን ያለው ግልፅነቱ ደስይላል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Před 8 měsíci +2

      ከተረገዝ ጋር የሚያያይዙት ነገር አለ ሲባል እሰማ ነበር

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 8 měsíci +19

    ማሻአላህ 3 ቱም ባለሂጂብ ናቸዉ🎉🎉

  • @bethel-21
    @bethel-21 Před 8 měsíci +6

    እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራምን መቅዲ ብታቅርበው እዴት ሳቅ በሳቅ እደሚሆን አሰብኩት 😁❤👍👍

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Před 8 měsíci +9

    ስታምሩ የዛሬወች ❤❤❤❤
    ሺልማቱ በዚሁ ይቀጥል👍 ጨመር መደረጉለራሱዋውውነው ብሩነው የሚጠቅማቸው ለአሸናፊወች

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před 8 měsíci +14

    ማሻ አላህ ሙሥሊሞች ናቸዉ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Před 8 měsíci +4

    ኢቢኤሶች እኛኮ ነን የመዳም ቅመሞች ነን የቤታችሁ ድምቀቶች እና እንደት ለእህታችን ለይላ በሳኡዲ እስር ቤት አገቱዋ ላይ ቢል ለቀረበባት እህታችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ ብር ያስፈልጋታል እርዳታ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Před 8 měsíci +5

    ፈታ ያሎ ናቸው ሁሉም አብሶ ተረከዛን ያለው🤣🥰🥰🥰🥰

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t Před 8 měsíci +33

    ሀያት ሂጃብሽን አስተካክይ የሴት ልጅ ዉበቶዋ ሂጃብ ነዉ

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Před 8 měsíci +2

      ደሞ ምን አረገች ስበብ አታጡም መቸም አንገቷ ተሸፉኗ

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t Před 8 měsíci +1

      @@aaa-ih3rc እረ ማማየ እንደዚህ ነዉ እንዴ ሂጃብ አለባበስ ሱባሀን አላህ ወደ ቀልባችን እንመለስ እንጅ እናቱ ለማንኛዉም ለሁላችንም አላህ ኸድያዉን ይስጠን

  • @fatumaendires9587
    @fatumaendires9587 Před 8 měsíci +17

    ማሻአላህ የዛወቹ ደግሞ ሙስሊሞች ናቸው 😊

  • @jelo3241
    @jelo3241 Před 8 měsíci

    EBS congratulations for you new studio !! ከዚህ በላይ ስፋ መልካም ናችሁ እግዚአብሔር ሁልጊዜም መልካምን ያድርግላችሁ አንድ ነሀር ማለት የምፈልገው ወለሉን አስተካክሉ Shadow አለው በዛ ላይ ለአይን በጣም ያንፀባርቃል ወይም ምንጣፍ ነገር አድርጉበት አድራ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 8 měsíci +1

    ደስ ትላላችሁ ሉላየ አስፍቲ እንደነው ያለበትን ሁኔታ ንገሩን በሳውድ እስርቤት የሞትፍርድ ለተወሰነባት እህታችን ለይላ ባላችሁ ታዋቂነት የገንዘብ እርዳታ ስብሰባ አድርጉላት ቤተሰቦቿንም በማቅረብ እንደ ኢቢኤስ የምችሉትን እገዙን

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE Před 8 měsíci +7

    በስደት ያላችሁ ወንድም እህቶች ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf Před 8 měsíci +1

      ❤❤አሚንንን ያርብ❤❤❤🎉

    • @UMUYAHAYYOUTUBE
      @UMUYAHAYYOUTUBE Před 8 měsíci

      @@ASH-zk4tf ደምሪኝ ሆቢ

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv Před 8 měsíci +4

    እውነት ነው ወዶች እግር እና የእጂ ጣቶኝም በጣም የሚወዱ አሉ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Před 8 měsíci +3

    ማሻ አለህ እድልኞች ናችሁ ብሩ ቀርቶ ናበር መዝናኛ ናበር አጋጠማቹ

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Před 8 měsíci +1

    ኢቢኤሶች ተከታታይ እዳታጡ ለእህታችን 11 አመት ታሥራብናለች ለይላ ኑርሠቦ ድምፅ ሁኑላት ሁላቹም ሉላዬ አንቺም የሤትልጅ እናትነሽ በፈጠራቹ ድምፅ ሁኖት

  • @user-ue6rj7di5v
    @user-ue6rj7di5v Před 8 měsíci +8

    የዛሬዋ ደሞ ስሜን ይዛለች ኒቃብ ለምንአለበሽም ሞክሽዬ እራህመት😅😅

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h Před 8 měsíci +2

      እኔ አለሁልሽ

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v Před 8 měsíci

      @@user-tm7ze2ek1h እሺ ውደ

    • @rahimaahmed875
      @rahimaahmed875 Před 8 měsíci

      እኔም አለሁ አልሀምዱሊላህ ለብሻለሁ አላህ ይረዳን የአላህን ሀቅ እምንጠብቅ ያረገን

    • @user-ue6rj7di5v
      @user-ue6rj7di5v Před 8 měsíci

      @@rahimaahmed875 አሚን ማሬ

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 Před 8 měsíci +3

    አወ ለሕታችን ለይላ ዲምጥ ሁኗት አላሕ አገራችንንም ሰላም ያረግልን አሁንስ ሰላሟ ናፈቀኝ

  • @mubarakriyadh1367
    @mubarakriyadh1367 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጲያን ሰላሟን ያውርድልን😢😢

  • @tsaAwol-qk6ic
    @tsaAwol-qk6ic Před 8 měsíci +8

    ማሻአላህ ደስ ይላሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @liltemebrhatom2724
    @liltemebrhatom2724 Před 8 měsíci +1

    እየተዝናና አላለችም ጭንቀቱ ነው ያዝናናሺ

  • @user-sv8qv9mk8u
    @user-sv8qv9mk8u Před 8 měsíci +9

    ተረከዞን😂😂😂😂 የምነወር ምከር እዚህመጣ

    • @sofiatube3943
      @sofiatube3943 Před 8 měsíci

      ሀሀሀሀ ወላሂ በሳቅ ምነወር ሲያስቀኝ😅😅😅

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Před 8 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u Před 8 měsíci

      @@sofiatube3943 በጣምሀሀሀሀሀሀ

    • @user-sv8qv9mk8u
      @user-sv8qv9mk8u Před 8 měsíci

      @@user-fo8je1md8n ሀሀሀሀሀሀዉነቲንነዉ

    • @Tube-kr2nh
      @Tube-kr2nh Před 8 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @user-le3op6kl4u
    @user-le3op6kl4u Před 8 měsíci +7

    ማሻአላህ ሙስሊሞች ሂጃብ❤

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m Před 8 měsíci +4

    ፍትህ ፍትህ ለእህታችን ለለይላ

  • @user-zc8je5tp9m
    @user-zc8je5tp9m Před 8 měsíci +3

    ለህታችን ለይላ አሰ ፈትህህህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 8 měsíci +7

    ሉላዬ፤እንኳን፡ ደስ፡ ያለሽ፡ ደስታ፥ ሰላም፡ የሚሰጥ፡ ስቱዲዮ፡ ስለገባችሁ።

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 8 měsíci +5

    Psalm 9:10
    And those who know your name put their trust in you, for you, O Lord, have not forsaken those who seek you.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 8 měsíci +5

    እኔሰ ፍቅረኛዬ በሞተ አጥቸዋለሁ😢ነፍሰህ ሰላም ተረፈ እግዚአብሔር የተባረከውን ይሰጠን ከሰደተ መለሠ❤️✌️

    • @tube-qf7kt
      @tube-qf7kt Před 8 měsíci +1

      አላህ ያፅናሽ። 🌹

    • @mikihoptem2882
      @mikihoptem2882 Před 8 měsíci +1

      Ayzegn ehete

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před 8 měsíci +2

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ለሱም ነፍስ ይማር

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před 8 měsíci +1

      እግዚያብሄር ያፅናሽ

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y Před 8 měsíci

      @@tube-qf7kt አሜን ወዴ

  • @negutube
    @negutube Před 8 měsíci +3

    የዛሬወቹ ጀግኖች ውበታችሁ

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam8626 Před 8 měsíci +2

    ማነው እንዴኔ ጭብጨባው ያሥጠላው በተለይ ድምፁ ቢቀነስ

  • @user-sr4hd1ul8t
    @user-sr4hd1ul8t Před 8 měsíci +3

    ዛሬ እኔ አደኛ ኮማችነኝ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rechotube6126
    @rechotube6126 Před 8 měsíci +1

    ከሪደሩ ሰንዝናና ሰትል ዓሲር እየጠጣሁ ነበረ ትን ብሎኝ ነበረ ማርያምን

    • @user-ct9vv9sv9j
      @user-ct9vv9sv9j Před 7 měsíci

      😂😂😂😂ወላሂ ጩሄ ነውየሳኩት

  • @selam3762
    @selam3762 Před 8 měsíci +1

    😂😂😂😂😂በኢንግሊዘኛ ተመችቶኛል😊

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j Před 8 měsíci

    እሽ ግን ማነዉ በጉጉት የሚጠብቃችዉ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 Před 8 měsíci +4

    ማሻአላህ ዛሬ በሂጃብ ለባሾች ድምቅ ብሏል

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 8 měsíci +2

      ሒጃብ ለይተሽ እወቂ የለበሱ የመሠላቸው ግን ያለበሱ ናቸው በተለይ አንዷ

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Před 8 měsíci

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw አወ ልክነሽ ግን ጀምረውታል አላህ ያስተካክላቸው

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Před 8 měsíci +1

      ምንም የሂጃብ ውበት የለው ከጭቅላታቸው መጠምጠማቸውን ብቻ አትዩ

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Před 8 měsíci +1

      @@user-yh8kb3pk1r ሣህ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 Před 8 měsíci +1

      የተሉ ህጀብ የለበሱ ህጀብ እሄ ነዉ እንዴ አለህ ይወፊቀቸዉ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 8 měsíci +1

    ለለይላ ድምፅም የምችሉትንም አርጉ please እንወዳችሀለን

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤ዋው ማሻ አላህ🎉🎉

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před 8 měsíci

    እንደኔ ሉላዬን የምትወድዋት ❤❤❤ ደስ የምትይ ሴት🎉🎉🎉

  • @ShamilKedir-xe3js
    @ShamilKedir-xe3js Před 8 měsíci +1

    አሪፍ ነዉ

  • @nefisahassen6020
    @nefisahassen6020 Před 8 měsíci +5

    ቢጫሂጃብያረገችዉአክስቴንነዉየምትመስለዉ😂😂😂😂

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Před 8 měsíci

      ​@@sasaa6587 ከሷ ያንቺ ክክክክክክ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 8 měsíci

      እኔ የማቃትንልጅነው የምመስለው ኢክራምትባላለችግን ይች ጠቆርያለች ትመስላለች ግን በጣምነውየምትመሳሰላው

  • @user-dq8oe9dj1f
    @user-dq8oe9dj1f Před 8 měsíci +3

    ተረከዝ አላለም 😂😂😂😂

  • @user-ds4ug7vw7c
    @user-ds4ug7vw7c Před 7 měsíci +1

    ተርግዞን ያለው ሰውየ ለካ ያምራል ብሎ ሲለሚያስብ ነው ሙሉውን ካልሲ ያለበሳት

  • @madinaali2321
    @madinaali2321 Před 8 měsíci

    አሚንን ሀያቲ ያረቢ

  • @shitayebiza7414
    @shitayebiza7414 Před 8 měsíci

    ጠያቂዋ ከጀርባ የምትቆሚው ነገር በጣም ይረብሻል

  • @user-ph7nd9dw2z
    @user-ph7nd9dw2z Před 8 měsíci +2

    የዛሬዎቹ አልተዘጋጁም በደንብ 😂😂😂

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 8 měsíci +1

    ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸

  • @ratube5665
    @ratube5665 Před 8 měsíci +3

    ተረገዟን አላለም ፊቷም ታምራለይ ቆጅየ ናት

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 8 měsíci +1

    የኢትዮጵያ እንደኛ ቆንጆ ሉላዬ በርቺ በጣም ጥሩ ፐሮግራም ነው ተባረኪየአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ddddd1049
    @ddddd1049 Před 8 měsíci +7

    ማነውእደኔ እናት የለለው😢

    • @Saya-qb2mq
      @Saya-qb2mq Před 8 měsíci

      Ene

    • @user-os8fp2hw8b
      @user-os8fp2hw8b Před 8 měsíci

      ብዙዎቻችን እናት የለንም የጨለማ ኑሮ ነው የምንኖረው አይ ዞን ጠንካሮች እንሁን እፍፍፍፍ ሲቃ ጠሉ መኖር 8:58

    • @dhheshhd6288
      @dhheshhd6288 Před 8 měsíci

    • @user-nf2oq5oe7r
      @user-nf2oq5oe7r Před 8 měsíci

      እኔ😢😢😢😢

    • @user-nc9ki1hp9l
      @user-nc9ki1hp9l Před 8 měsíci +1

      እኔ ሁለቱም የለኝም ግን አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ወደዛው ነን አብሽሩ አላህ ይዘንላቸው😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 8 měsíci

    ዝምታ ወርቅ ነው ❤ምሪጥ ባል ነው ያለሺ

  • @Kemi-qo6br
    @Kemi-qo6br Před 8 měsíci

    ለህታችንድምጥሁኑየናተድምቀትእኛነንየመዳምቅመሞች

  • @user-dl8hv9ds7u
    @user-dl8hv9ds7u Před 8 měsíci +3

    ፍትሁለአሚራህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🏻‍♂️🙆🏻‍♂️🙆🏻‍♂️🙆🏻‍♂️🙆🏻‍♂️🙆🏻‍♂️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🤝🤝🤝🤝🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ልአሚራህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 8 měsíci

    ሉልዬ ስወድሽ 🥰

  • @faizabisher6228
    @faizabisher6228 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 8 měsíci +1

    ebs ሶች ለለይላ ድምፅ ሁኑላት 4ወር የላትም ያረቢ አላህ ይፈርጃት

  • @user-lf1wd4zp3v
    @user-lf1wd4zp3v Před 8 měsíci +1

    ❤❤

  • @rehanamohammad5319
    @rehanamohammad5319 Před 8 měsíci

    ሰላም እድትነቹ በለቹበት ትጠብቀቹ አስፍትን ፍጠር ጤነዉን ይመልስለት ወቶከመቅራት ፍጠር ይጠብቀን ግን የመደምቅመሞች ነቸዉ ድምቀተቹ ለህተችን ድምፂሁኗት እኛበጠምነዉ የተጨነቅነዉ በተለይ ቤተሰቦቸ ያዘዝነሉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 Před 8 měsíci

    I like ebs yemadam kemem❤❤❤

  • @heyryafedlu9371
    @heyryafedlu9371 Před 7 měsíci +1

    ሙሥሊም እህቶቼ ግን ለምንድነዉ አባያ ወይም ጅልባብ ወይም ሰፋ ያሉ ቀሚሶች ማትለብሡት እንዴት እደሚያምርባቹ አታቁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l Před 8 měsíci +1

    እረ ሉላየ ትንሽ አካፍልኝ ብዛ ብሎብሻል ላች😮

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j Před 8 měsíci

    😂😂😂😂ተረከዝዋ እረ ጉድ እኮነው የስውልጅ ምርጫ

  • @belayneshalbejo2430
    @belayneshalbejo2430 Před 8 měsíci +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Před 8 měsíci

    ተረከዟን ብሎ እሱን እያየሁ ነዉ ማድረዉ አላለም😅😅

  • @negutube
    @negutube Před 8 měsíci

    ሉላ አንጀትሽ ልክ እንደኔ ሳር ሆነች

  • @user-hy6gt7hm8f
    @user-hy6gt7hm8f Před 8 měsíci +1

    እስትዲዮው የድሮውን ይመስላል ወለሉ ጥቁር ባይሆን አሪፍ ነበር

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 8 měsíci

      እኔስ ልብም አላልኩም የድሮውንም የአሁኑንም

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 8 měsíci +1

    Lulaye❤❤❤

  • @user-uv3hx2ic4q
    @user-uv3hx2ic4q Před 8 měsíci

  • @mistochannel4570
    @mistochannel4570 Před 8 měsíci +1

    ሉላ መጀመሪያ ላይ የተቀመጠዉ ሊደበድብሽ ያሰበ ይመስላል።

  • @user-su1un3gl6o
    @user-su1un3gl6o Před 8 měsíci +1

    ጥላሆቸዉ ebc እኛ አሳድግናቸሁ ለይላ ድምጰ ሁኑ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Před 8 měsíci +4

    የተረከዝ ፍቅር ? ከሴት የሚወደድላት ጠፍቶ? ኧረ ጉድ ነው

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln Před 8 měsíci +2

      ​@@RahatulQelbአዎ እኔ ራሱ ተረከዜ አያምርም ግን ከወንድም ከሴትም የምመለከተው እና የምወደው ተረከዝ ነው 😂

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 8 měsíci

      @@RahatulQelb ምን ትቀባጥራለህ ? ስሙን ስለጠራሁ እንዳትናደድ! ተረከዝ አይበዳ ነገር! ከሴት የሚወደደው እምሱና ፊቷ ፀባይዋ ብቻ ነው። ወሲብ ላይ ከተስማማች ውድድ ነው

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 8 měsíci

      @@RahatulQelb እና ተረከዝ የወደደዱት ተረከዙ ከንፈር አይሆን ፤ እምስ አይሆን ነገር። ምን ትጃጃላላችሁ?

    • @Ethiofirst201162
      @Ethiofirst201162 Před 8 měsíci

      ወንድ ደህና መካከለኛ ቂጥና ፀባይ ካላት ይወዳል ፤ ወፍራም ከሆንችና ፊቷ ካስጠላ አይመቸውም

    • @selemantiztatube5983
      @selemantiztatube5983 Před 8 měsíci

      ​@@Ethiofirst201162😂😂😂😂😂

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Před 8 měsíci +3

    ማሻአላህ ዛሬ ደግሞ ባለሂጃቦች አሸብርቋል

  • @Abide78
    @Abide78 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Před 8 měsíci

    👍👍👍👌👌

  • @selam3762
    @selam3762 Před 8 měsíci

    😂😂😂😂ተርከዝዋ

  • @abrehaletesfay9007
    @abrehaletesfay9007 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eliasbahirdar584
    @eliasbahirdar584 Před 8 měsíci

    One thing surprised me most, What is the name of the host? The lady who ask questions are not introduced her name.

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před 8 měsíci +1

    ማሻ አላህ በቀላል ጥያቄ 15000 እኔም ብወዳደር ካለምንም ልፍት አገኛለሁኝ