//እንተዋወቃለን ወይ?// "ስንጋጭ የጮኸችውን ጩኸት ምጥ ላይ እንዃን አልጮኸችውም "😂😂/በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • Zábava

Komentáře • 467

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 Před 9 měsíci +73

    የዛሬዎቹ አንደኛ ናቸው። እነደራርቱ ደግሞ አህትና ዎንድም ነው የሚመስሉት፣ ሁላችሁም ታምራላችሁ። ሺህ ዓመት ኑሩ።

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Před 9 měsíci +25

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ሉላዬ ቆንጆ ቀሚሶቿን ስወድላት ❤😘

  • @besfat6571
    @besfat6571 Před 9 měsíci +28

    የኔ አለም አብረን እናርጅ ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ አቦ

  • @Mshawaab
    @Mshawaab Před 9 měsíci +39

    ግን እኔ ከስደት ገብቸ ባሌን ልጀን አብርን የምናስልፍበት ቀን ናፈቀኝ ደስ ስሎ

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 9 měsíci +2

      አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ቸር ነው. ሁሌም የሳክል የኔ ክርታታ

    • @Mshawaab
      @Mshawaab Před 9 měsíci

      እሺ የኔወድ

    • @user-wj5br2un9q
      @user-wj5br2un9q Před 9 měsíci

      እኔም ያ ቀን ሲናፍቀኝ 😢😢😢

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Před 9 měsíci +26

    ሽልማቱ እንደቀድሞው በገንዘብ ይሁን።

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 9 měsíci +9

    ሎላዬ የኔ ቆንጆ የኛ የሴቶች ምሳሌ ነሽ ስራሽ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @user-fx6pp2ig2n
    @user-fx6pp2ig2n Před 9 měsíci +60

    ወይኔ እኔም እንደንተ ሁሌ ልጅ ብመሥል አረ ሚሥጥሩን ንገራን ሆ የመዳም ስራ ያለ እድሜየችን አስረጀንኮ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 9 měsíci

      ደምሪኝ እማ ❤❤❤

    • @ertselam
      @ertselam Před 9 měsíci

      እውነታው ይህ ነው😂😂😂😂😂😂

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před 9 měsíci +2

      ሚገርም እኮ ነው እኔን በስድስት አመት ይበልጠኛል ግን እኔ ነኝ ምበልጠው የምመስለው

    • @TtGgg-fv1cv
      @TtGgg-fv1cv Před 9 měsíci

      ​@@hayumamu1725ልክ እንደኔ እኔ 23 አመቴ እሱ 32 ግን እኔነኝ ትልቅ የምመስለው 😢

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Před 9 měsíci +10

    የዛሬዎቹ ደሞ አደኛ ናቸው ደስ ሲሉ ፈገግታቸው ደስተኛ ናቸው 🥰

  • @user-be7pz3tr9u
    @user-be7pz3tr9u Před 9 měsíci +11

    ፍቅር ሲገላልጹ እንደኔ የሚፍር😂😂😂ስቅቅቅነውየሚለው

    • @user-qq2rh5sg9m
      @user-qq2rh5sg9m Před 9 měsíci +2

      አኔ 🙄🙄🙄🙄አላይም አሳልፈዋለሁ ወላሂ😂😂😂😂😂የኔኳ የበሺታ ነዉ😂😂😂

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy Před 9 měsíci +1

      እኔራሱ በጣምነው የማፍረው

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho Před 8 měsíci

      😂❤አይዞሺ

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Před 9 měsíci +9

    የዛሬዎቹ ፈታ ያሉ ናቸው ደስ ይላሉ😍

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci +1

      እናመሰግናለን 🙏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci +17

    ደስ ስትሉ ሁላችሁም አሹ እና ኤልዱ ❤️😘

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 9 měsíci +23

    ካንቺ በፊት ያርገኝ ሲላት አሜን ህዝሜ ጨክኖል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seid7319
      @seid7319 Před 9 měsíci +1

      kkkkkkkk

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 Před 9 měsíci +4

      😂😂😂😂ያለውን አልሰማች ይሆናል

    • @MeesiNebro
      @MeesiNebro Před 9 měsíci +1

      😂😂

    • @lblb4521
      @lblb4521 Před 9 měsíci +1

      እኔ ብታይ እደት እደደነገጥኩኘ😅😅😅😅😅

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Před 9 měsíci +1

      አለሠበችውም

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 9 měsíci +5

    ሦስታችሁም ይመቻችሁ ፈታ ያላችሁ ተመችቶኛል ሽልማቱን ግን AL ብታሸንፉ ይበልጥ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-rb6oq2qc4c
    @user-rb6oq2qc4c Před 9 měsíci +16

    ወዉ አሹ እና ሊዱ ዌልካም❤❤❤❤❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 9 měsíci +34

    ወይኔ የቦረናዎቹ ልጆች ደስስስስ ሲሉ🥰🥰🥰🥰

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci +3

      እናመሰግናለን በጣም🙏

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara Před 9 měsíci

      @@ashulidu ተገኛችሁ🥰🥰 ሰብስኩካ ልግጫችኋ🤣

  • @tigistmehari1195
    @tigistmehari1195 Před 9 měsíci +12

    የቦረና ቆንጆዎች❤❤ ሁላችሁም ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @yomtube8213
    @yomtube8213 Před 9 měsíci +5

    ወይኔ መቅድዬ
    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እልፍፍፍፍ ዘመን ኑሩልን

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw Před 9 měsíci +10

    አሹ እና ኤዱ በዚህ ስላየዋቹህ ደሥ ብሎኛል በተረፈ ሁላቹህንም እመብረሀን ትጠብቃቹህ

  • @user-gu8cy8tf6x
    @user-gu8cy8tf6x Před 9 měsíci +6

    ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤የቦረናዎቹ ተባረኩ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci +2

      እናመሰግናለን🙏

  • @eyerusdaniel2962
    @eyerusdaniel2962 Před 9 měsíci +2

    አሹ ና ልዱ የሀገሬ ልጆች ያሳያችሁ በጣም ደስ አለኝ የራስን ነገር ሲያዩ ላካ እንዲ ደስ ያሰኛል

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Před 9 měsíci +2

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ሁላችሁም እጅግ በጣም ታምራላችሁ።
    ፈገግታችሁ ብቻ የስዊዘርላንድ ቪዛ ነው። በፍቅር አርጁ❤❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k Před 9 měsíci +5

    እድል ስጫቸው ሉላዬ እደው ካዳድ አሳይ እንደ ለማጠጋጋት ሞክሪ እንደ ሀኒቾ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 9 měsíci +30

    አሹ ከነ ሚስቱ ስወዳችሁ ❤😊

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 9 měsíci

      ምንድነው ቲክታክ ስማቸው

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Před 9 měsíci

      ​@@ashulidu❤😊

    • @meskeremaklilu
      @meskeremaklilu Před 9 měsíci

      እና ሙሌእድሜ ጤና ይጣችሁ አብረችሁ ኑሩ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 9 měsíci +5

    እጌዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ከዝሙት የፀዳመሆንአለበት❤❤❤,,

  • @user-te3vf5hl8q
    @user-te3vf5hl8q Před 9 měsíci +8

    በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም❤🥰

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 9 měsíci +7

    ❤❤❤❤የኔ ባለማዕተቦች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @zuzue
    @zuzue Před 9 měsíci +4

    የምገርመዉ የቦረነወቹ ትንሽ ወንዶማ መስሎኝ ነበረ😂😂

  • @melkamgedamu9753
    @melkamgedamu9753 Před 5 měsíci

    ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን... በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Před 9 měsíci +3

    ወንዳወንድ ስትዬ ሉላ ሳቅሽ በጣም በአሽሙር ተናገርሽ😂😂😂😂😂

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 9 měsíci +6

    በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸዉ ሁሉም

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Před 9 měsíci +19

    ብር አድርጉላቸዉ ሺልማቱን❤❤❤🎉

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 Před 9 měsíci +4

    ደብሮኚነበር ፈገግ አረጋችሁኚ ❤

  • @werert2189
    @werert2189 Před 9 měsíci +26

    አምስተኛነኝ እያመመኝነውበፀሉታችሁ አስቡኝ መድሀኒትምእምታውቁንገሩኝውዶቸበስደት ህመምከባድነው የ አኪንታይትህመምከባድነው

    • @user-fi2yu8yr1z
      @user-fi2yu8yr1z Před 9 měsíci +1

      አላህ ያሽርሽ ምንድነው እሱ እህት

    • @user-nk6vs5yp7f
      @user-nk6vs5yp7f Před 9 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ👏

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታለም❤❤❤❤

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ!!የፍራፍሬ ጭማቂ በቅርብ ካገኘሽ(ሀብሀብ እና ብሉቤሪ) ምግብሽን በቀን አንድ ጊዜ ብቻ የካሮት የቲማቲም እና ቀይስር ሾርባ እየጠጣሽ ለ 10 ቀን ያክል ሞክሪዉ በጣም ይጠቅምሻል።ጥራጥሬና እህል ፓስታ ሩዝ እንጀራ እና ዳቦ ጨምሮ ለተወሰነ ጊዜ እስኪሻልሽ ማቆም ጥቅም አለዉ እህቴ።በመፆም በመፀለይ እና ፈሳሽ አትክልትና የፍራፍሬ ጭማቂ ብቻ በመመገብ ብዙ ልዩነት በአጭር ጊዜ ዉስጥ ማየት ይቻላል።ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ!!

    • @afroethio7066
      @afroethio7066 Před 9 měsíci

      እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ/ሽ🙏

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 Před 9 měsíci +2

    የጎደርን ሰላምይመልስልን😢😢😢😢 የአማራ ሰላምይመለስልን አረእስተመቸ እንገደላለን😢😢😢😢

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Před 9 měsíci +1

    Wow baxami arifi now hulemi ba guguti,now mixabiq❤❤😂😂😂

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b Před 9 měsíci +9

    የመዳም ቅመሞች ኑ እንሳቅ በጋራ ስድስተኝ ነኝ ዛሬ

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 Před 9 měsíci +3

    EBS እወድሻለው ስልክ ቢታይ ጉድ ነበር

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Před 9 měsíci +1

    ደስ ትላላችሁ እነ ደሬ እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 9 měsíci +1

    ደስ የሚል ስም አና ኦል የሚል ስም ❤❤❤

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 Před 9 měsíci +5

    ፍጥነታቸው ለመልስ😂

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 Před 9 měsíci +13

    አንተ ትንሹ ዛሬ የጀመርከዉ ከሌሎች ሴቶች ጋር ስልክ እያወራህ ሚስትህን ማናደድ ነገ ንዴቷ አድጎ ፍቺ እንዳይመጣ ብታቆመዉ ይሻልሀል። ደሞ እኮ ካፈቀርካት የሚያናድዳትን ነገር አታደርግም

  • @ethioethio9683
    @ethioethio9683 Před 9 měsíci +4

    ማርያምን ነው የምላችሁ የመሃለኛው ካንቺ በፊት ያድርገኝ ሲል እንባዬ መጣ በዛው ራሴንም ታዘብኩት ምክንያት እንዳልጠየቅ

    • @saadyiamohammed9060
      @saadyiamohammed9060 Před 9 měsíci

      አሚስ ስትል ደግጫለሁ

    • @ethioethio9683
      @ethioethio9683 Před 9 měsíci

      @@saadyiamohammed9060 አሜን ማለቷን አላስተዋልኩም የሱን ሰምቼ ደንግጬ ነበር እንባዬም መጣ

  • @dejenehailu5363
    @dejenehailu5363 Před 9 měsíci +3

    አሹ የእውነት ታምራላችሁ፤ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን፡፡ ኮራሁበህ ወንድም! የቦረና ሰው ተግባቢ መሆኑን ና ፍቅር መሆኑን አሳይተሀል፡፡ በዚሁም ለፕሮግራሙ አዘጋጆች ቦረና የፍቅር ሀገር መሆናን እንዲያውቁ እፈልጋለው፡፡ ዮኒ ትዝታችን ፕሮግራም ላይ ቦረናን ቢጎበኛት እላለው፡፡ ብዙ ቁምነገር ፤ ፍቅር ያለባት ከተማ ናት፡፡ በተረፈ ፍቅርን ላስተማሩን ለቦረና እናቶች ክብር ይገባል፡፡😍😍😍
    ሀገር ነኝ የሰፈርህ ልጅ፡፡ ሁለተኛ ብሎክ፡፡

    • @eyerusdaniel2962
      @eyerusdaniel2962 Před 9 měsíci +1

      አኔም እስማማለሁ ዮኒ ፕሮግራም ቢሰራ

  • @atrislle8749
    @atrislle8749 Před 9 měsíci +1

    ሉላየ በጣምምምም ትግርሚኛለሽ በጣምምም አከብርሻለሁ ድንቅ ነሽ

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Před 9 měsíci +8

    ባለ ቀይ ልብሶቹ ደስ ሲሉ በተለይ ባለ ቀዬ😍በጣቃላይ ጎበዞች ናችሁ

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 Před 9 měsíci +9

    የቦረናዎቹ ግን ተረጋጉ በተለይ ወንዱ እኔ ጥሎብኝ ቅልብልብ ወንድ አልወድም ኡፍፍፍፍፍ😅

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Před 9 měsíci

      ልክ

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 Před 9 měsíci

      ልፅፍ ስል ሆሆይ ገላገልሽኝ እንዴ 😅😅😅

    • @user-cl1ey7pe6v
      @user-cl1ey7pe6v Před 9 měsíci

      ​@@zdtube5432😅😅😅😅😅😅😅

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 9 měsíci

      ​@@zdtube5432😂😂🤣🤣

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 9 měsíci +1

    እግዝአብሐር ፍቅራቹ ይባርክ❤🎉

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Před 9 měsíci +1

    ሉላያ እንኳን አደረሰሽ እወድሻለው❤❤❤

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 Před 9 měsíci +3

    መቸም ኮሜታተሮች አታሣልፉም እኮ ተሣሥታ ይሆናል አሚን ያለችው መቸምኮሜታተሮችአታሣልፉምእኮተሣሥታይሆናአሚንያለችው 😢😢😢😢

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 9 měsíci +9

    ታርጌቴ እሷ ብቻ ነች አላለም ይመችህ😅😅😅😅😅

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před 9 měsíci +1

      እውነቱ ነው😅😅

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 9 měsíci +1

      😂😂😂🤣🤣🤣

    • @user-cd2gf3vb2d
      @user-cd2gf3vb2d Před 9 měsíci

      😂😂😂😂ታርጌት ምድነው ግን በአማርኛ😂😂😂

    • @yossiefmer733
      @yossiefmer733 Před 9 měsíci

      ሃሳቤ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před 9 měsíci +4

    የዛዎቹ ደግሞ ያስቃል 😂😂😂

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p Před 9 měsíci +2

    እድህ ፈታ ያሉ አቅርቡልን እንጂ

  • @user-io3ig6fk6b
    @user-io3ig6fk6b Před 9 měsíci +2

    ወገን😢 ተጨካክነናል እኮ😂😂😂 ካቺ በፊት ያርገኛ ሲላት አሜን👊🙈😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Před 9 měsíci

      😂

    • @Tube-bo7vh
      @Tube-bo7vh Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂 ደግ አረገች

  • @KassaBekele
    @KassaBekele Před 9 měsíci +4

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤
    ድል ለጭቁኑ አማራ ህዝብ
    ድል ለኢትዬጵያ❤❤❤
    ድል ለጭቁኑ አዲስ አበቤ❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 9 měsíci +3

    ደስ ሲሉ የዛሬዎቹ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 Před 9 měsíci +7

    አሹ ኤልዱ 😅😅😅😅😅

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 9 měsíci +5

    ዋውውውው ነዉ የዛሬዎቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Před 9 měsíci

      ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Před 9 měsíci +4

    እህ እዴት አጎቶቻን አላቅም ይላን ልጅ ወልደው ከሰርግ ከማህበር ከሃዘን አይቀላቀሉም እዴ ጉድ

    • @umsadat7681
      @umsadat7681 Před 9 měsíci +2

      ይገርማል
      ሲያገቡስ አላስተዋወቁምደ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Před 9 měsíci +1

      አረ ማርያምን ገርሞኛን

  • @sadeamhmde9169
    @sadeamhmde9169 Před 9 měsíci +5

    ካቺ በፊት ያርግኝ ስል አሚንንንን ክክክክክ እረ ጉድ አሚን ይገላግለኝ እያለቺ ነው እደ😅

    • @semirabeshir2365
      @semirabeshir2365 Před 9 měsíci +1

      😅😂

    • @taybaandhussaiantube3567
      @taybaandhussaiantube3567 Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሣቅ

    • @Cookie17554
      @Cookie17554 Před 9 měsíci

      ታዲያ ወይ አይቀና ፍቅር አይሰጥም ይሄ

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 Před 9 měsíci

      😂😂🤣🤣

    • @user-wg6em5id3p
      @user-wg6em5id3p Před 9 měsíci

      ተሰስታይሆናል እኔ ቢጠይቁኝ ይለፍኝብየነዉ የማልፍቸዉ😅😅😅

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 9 měsíci +2

    ሉላ ተዝናንተ አዝናናችን/ቅናታሞችን….

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před 9 měsíci +2

    ቆጂዬዋ ልጂ ያበሻ ቀሚስ የለበሰችው አንድ ጊዜ ሜካብ አበላሽተው ሰርተዋት ስትናደድ ውሀ የደፋባት አይደለች በጣም ታምራለች

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před 9 měsíci

      ይቱብአላቹው እዛአይተሻት ይሆናል

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      😂😮

  • @user-ek8yb3jz3l
    @user-ek8yb3jz3l Před 9 měsíci +5

    ወይ ኳሞትሮች ዘና ታረጉኛላችሁ አሚን ያለይው ለሁሉም ነው አልታወቃትም

  • @user-yk1bk3lg3b
    @user-yk1bk3lg3b Před 9 měsíci +2

    ሉላዬ እወድሻለዉ❤❤❤

  • @user-pb2zj4yv7j
    @user-pb2zj4yv7j Před 9 měsíci +6

    አሹ እና ሊዱ ስውዳችው❤❤❤

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci +1

      እናመሰግናለን🙏

  • @lyoutube6581
    @lyoutube6581 Před 9 měsíci +2

    ካንቺ በፊት ያድርገኝ ሢላት አሚን አላለችም ምንአስባነው

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Před 9 měsíci

    ሉላዳይ ስወድሽ ሺ አመት ኑሪ፡፡

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 9 měsíci +1

    ካንቺ በፊት ሲላት አሜን አላለችም ክክክክክክክክክክክ የመሀሏ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Před 9 měsíci +2

    ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @user-cd7ww3sg9p
    @user-cd7ww3sg9p Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ashe ena ledu setameru

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 9 měsíci

    በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን 🙏

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před 9 měsíci

    አንደኛ ናቸው የዛሬዎቹ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před 9 měsíci +4

    እኔ ግን አንድ ነገር ዪገርመኛል ቆዪ ስለ ቤተሰቦቻቸዉ በወሬ እንኳን አያወሩም እንዴ እኔ ስለ ቤተሰቦቸ ሳላወራ ወሬ አዪጀመርልኝም

    • @Hayautiiiiiii
      @Hayautiiiiiii Před 9 měsíci

      ያልተጠየቅሽውን ምን አስወራሽ

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před 9 měsíci

    እኔ የ 2 ልጆች እናት ትመቸኛለች 😂😂 ሉላ ትባላለች Konjo nate ሁለመናዋ ❤

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 Před 9 měsíci +3

    አሚን አለች 😂😂😂😂

  • @user-ke5kb9wl7j
    @user-ke5kb9wl7j Před 9 měsíci

    ከች በፊት ያሪገን ስላት አሜን ኣላለችም😅😅😅

  • @MahiVictoria
    @MahiVictoria Před 9 měsíci

    Huleme dese yelalehu beteleye konjowa bale diplowa❤❤

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      youtube.com/@ashulidu_7241?si=-NcVeBrjfXjafmbv

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 Před 9 měsíci +2

    አሸ 33 አመትህ ነው እኔ አላምንም😂❤💕

  • @user-lk2ro7it2l
    @user-lk2ro7it2l Před 9 měsíci +1

    የዛሬወች ደስ ይላሉ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn Před 9 měsíci

    ደስስትሉ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Před 9 měsíci

    ሉላዬ ስወድሽ🥰😍

  • @Weyni21
    @Weyni21 Před 9 měsíci +3

    እንዴት ሰነበታችሁ ውድ ኢትዮጵያኖች ❤❤❤❤❤

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Před 9 měsíci +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️🤪ከሴት ጋር አላለም😂😂😂

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 9 měsíci

      ሁሎችም ነው ያሉ ያው ሴቶች ቀናተኛ ስለሆኑ ባይሆኑም የሚያስቡት እንደዚህ ነው

  • @asaada2118
    @asaada2118 Před 9 měsíci +3

    ካንቺ በፊት ሲላት አሜን አላላችም 😂

  • @user-jd9mu4ed3o
    @user-jd9mu4ed3o Před 9 měsíci

    Wow❤❤❤❤❤👍👍👌👌👌

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Před 9 měsíci

    አክስት አጉት በአካል በአያውቃቸው በስልክ በወሬ አትነግሪምደ

  • @user-by3lo1zl3q
    @user-by3lo1zl3q Před 9 měsíci +1

    የቀዩ ልይ ወሬ ግን እህህህ ወንድ ልጅ ብዙ አያወራም😏

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 9 měsíci +4

    ታርጌቴ እሷ ብቻ ናት አለ ይመችህ bro😅😅

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Před 9 měsíci +14

    ቆይ በተሰብ እማይተዎወቅ ትዳር አለደ ያውም ተወልዶ ጉድ😂😂😂

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 9 měsíci +2

      ደስታም ሀዘንም አለና ዘመድ የግድ መተዋወቅ አለበት ቤተሰብ ያሳውቅ ማን ዳራት ጉድ እኮ ነው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 9 měsíci +2

      ላይጋቡ ይሆናላ አብረው አይደል አብዛኛው የሚኖሩት

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 9 měsíci +5

      ክርስቲያኖች ናቸዉ እኮ እንድህ የሚያደርጉት
      ሙስሊሞች አላሃምዱሊላህ ሴት ልጂ በተለይ ካላአባቶ ፍቃድ አታገባም

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 Před 9 měsíci +4

      ​@@user-ew6qp1lt3gበይዝበይ ሁሉንነገር ከሀይማኖትጋ አታጣብቂ ሳውድእሚገቡት ማንንእየጠየቁነው

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Před 9 měsíci

      @@hapitamahmad8755 በስልክ ደዉለዉ ነዋ

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h Před 9 měsíci

    የዛሬወቹ ፍታ ያሉ ናቸወ

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏

  • @nuranura5953
    @nuranura5953 Před 9 měsíci

    በዝሁቀጥሉበት

  • @user-xu3qc6bo6g
    @user-xu3qc6bo6g Před 9 měsíci

    እኔ ኮመት ለማበብ ነው የመጣሁት😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Před 9 měsíci +8

    ዛሬ ደሞ እነ ደራሪቱ እነ ኬኛ አሉ😂😂

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Před 9 měsíci +6

    ሉላዬ ስወድሽ ከራሴ አብልጬ ግን ባለ 33 አመቱ የ17 አመት የመሠለበት 16 አመቷ የት ነዉ የኖርከዉ 😂😂😂

    • @user-nn1nz7qn5f
      @user-nn1nz7qn5f Před 9 měsíci +6

      ተፈጥሮ ነው ውዴ ይቱበር ናቸው እኮ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Před 9 měsíci

      ​@@user-nn1nz7qn5fእኔም እከታተላቸዋለሁ

    • @munatesema6060
      @munatesema6060 Před 9 měsíci +3

      ​@@user-nn1nz7qn5fአዉቀዋለዉ ቲክታክ ላይ አይቼዉ ምነዉ ሳያድግ አደገበት ብዬ ስገረም 33ነኝ ብሎ ቁጭ አለ ሲገርም የእሱ ስራ

    • @zuzue
      @zuzue Před 9 měsíci

      ገነት ቆይቶ ነዉ

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před 9 měsíci

      ከራሴ በላይ አላልሽም 😅😅😅

  • @emamiyo
    @emamiyo Před 9 měsíci +1

    Lulye ❤❤❤

  • @user-tm1un8po5u
    @user-tm1un8po5u Před 9 měsíci

    ተጀመረዴ ይሄ ፕሮግራም

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f Před 9 měsíci

    ወይኔ እኔም 2009ነበረ ያገባሁት 😂😂 ለካአመቱ እርቋል 😢

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo Před 9 měsíci

    4 ተኛ ነኝ😂😂

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 9 měsíci

    😂😂😂አሜን

  • @samirasamir3926
    @samirasamir3926 Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 9 měsíci

    እረ ወየው ፈታ አደረጋችሁኝ😅

    • @ashulidu
      @ashulidu Před 9 měsíci

      እናመሰግናለን🙏