Video není dostupné.
Omlouváme se.

በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ.!15 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 08. 2024
  • በወልዲያ ከተማ የተፈፀመው ከባድ ጥቃት!/ጉና.! ቡልጋ.! በለሣ.! ሰከላ.! ደላንታ.! /ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
    Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
    tikomazena@gmail.com

Komentáře • 176

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem +19

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሠፊው አማራ ህዝብ ሁሌም እውነት አሸናፊ ናት አማራነት ያሸንፋል 💪💚💛❤

  • @yonasbelay8336
    @yonasbelay8336 Před měsícem +9

    መከላከያ ውስጥ ያለን አማራ በሙሉ በጨረሱት።እስካሁን በህዝባቸው ደም የሚነግዱ፣ያልነቁ ደነዞች ይበላቸው።

  • @ነገስታት
    @ነገስታት Před měsícem +10

    በሌ! በእውነት በጣም ነው ያፈርኩት እንደው ግን እንደ ህዝብ ምን ያህል የተረገምን ብንሆን ነው በዚህ የህዝብ መከራ መሀል እንኳን አንድ መሆን ያቃተን? ጠላቶቻችን እኛን ለማጥፋት በዚህ ደረጃ አንድ ሲሆኑ እኛ ደግሞ ጠላታችን በር ላይ ቁሞ በጎጥ እየተባላን የህዝባችንን መከራ እናራዝማለን።እነዚህ ናቸው አማራን መርተው ነፃ የሚያወጡት? የሰፈራቸውን ወንዝም አይሻገሩ።የእውነት ነው የከፋኝ።

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @FkrNew-xg9ls
    @FkrNew-xg9ls Před měsícem +3

    ከብልፅግና ጋር የሚሰራ አማራ ይገደል ከፋኖ ጐን ያለዉ አማራ ብቻ በቂ ነዉ❤

  • @JJ-7C
    @JJ-7C Před měsícem

    Professor Asirat Woldeyes....ነፍስህ ደስ ይበልህ...እንዲህ የመሰሉ ልጆችን ወልደሀል እና❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před měsícem

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Před měsícem +18

    አማራው እንደ ህዝብ የመጡበትን የኦሮሞ አረመኔያዊያን እንደ ህዝብ ሰይፉን እንዲመዝ እያስገደዱት ይገኛሉ፤ሁሉንም ነገር ጊዜ ይፈታዋል፤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před měsícem

      ​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @YonasTebeje-m7q
    @YonasTebeje-m7q Před měsícem +6

    በሌ ለመረጃዎችህ ሁሉ እናመሰግናለን አንተ በሳል ሰው ነህ በአካልም ሳውቅህ ድርጅታችን ላይ በነበርንበት ጊዜ የምትሰጠን ሀሳብና ምክር ልዩ ነበር። በርታልን ወንድማለም ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @user-op7hw1br5q
    @user-op7hw1br5q Před měsícem +7

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ህዝብ!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před měsícem

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፓለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw5821 Před měsícem +4

    ድል ለጀግናው ፍኖ በለጠ ወንድማችን በርታልን❤❤

  • @user-ut9dg4ie9i
    @user-ut9dg4ie9i Před měsícem

    35 እህቶቻችን ደፍሮ አንድ ቀን ማደር የሌለበት መከላከያ ተብዬ ህዝብ ግልብጥብሎ በመላው አማራ ድራሹን ማጥፋት ይገባል እጅግ ያማል ትግሉ ለፋኖ ብቻ የሚተው አይደለም ፋኖን ብቻ ይመጣል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም የህዝብ አቅም ከፋኖ ይበልጣል

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f Před měsícem +2

    በሌ ❤❤❤Ethiopia አማራ ፋኖ

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 Před měsícem

    You always best.
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před měsícem

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Před měsícem

    እስኪ አንዳንዴ ስለሠላም ለመናገር ጥረት አድርግ ።

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 Před měsícem +2

    በውነቱ በጣም በጣም ጎበዝሚዳነው ለምታደርግልን መረጃ መድረስአናመሰግናለን

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi Před měsícem +2

    ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @birhanunigusia8913
    @birhanunigusia8913 Před měsícem

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለሠፊው አማራ ህዝብ

  • @Fitsum-i7w
    @Fitsum-i7w Před měsícem

    በርታ ቀሌ

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před měsícem

    በርታ ወድማችን❤

  • @fithum9035
    @fithum9035 Před měsícem

    የፋኖ መሪዎችን መጠራጠር ጀምሬያለሁ ፋኖዎቹን እርስ በርስ የሚያጋድሏቸው ከመንግስት ጋር ተናበው የሚሰሩ የፋኖ አመራሮች ይመስለኛል

    • @toyba911
      @toyba911 Před měsícem

      ወሬኛ😏😏 ፋኖ እርስ በርስ አይገዳደሉም

  • @user-fh5tl7bd7y
    @user-fh5tl7bd7y Před měsícem +1

    የሰሞኑ የፋኖ ሁኔታ በጣም እያሳሰበኝ ነዉ በሌ እደግንቦት 7 እደይሆን ፈርቻለሁ ወታደር ሳይጠፋ በአመራር ስህተት ትግሉ እዳይበላሽ

  • @eyasushiferaw8162
    @eyasushiferaw8162 Před měsícem

    Thanks

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover Před měsícem +1

    ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ይሄን እየሰሙእ ያዩ ዝም ብለው የምኖሩ የአማራ ክልል አመራሮች በጣም ያሳፍራሉ 25 አማራ መከላከያ ያማል

    • @user-qs1sw1jn4h
      @user-qs1sw1jn4h Před měsícem

      ለምን አንተ ገብተህ እርምጃ አትወስድም
      አንተ ጀዝባ

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před měsícem

      ​@@user-qs1sw1jn4hሞትይዉሰድህ ሽብሽብ

    • @user-qs1sw1jn4h
      @user-qs1sw1jn4h Před měsícem

      @@hadiaha3001 አንተ ጥንባታም አናሳ

  • @MaryeMequant
    @MaryeMequant Před měsícem +2

    እኔም ጎንደር ሆስፒታሉ ጋ ነው እየተማርኩ ያለሁት የምንጠጣው ዉሃ የዝናብ ነው እንጂ ውሃ የሚባል ነገር የለም

  • @Grimawogayhu
    @Grimawogayhu Před měsícem

    ሰላም በለጠ መረጃዎችህን አብራራቸው ለምሳሌ የነ ሽመልስ አብጂሳ ብለህ አለፍከው የነ ጃዋር መሀመድ፣ የነ በቀለ ገርባ etc ይቀጥላል

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před měsícem +2

    ግድም በተና እና ሚኒሻ ልቦና ይስጣችሁ ምን እና ትርፍ ብላችሁ ነው ወድማቹሁን የምትገድሉት😢

  • @addisualemayehu3416
    @addisualemayehu3416 Před měsícem +2

    Amhara will win soon, and you are perfect voice

  • @danielmamo16
    @danielmamo16 Před měsícem +3

    የአማራ ህዝብ ይሄ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመ ከአብይ ጎን የተሰለፉት እውነት አማራዎች ናቸው ?

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před měsícem

    ❤❤በርታ

  • @user-uf7xe3qq3w
    @user-uf7xe3qq3w Před měsícem

    ብልጽግና ገና እንደ አሜሪካው ትራምፕ ግንባሩን በጥይት ይበሳል መቼም አያሸንፍም ምክንያቱም ጸረ ህዝብ ነው።

  • @washeramedia
    @washeramedia Před měsícem

    የኦሮሞ ወታደሮች የሚናገሩትን ፀያፍ ሰድብ ለሚዲያ መገለፅ አለበት ፣ ታሪክ ነው፣ ስለዚህ ለሚዲያ የማይገለፅ ተብሎ መሸፋፈን የለበትም፣ እነሱ የተሳደቡትን እኛ እንዲት መግለፅ ያቅተናል? በለጠ ይገለፅ ግድ የለህም

  • @molaNeguse
    @molaNeguse Před měsícem

    በየ አቅጣጫዉ የሚ ሰማዉ ዜና የሚያስ ደስት ነዉ

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před měsícem

    👍👍

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 Před měsícem

    አድማ በታኝና ሚሊሻ ምንም ቢደርስበት እያሳዝንም ለሁዱብሎ ወገኑን የሚገል ይነገራቸዋል አይገባቸውም

  • @seidmaruf3479
    @seidmaruf3479 Před měsícem

    መርዞ

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 Před měsícem

    ኣይ አማራ!ወንድሙን እየገደለ ይፎክራል ምን ዓይነት ድንቁርና ነው እናንተዬ!?

  • @Ethiopia_1613
    @Ethiopia_1613 Před měsícem

    ኧረ እባካችሁ ጎንደርን ደግሞ ታሪካዊዋን ከተማ ሊያጠፉ ነው እንዴ????

  • @gezetenaw9625
    @gezetenaw9625 Před měsícem

    Belete, realty, very dedicated iron person, I wonder..

  • @user-qn3jc1cg3i
    @user-qn3jc1cg3i Před měsícem

    ወልዲያ የጎንደር በር ፖሊስ ጣቢያ ከፈረሰ ቆይ የትኛው ፖሊስ ጣቢያ ነው?

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Před měsícem

    Proud to deliver the truth

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před měsícem

    fano will win

  • @user-ks6ky9ur1l
    @user-ks6ky9ur1l Před měsícem

    King fano

  • @user-tu9fz5kq4e
    @user-tu9fz5kq4e Před měsícem

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @emagag8161
    @emagag8161 Před měsícem +1

    የአማራ ነገድ ግድያ እና ጭፍጨፋ፣የግፍ ደማቸው በፈጣሪ ፊት አምርሮ በመጮሁ ጽዋው ሞልቷል😢፣በመሆኑም በደልና ግፍ የፈጸመው አካል ሁሉ እንደዬ ስራው ዋጋውን ይከፍላል!!!

    • @emagag8161
      @emagag8161 Před měsícem

      ድል ለጀግናው የእግዚአብሔር የበቀል በትር የሆነው ፋኖ❤

  • @muhammedhassen6133
    @muhammedhassen6133 Před měsícem +3

    ሰላም በለጠ በርታ ድል ለፋኖ

  • @user-dq6gz3so4g
    @user-dq6gz3so4g Před měsícem +1

    Keep it up.

  • @asamnkokeb7624
    @asamnkokeb7624 Před měsícem

    ዛሬም በዚህ ሁሉ ውጊያ አንድ የተገደለ ፋኖ አለመኖሩ ይበል የሚያሰኝ ነው 😊

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před měsícem

    ወልዲያ የሚንሻ ምንናምን ስልጣን ያለው ከዚህ በፊት መሳሪያውን ተቀምቶ ነበር አላርፍ ብሎ ነው መሰል ተገዲሎ ትናት እንደቸቀበር ከለቅሰው የነበር መርጃ አለኝ አልዘገባችሁትም ኢትዮ ኒውስ አፈንፉና ይዘገብ

  • @user-sk2rb7lp3m
    @user-sk2rb7lp3m Před měsícem +1

    ምርኮኛ፡እየሰበሰበ፡ይቀልባ፡ያልገባው፡ደነዝፋኖ

  • @teshomesileshi
    @teshomesileshi Před měsícem

    ሀይይይይ በሌ

  • @gachoman-if2lw
    @gachoman-if2lw Před měsícem

    በሌ በጣም ነዉ የማከብርህ በጓደኞቼ ስልክ ሁላ ነዉ ሰብስክራይብ የማደርገዉ

  • @user-vn7kr2lc3b
    @user-vn7kr2lc3b Před měsícem

    Thank you

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 Před měsícem

    ፋኖ ህግ ማውጣት አለበት ስለመሬት ጉዳይ ቀን ጠቅሱ የሚደረግ ምሪት ዋጋ የለውም የሚል።

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před měsícem

    ወንድማችን በሌ እንኳን ደና መጣህ🙏ዛሬ አንደኛ ሁሌም መጨረሻ ነበርኩ😅

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před měsícem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm1566
    @amaamm1566 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography Před měsícem

    በአማራ ክልል የኦሮሚ ሚሊሻ የመከላከያ ልብስ አርገው አማራ ልይ የፈፀሙትን ለሚዲያ ስላመይመጥን አላሳይም የምትለው!!! ይሄን እንቅልፋም ያመራ ህዝብ እንዳይነቃና ደንዝዞ እንዲቀር ነው!!!!???

  • @user-bh6vn6lj9y
    @user-bh6vn6lj9y Před měsícem

    በርታልን❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před měsícem

    በርታ ወድማችን

  • @FkrNew-xg9ls
    @FkrNew-xg9ls Před měsícem

    በመከላከያ ዉስጥ ያለዉን አማራ ሚኒሻና አድማ ብተና ስም ዝርዝራቸዉን ይፋ ይደረግ ህዝብ ይወቃቸዉ እነዚህን የታሪክ አተላዎች የራሳቸዉን ወንድምና እህት አባትና እናት ያስገደሉ የገደሉ ከጠላት ጋር የተባበሩ ደነዞች ናቸዉ

  • @toyba911
    @toyba911 Před měsícem

    ጥላቶች በኮመት መተዋል ዛሬ በሌ ቦልካቸው የሚሳደቡትን😞😏

  • @user-pf6fk8nk3b
    @user-pf6fk8nk3b Před měsícem

    በሌ መቼ ነው ጦርነቱ ከአማራ ክልል እሚወጣው

  • @YenguseGebeyehu-m8y
    @YenguseGebeyehu-m8y Před měsícem +1

    Selam Wondm💚💚💛❤️

  • @user-sl8qv2cd2g
    @user-sl8qv2cd2g Před měsícem +3

    ወልዲያ ምን ተፈጠረ

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem

    መጀመሪያ ጎንደር ከመጣ እጁን አንይዘዋለን አለ ፋኖ ጉረኛው ። ጎርጎራን ሁለት ቀን ውሎ ሲያስመርቅ ጎንደርም ምርቃት ነበረው ፈርቶ ነውእንጅ ይላሉ ። ማፈሪያ ናችሁ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem

    የምንውደህ ወድማችን የአማራ ሚዲያ ልክ እንደ ኦረሞማ አዲስ ገቢ አይባል ስለአማራ ትግል ሁሉም ባለቤት ነው

  • @FjggChhh
    @FjggChhh Před měsícem

    ወድም አለም በርታ ❤❤❤የዘወትር ተከታይህ❤❤

  • @user-vk8bg4su5n
    @user-vk8bg4su5n Před měsícem

    ምናልባት ኔቶርክጨስለተለቀ ይነቁ ይሆን

  • @BiniBini-ft2de
    @BiniBini-ft2de Před měsícem

    ለምን የኦሮሞ ተወላጆች የተማረኩት አይረሸኑም በአማራ ክልል ያሉ ኦሮሞወች አፅፍ አይገደሉም አፅፋ ቢወሠድ ያቆሙ ነበር ፋኖ እርምጃ መወሠድ አለበት

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem

    ያም ሆነ ይህ በአማራ ህዝብ ላይ በደረሰው ሰብአዊ ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድቀት ከፋኖ ውጭ ተጠያቂ የሚሆን የለም ።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před měsícem

    ሰላም በለጠ በርታ ወንድማችን

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs Před měsícem

    Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalnehzewdie6496
    @ayalnehzewdie6496 Před měsícem

    Dile le Amhara!!!

  • @97tabor
    @97tabor Před měsícem

    በዋድላ ደላንታ ትይዩ ማለት ምን ማለት ነው? ምስራቅ ምእራብ ደቡብ ሰሜን ማለት አይሻልም? ለመንገድ ካልሆነ በቀር ሁሉም ቦታ ለሁሉም ትይዩ አይደለም እንዴ?

  • @stebanelakie2929
    @stebanelakie2929 Před měsícem

    በለጠ ዜናህ ወርዶ ወርዶ እዚህ ሆቴል በሉ እዚያ ሆቴል በሉ ሆነ ። ልቅምቃሚ ወሬ አታብዛ ።

  • @ethioconstruction4400
    @ethioconstruction4400 Před měsícem

    ይህ የምትነገረን Email ብዙዎች መንግስት ስንልክ (Hack) ይይዘናለ በሚል ፈረሀት ብዙ መረጃዎች ወዳንተ እንዳይደርስ እየሆነ ነዉ፡፡ያለዉን ሁኔታ ግልፅ አድርጋቸዉ

  • @belayasefs7625
    @belayasefs7625 Před měsícem

    በሌ ሰላም ላንተይሁን።

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 Před měsícem

    የኦሮሞ፡ልዪሀይል፡ቆየኮ፡መከላከያን፡ወክሎ፡መምት፡ከጀመረ፡እነሡን፡መማረክ፡አያሠፈልግም፡መግደል፡ብቻነው፡ሚዋጣው😂😂

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 Před měsícem

    ትግሬ ሲጀመርም ባንዳ ከሀዲነው. ቅጥረኛም ነው ለባአዳን ሀገር ዘር አትፊነው.
    ያነነው እየሰራ ያለ. የትግሬውጣት ላይ ተነገደበት ልትለኝ አችልም. በናቱ ጡት እና ማሀፀን ጀምሮ የሚማረው ነው. በህዝብ አማራ ጥላቻ ብቻ ሳይሆን. ያረደም. ይህ ስልጠላ ስላለው ነው ።
    አንዳንድ ወዥባራ ሀይማኖት አላቸው አንዳይነት ናቸው ሰሜነኞች ተዋልደን. ይልሀል አማራም ይሁን. አማራኛ ተናጋሪ ጋኔ. ዝዛግጥ. የአማራህዝብ. ብርቱና ደካማው. ህፃን አዛውንቱን በገዳሙም በመስኪዱም. ትግሬ ሲያራ ሲያርድ. ግን አይመስለውም ጥፉት.
    ሀይማኖት. ስሙን ኦርቶዶክስን ካቶሊክን ታድሶን. ሙስሊምነት አላቸው. ግን ከንቱ. የሶዳም ገሞራነት ነው በአካልም የሆነው ይህነው. በተግባር. ።
    ጀግናው አማራ. ይልቁን ከጎረቤት ከኤርትራም ይሁን ከሱዳን. ማውራት ያለብህ አለነህ. ጂኦግራፊየሚያገናኝህ
    አሜሪካ አውሮፓ እያለ የሚዘባርቅልህ ተወ. በራስ በክንድ በነፉት በእግዚአብሔር ማመን መታመን. ጉዞህም የሆነውም ይህነው. ከሩቅ ዘመድ የቅር ጎረቤት. አለ አባባል አይደለም አማራ ዝብሎ አባባሎችን ያያመጣም. ስለሆነም. የትግሬው ወራሪ ስልጣን ባይኖረውም. ለጥፉት ወረራ ገብቶል አሁንም የሚጃፉተውን እየሰማህ ነው. እና. ጠላት አይናቅም. እንኮን ነቀርሳውን ትግሬ. ስልጣኑ. የወራሪው የልጁኦሮሞው ኦነግ ቢሆንምአብሮ እየተባበረ. አሜሪካም የምትለው. ከፉ ዝቅ ለሁለቱነው. አይንህ እያየ. ስለሆነም ይጫንሀል. ያሳስብሀል. እያልኩህ አይደከም ያሜሪካም. ፈረሶቾንግን. መቅጣት ያለበህ አማራው ነህ. ግዴታህ. ሶስተኛ ጋላቢው. አይመለከተውም የራሱን ዜጋም አያስገባም. ።
    ካገኝ ባንዳ ሊገዛ ይችላል እደትግሬውኦሮሞው እምታየው የሚሸጥ ሲገኝ ግን ግብአት ፈሰሱ የምታየው. ኦሮሞው ወሮ ዘትፉ እየበላ. የምታየው. ዝብሎ አይደለም. ትግሬውም. እደዛነው የኖረው ።
    ድል ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ. መሩ
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፉሮች ።

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ ።

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @danialedani
    @danialedani Před měsícem

    የንቀታቸዉ መብዛት የዘመናት የአማራን ሕዝብ እልቂት እና መከራ በብጭልጭ ልማት እና በመቶ ሜትር የኮሊደር ሥራ ሊደበዝዙት ይሞክራሉ።

    • @workeneshshumet7454
      @workeneshshumet7454 Před měsícem

      ቀልዳቸው ደግሞ ከፒያሳ ፋሲል ግንብ ሩቅ አደረጉት

  • @HabtamuSechu16-rn6cn
    @HabtamuSechu16-rn6cn Před měsícem

    Bela mirt sew ❤❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před měsícem

    የተረሸኑት መከላከያ ሠራዊት ምናባቱ ይሰራል እስካሁን ይህ ጠፋቶት ነው በገዛ ወገኑ ይህንኑ ግፋ ሲፈፀም

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Před měsícem

    አድማ ብተና እና ሚሊሻ የሚባል መንጋ ምን አይነት ዝንጉና አይነ ልቦናው የታወረ ነው የኦሮሙማው መከላከያ ከዚህ በላይ እንዴት አድርጎ በምን ቋንቋ ያስረዳቸው መካላከያ የአማራ ህዝብ ጠላት መሆኑን እንዴት የሰው ልጅ በዚህ መልኩ በንዋይ ህሊናው ሲታወር እናት ፋኖ ናችሁ አናምናችሁም ብሎ ከመናገር በላይ ምን ይናገሩ ሆዳሙ ባንዳው ሙሊሻ እና አድማ ብይን ወንድሙን ለመግደል በግዴታ ውደዱኝ ይላል ይህ ትልቅ አለመታደል ነው

  • @HusainHusain-oo2gt
    @HusainHusain-oo2gt Před měsícem

    መሌ❤❤❤❤

  • @ChalachewZe
    @ChalachewZe Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x Před měsícem

    ትርቡእ

  • @chibehawlante8040
    @chibehawlante8040 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x Před měsícem

    እነ ቱሪናፋ አንድ ነገር ሳትይዙ እነ ሁሉ አማረኝ እነ ሁሉ የኔ እርስ በርሳቹሁ ተባልታቹሁ መሬት ላይ ወፍ የለም ሚስኪኑን ገበሬን አስጨረሳቹት የግፋቹህ ጥግ ዋጋ ስትከፍሉ ትኖራላቹሁ ክልሉ የጐበዝ አለቃ መጫወቻ ሆኖ አረፈዉ ይቀጥላል

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro Před měsícem

    ፋኖ በአንድ ዕዝ እሚመጣበት ቀን ናፈቀኝ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfindaksa
    @mesfindaksa Před měsícem

    ❤❤❤

  • @tewahdobirhan5663
    @tewahdobirhan5663 Před měsícem

    ጎንደር ቅድሚያ የሚያስፈልገው ኮሪደር ሳይሆን ውኀ ነው ማቅረብ እንጅ ኮሪደሩ ምን ይሰራልናል ልማት የለውም ያለውን ንብረት ለማውደም ነው አውዱድሞ ሕዝቡን ደሀ ለማድረግ ስላሰበ ነው ሕዝቡ ቀድሞ መንቃት አለበት ስለኮሪደሩ ያአዲስ አበባን ሕዝብ እንዴት አድርጎ እያደኸየው መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል

  • @hussenali4298
    @hussenali4298 Před měsícem +1

    የመጀመሪያ ነኝ በሌ የዘወትር አድማጭህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Před měsícem

    Welcome Jegnachin

  • @samera626
    @samera626 Před měsícem

    በለጠ ፀረ አማራ ነህ ወጣቶቻችንን አሥፈጄችሁብን ቱሪ ናፋ ህዝቡን ከማሥፈጀታችሁ ውጭ ምንም አታመጡም ፍትህ ለህዝባችን