Part 2 - እምብዛም ታይቶ የማይታወቅ Rare Super Blue Moon በዓለማችን ላይ ታየ!! መልዕክቱ ምንድነው???Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Komentáře • 42

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Před 23 dny +2

    ሰላም አብይ ይልማ አንቂያቾን ጌታ ጥንካሬ ብርታትን እና ጉልበተ ይሁንህ

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Před 21 dnem

    Mr Abiy Yilma... Thanks a lot. You are a genuine person.It is a gift of God.Thus keep it up.Blessings together with all your family & followers.❤🎉❤🎉

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před 23 dny +1

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን አውርድልን በብዙ ታመናል መምህር ተባረክልን😢😢😢

  • @doshowzewdu5547
    @doshowzewdu5547 Před 23 dny +2

    ድምፅ አሪፍ ነው

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 23 dny +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወትያሰማልን🎉🎉

  • @HileEyesusFree
    @HileEyesusFree Před 23 dny +1

    አሪፍ ነው

  • @user-er5hl9rc8h
    @user-er5hl9rc8h Před 16 hodinami

    ይሠማል

  • @AtakltiBelay-hu9xe
    @AtakltiBelay-hu9xe Před 23 dny +1

    ድምፅህ ጥሩ ነው ወንድሜ

  • @mikymamo8619
    @mikymamo8619 Před 23 dny +1

    እንኳን ለደብረ ታቦር በአል አደረሰህ ወንድሜ

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Před 23 dny +2

    እኔ እኮ ማታ ዎክ ሳደርግ ጨረቃዋ ከሌላው ጊዜ በተለየ በጣም ትልቅ እና ቅርብ ሆናብኝ ሳያት ገርሞኝ ፎቶ አነሳሃት ግን እንደሚሉት ብሉ አልነበረችም ላይት እንደ ነጭ አይነት ነበረች ሰዎች ሲሉ እደሰማሁት ደሞ ትኩር ብለው በማየት ሲቆይ ነው ብሉ የምትሆነው ይላሉ

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 23 dny +1

    ቅድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v Před 23 dny +1

    ጥሩነው

  • @Bemnetesihfeta
    @Bemnetesihfeta Před 23 dny +1

    እዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @shalomamare6804
    @shalomamare6804 Před 23 dny +1

    ❤turu new

  • @WendeWegayhu
    @WendeWegayhu Před 22 dny

    አሁን ምርጥነው

  • @AdungaGetahun
    @AdungaGetahun Před 23 dny +1

    Hi

  • @wincell9735
    @wincell9735 Před 23 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @shalomamare6804
    @shalomamare6804 Před 23 dny

    Tebarek

  • @mesipeni3667
    @mesipeni3667 Před 23 dny

    Fine

  • @YeGzAbHeR
    @YeGzAbHeR Před 23 dny

    Awo

  • @wassYaye
    @wassYaye Před 23 dny

    It's workig

  • @nahoma6488
    @nahoma6488 Před 21 dnem

    The same in England very Scarry full moon Bright and huge. 3:20

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 Před 23 dny

    now good

  • @titiiii898
    @titiiii898 Před 23 dny

    Ok

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 Před 23 dny

    Once in a blue moon

  • @user-te6wi5ng4u
    @user-te6wi5ng4u Před 22 dny

    1

  • @doshowzewdu5547
    @doshowzewdu5547 Před 23 dny

    ጥራት የለውም ግን ይታያል

  • @YitbarekZemariam
    @YitbarekZemariam Před 23 dny

    አሁጥሩነው

  • @AyenewGadisa
    @AyenewGadisa Před 23 dny

    ጥሩ ነው

  • @MartaMarta-k2v
    @MartaMarta-k2v Před 23 dny

    አው

  • @Aswa2000
    @Aswa2000 Před 23 dny

    why not

  • @MekibebMekbib
    @MekibebMekbib Před 22 dny

    yisamal

  • @fbm9001
    @fbm9001 Před 23 dny

    Memhir abiy ብዙ ምታቀርባቸውprograms ይመቹኛል::
    ግን heliocentric model ውሸት ነው መሬት አትሽከረከርም ጨረቃም ያለቸው 3000 miles ርቀት ላይ ነው 400,000 miles ውሸት ነው::

  • @zenizenu1299
    @zenizenu1299 Před 2 dny

    አሁን የዩክሬን ጦር የሚባል የለም የኔቶ ጦር ነው በዩክሬን ምድር

  • @WeynaEjera
    @WeynaEjera Před 23 dny

    ፊትህ ለሐፈን

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 Před 23 dny

    pls

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 Před 22 dny

    Neto ena lela tore aleeee Canada beredo mesetawete sisebere China gude newe yemiyasefera gezie newe

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 22 dny +1

    የሩሽያ ጦር በኩፉኛ እየተሰባበረ ዮክሬን እየገፋችው ነው ምስጥሩ ምንም ግልፅ አይደለም ምንም የታወቀ ነገር የለም ::---እንዲሁ እኔ በራሴ ለዳካሞች ሐይል ይሰጣል ትእ ቢ ተኛው ያዋርዳል በሚል ተስማምቻሎህ ::

  • @YitbarekZemariam
    @YitbarekZemariam Před 23 dny +2

    ቀጥል

  • @BirhanuTesfaye-ff7qf
    @BirhanuTesfaye-ff7qf Před 22 dny

    አንተ ሠውዬ አሁን አሁን አንተ የምታስደምጠን መረጃ ታማኝና እውነተኛ መሆንህን አሳምኖኛል ቀድመህ የምታስጠነቅቀን ነገር ሁሉ ደርሶ እያየን ነው ሰው ሁሉ በጥሞና ቀልቡን ሰብስቦ የሚሰማህ ካለ ነፍሱን ያተርፋል

  • @WendeWegayhu
    @WendeWegayhu Před 22 dny

    ድሬደዋ በደመና ተውጣለች ውሸታም በለው