“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ” (ማቴዎስ 24 - 1) ጳውሎስ ፈቃዱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ማቴዎስ 24 ለትርጓሜ እጅግ ከሚያስቸግሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦች አንዱ የመሆኑ ምክንያት ምንድን ነው?
    ደቀ መዛሙርቱ ለጌታችን ያቀረቡት ጥያቄ አንድ ነው ወይስ ሁለት?
    በማቴዎስ 24 ውስጥ በማስጠንቀቂያ የሚጀምረው ለምንድን ነው?

Komentáře • 61

  • @happiness-z-b2x
    @happiness-z-b2x Před 5 měsíci +1

    Brother paul egeziabehere yesetelege eyasetemarekege selahone egeziabehere bante be metsehafekem btmm nw yetekemege teberekelege you are our blessing ❤ we need more ...

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 Před 3 lety +3

    ወንደሜ Paul ጌታ እግዚአብሄር በብዙ ይባርክህ! በሚገርም ሁኔታ መጽሃፍህ ደርሶኝ በሳምንት ውስጥ አንብቤ ጨረስኩት፣ በጣም ድንቅ መጽሃፍ ነው፣ ብዙ ቀርቶልኛል፣ልደግመውም አስባለሁ፡፡ በብዙ ልፋት ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ! እያንዳንዱ አማኝ ይህንን መጽሃፍ በተገኘበት ቦታ በቁጥጥር ሥር አውሎ ቢያነብ እጅግ ብዙ ያተርፋል፡፡

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před rokem +1

    Bless you Paul

  • @ribeccatefera7099
    @ribeccatefera7099 Před 3 lety +1

    Tesegawen Yabezalehe wendeme

  • @bekalkidanu857
    @bekalkidanu857 Před 3 lety

    Tebarek poye

  • @user-bq5nt9dh7k
    @user-bq5nt9dh7k Před 3 lety +1

    Bless u

  • @wondimubeshah6837
    @wondimubeshah6837 Před 3 lety +2

    የሚገርም መልክት ነው ተባረክ አቦ

  • @elias2414
    @elias2414 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ጳውሎስ::

  • @abeselomgamo1348
    @abeselomgamo1348 Před 2 lety

    God bless you brother!

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ጳውሎስ ተባረክ

  • @MimiEngida
    @MimiEngida Před 3 lety +1

    በጣም ጥሩ ተምህርት ነው፣ እግዚአብሔር ይባርከሀ

  • @wondebasazenew8464
    @wondebasazenew8464 Před 3 lety +1

    God bless you Paul

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 Před 3 lety +1

    Maranata Geta hoy tolo tolo Na🙏🙏🙏🙏
    Great teaching, Thank you and bless you Brother.

  • @rutht9104
    @rutht9104 Před 3 lety +1

    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን 🙏❤

  • @sabam473
    @sabam473 Před 3 lety +1

    Wow! Thank you so much for your faithfulness to the Word and your diligence to help us get it right.

  • @tekawana3226
    @tekawana3226 Před 3 lety +1

    I always so blessed by your amazing teaching . I don't want to miss your teaching.
    Many blessing to you dear Brother!

  • @jesusislord9447
    @jesusislord9447 Před 3 lety +3

    I finally get your book! It costed me a lot but I know its worth it!Godbless u brother P.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Před 3 lety +3

      መጽሐፌ በቀላል ባለመገኘቱ አዝናለሁ። በመገኘቱ ደግሞ ደስ ይለኛል።

    • @happiness-z-b2x
      @happiness-z-b2x Před 5 měsíci

      Ena edelega nege gezechew nbr gn still alanebebekutem jemerew telate yetagelegal bezu gize gn I promise echeresewalew😊

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 Před 3 lety +1

    ፖዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety

    በተለያየ ጊዜ የተናገራቸውን ነው

  • @teddyminale2020
    @teddyminale2020 Před 3 lety +1

    Our lord's grace be abundant for you!

  • @charisa2910
    @charisa2910 Před 3 lety +1

    Bless you!

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Před 3 lety +1

    Poya tebark abat

  • @almazabebayehu2749
    @almazabebayehu2749 Před 3 lety +1

    Geta zemenikin ybarkkk

  • @user-by1fj7ib4q
    @user-by1fj7ib4q Před 3 lety +1

    ፖዬ ተባረክልን፥ ፀጋ ይብዛልህ።😍😍❤

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +1

    ማቴ 24:15-20 እና ሉቃስ 21:20-24 ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው በተለያየ ጊዜ ጌታ የተናገረውን ያስቀመጡት ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety

    ሉቃስ ድንጋይ በድንጋይ የሚለውን ሃሳብ ብቻ ያስቀመጠው ምላሹ ግን ማቴስዬስ ላይ ያለውን የመምጣትህና የአለም ፍፃሜ ምልክቱ የሚለውንም ጥያቄ መልስ ግን አካቶ ነው የሰጠው ።
    ይህንን ካላስተዋልን በተለየ ሁኔታ መተርጎም ግድ ይሆናል ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety +1

    ተቀላቅሎ ነዉ የተፃፈው ምክንያቱም ታሪኩ ካለፈ በኃላ ስለፃፊ ነው ።ቃል በቃል ከጌታ አፍ እየተቀበሉ አልፃፊም ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 3 lety

    ማቴ 24:15-20 እና ሉቃ 21 :20-24 ተመሳሳይ ሃሳቦች
    ፩)ይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሽሽሹ
    ፪)ለርጉዞችና ለሚያጠቡት ወዬላቸው ።
    ማቴዎስና 24 ማርቆስ 13 ላይ ተመሳሳይ ሃሳብ ያላቸው ናቸው
    ፩) እርጉዞች የሚያጠቡ
    ፪)ወደ ተራሮች ይሽሹ
    ፫) ሽሽት በክረምት ነገር ግን ማርቆስ ሰንበት የሚለውን አላስገባም ሃሳቡ ግን አንድ ነው

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 3 lety +1

    How can I get your new book please. Can I send my address.