በማርያም ሳታዩት እንዳታልፉ በማርያም ተብሎ የሚጨክን የለም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 01. 2019
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 2,4K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 5 lety +995

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላም አደረሳችሁ።
    «በዚያ ወራትም ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጥቶ ከዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ ተጠመቀ። ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና። የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥
    በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።» (ማር.፩፥፱-፲፩)

    • @user-wb6pj2wi9v
      @user-wb6pj2wi9v Před 5 lety +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @awirmobiles9366
      @awirmobiles9366 Před 5 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +16

      ምን ብዬ በምን ልግለፅክ ቢኒዬ እፍፍፍ እምትወዳት እናትህ እመቤቴ ማርያም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ታኑርህ

    • @user-dk7it6be2p
      @user-dk7it6be2p Před 5 lety +1

      አሜን እንኳን አብሮ አዳረስችሁ

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +4

      ቢኒ አንተ እጅግ ቅን ሀይማኖተኛ መሌካም ሰዉ ነህ ስወድክ ተባርክልኝ የድንግል ልጅ

  • @user-vu6jw2lr9u
    @user-vu6jw2lr9u Před 5 lety +120

    የክርስትና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ ክብር ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልጅ እስከ እናቱ

  • @user-he9um6ty1y
    @user-he9um6ty1y Před 5 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ አሜን ፫

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ወንድማችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ዘመንህን ይባርከው

  • @geeh1711
    @geeh1711 Před 5 lety +249

    ተስፋ በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ነው ክብር ለድግልጅ ይሁን ሁላችሁም አሜን በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😂😂

  • @High-mm7ud
    @High-mm7ud Před 5 lety +138

    እኔም ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው አምላኬ ሆይ አፀናናኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @solomonberhe7787
      @solomonberhe7787 Před 5 lety +1

      Amlak kanchi GA yehun

    • @High-mm7ud
      @High-mm7ud Před 5 lety +1

      @@solomonberhe7787 አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

    • @zoyatarrafe7966
      @zoyatarrafe7966 Před 5 lety +1

      እኔምብቸኝነኝግንእግዜቤርነውየነበረውስለዚፈጣሪብቻ

    • @jamilla123jamila5
      @jamilla123jamila5 Před 5 lety

      Highየድንግል ማርያም ባርያ 0096176482271

    • @zoyatarrafe7966
      @zoyatarrafe7966 Před 5 lety

      ffffffffff😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ashulove6816
    @ashulove6816 Před 5 lety +31

    መማር የቻለ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተማሪ ናቸው
    አስተማሪ መልክት ነው ቤኒ
    እንኳን አደረሰን

    • @zahraseid1558
      @zahraseid1558 Před 5 lety

      ልጂቢኒ. በናትህ. ይህን ፎቶ እምታቀናብርበትን. ሊክአርግልኝ. ተሆላእምታረገውን

  • @betelhembelacew9837
    @betelhembelacew9837 Před 5 lety +3

    ቢዬ በእውነት በጣም ነው ምወድህ ልክ ነህ የኔ ህይወትም እንዲህ ነው ግን ሁሌም በእግዛአብሄር መቼም አልቆርጥም መቼም መቼም

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 Před 5 lety +51

    *እውነት ነው ቢኒ እናመሰግናለን! በውነት ሁልግዘ ምክሮችህ ገንቢ ናቸው!!!!!ተባረክ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።*

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 Před 5 lety

      Yohannes Nurga ቃለሕይወትንያስማልን ወንደማችንአሜንንንንን

    • @amenameaamenrita5103
      @amenameaamenrita5103 Před 5 lety

      amen Amen amen

    • @EthioTec
      @EthioTec Před 5 lety

      እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
      ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!

    • @haleemahaleema205
      @haleemahaleema205 Před 5 lety

      Ameen😭😭🎤🎤📖🕯🕯

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 5 lety +101

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
    ወንድሜ መልእክቱ ደስ ይላል የልብንም በር አንኳክቶ ሰተት ብሎ ይገባል እነመሰግነለን ዛሬ ላይ ባይሆን ነገ ከነገ ወድያ የሚያጋጥም ስለሆነ ጥንካሬ ይሰጣል።

    • @borhana1277
      @borhana1277 Před 5 lety +1

      Amen.amen.amen.b8ni
      Enkwna.abro.aderesan.

    • @user-hb9qt9xl2f
      @user-hb9qt9xl2f Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!

    • @EthioTec
      @EthioTec Před 5 lety +2

      እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
      ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!

    • @nsukungoveni311
      @nsukungoveni311 Před 5 lety

      tebrac

  • @muluhabte2998
    @muluhabte2998 Před 5 lety +2

    ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን!!!!

  • @talajombaro675
    @talajombaro675 Před 5 lety +2

    😍😍 አሜን እግዚአብሔር ከኛጋረ የሁን እኔደኔ አፂዪት ስየሆን እነደሱ ቸረት የደረገልኝ 😨😨

  • @Fretube
    @Fretube Před 5 lety +74

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ ተመስገ ጌታዬ
    ባይሳካልኝ ባይሞላ ጓዳዬ
    ባንተ ተሽፍኗል ጉድፍ ገበናዬ

    • @eyujokera808
      @eyujokera808 Před 3 lety +1

      በጣም የምወደው መዝሙር ሁሌም ከአፌም ማይጠፍ ❤️

  • @Militube8645
    @Militube8645 Před 5 lety +97

    ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ግን በማርያም በእግዚአብሔር እያልክ ባትፅፍ መልካም ነው ምልእክቶችህን ምናያቸው ላንተ ብለን ሳይሆን ለራሳችን ብለን ነው የኔ ስሜት ነው

    • @heymanotgeremew7296
      @heymanotgeremew7296 Před 5 lety +1

      enam bemaram sl betam new yxenekegni

    • @EthioTec
      @EthioTec Před 5 lety

      እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
      ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!

    • @yebizutube95
      @yebizutube95 Před 5 lety

      Enenmi subscribe argane ehte

    • @clickcell5847
      @clickcell5847 Před 5 lety

      @@heymanotgeremew7296 ቢኒ ስቴ አየሁት ከኔ ህወት ጋር ይመሳሰላል በቃ ቃላት ያጥረኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልኝ

    • @hawaramobile1125
      @hawaramobile1125 Před rokem

      አው ብዙ ጊዜ ስትገዝት እስማህ አለሁ እባክ ወንድም ለራሳች ብለን ነው የምንስማው በማርያም በኪዳነምህረት አትበል ❤

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h Před 4 lety +14

    😭😭😭 በጣም እውነት ነው የልቤን ነገርከኝ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @maithaalzaabi4541
    @maithaalzaabi4541 Před 5 lety +2

    ልጅ ቢን ከልብ አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥህ ጌታ!!

  • @user-lb8ds3ov3o
    @user-lb8ds3ov3o Před 5 lety +23

    በእውነት ቢኒዬ ቃልህወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ የሆነ አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው !!!!!!!!!!!!!!!
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን

    • @EthioTec
      @EthioTec Před 5 lety

      እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን።
      ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስሜቶት ነው….ይህን ቤት ይጎብኙት…ይወዱታል!!

    • @nareshamenamenamei154
      @nareshamenamenamei154 Před 5 lety

      Bewnet bini kale yasemalin enkan abero adresen betam line nekagn Tsegawun yabzalih Amen፫♥♥+++

  • @user-rm9gd3hp5n
    @user-rm9gd3hp5n Před 5 lety +42

    የሚመካ በእግዚአብሔር ብቻ ይመካ ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን ጊዜ ለኩሉ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety

      አሜን የጭስ አባይ አማራ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ

    • @birtukan050o2
      @birtukan050o2 Před 4 lety

      Amin

  • @user-vf4dg8lq4c
    @user-vf4dg8lq4c Před 5 lety +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ቢኒ እውነት ብለካል እኔንም አስለቀስከኝ በጠዋቱ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-zf4fh3gj7v
    @user-zf4fh3gj7v Před 5 lety +2

    እንኳን አደረሠህ ቢኒ ሠላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኳን አደረሣችሁ
    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክረሥቶሥ
    የጥምቀት በአል እናመሠግናለን ቢኒ

  • @user-sb8jy5rb4m
    @user-sb8jy5rb4m Před 5 lety +55

    እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ እንኳን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍😍😍😍😍😍

  • @user-pr8fv4jq6x
    @user-pr8fv4jq6x Před 5 lety +37

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም ለእናንተ ይሁን በኢትዮጵያም ውስጥ በመላው አለም ለምትኖቱ የተዋህዶ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእመብርሃን ወዳጆች የቅዱሳን አክባሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ።
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቢንዬ ይሄ እኔም የምንረው ህይወት ነው ግን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏

  • @rawedinagninafkehagaren7920

    I am Muslim but I like your information....

    • @susubintbaba1414
      @susubintbaba1414 Před 5 lety +3

      ታዳ ለየሱስ እኮ ያውም ወጣት ለግላጋ ልጅ ነው የተሰቀለለት ፈጣሪውም የታዳጊውን መልክ በየሱስ አስመሰለለት ምክንያቱም እየሱስ የተከበረ የአላህ ነብይ ስለሆነ :: ፈጣሪያችንም አላህ እየሱስን ከጠላቶቹ እጅ አውጥቶ ወደ ሰማይ እንዳርግ አደረገ እየሱስ በሰማይ ቤት ነው በትንሳኤ ቀን ይመጣል በፈጣሪ አላህ ፈቃድ አማላጅ ሆኖ ይወርዳል አሁን እሱን አምላክ ግኡዛትን እና አማልክትን አማላጅ አድርጋቹ የያዛቹ ሰዎች ሁሉ ያኔ እየሱስ አምላኬ ሆይ ጥራት ይገባክ ባንተ ችሎታና ትእዛዝ ቢሆን እንጂ እኔ ምንም ማድረግ አይቻለኝም ብየ አስተምሬ አለው ይላል ያኔ የፈጣሪ ቅጣት አለላቹ የአደም ልጅ ከተራራ የገዘፈ ወንጀል ቢሰራ አላህ አዛኝ ሩህሩህ አምላክ ነው ወደርሱ ከተመለሰ ይምርለታል የ አላህን ፈጣሪነት ጪራሽ የከዳ ሰው ግን ከተራራ የገዘፈ መልካም ስራ ቢሰራ ገነት በርሱ ላይ እርም ነች:"!! ከፍጥር የፈጣሪ ሀቅ ይቀድማል እና ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @alalico7282
      @alalico7282 Před 5 lety +5

      @@susubintbaba1414 Fetarii Leul Egziabher Becha New ;: Ya Amlakoch Amlak Ye Getochm Geta Medahnitachin Ersu Eyesus Kerstos Becha New :: Keberena Mesgana Amlekotena Wedase Lezelealem Le Ersu Yegebal !! Keberena Mesgana Le Enatu Le kebert keseat "Dengel Mariyam" Yegebatal !! 👐Semayna Mederen Lezerega Sewchn Be Amsalu Lefetere Le Leul "Egziabher" Keber Mesgan' Amlkotena Wedase Lezelalem Yegebawal , 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen 👐👐👐

    • @alalico7282
      @alalico7282 Před 5 lety +3

      @@susubintbaba1414 Lesem Ateraru Mesgana Yedresewna " Eyesus Kerestos" Fetarii Engi 'Nebey' Aydelem ::

    • @demx123
      @demx123 Před 5 lety +1

      @@susubintbaba1414 አባባልህ ይገርማል ያንተ አላህ እምትለው በጭንቅላትህ የምትስለው ሰው አድርጎህ እሱ ሰው ሳይሆን እላይ ቁጭ ብሎ አላህ እያልከው አንተን ሰው አድርጎ ስህተት ስትሰራ እንገትህን የሚቀላ የሰው ደም ሲፈስ የደም ግብርን የሚወድ አንተም የምታመሰግነው ስታመነዝር እናትህና አባትህ ከአንገት በታች ተቀብረህ እንድትሞት የመጀመርያ ድንጋይ ወርዋሪዎች።መሀመድ አመንዝሮ ግን እንደ ፅድቅ የተቆጠረለት።እኔ እምንለው የትኛው ቁራናቹላይ ነው ፍቅር ይቅርታ ያለው እንደው ከሰው ይልቅ ልክ ክብር ያለበት ቁርአን ነው።

    • @asnakeshtabar7966
      @asnakeshtabar7966 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k Před 5 lety +4

    ኡፉ እውነት ነው እንደ ብቸኝነት ክፉ የለም 😢😢😢
    ግን የሁሉም የበላይ የአለም ሁሉ ቤዛ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለን ብቻ የዘለዓለም ተስፋችን እሱ ነውና ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ አንተው ሁሌም አፅናንን😭እመብራሀን ትጠብቅህ እናመሰግናለን ቢኒሻ ❤😍

  • @sosenatadesse9703
    @sosenatadesse9703 Před 5 lety +12

    አሜን!!! ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነበር ቢኒ እሄን ስሰማ ለካ ብቻዬን እንዳልሆንኩ አሰብኩ አመሰግናለሁ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před 5 lety +51

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይዞ ማርያም ይዞ ብቸኝነት የለም

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      one more Night
      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
      ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እና ቤተሰቤ ሁኝ ፎቶዉን ተጭነሽ

    • @onemorenight5932
      @onemorenight5932 Před 5 lety

      @@DRAVOUN አድርግሻለሁ እህቴ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      one more Night
      አመሠግናለሁ

    • @user-gb6zc1to6p
      @user-gb6zc1to6p Před 5 lety

      አሜን አሜን፡አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን!

    • @yebizutube95
      @yebizutube95 Před 5 lety

      enqwan adersachu.Enenmi subscribe arguagne

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 Před 5 lety +2

    ትክክል ነው እግዛበሔር ቢቻ ነው የልቢ ጋደኛ እግዛበሔር ያመነ መቼም ቢሆን ወዲቆ አይቀርም ጌታችን መዲሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅር አባት ነው አሜንንንንን

  • @user-jy8uc7ie4y
    @user-jy8uc7ie4y Před 5 lety +2

    ትክክል ነህ ወንድማችን ቢኒ ቀን እና ጊዜ የማይቀይርው ለዘላልም ከእኛ ጋ ነው እግዚአብሔር

  • @salamtariku2744
    @salamtariku2744 Před 5 lety +24

    አይዞሕ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ የሰዉ ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሔር ፍቅር አያልቅም💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +18

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ
    🙏🙏🙏🙏🙏
    ያመነ የተጠመቀ ይድናል 🙏
    አሜን አሜን አሜን

    • @user-xj9hn6od7y
      @user-xj9hn6od7y Před 5 lety +2

      አሜን እንኩዋን አብሮ አድርስን

    • @Hab7RM
      @Hab7RM Před 5 lety +1

      አሜን

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እውነት ነው

  • @user-ru1ju4re6s
    @user-ru1ju4re6s Před 5 lety +6

    😢ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ብኒ //ለክርሰትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳቹ

  • @mahder3457
    @mahder3457 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቢኒ ሳላስበው ማጽናኛ ቃል ሰማሁ
    በዙሪያችን ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ግን ሃሳባችንን የሚረዳልን እውነተኛ ታማኝ ወዳጅ እግዚአብሔር ነው!!!!
    ክብር ይግባው
    ቢዘገይም የሚቀድመው የለም።

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p Před 5 lety +23

    በጥምቀቱ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ፣
    እውነት ነው መመካት በእግያብሄር ነው።መመካት በድንግል ማርያም ልጂ ነው።የሚመካ ቢኖር በኔ ይመካ አይደል እሚለው ቃሉስ፡

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 Před 5 lety +18

    ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሄር አምላክ በሀይማኖታችን እንድፀና እምነት ይጨምረልን ተዋህዶ ቢረሣሺ ቀኘትርሠኛ

  • @remontouma9906
    @remontouma9906 Před 5 lety

    ከልቤ አመሰግናለው መልክቱ በጣም አስተማሪ ነው ሀዘንክ የእውነት ወስጤን ነው የነካኝ እሶ እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ባለህበት ከክፉ ሁሉ በቀን በለሊት ትጠብቅ ወንድሜ እድሜና ጤናውን ታጎናፅፍክ አሜን አሜን አሜን…………………

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +2

    እውነት ነው ውንድምቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +27

    በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 5 lety +28

    እውነት ነው በስደት የሚጠብቀን አይተኛም

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      ማህደረ መለኮት ማርያም
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝና ቤተሠቤ ሁኝ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 Před 5 lety

      Amen

  • @user-gn2jj5fo6o
    @user-gn2jj5fo6o Před 5 lety

    እመብርሃን እንባክን ታብሰው ቢኒዩአ በእውነት ተባረክ ኣጽናኛ ኣስተማሪ መልዕክት ነው።ኣቅርራረብክ እጂግ በጣም ኣደምጡኝ ኣዳምጡኝ የምል ነው።ተስፋክን ያለምልመው።

  • @ashulove2045
    @ashulove2045 Před 5 lety +1

    ከልብ ነው እናመስግን የእ/ር ሰላምታ ከህላችን ጋራ ይሁን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +6

    ቢኒሻ ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል በሰላም አደረህ እናመሰግናለን ተባረክ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Nigat Girma
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ እና ቤተሠብ እንሁን እሽ መልካም ፈቃድሽ ከሆነ ፎቶዉን ተጭነሽ

    • @elnyemualmemola9841
      @elnyemualmemola9841 Před 5 lety

      ከእናቴ ማህፀን ጀምሮ ያልተለየ እግዚአብሔር ብቻ ነው
      ታምሜ ነበር በአልጋ ወድቄ አብሬ ስዝምር የነበርካቸው ጋደኛቼ ሁሉም ጠሉይ

  • @user-hi4bq3dr7s
    @user-hi4bq3dr7s Před 5 lety +5

    ቢኒዬ ቃለህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል የሚያፅናና መልእክት ነው🙏🙏🙏🙏🙏ዘመንህን ይባርክልህ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም😭😭😭😭

  • @santo741
    @santo741 Před 5 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል መነባነብ ነው የማርያም ነገር ሆኖብኝ ከፍቼ አዳመጥኩት የወደቀን ያዘነን የምታፅናና ቅዱስ አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን!

  • @sarechotube6537
    @sarechotube6537 Před 5 lety

    እውነትክን ነው ቢኒ የውነት የሚሰማኝ ስለገለፅቅ ይሄ ምክር ለንደኔ አይነት ብዙ ጠቀሜታ አለው በሰው ማጣት በቤተሰብ ፍቅር በጣም ተጎድቻለሁ ግን ጌታ ሁሌ ከኔ ጋር ነው እሱን ጠይቄው ያጣሁት ነገር የለም ክብር ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ለናትና ለልጆቹ

  • @martatube73
    @martatube73 Před 5 lety +18

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደርሰን አሜን።ቢኒዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ት ልብን ሰንጥቆ ይገባል ተባርክ😚😚💒🙏

  • @muller19961
    @muller19961 Před 5 lety +43

    በትክክል ብለሃል bini እመብርሃን ተጣብቀህ ምርጥ ምክር ነው

    • @destashelama3104
      @destashelama3104 Před 5 lety

      Amen Amen Amen Amen lela hiwetin yasemalen wandimachin🤣

  • @Tube-hy1yi
    @Tube-hy1yi Před 4 lety +6

    ልጅ ቢኒ የዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
    የቢኒ ወዳጆች
    ግእዝ ቱብን
    SUBSCRIBE በማድረግ

  • @meseretw6685
    @meseretw6685 Před 5 lety +2

    ግዜን እይቶ የማይክዳ እንድዩ መድሐኒያለም ብቻ ነው ጌታዩ ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን

  • @user-yp4nf6vp6k
    @user-yp4nf6vp6k Před 5 lety +10

    “የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት” ኢያሱ. 3፤3
    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ.... በቸርነቱ ለዚህች ቀን ስላደረሰን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @heyabapp1603
    @heyabapp1603 Před 5 lety +12

    ልጄ ቢኒ እንካን ኣደረሰን ለሁላችን መላእ ህዝበ ክርስትያን ኣይዞን ድንግሌ ኣለችን የማትጥል ድንግልን ያዘ ኣያፍርም ኣምናት እወዳትም እግዚኣቢሄር ድንግልን ሶተናል ማንም ይሁን በድንል ማርያም እንዳያፍር . ሃጢኣተኛ ብሆንም ሁሌ ግን ክዉስጤ የማወጣት ማንም የለም ኣሜን።

    • @ggggeghtapharyemsgn2147
      @ggggeghtapharyemsgn2147 Před 5 lety

      እዉነትብለሀል ወድም ፍቅሯ ደግነቷ አዛኝነቷ በጣም የበዛዉ ደግነቷን የሚያስተዉል ልቦና ይስጠን ከክፉትጠብቅህ

    • @user-ge1bo3qu2j
      @user-ge1bo3qu2j Před 5 lety

      እውነት ነው እናመሰግናለን

    • @tsiwonderebw8509
      @tsiwonderebw8509 Před 5 lety

      Amen Amen

    • @user-xs9qf4en7t
      @user-xs9qf4en7t Před 5 lety

      በእውነት ወንድሜ ቢኒ ልክ ብለሀል እግዚአብሄርን ያመስገነው በእውነት አስለቀስከኝ የማይተውን እግዚአብሄእ ብቻ የማያቀየር የማያለወጥ

  • @yetyet2731
    @yetyet2731 Před 5 lety

    ቢኒ በጣም አመሰግናለው ጠቃሚ ምክር ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ሁላችንንም ከጭንቀታችን ያውጣን ሰንሰለታችንን ይበጥስልን

  • @mahikonjo3606
    @mahikonjo3606 Před 5 lety +2

    እውነት ነው ሰው ይተውካል ከአንድ ፈጣሪ በቀር ቢኒዮ ሁሌም በፈጣሪክ ተስፋ ይኑርክ ሰው ሆይ ክብር ምስጋና ለአንድ አምላክ አሜን

  • @tgbarcalonamessi303
    @tgbarcalonamessi303 Před 5 lety +50

    ጥምቀት ፦ ማለት ቃሉ የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም “መነከር ፣ መዘፈቅ ፣ ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት” ማለት ነው ፣ ጥምቀት ማለት አንድ ሰው አንድ አምላክ በሆኑ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በተጸለየበትና በተባረከ ውሃ ሦስት ጊዜ ጠልቆ ዳግመኛ ከሥላሴ ተወልዶ የቤተ ክርስቲያን አባል የእግዚአብሔር ሕዝብ ወገን የሚሆንበት ቅዱስ ምስጢር ነው ፣ ማቴ 28፡19-20
    ምስጢረ ጥምቀትን የመሰረተልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ሲመሰርትም በትእዛዝ ፣ በትምህርት ፣ በተግባር ነበረ ለእዚህ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ስንመለከት
    1ኛ በተግባር በዮርዳኖስ ማቴ 3 : 16
    ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ ፤ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ እነሆም ፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ
    2ኛ በትእዛዝ ማቴ 28 : 19
    "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው
    3ተኛ በትምህርት ዩሐ 3 : 5
    " ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    ጌታ ኢየሱስ በዮርዳኖስ ወንዝ በአገልጋዩ / በፍጡሩ / በዮሐንስ የተጠመቀበት ምክንያት እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ
    1 ~ አንድነቱን ሦስትነቱን ለመግለጽ
    2 ~ የዕዳ ደብዳቤያችንን ለመደምሰስ
    3 ~ በእርሱ ጥምቀት የእኛን ጥምቀት ለመቀደስ
    4 ~ ለጥምቀታችን ኀይልን ለመስጠት
    5 ~ ለአብነት ርሱ ተጠምቆ እናንተም ተጠመቁ ብሎ አርአያና ምሳሌ ለመሆን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደ በ30 ዘመኑ ጥር 11 ከሌሊቱ በ10ኛው ሰዓት ፤ ማክሰኞ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ጌታችን በዮርዳኖስ እንደሚጠመቅና የዮርዳኖስ ወንዝ ጌታን ስታይ እንደምትሸሽ ነቢዩ ዳዊት
    በመዝ 113፡3-5
    “ባሕር አየች ሸሸችም፥ ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ፤ ተራሮች እንደ ኮርማዎች፥ ኮረብቶችም እንደ ጠቦቶች ዘለሉ፤ አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንቺም ዮርዳኖስ ወደ ኋላሽ የተመለስሽ፥ምን ሆናችኋል?” በማለት አስቀድሞ ትንቢት የተናገረ ሲሆን፤ ብዙ ምሳሌም አለው።
    የዩሐንሰ መጥምቁ ትህትና
    ዮሐንስ ወደ ጌታችን መምጣት ሲገባው ጌታችን ወደ ዮሐንስ የሄደበት ምክንያት ትሕትናን ለማስተማር ሲሆን ሁለተኛው ለአብነት ለምሳሌ ነው፤ ይኸውም ዮሐንስ ሄዶ አጥምቆት ቢሆን ዛሬ ባለሥልጣናቱ ካህናትን ቤታችን ድረስ መጥታችሁ አጥምቁን ይሏቸው ነበርና ሄዳችሁ ቤተ ክርስቲያን ተጠመቁ ለማለት ሄዷል፤ ዮሐንስ ግን ወደርሱ በትሕትና የመጣው አምላኩ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ “እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን?” ሲል ጌታችንም “ጽድቅን ልንፈጽም” ይገባናል ብሎ ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም እንደመጣ ሲነግረው ዮሐንስ እሺ አለ።
    ከዚያም ተያይዘው ወደ ዮርዳኖስ ሲወርዱ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስተምሩት የዮርዳኖስ ወንዝ 40 ክንድ ወደ ኋላዋ ሸሽታለች በዚህም ዳዊት በመዝ 77፡16 ላይ “አቤቱ፥ ውኆች አዩህ፥ ውኆችም አይተውህ ፈሩ ጥልቆች ተነዋወጡ፥ ውሆችም ጮኹ” ብሎ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ፤ ጌታችንም ተጠምቆ ከውሃው ከወጣ በኋላ አብ በሰማይ ሆኖ
    " በርሱ ደስ የሚለኝ የምወድደው ልጄ ይኽ ነው " ብሎ ሲመሰክር፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በራሱ ላይ ተቀመጠ፤ አካላዊ ቃል ክርስቶስም በጽንፈ ዮርዳኖስ ቁሞ ታየ፡፡
    የእዳ ደብዳቤያችንን
    በክርስቶስ ኢየሱስ ጥምቀት ተደመሰሰ

    • @shewitabrha8192
      @shewitabrha8192 Před 5 lety

      አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

    • @mulumulu9510
      @mulumulu9510 Před 5 lety

      በየአመቱ ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት አይደለም ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ያዘዝኩአችሁን እያስተማራችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀ መዛሙርቴ አዱርጓቸው ነው የሚል ቃሉ

    • @bayanawad9009
      @bayanawad9009 Před 5 lety

      Tg Barcalona messi amen amen amen fetari beemnetshi yashnash,kale hiwot yaseman 🙏🙏🙏

    • @mbbm5720
      @mbbm5720 Před 5 lety

      ቃለ ህክወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ /ያብዛልሽ

    • @munna5498
      @munna5498 Před 5 lety

      ክክክክክክክ ለከ ዘ መዘፍዛፍ /መነከር

  • @user-wx6eq7fh1u
    @user-wx6eq7fh1u Před 5 lety +5

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ በውነት ከልብ እናመሰግናለን ቢኒ ግን አት ስታለቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makdesmakdes492
    @makdesmakdes492 Před 5 lety

    እንኳን አድርሰህቢኒ
    ከልብ አመሰግናለሁ መልከምና ትምህርትና ድስየሚል ቃልናው ቃላህይውት ያሰማልኚ ለተከፍ ስድተኛ አፀናኚ ቃልናው

  • @elsabelay4028
    @elsabelay4028 Před 5 lety

    እግዝአብህር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ተመስገን ተመስገንን ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +7

    በትክክል ልጅ ቢኒ ብቻዬን አይደለሁም ከሁሉም የሚበልጥ አባት ከእኔ ጋር እግዚአብሔር ይባርክህ እቺን መልካም ምክራህን ቀጥል

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 Před 5 lety +5

    እግዚአብሔ ይመስገን ቢኒ በእውነት አስለቀስከኝ እውነት ብለካል ቢኒ የማይተ ው እግዚአብሔ ብቻ የማይቀየር የማይለውጥ የማያዳላ በቤቱ ያፅናክ ቢኒ መልካም ፈጊ እግዚአብሔ ር ሰው ያድርገን ሁላችንንም አሜን ፫

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 Před 5 lety +3

    ልክነህ ወንድማችን እኔግን በስደትም ብኖር አናቴ ከአባቴ የበለጠ ፍቅር የሚሰጠኝ መዳንያለምነው መቸም ከሱ አልለይም ምንም ቢኖረኝም እዳለይ አልቆጥረውም ምክንያቱም ነገ ላጣው እችላለሁ በፈጠረኝነው ምመካ

  • @EeEe-rc8rj
    @EeEe-rc8rj Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ቢኒ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔረ ይባረክልክ

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 Před 5 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ቢኒአሜን እግዚአብሄር ከሁላችን ጋ ይሁንልን

  • @salemabrha6929
    @salemabrha6929 Před 5 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስለ ደረስን

    • @bhvvhhcgg8630
      @bhvvhhcgg8630 Před 5 lety

      Kalhyiwot yasmaln

    • @baselosyemane2320
      @baselosyemane2320 Před 5 lety

      Kale Hiwdt yasemalen Bini yehe beteley sedet hager huno zemed axmad belelebet Leben yemiasadesna yemifewes medhanit new lenye lek becheger eeyalehu lebyen meleskegn enamesegenalen bi i tebarek!

  • @user-xt7bv2qv6e
    @user-xt7bv2qv6e Před 5 lety +5

    እኔም ብቸኝነት የጎዳኝ ነው እባክክ አምላኬ ሆይ ፅናቱን ስጠኝ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 5 lety +2

    My brother that's exactly my life I lost 3 brother and 2 sister my mom give 6 children 5 of them die only me left finally my mom die 8 Years a go and my father left me 8 month a go Every family I have left me by myself I have 3 children my on thank God I have no one also my husband for 30 Years he left me for 24 years old Which is my 2nd child is age Through wih all of this I'm still put my head up and then say to God there is nothing without you I know your purpose and I just pray People can Heart you so much but I always put my head up talk to God like I talk to human being I am OK I am going to be OK in God is name Amen

  • @mariummarium4543
    @mariummarium4543 Před 5 lety +24

    የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን እደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 5 lety +7

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቢኒ ጥሩ አስተማሪ ትምህርት ነው ተመስገን ማንም ባይኖረንም እግዚአብሔር ካለን ከበቂበላይ ነው ግን ቢኒ በማርያም ማለትህን አልወደድኩትም ባትለንም ያንተን መልክቶች ሳናይ አንወጣም ጥሩ አስተማሪ ስለሆኑ

    • @yednglemaryamelij7858
      @yednglemaryamelij7858 Před 5 lety

      Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln binye enean yemigelst tmhrt new betam enamesegn alene eht wendmoche enkan lebrhane tmketu beselam aderesachu aderesen !!!!!!!!!!!!!!!!

    • @sissayghinat4889
      @sissayghinat4889 Před 5 lety

      Amen amen amen

  • @selamyemariyamlijiyemariya478

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን የጥምቀት በአል አደረሳችሁ እናመሰግናለን ቢኒ

  • @ppbereket7537
    @ppbereket7537 Před 5 lety

    በጣም ደስ የሚል ምክር እና የሚያፅናና ቃል ነው Bini ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ic5nu1dn6e
    @user-ic5nu1dn6e Před 5 lety +8

    አሜን ወድሜ ትክክል ነዉ ማስተዋል እያነሰን ነዉጂ እሱ ሁሌም አይተወንም

  • @user-zq3nc4ny6k
    @user-zq3nc4ny6k Před 5 lety +6

    በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግን አለን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @alemzegeye5747
      @alemzegeye5747 Před 5 lety

      ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @protech8961
      @protech8961 Před 5 lety

      ሀብትሽ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 Před 5 lety +1

    ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ጸጋ ያድልህ ማርያምን ደጋግሜ ነው ያየሁት በርታ

  • @user-rt4cb4uz4l
    @user-rt4cb4uz4l Před 5 lety

    ቢኒዬ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰህ አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ነው ከሰው ፍቅር የእግዚአብሔር ፍቅር ይበልጣል

  • @user-od7rp3oe9h
    @user-od7rp3oe9h Před 5 lety +4

    ቢኒዬ ወንድም እንኳን አደረሳ በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @mekedessemeneh7008
    @mekedessemeneh7008 Před 5 lety +6

    የአምላካቸሁን የእግዚአብሔር የቃልኪዳን ታቦት ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት
    መ. ኢያሱ 3-2
    "እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ መልካም በዓል"
    ቤኔ ልክ ነክ አኔም ብዙ ጌዜ ሰዉቹ ይጉዱኝል ግን ሁሌም አምላኬን ይዜ አሸንፋቸዋለው ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @awettadese7471
    @awettadese7471 Před 5 lety +2

    አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ።

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 5 lety

    ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም እንኳን አደረሰን እናመሰግናለን ቤኒ
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @dhdssss1322
    @dhdssss1322 Před 5 lety +5

    ሁልም ምክረህ በጣም ወሰጤን ይነከዋል ምክረህ ሁሉ ልክ ነወ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን እንደአንተ አይነት ሰወም ያብዛልን በምክረህም በጣም ተለወጨበታለሁ ብቸኝነት የሚሰማህ ከአላህ ሰትረቅ ብቻ ነወ አይዞህ ሁሌም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጥሩ ልጂ ነህ 👍👍👍👍👍👍

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr3188 Před 5 lety +7

    ቃለሂወትን ያሰማልን ወንድማችን ቢኒ እንኩን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ውዶችዬ

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 Před 5 lety

      Eyorka fiker የኔ ቆንጆ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @netsidereje797
    @netsidereje797 Před 5 lety +7

    ተመስጌን(፪)ተመስጌን ጌታየ(፪)
    ባይሳካልኝ ባይሞላ ጋዳየ
    ባንተ ተሸፍንዋል ጉድፍ ገበናየ
    ንሮየ ባይሞላም ባይሳካልኝ
    ተመስጌን እላሎው ኣንታለህልኝ

    • @MimiTube442
      @MimiTube442 Před 5 lety

      Aaaammmmmaaaaaaaammmmaaaaaaaaaa/watch?v=G63-v7ciJkk&feature=youtu.bemmmmmaaaaaaa

  • @marthaayalew7096
    @marthaayalew7096 Před 5 lety

    የፈለጉ ይዩት እንጂ የእመቤታችንን ስም ማንሳት አይጠበብህም ለማኛውም ጥሩ መልእክት ነው ። እናመሰግናለን

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p Před 5 lety +4

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ግን በማርያም ብለህ አትገዝት ፈጣሪ ላንተ ያለው ሳያይ አያልፍም!

  • @HanaHana-wl5yx
    @HanaHana-wl5yx Před 5 lety +3

    ቃል ህይውት ያስማልን ቢኒ እናመስግናለን

  • @awiraneshamidat6396
    @awiraneshamidat6396 Před 5 lety

    አዉነት ብልሃል የእኔ ወንድም አመብርሃን ታግዝህ ሰለ ሁሉም ነገር እሲዋ ትክፈልህ

  • @user-nm4xg4jv4q
    @user-nm4xg4jv4q Před 4 lety

    እናመሰግናለን ልጅ ቢኒ እግዚአቢሄር ከሁላችን ጋ ይሁን

  • @konjitlencha4197
    @konjitlencha4197 Před 5 lety +3

    Salmchu yibza for all.
    Amen tebareki begeta wondime.
    Awo ewnet naw ye kurt wodaji yesus naw📖📖📖📖📖📖🙆😢

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 Před 5 lety +9

    በጣም በአራት አይኔ እንባዬ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ አዳመጥኩት ቢኒዬ አስከፋከኝ

  • @user-ie3pu8tt1k
    @user-ie3pu8tt1k Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን በእዉነት በጣም ደስ ይላን ወንድማችን እግዚአብሔርን በልቡ ያኖር የትም ይድረስ የት መቸም አይወድቅም ምንገዱን ይምራን ልባችነን ይክፈትልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናን አሜን

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Před 5 lety

    ቢኒዬ ቃለህወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን ዬባርክልን ተባረክ ትክክል እውነት ልብ የሚነካ ንግግር ነው

  • @yeatiahmeed974
    @yeatiahmeed974 Před 5 lety +3

    ቢኒዬ እካን አብሮ አደርሰን
    ደስ የሚል ትምህርት ሰጭ ነው ከልብ እናመሰግናለን ብቸኛ. እዳልሆኩ ነው ያርጋገጥኩት እድሜ እና ጤና ይስጥክ ፍጣሪ ይጠብቅክ. ባለህበት

  • @hirutabrah9790
    @hirutabrah9790 Před 5 lety +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ አሪፍ ምክር ነው እኔም ከልቤ ሲፀልይ እንዳንተ እንባዬ ይወርዳል ከዛ ፆሎቴ ስጨርስ ልክ ገዳም ውስጥ እንዳለሁ የደስደስ ስሜት ይሰማኛል

  • @saraSara-fo5cw
    @saraSara-fo5cw Před 5 lety

    አሜን ፫ ወንድማችን እንኳም አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር ይችን ቀን ያላዩ ስንት እህት ወንድም አሉ

  • @muluabrha8601
    @muluabrha8601 Před 5 lety

    ቢኒ ወንድሜኤ የአገልግሎት ዕድሜኤ የያርዝምልን

  • @kidist6498
    @kidist6498 Před 5 lety +4

    Amen enkawn abro aderesen bini melkam sew❤❤

  • @user-yt2bb2sb6i
    @user-yt2bb2sb6i Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před 3 lety

    ይህንን Video ባዳምጠው ባዳምጠው አልጠግብም ልቤን ይነካዋል
    ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፀሎት ልመናችነንም ይስማን አሜን

  • @user-wh6gp9gw2v
    @user-wh6gp9gw2v Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለአምላካችን ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቢኒዬ እናከብርሃለን እንቁ የተዋህዶ ወንድማችን

  • @user-nw6cg1mo4o
    @user-nw6cg1mo4o Před 5 lety +7

    ከእግዚአብሔርን ከአባታችን ከጌታም
    ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይኹን አሜን
    እንካን- በስላም -አደረሳችሁ- ለብርሃኑ - ጥምቀት-
    የተዋህዶ ልጆች♥
    5፤አንድ፡ጌታ፡አንድ፡ሃይማኖት፡አንዲት፡ጥምቀት
    ኤፌሶን 4÷5
    16፤ያመነ፡የተጠመቀም፡ይድናል፥ያላመነ፡ግን፡ይፈረድበታል።
    ማር 16÷16

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f Před 5 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    "እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና÷በድንኳኑም መሸሸጊያ ሽጎኛልና÷ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና
    መዝሙረ ዳዊት 27፦1-5

  • @beyenubeyen6544
    @beyenubeyen6544 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒ ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። እሱ እንደ ሰው አይደለም አይረሳንም አይጥለንም ክብር ለስሙ ይሁን

  • @user-ve8pm2bt7h
    @user-ve8pm2bt7h Před 5 lety

    በጣም ትክክልና ገራሚ መልእክት ነው።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ