ልጅ ቢኒን ያፈቀሩት የ 3ቱ ልጆች ታሪክ በምድረ አሜሪካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 12. 2018
  • shambel app tube: / @shambleapptube
    zemen travel : / @zementravel9610
    follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 811

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před 5 lety +227

    አይናችን ነሽ ማሪያም ኣንቺን ኣይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      haymi Yenatua Lij
      ዉዴ ሰብስክራይብ ካላደረግሽኝ ፎቶየን ተጭነሽ አድርጊኝ እሽ ማር

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      ፎሎ ያድርጉ አያሥከፍልምpliess

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc Před 5 lety +2

      በትክክል.አይኩብን.ማርያምዬን

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge Před 5 lety

      አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ የልጅ ፍቅር ይሥጥህ የልጅፍቅር ጥሩነው

    • @fifiharb4449
      @fifiharb4449 Před 5 lety

      dasi yilali

  • @zementravel9610
    @zementravel9610 Před 5 lety +48

    ወይኔ ቢኒ ቃላት የለኝም አንተን የማመሰግንበት ። እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ስላስተዋወቅከኝ። አሁን አንተ እነዚህን መልካም ቤተሰቦች የምታመሰግንበት ቃል እንዳጣህ እኔም አንተን ለማመስገን ቃል አጥቻለሁ። አንድ ነገር ብቻ ልበል። እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።

  • @user-ik4zh7ln6j
    @user-ik4zh7ln6j Před 5 lety +75

    አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
    የኔ እናት እመቤቴ ማርያም በጥበብ ታሣድግሽ ቢኒዬ አንተም ቅን ነህ የእውነት በርታልን

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      ፎሎ ያድርጉ እባክወ አያሥከፍልምpliess

    • @samerhss9935
      @samerhss9935 Před 5 lety

      በጣም ደስይላል ጣፋጭ እፃናት አምላክያሳድጋቸው እኛምደስብሎናል ውነትምደስይላል እኔምደስአለኝ

    • @betyshimeles276
      @betyshimeles276 Před 5 lety

      ..

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc Před 5 lety +36

    አሁንም የሰዉ ፍቅር ይስጥክ ቢኒ 💝💝👍👌🙏👆👈

  • @tebabbelaynhe6831
    @tebabbelaynhe6831 Před 5 lety +34

    ዋው በጣም ደስ ይላል የልጅ መውደድ ይስጣችሁ የሚባለው እንግዲህ እንደዚህ ነው።

  • @genet4801
    @genet4801 Před 5 lety +27

    ቢኒሹ ልጅች ልብን ያያሉ አንተ መልካም ጥሩ ሰው ስለሆንክ ማንም ይወድካል እግዜአብሄር ሞገስ ይስጥክ አሁንም

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      እግዚብሀር ይመስገን Genet
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      Pliesሰብስክራይብ ያድርጉ አያሥከፍልምpliess

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 Před 5 lety +12

    እግዚአብሄርን በጣም ደሥ ይላል የሚያድግ ልጂ አይጥላህ የሚያልፍ ዝናብ አይምታህ የሚባል ተርት አለ መልካም ሥለሆንክ ነው 3አመት ተከታትየህ አለሁ ግን ኮሜንት ብዙም አልኮምትም ነበረ 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-ov4cs7vh4s
    @user-ov4cs7vh4s Před 5 lety +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በእውነት እያመለከ ድንግል ማርያምን ያከበረ ሁሉ ልክ እንደ ልጅ ቢኒ ይከብራል

  • @loveiswinner1548
    @loveiswinner1548 Před 5 lety +12

    I really love you too Bini. You are my favo CZcamsr and stay blessed.

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 5 lety +3

    My brother very nice God bless you Amen also i like🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před 5 lety +27

    አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን
    እድግ በሉልኝ የኔ ምርጦች እግዛብሔር በፀጋው ያኑራችሁ

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety +1

      Pliesሠብሥክራይብረያድርገጉኝplies

    • @sebleogato5552
      @sebleogato5552 Před 5 lety +2

      Egziabher yasadegachu yemesegen yeembetachen fekere yebezalachu

    • @tsigewerklul6922
      @tsigewerklul6922 Před 5 lety

      ዋው ደስ ስልልልልል ልጅ ቢኒ

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 Před 2 lety

    አሜንን አክክሎ የሁሉ ሰዉ ፍቅር ይደርብህ በለህበት ሰላምህ ይብዛ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፋቸዉ

  • @merihailu1113
    @merihailu1113 Před 5 lety +2

    ፣zmare meleaktn yasemaln edeguln bini betam yamralu egzabher yasadglachew

  • @onlytrue4657
    @onlytrue4657 Před 5 lety

    Oh my God, you are blessed with God . The Great family ever.God bless this family forever Amen ❤

  • @aliaalia4705
    @aliaalia4705 Před 5 lety +4

    በጣም ደሰ ይላል ካተ ብዙ ተምረናል ከዚህም የበለጥ የሰዉ መዉደድ ፈጣሪ ያድልክ ብኒየ በርታልን

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      Pliessሰብሥክራይብ ያድርጉኝplies

  • @bitemohd4935
    @bitemohd4935 Před 5 lety

    እግዚሀብሄር ሁሌም የሰው ፍቅርና መውደድ ይስጥ ቢኒዬ ❤️❤️❤️

  • @hfhugbhgh368
    @hfhugbhgh368 Před 5 lety

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ሁሌም ደሥ ይበልህ ቢኒ መልካም ሠው ሥለሆንክ ነው እግዚአብሄር አምላክ የወጣትነት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 Před 5 lety +3

    አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ የሰው ፍቅር ያድልህ እግዚአብሔር
    ልጆችዬ እምትወድዋት ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃችሁ

  • @senayitsenayit3300
    @senayitsenayit3300 Před 5 lety +2

    Bini you are so smart bini በእውነት ከልብ የምትውደድ ስው ነክ ወዳጆች ይብዙ በእውነት ኣንተ የተባረክ ነክ እ/ር ይባርክ

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry Před 5 lety +1

    እንዴት ደስ ትላላችሁ በእመቤቴ
    ቢኒ ይሕ ሁሉ ያንተ የዘራኸው መልካም ስራህን እያጨድክ ነው በምድር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል ።

  • @user-oi1lk6ks1w
    @user-oi1lk6ks1w Před 5 lety

    ልብህ ንጹ ስለሆነ ነው ወንድሜ ተባረክ ሁላችንም እንወድሃለው ቢኒዬ እመቤቴ ትባርክህ

  • @mekonnenbekele3628
    @mekonnenbekele3628 Před 5 lety

    ልጅ ቢኒ አንተ መልካም ሰው ነህ መልካሙን ሁሉ ያብዛልህ ፡፡

  • @treesatreesa9575
    @treesatreesa9575 Před 5 lety +1

    በማርያም ቢንየ እንዴት ነው ደስስ የሚሉት ኣንተን ይቅርና እኛም በጣም ነው ደስስስ ያሉን በሰመኣብ ዝማሬዋስ እንዴት ይጣፍጣል ካደገች እንድትዘምር ርግጠኛ ነኝ በቤቱ ያፅናሽ ፈጣሪ የኔ ጣፋጭ ሰላሙን ያብዛልሽ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ መልካም መሆን ለራስ ነው ኣየህ ቢንየ ስለ ሰው የሚልህ መጥፎ ነገር ኣትገደስ በመልካም ስራህን ፈጣሪ በመንገድህ ጥሩ ጥሩ ነገራትን የሳይሀል ቀጥልበት ልጅ ሰለሞን. ♥♥♥♥

  • @preachingandprosecuting7310

    ወንድማችን ልጅ ቢኒ በጣም ቅን!!! የዋህ!!!ለኢትዪጵያውያን በዩቲዩብ ብር እንደሚሰራ የራሱን የባንክ ሂሳብ በማሳየት ኢትዮጵያውያንን ባለው አቅሙ ሁሉ የሚረዳ ልጅ ነው!!! ለምታደርገው ስነ-ምግባር የተሞላ አቀራረብህም እናመሰግናለን!!! ዛሬም ያቀረብከው የዚህ ምስክር ነው!!!

  • @genetgeryeiamproudoftigray3032

    Welcome ቢኒዬ የኛ ምርጥ ሁሌም ደስስ ይበልህ ተወደሃል ደሞ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Genet Gerye yakob dawit & fnan app ውስጤ ናቸው
      ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ማር ካላደረግሽኝ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      ፎሎ አድርጊኝ መልካምነት ከልጂ ቢኒ እንማርpliess

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      Pliessሠብሥክራይብ ያድረጉ አያሥከፍልምpliess

  • @hiwi1295
    @hiwi1295 Před 4 lety

    wow ..lijtua Ye mariamn mezmur degageme endsemaw adregechign.
    Egziabher yasadgachihu.

  • @user-ip5pm4st1l
    @user-ip5pm4st1l Před 5 lety

    በእዉነት እዴት ደስ ይላን አዳዴ መልካም እናትና አባት መልካም ልጆች ይወልዳሉ ስነስራት ያስዛሉ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @user-wh6gp9gw2v
    @user-wh6gp9gw2v Před 5 lety +1

    መድሃኔአለም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እመ አምላክ በምልጃዋ አትለይህ ወንድም ቢኒ በርታ አሁንም የሰው ፍቅር ደርቦ ደርቦ ያብዛልክ ልጆቹን ግን እኔም በጣም ነው የወደድኳቸው ይልቁንም ወላጆቻቸውን በጣም አደንቃቸዋለሁ አከብራቸዋልውሁ እንደዚህ አይነት እናት እና አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን በሰው ሀገር ላይ በልዩ ስብ እና በሀገር ባህል ፣ በማንነት ፣ቋንቋን አስከብሮ ልጆችን ማሳደግ ማለት እጅግ የሚደነቅ ተግባር ነው እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ከእነ ውድ ልጆጃችሁ ጋር ተመኘሁላችሁ ሰላም እግዚአብሄር ይብዛላችሁ ልጅ ቢኒ በርታ ከዚህም በላይ ገና ተደስተህ ታስደስተናለህ ዛሬ አንተ ብቻ ሳትሆን በበኩሌ እኔንም ነው ከልክ በላይ ያስደሰትከኝ ።

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j Před 5 lety

    ወየ ቢንዩ ይህን መልካምነትክን ፈጣሪ አይቀይርብህ እኔም እንደልጆች ነው እምወድህ ምክኒያቱም በመልክምነትህ እውነትህን ነው ሁሉም ነው የሚያየው አደራ ይህን ጸባይህን እንዳይቀይርብህ ፈጥሪህ አመስግን ማለቴ ብዙወች ብዙ ተከታይ ያፈሩ እና ግን ከዚያ በሗል ሰው ሲሳደብ ሰውን ሲያናንቁ እናያለን እና እኛ እነሱን ጥሩ ሰው ናቸው ብለን የምንጠብቃችሀው ባደባባይ ሲሰዳደቡ ስድብ እንማር ወይስ መልካምነት ? ለማንኛውም ቢንዩ አንተ የሰው ክብር አትነካ ሰው አክባሪ ሰው አስተማሪ ብቻ ሁሉ ነገር ጸጋ የበዛልህ ነህ ይህን እንዳይቀይርብህ የዘወትር ምኞቴ ነው እኔም እንደልጆች ውድድድድድ ነው የማረግህ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 4 lety

    ብን መልከም ሰው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ ደስታን በደስታ ይጨምርልህ

  • @user-et4er1mc3y
    @user-et4er1mc3y Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይባርካቸው በጣም ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናቸው እንወደሀለን እናከብረሀለን ቢኒዬ እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @haregnegnyerufaellij8065

    ተባረክ መልካም ሰው ሁሌም መልካም ነው ሚገጥመው ሠላምክ ዪብዛ ቢኒዬ 😍😍

  • @merilove5337
    @merilove5337 Před 4 lety

    በጣም ደስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራቸው ልጅ ቢኒ ይገባሃል በእውነት

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 5 lety +2

    Bini we just love you just keep it up 😍😍🤗

  • @marie9698
    @marie9698 Před 5 lety +1

    በውነት በጣም ደስ ይላል ቢኒየ እንኳን ደስ አለህ መታደል ነው በልጆች መወደድ ልጆቹንም እግዚአብሄር ያሳድጋቸው በውነት መልካም ዘር መልካም ፍሬን ያፈራል እናት እና አባታቸውንም ድንግል ማሪያም ትጠብቅላቸው

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 Před 5 lety +3

    መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያበቅላል ይሔ ሁሉ የመልካምነትህ ምላሽ ነው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ቢኒሻ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ልጆቹንም እመ አምላክ ትባርካቸው

    • @dineshadinesh2434
      @dineshadinesh2434 Před 5 lety

      መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል

    • @akq7193
      @akq7193 Před 4 lety

      ልጅ ቢኔ በጣም ደስ የምትል ወንድምነህ እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @tsedltsedl8142
    @tsedltsedl8142 Před 5 lety

    Wowwww enkan des aleh destah destachn new esey ljochum yene maroch bertu zmare melaekt yasemaln mituye😍.
    Biniye hulem enwedhalen berta

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 3 lety

    ❣️❤❣️የኔ ማር እድግ በይልን የሚገርም ነው ልጆች ልበ ብርሃኖች ናቸው ያሳድጋጁ ውድድ ነው ምናረግሽ እውይይይ
    ❣️ቢኒዬ እመቤቴ ከፊትህ ሁሌም ትቅደምልህ🙏❣️

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t Před 5 lety

    ምርጥ ልጆች እግዚአብሔርበጥበብ ያሳድጋችሁ ቢኒየ ደሞ ሁሌም ደስስይበልህ

  • @betitube12
    @betitube12 Před 5 lety +2

    ዋው ሀቢቢ ሲያምሩ ድግሚ ውድድድድ
    አይናችነሽ ማሪያም , ፣ , , , , ,
    ቢኑ መልካም ስው ድግ ስለሆንክ ልጆቹ ይውድሆል::

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 5 lety

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር አሁንም የሰው ፍቅርን ያብዛልህ
    ልጆቹንም እግዚያብሄር ያሳድጋቸው

  • @dhaledra6833
    @dhaledra6833 Před 4 lety

    ቢኒ ወይኔ ደስ ሲል እግዛብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ጣፍጭ ደስ ስትል ህጻኖ

  • @mesaydagne4598
    @mesaydagne4598 Před 5 lety

    woowww betam desi yilalu enem desi alegn enkuwan des aleh bini Egziabher mechershahen yasmerelh

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 Před 5 lety

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ሚጣዬ ማር ነገር ነሽ ቢኒዬ አንተ ቅን ስለሆንክ ነው ህፃን አዋቂ ሁሉም የሚወድህ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzelovebuze9736
    @buzelovebuze9736 Před 5 lety +2

    ዋው በጣም ደስስስ ይላል ውድ ወድማችን አብዝቶ የልጅ መውደድ ይስጥህ የእውነት በጣም ያስደስታል

  • @amti6281
    @amti6281 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላሉ ቤተሰቦችም ጎበዝ ናቸው
    አደዚህ Video መቀረፃቸው መልካም ስራ ሁሌም ያሰወድዳልም ያሰከበራል ።

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ቢኒ
    ሰላምህ ይብዛልን
    አንተም መልካም ሰው ነህ
    አንደበትህ የሚወጠው ቃል ደስ ይላል
    ለዛ ነው ልጆቹም የወደድህ
    መልካም መስራት ለራስ ነው
    ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ማሮች

  • @martamangastu8579
    @martamangastu8579 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ነገር ሁል ጊዜ ደስታ የተሞላ ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ቢንዬ ሰላምህ ይብዛ ሁል ጊዜ በጌታ ደስስስስ ይበልህ

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety

    ልጆች የሰው መዉደድ ያቃሉ፡ልጆቹ፡ደሞ የእውነት ይመስላሉ አንተን ዉይ የኔ ማር ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
    ቢኒ እናመሰግናለን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 5 lety +8

    አርብ አርብ እየዞርክ ነዋ የስብከተ ወንጌሉን ፕሮግራም የረሳከው ቢኒየ ፀጋውን ያብዛልህ
    የእኔ ውዶች
    # አይናችን ነሽ ማርያም አንችን አይንኩብን የእኔ ሚጢጢዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችው እመብርሃን በፍቅር ታኑራችሁ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Sara Sara
      ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽ ፎቶዋን ተጭነሽ ጎራ በይ እሽ

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      Pliesሰብሥክራይብያደረርጉplies

    • @Ali-xe6mf
      @Ali-xe6mf Před 4 lety

      እግዚአብሔር የጠብቃችሁ የኔ ማር ትክክል አይናችን ነሽ ማርያም ዝማሬ መላእክት የሠማልን ስለ መዝሙርሽ በተረፈ ውድድድ አደርግሻለሁ የኔ ቆንጆ

  • @beteiot722
    @beteiot722 Před 5 lety

    እኳን ደስ ያለክ ይገባሀል ልጆች መልካም ሰው ያቃሉ ንፁልብ ስላቸው የኔ ማሮች እድግበሉ ሰላምክ ይብዛ ቢኒዬ፡

  • @wesanemosisa5633
    @wesanemosisa5633 Před 5 lety

    Wow bayee namatti tolaa ebifamii waqani sihaa ebisuu

  • @alem2375
    @alem2375 Před 5 lety

    ውይ ደስስስ ሲሉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
    💓💓💓💓

  • @atsedemaryam4412
    @atsedemaryam4412 Před 5 lety

    የኔ ጣፋጭ ደስ ስትል…በርታልን ልጅ ቢኒ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ልክ እንደነዚ ጣፋጭ ልጆች ይስጠኝ አሜን አፋቸው ሲጥም የኔ ማሮች

  • @ethiopia2663
    @ethiopia2663 Před 5 lety

    Egzabher yasageachu dase stlwe ❤

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 Před 5 lety +4

    እየደጋገገምኩ ብስማቸው ብስማቸው አልጠግባቸው አልኩ ሳምሩ የኔጣፋጭ ሀበሾች ውድድድድ
    ቢኒ አንተን የምልይወድ ስይጣን ብቻ ነው

  • @user-qj6uc9kw2u
    @user-qj6uc9kw2u Před 5 lety +8

    አይናችን ነሽ ድንግል አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ማሮች እድፍ በሉ

  • @thankyoujesusgetayalewunyh2293

    Wawwww Enkuani Desi Aleki.. Gobez

  • @abbyneshzeqee5003
    @abbyneshzeqee5003 Před 5 lety

    ehyam enameseginalen lij Bin

  • @dawitigalianowaqqayyoofhaa9971

    Wwooowwwooowwooo baxam dasilali thank you my br🌿🌿🌿🌷🌷

  • @agameeyuadey120
    @agameeyuadey120 Před 5 lety

    Binye enyem.betam new yemadenkh.yemakbrh melkam sew neh egziabeher edme na tena ysth ante sle rash ena sle haymaneth new mtaweraw 👈❤

  • @huluf1949
    @huluf1949 Před 5 lety

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ወንድም
    ልጅም እግዚአብሔር በጥበብ ይስድግችሁ

  • @joman5339
    @joman5339 Před 5 lety

    Wooow betam Tamralachu Liji bin

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 5 lety

    ወንድማችን ብንያም እግዚአብሔር አሁንም ደግነትን እና የሰው ፍቅርን ያብዛልህ

  • @user-zu5nt9je8n
    @user-zu5nt9je8n Před 5 lety +2

    binye betam des tilalh bro lemejemrya gize new yanten chanal yayehut wawww bro betam des bilognal demo demo hulembdes yibelih

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 Před 5 lety +9

    ዋው በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ማር ናቸው ድንግል ማሪያም ለቁም ነገር ታብቃችሁ ማርርርርርር እኮ ናችሁ

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety

      Pliessሰብስክራይብ ያድርጉኝpliess

  • @yemialemu9902
    @yemialemu9902 Před 5 lety +2

    You have a lovely personality! eweyyyyyyy they're so adorable!😗😗✌

  • @user-jt6iw6dv1f
    @user-jt6iw6dv1f Před 5 lety

    Waaw baxami dasi yilali yaliji mawdadi

  • @user-ul4qc9ot7j
    @user-ul4qc9ot7j Před 5 lety

    Wow biniye betam das yelal ymr ❤❤❤

  • @qwertyuioqwertyuiop237

    ዋው ደሥ ይላል በጣም አሪፍ ነው እነሡንም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @weyniyeshewaroditlji6398
    @weyniyeshewaroditlji6398 Před 5 lety +1

    Egziabher yasadigachew betam des yilalu

  • @user-mn5mt2sv1t
    @user-mn5mt2sv1t Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ደስታህን ያብዛ ልጂ ቢኒ አሜን ስላም እግዚአብሔር ለሁላችን ይብዛ

  • @user-bn9df4ye9n
    @user-bn9df4ye9n Před 5 lety

    በጣም ደስስስ ይላል ቢኒዬ እንኳን ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍክ😘😘😘😘

  • @jebutadesi7673
    @jebutadesi7673 Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ደስታህ ደስታችን ነው ወድማችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @wollogerageru3100
    @wollogerageru3100 Před 5 lety +129

    ችኮች ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ😘

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety +1

      ወሎ ገራገሩ wollo gerageru
      ወዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ ማር

    • @tubetube1062
      @tubetube1062 Před 5 lety +1

      ፎሎ አድርጉኝ ቻናሌ አዲሥ ተማሪነኝ plies

    • @wollogerageru3100
      @wollogerageru3100 Před 5 lety +2

      አገሪ ኢትዮጰያ eshi

    • @user-cn5zv1jy6o
      @user-cn5zv1jy6o Před 5 lety +1

      በዚህም አለህዴ ገሩ ሃሃሃ

    • @Umitube
      @Umitube Před 5 lety +1

      ወሎ ገራገሩ wollo gerageru ደግሞ ለመግጨት 👌🏽👌🏽🙏🙏

  • @user-bz5xj2um2b
    @user-bz5xj2um2b Před 5 lety

    Yena konjo Egzabhere betebebwe yasadegache Waw zemare melakete yasemalene yena webche aweye emaa

  • @user-gq8ov1fz3j
    @user-gq8ov1fz3j Před 5 lety +5

    ብንዬ እንኳን ደስ አልክ ወንድም የንተ ደስታ ለኛም ደስ ነው ሰላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN Před 5 lety

      Vabsbs Hhdhdh
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ ማር

    • @elphineshenaro32
      @elphineshenaro32 Před 5 lety

      ኑረልን ለዝላልም።

  • @user-jw1yh2ox6x
    @user-jw1yh2ox6x Před 5 lety

    ዋዉዉዉዉዉ እኔም ደስ ብሎኛል መልካም ነገር ስለሰራክ ነው እንዲ የተወደከው። ደስ ስላለክ ደስ ብሎኛል

  • @bayoshhamd3472
    @bayoshhamd3472 Před 5 lety

    wowwww betam dessssssse elall 😍😍😍

  • @user-ur4sn1vz2u
    @user-ur4sn1vz2u Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል ቢኒ ወድማችን አንተን ማይወድ ማን አለ ሁሉም ኢትዮጲያዊ እንወድሁለን እናከብርሀለን እንዳንተ ያሉ መልካም ሰዎች ይብዙልን አሜን! !!

  • @yowannisyonni5436
    @yowannisyonni5436 Před 5 lety

    Lij bini wow this is very very very nice am like every body

  • @mesheshameskele1755
    @mesheshameskele1755 Před 5 lety

    ሁሉም መልካም ነዉ አንተ እንደትነህ ብኒዮ የአንተ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል።።።።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 5 lety

    Wowww das yilaluuu ewunet

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 5 lety

    ዋው በጣም ደስ ይላል አተም መልካም ልብ ጥሩ ልብ ያለህ ልጅ ነህ ሁሌም ደስተኛ ሆነህ ኑርልኝ ቢኒ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +1

    ደስሲሉ ልጆችየ እድግበሉ 😍😍

  • @fitsummesfin3409
    @fitsummesfin3409 Před 5 lety +1

    Beautiful kids.

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před 4 lety +1

    ቢኒ በጣም ነዉ እኮ ደስ የምትለዉ ስታወራ ለደቂቃ እንኳን ጥርስክ አይከደንም

  • @nigistyoutube682
    @nigistyoutube682 Před 5 lety

    ደስ ሲሉ ይባረኩላት ቢኒ በርታ ወንድማችን

  • @gezietsegayetafachi1684

    በጣም ያምራሉ
    እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ
    አንተንም
    ይባርክ

  • @user-nz7ui7ny2s
    @user-nz7ui7ny2s Před 5 lety

    እግዚአብሔር ያሳድግሺ
    አይናችን ነሺ ማርያም ____
    ቢኒየ እግዚአብሔር ይውደድህ ከእኛም በላይ ወንድማችን

  • @tiztatamru8967
    @tiztatamru8967 Před 5 lety

    Thanks so much bot off U♥♥♥

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 Před 5 lety

    ደስ ይላል እግዛብሔር ያሳድጋቸዉ

  • @eyasusegetanow1118
    @eyasusegetanow1118 Před 5 lety

    taberke bartaa

  • @user-wb3ri2up1m
    @user-wb3ri2up1m Před 5 lety

    በጣም ደሥሥሥሥሥ አይናችን ነሽ ማርያም አችን አይኩብን

  • @selamyemariyamlijiyemariya478

    Egziabher yasadegachu😘😘

  • @freweynimengesha8246
    @freweynimengesha8246 Před 5 lety

    Yena konjo egezyabehar yasadegeshe 😘😘😘😘

  • @selamdiriba9923
    @selamdiriba9923 Před 5 lety

    Wooow binii bexam new yemyasdestew fexar Yesew feker yesxik

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 Před 5 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    እድግ በሉ ስታምሩ ቱቱ

  • @zebenaytilahun8128
    @zebenaytilahun8128 Před 5 lety

    Wow berita lijuchim E/R yasadigachiwi