‼️‼️ዶ/ር አቢይ አራጅ ነው ህዝባችን አለቀ እኮ እውነታው ሲጋለጥ ተመልከቱ ⁉️⁉️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 04. 2021
  • follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en

Komentáře • 2K

  • @user-xq1sv3mu5t
    @user-xq1sv3mu5t Před 3 lety +463

    አገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለምትመኙ ላይክ

  • @geni3064
    @geni3064 Před 3 lety +263

    ዘረኝኘት ያጥፋልን 🇪🇹 የምትሉ👍💊

  • @sabeboy1
    @sabeboy1 Před 3 lety +99

    Lij Bini ዘረኝነት መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው በኛ በኤሪትራውያንም ሳይቀር ኣለና ሁላችን ኣብረን እንለምን ሰላም ለኤርትራ፣ኢትዮጲያ ለሙሉ ኣለም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b Před 3 lety +16

    በዋጋ የተገዛን ወድ ፍጥረቶች ሆነን ሳለን በከንቱ እረገፍን 😢😢እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🤲

  • @adina.6549
    @adina.6549 Před 3 lety +120

    በዛም ሆነ በዚህ እየተጎዳች ያለች ቤተክርስቲያን ናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hn8ln2fb6g
    @user-hn8ln2fb6g Před 3 lety +70

    የቃል ኪዳኗ እመቤት ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሀገራችን፣ ህዝባችንን፣ በስደት የምንኖር የቃል ኪዳን ልጆቿን ትጠብቀን ከልጇ ከወዳጇ አማልዳ ሰላምን ምህረትን ታሰጠን ክፉውን ሁሉ ታርቅልን!

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +13

    አቤቱ የሆነብንን ተመልከት አባት ሆይ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @user-om2cz2xq7v
    @user-om2cz2xq7v Před 3 lety +121

    እኔ ማርያምን አልቅሹ ልሞት ነው አሁንማ ማልቀሰ ብፈልግም እንባዬ ደረቀ የራሄል እንባን ይሰጠን ይሰጠኝ😭

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +77

    ሰማይ ቤት ዘረኝነት የሚያስገባቸው ካለ እናያቸዋለን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን እንፀልይ 🙏😭😭😭 እኔ ሁሌም ማታ ማታ ለሃገሬ እፀልያለሁ እየሰገድኩ🙏

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +13

    እንዳተ ሁሉም ሰው ቢያስብ ጥሩነበር ፈጣሪ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም መልሰ አለሁ ለበጎነው ያልፋል🙏ቢኒ እመቤቴ በምህረት እጆቿ ታዳብሰን አንድነት ፍቅር ያድለን🙏

  • @user-vc4jv9eb1l
    @user-vc4jv9eb1l Před 3 lety +54

    እኔስ በሰው ሀገር በጭንቀት መሞቴ ነው በወገኔ ስቃይ ታመምሁ ሰውነቴ አለቀ እግዚአብሔር ይድርስልን😭😭😭😭😭

  • @user-so1ps4hd5w
    @user-so1ps4hd5w Před 3 lety +108

    ከኛ ቤት ሀሉም ብሔር አለ ተወልደናል እኔ ወሮሞ ነኝ በአባቴ በእናቴ አማራ ነኝ ወንድሜ አባቱ ትግሬ ነው አዊ ተወላጅ ወንድም አለኝ እና እንዴት ዘረኛ ልሆን እችላለው እኔ ከዘረኝነት ነፃ ነኝ ብቻ የፍቅር አምላክ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @user-gp6zv6mg2f
    @user-gp6zv6mg2f Před 3 lety +27

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አሰብ ያገሮ ሰላም የናፈቀው ማነው እሰኪእንደኔ / የራሂልን እንባ ያየህ አምላክ የኛንም ተመልከት አሁንሰ አልቻልኩም ።

  • @abrenkebtie9006
    @abrenkebtie9006 Před 3 lety

    We really love your message, God bless our mom country Ethiopia 🇪🇹. We promise to pray, to tell our problem to our God. We are crying 😢 all the time, no one listening us,....our God please help us, listen us. Please send mercy to Ethiopia 🇪🇹.

  • @fre6268
    @fre6268 Před 3 lety +359

    እውነት ነው ልጅ ቢኒ እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ነገር ግን አማራ ስሚት እንዴት እንደሚያመኝ አማራ ማለት የዋህ ለድሀ የሚያዝን ቅዱስ እህዝብ ነው እኔ በሰው አገር ብዙ ፍተና ሲያጋጥመኝ ያማራ ልጆች ናቸው ያፅናኑኝ የረዱኝ ያገዙኝ እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይያት

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 3 lety +31

    😭😭😭 ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @user-rd2cv7ik2w
    @user-rd2cv7ik2w Před 3 lety +11

    አጣዬን በፀሎት አስባት እውነት እናቱች አባቱች ህፃናቱች ተሰቃዩ አቤት ልቦና ይስጣችሁ

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ለቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ምህርቱን ይላክላአት ፍቅር ይስጠን ጌታዬ።

  • @user-ck9ly2td8t
    @user-ck9ly2td8t Před 3 lety +89

    ያኔ ውድ ወንድሜ እሽ በጸሎት እንበረታ😭😭😢😭ፍት ለአማራ ህዝብ🌷🌹