"አደንዛዥ እፅ" በአሜሪካ ፣ ካናዳ እና አውሮፓ የምትኖሩ ወላጆች ማየት ያለባችሁ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2022
  • www.tnconsultinggroup.com
    / @tnconsultinggroup4666
    www.tnconsultinggroup.com/
    / @tnconsultinggroup4666
    / tnconsulting-group-101...
    www.paypal.com/donate?hosted_...
    / tnconsultgroup
    / tnconsultinggroup
    / tncg
    tnconsultinggro/s...
    / scott-pos-kingz-39265079
    follow me on social media;
    facebook: / lijbinu
    Instagram: instagram.com/?hl=en
  • Zábava

Komentáře • 41

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 Před 2 lety +18

    ዋው በጣም በደንብ ነውየሰማሁት ግን በእንግሊዘኛ ቢደገም ደስ ይለኛል ልጆቻችን አማርኛ የማያቁ ስላሉ ለነሱ በጣም ጥሩ ትምርት ነው ገና ወደዛ ሱስ ሳይገቡ ቢሰሙት ደስ ይለኛል from Eritrea 🇪🇷❤️👍🙏🏻🙏🏻

  • @bamayoutubechannel4213
    @bamayoutubechannel4213 Před 2 lety +5

    እውነት ነው በዚህ ህይወት ውስጥ ያሉ ልጆች የሚኖሩት ኑሮ ከባድ ነው እንደተባለው ወላጅ የሚያቀው ልጁ ከባድ ችግር ውስጥ ከገቡ በኋላ ነው የሚገርመው ግን ከችግሩ እንዲወጡ ስታናግራቸው ካንተ መራቅ ነው ሚመርጡት

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 Před 2 lety +4

    አርፍ ትምህርት ስጪነው
    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ጀግና በርታ ወንድምህ

  • @redeatmitiku2382
    @redeatmitiku2382 Před 2 lety

    Proud of you Guy's beretu

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h Před 2 lety +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @abrahambirahanu94
    @abrahambirahanu94 Před 2 lety +3

    በርታ ወንድማችን።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 2 lety +2

    አጎት ናታን ከልብ እናመሰግናለን የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱልን እናመሰግናለን🙏

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እውነት ነው ቢኒ እናመሰግናለን ሼር አደርገዋለሁ በእንግሊዝ ቢሆን ጥሩ ነበር ችግር የለውም እተረግምዋለሁ ቴሌግራም ላይ ብዙነን ወንድማችን በረታ🙏

  • @Gize7
    @Gize7 Před 2 lety +1

    በጣም ጥሩ ነው በርቱ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 2 lety +1

    Nathan GOD bless you and yourfriends! Amen 🙏 keep it up it's a wonderful idea for all of us .

  • @enocook
    @enocook Před 2 lety

    Great job guys I believe in you

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety

    በርታ ወንድማችን ጥሩ ነው

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Před 2 lety +2

    Chegru Habsha Mekegna New

  • @sinoslemma8342
    @sinoslemma8342 Před 2 lety

    መልካም ነገር ነው 😎

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏😍

  • @ne442
    @ne442 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @shshsdjdjd1213
    @shshsdjdjd1213 Před 2 lety

    😘😘😘

  • @jajah7767
    @jajah7767 Před 2 lety

    ፀጉርህን አስተክል ቢኒ ...❤️

  • @Marta-jo9te
    @Marta-jo9te Před 2 lety

    🥰

  • @ahmedseid1443
    @ahmedseid1443 Před 2 lety

    Natey guadgnay ged new hasabh Hulu yesakal brother berta yemayechal negr yelem

  • @tsehaymegersa2145
    @tsehaymegersa2145 Před 2 lety

    Esu ersu tetekami new bedinb yastawiqal EGZHBER yirdah.

  • @bizuneshwalatamaryam441

    አድራሻቻው asqamtulin

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 Před 2 lety +1

    ቢኒዬ የኔ መልካም tank you ሰብስክራይብ ብታረጉኝ እመልሳለው ከናንተ ሚጠበቀው መልክት ማስቀመጥ ብቻ ነው

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Před 2 lety

    Betame Tiru Hasab New Gen Bebezat Habesha Mekegna New

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 2 lety +1

    ቢኒ በማሪያም መልስልኝ ፌስቡክ ላይ የሚናፈሠው ወሬ ስለ በኩር ሠባኪመምህር ምህረተ አብና ስላንተ እውነት ነው. ከሆነ በማሪያም በውስጥ አውሩና ጨርሱ ለውጪ ሠው የውስጣችሁን አውጥታችሁ አትናገሩ እርግጠኛ ነኝ መምህራችን እንዲ አያደርግም

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 Před 2 lety +1

    ያደገ ሀገር መኖር እግዚአብሔር ካልረዳ በስተቀር ልጅ ን በቁም መቅበሪያ ነው ።

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 Před 2 lety +1

    Selam.lanet.yihun.binyeeeee

  • @fyyf7184
    @fyyf7184 Před 2 lety

    😍😍😍😍😍😘😘😘😘👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌹🌹🌹🌹ሀደሰላሞ🌹🌹🌹🌹🌹💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺😳😳😳😳

  • @samsonermiyar7849
    @samsonermiyar7849 Před 2 lety

    Bini eni siger makum aketegn gni lila jemeri neber esun lemetew gni eni memakirichu gudegnchu bemula ategenigu kezi tenishi tenishi belachu tetewlachu bro azun

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q Před 2 lety

    ክክክክ ሁላችሁንም እልልል ብዬ እድራችሁዋለሁ አጎት እሆናለሁ አለ ክክክ

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety

    አጎቴ እኔን ዳርኝ😄😄😄

  • @KA_KA1990
    @KA_KA1990 Před 2 lety

    ያቺን ነገር ይጠጣል መሰለኝ🤔🤔 ቆይ እስኪ በደንብ ልየው። ትክክል ነኝ በመቀስ ነዋ የምጠጣው። በአፍንጫው ብዙ አየር ከሳበ ያው ነው🤣🤣🤣🤣

  • @user-hs5jh8ml8p
    @user-hs5jh8ml8p Před 2 lety

    be English behun arif neber

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    ምንድነው ፉፉ ፉፉ ፉፉ እምትለው very bad habit!!! ✋

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 Před 2 lety +1

    የመጀመሪያ ነኝ

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 Před 2 lety

      ቻናሌን አስተዋውቅልኝ በኪዳነምህርት ቢኒ እርዳኝ

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Před 2 lety

      @@mahitube4141 እንዛመድ የኔ ውድ

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 Před 2 lety

      @@kidesttube6881 እሽ ልምጣ

  • @user-ns4kt8py3w
    @user-ns4kt8py3w Před 2 lety +2

    ዳጊ ዩቱብ

  • @user-et7xz9eb9v
    @user-et7xz9eb9v Před 2 lety

    ወንድም ጥሩ ነገር ነው የምታወረ ግን ይሄ እንግሊዘኛ ነው መሰለኝ ምላስህ ተገምዶ መሬት ለምን ይነካኛል የምትል የሴት ቀበጥ አስመስሎሃል ይህ ደግሞ የምትቀብጥ እንጂ ቁምነገር የምታወረ አያስመስልህም ቢሆንም ተ. ረ. ድ. ቸ. ሃ. ለ. ው