"ደም እንባ ያስለቀሰን ቪዲዮ ጫካ ውስጥ ትላችሁኝ" ይሄን ቪዲዮ አይቶ ልቡ የማይነካ ይኖር ይሆን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • "ደም እንባ ያስለቀሰን ቪዲዮ ጫካ ውስጥ ትላችሁኝ" ይሄን ቪዲዮ አይቶ ልቡ የማይነካ ይኖር ይሆን

Komentáře • 137

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube  Před 2 lety +46

    በ ZELLE OR CASHAPP +1615 521 7354 ልጅ ቢኒ
    1000454437229
    churchura kidus rufael be/n
    0913952856 የኮሚቴ ስልክ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @htyoutube160
      @htyoutube160 Před 2 lety

      ሰላም ቢንዬ (ወለቴ መድኒ) በፀሎታቸዉ ያስቡኝ።አድስ ዩቱቤር ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @mekedessamaiel161
      @mekedessamaiel161 Před 2 lety

      ወይኔ አምላኬ እባየን መቆጣጠረ ነው ያቃጠኝ የኔ አባት ሲያሣዝኑ

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 Před 2 lety

      እሺ አባታችን አታልቅሱ ውይይይይ 😭😭😭😭በምንችለው ሁሉ ከጎንዎ ነን ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉዎች ይጠብቅዎት ይህ ሁሉ ክፉ ቀን ያልፋል የቤተክርትያን አምላክ ሁሉን ያያል ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ፌስ ቡክ ላይ አይቻቸው እንዴት ነው ምልከው ብዬ አስቤ ነበር ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ይጠብቅህ ለዚህ በረከት ስላበቃህን የአባታችን ፀሎታቸው ይርዳን ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን!!!

    • @fikertegebremichael9036
      @fikertegebremichael9036 Před 2 lety

      ለበረከቱ ያብቃን እግዚአብሔር ይፍቀድልን

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u Před 2 lety +18

    ይፍቱኝ አባቴ ቢኒ መልካም ሠው እግዚአብሔር ይባርክህ ሁላችሁንም እንወዳችሁለን

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před 2 lety +8

    ለምትሰራው ስራ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥህ ወንድሜ ፍፃሜህን ያሳምረው አባታችን በረከቶት ይድረሰን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እልካለሁ

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 Před 2 lety

    ይፊቱን ይባርኩን አቅማችን በፈቀደ ሁሉ እናረጋለን ቢኒ ድንግል ትጠቅህ አስካለ ማርያም ነኝ በፀሎቶት ያስቡኝ

  • @kidisthailu9595
    @kidisthailu9595 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እሺ ቤተክርስቲያአናችንን አለንላት
    ያቅማችንን እናደርጋለን

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 Před 2 lety +7

    አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ወንድማችን ቢኒ ተባርክልን!!!

    • @lemlem89worku42
      @lemlem89worku42 Před 2 lety +2

      በረከቶት ይድረሠን አባታችን

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před 2 lety +5

    ቢንዬ ወንድሜ የሁሉም የክርስትና ስም አንስቶ ለመጸለይ ይከብዳል በአጠቃላይ የሁሉም መባላቡትና እርዳታ ላደረጉት እግዚአብሔር አሰባቸው ብለው ቢጸልዩ እግዚአብሔር የሁላቸውም ስም ስለሚያውቀ ይቅርታ ይቀላቸዋል ለማለት ነው

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před 2 lety +6

    ቢዬ እግዚአብሔር ይርዳን በረከቱ ይድረሰን

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ቢኒ የተዋህዶ እቁ በርታ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +8

    አባታችን አይዞት እንባዎትን እናብሳለን
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Před 2 lety +3

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን ልጅ ቢኒ የኔ መልካም በርታልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን በእውነት አሜን
    ቢኒ አንተ ግን አግብተህ ትዳር መስርተህ ማየት እፈልጋለሁ እስኪ ትዳር ያዝና አስደስተን ወንድሜ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +3

    እኔ ወለተ ኢየሱስ እባላለሁ ጆርዳን ነው ያለሁት እኔም 100ዶላር በምቀጥለሁ ወር በቅዱስ ሩፋኤል ስም እልካለሁ

  • @emebetgebru2493
    @emebetgebru2493 Před 2 lety +5

    አስካለ ማሪያም 100 ዶላር

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety +1

    አባታቼን ይፋቱን እግዜያብሄር ይመሰገን እህተ ሜሪያም ነኝ በፀሎት አሰቡኝ እልካለው የአቅሚዬ አባቴዬ በፀሎት አሰቡን

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 Před 2 lety +2

    ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před 2 lety +2

    አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety +1

    ፀዳለማርያም ነኝ ፀሎት አርጉልኝ ይፍቱኝ አባቴ በረከቶት ይድረሰን

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety +1

    አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @tiebehaile760
    @tiebehaile760 Před 2 lety +6

    🇪🇷2000

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 Před 2 lety +5

    ከሁለት ቀናት መሰለኝ በ ፌስቡከ አይቼ አስለቅሰውኛል በጣም ልብ ይሰብራል ቢንዬ ኬንያ ነኝ ያለሁት ለፍሲካ ስገባ በአካውንቱ 2,000 ብር አስገባለሁ ይቅር በሉን ይፍቱን አባቴ

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 2 lety

      እመብርሃን በሰላም ጠብቃ ትመልስሽ የልብ ሀሳብሽ ይሳካ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 2 lety +3

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ‼️

  • @mahibermemenane5702
    @mahibermemenane5702 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @ewnettube2001
    @ewnettube2001 Před 2 lety

    መስጠት ባንችን እንኳን ሽር እናድርግ በማሪያም ተዋህዶን እንግፍ

  • @eitfzewug2041
    @eitfzewug2041 Před 2 lety +3

    ይሰማል

  • @user-bm1ij6ei7g
    @user-bm1ij6ei7g Před 2 lety +1

    እውነት እግዛብር ጥሩ የአሰብከውን መልካም ትዳር ይስጥህ ቀላል አይደለም ያየ ያውቀዋል በርታ እግዛብሔር መርጦሀል በርታ

  • @user-um8nf1wg5w
    @user-um8nf1wg5w Před 2 lety +2

    ሁሉም በፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ያስፈፆምልን

  • @et1206
    @et1206 Před 2 lety +1

    115 አመት ያስቆጠረች ቤተክርስትያን አጠገባችን ሆና ተረስታለ ድረሱላት ቦሌ አርእብሳ እመቤታችን ናት ዙሪያዋ ዋሻ ነው ተአምረኛ እናት

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 2 lety +4

    ይፍቱን አባታችን አይዞችው እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @kelemuategegn426
    @kelemuategegn426 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ልጅ ቢኒ አባታችን በረከት ይደርብን

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před 2 lety +2

    Lij Bini. EGZEYABEHAR YEBARKEH..

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety +8

    ተዘግቶብኛል ብለህ በጣም ማመን አቅቶኝ ነበር ምምህራችን ምህርት አብ እዴህ አያደርግም ባካችሁ ግን ምምህራችን እንጠብቅ ከኛ ይልቅ ፈጣሪ ይጠብቀዋል ግን ዉጥ መናገሩ አግባብ አይደለም

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 2 lety +5

    ቢኒ እንዴት ነክ አለክልን እንወድካለን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    ይፊቱን አባ ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před 2 lety +1

    ይፍቱን አባቴ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před 2 lety

    ቢኒ እግዚያብሔር የማያልቅ እንጀራ ይስጥክ ወንድሜ

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ የድካሞትን ዋጋ በደስታ ይለውጥልት የነአባት

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 2 lety +4

    አዎ

  • @nebatnebat5718
    @nebatnebat5718 Před 2 lety

    ቢንየ እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድሞ ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @desutech1
    @desutech1 Před 2 lety +2

    ye kidus erufael redet ye abatachin bereket yidiresen egizih abiher yimesigen betam des bilognal lij bini fetari tsegawun yabizalih

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu8637 Před 2 lety +2

    Yeftugne, yebarkugne Abatachin.

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 Před 2 lety

    አባታችን በረከያቾ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Yee Abatachen Barakata Yasadereben egezaber Kaa radany 3000 likalew🙏🙏🙏🌹🥰❣💓😭

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ ቢኒ እድሜ ይስጥህ

  • @samicell1577
    @samicell1577 Před 2 lety +4

    Beni ke1 wer behula bezih eskrin lay balew acawunt asgebalehu demewez skebel sme weletemdhn gebre slase betelot yasbug 3 meto drham

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @emuemu9893
    @emuemu9893 Před 2 lety

    በእውነት ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር። ይጠብቅ ፍጻሜህን ያደምርልህ

  • @user-bx2mm1wx2b
    @user-bx2mm1wx2b Před 2 lety +4

    የተዋህዶ ልጆች

  • @maryy852
    @maryy852 Před 2 lety +1

    እግዝያብሔር ይባርክህ

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ልጅ ቢኒ እንካን በሰላም መጣህ በውነት የአባታችን በረከት ይደርበን አባታችን ሀረብ አገር ነኝ በጣም ያመኛል ወለተ ማራያም ብሎ በፆሎቶት ያስቡኝ

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 2 lety +2

    አባቴ ይፍቱኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ቢኒ

  • @teblezabai2314
    @teblezabai2314 Před 2 lety

    ንግስተ አዜብ እባላሎ የቅዱስ ሩፋየል በረክት አንድ ሞቶ ዶላር ክዲሲ አባ ይባሩኩን

  • @genettube527
    @genettube527 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ልጅ ቤኒ እንዲት ነህ ሰውች የሚሰሩብህ ቭድዮ. እውነት ክልል ቤኒ tube ቻናልህ ልዘጋብህ ነዉ እያሎ ያወራሉ ወንድማችን ለም ምን አጣፋህ መልካም ስራ በሰራህበት አይሆንብሆህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን

  • @ናታኒም
    @ናታኒም Před 2 lety

    Egziabher haylun ystachu abatachn and lij bini melkam Sra egziabher xegun yabzalk bekdasie yhun beleiela agolgulot mnredaw kale enredalen am Eritrean 🇪🇷 in addis

  • @topline8854
    @topline8854 Před 2 lety

    እሺ አባታችን ይፍቱን

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 2 lety +1

    አዎን

  • @user-nj6ny4ps7s
    @user-nj6ny4ps7s Před 2 lety

    አባየ.እግዘአብሔር.ያግዘን.እናስገባለን.በጣምጭቀት.ዉስጥነኝ.ፀሎታችሁ.ይድረስልኝ.😢😢😢

  • @user-es2it9zy6w
    @user-es2it9zy6w Před 2 lety +1

    ወይ ደስ ሲል

  • @kibneshbelay4290
    @kibneshbelay4290 Před 2 lety

    ቢኒ ላንተ ቃላት የለኝም የኔ አባት በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-ps3ke5wz1c
    @user-ps3ke5wz1c Před 2 lety +1

    Egzeabhre yemesegen bewunet Binyam EmAmlk tetebkh lehulchuwu yenfes waga yaderiglachewu

  • @hiwotmabrtu5256
    @hiwotmabrtu5256 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥክ ቢኔየ ፈጣሪ ሁሊም ካንተጋር ይሁን

  • @roskal3164
    @roskal3164 Před rokem

    እመብርሀን ካተጋር ትሁን

  • @richopenkiller4134
    @richopenkiller4134 Před 2 lety +2

    ያሳዝናል

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 2 lety

    አባዬ በረከት ይባርኩን እሽ እንሰታለን

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 Před 2 lety

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ

  • @user-xh3kp9eq1f
    @user-xh3kp9eq1f Před 2 lety

    አይይይይይ የኛን ቤየተ ክርስቲያን ይመሠላአል😭😭😭😭

  • @yednglmaryamlij6124
    @yednglmaryamlij6124 Před 2 lety +2

    Melkam sewu

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Před 2 lety

    ፀጌ ማርዬም በወር መጨረሻ 50 $ አሰገባለው ቢኒ ወንድማችን እግዚቤሄር ይባርክህ

  • @user-lr2re7vr4f
    @user-lr2re7vr4f Před 2 lety

    ልጅ ቢኒያም ለበረከት ምከርነያት ስለሆንከን ቸሩ መድኃኔዓለም የመልካምነትኽን ዋጋ ይክፈልኽ!!!

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +1

    Bineye ene hitaa marama neyi

  • @user-hb9kd3nv2p
    @user-hb9kd3nv2p Před 2 lety

    ከመምህር ምሕረትአብ ጋር የነበረው ቅራኔ ተፈታ?
    እኔ ብዙ ጊዜ ሼር አድጌዋለሁ

  • @tigistmiki227
    @tigistmiki227 Před 2 lety +1

    እኔ ግን አዳዴ ግርም ትሉኛላችሁ መምህር ምህረት አብ እና አተ ለምድነው ችግራችሁን በውስጥ ተነጋግራችሁ መፍታት ያልቻላችሁት ? ሚዲያ ላይ ወታችሁ እምትዘባዘብት በእርግጥ እም ስራው ስራ መልካም ነው ግን ያደሞ ስህተት ግን አይሸፍንም

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 Před 2 lety +2

    .ቢኒዮ ቁርጩራ የት ክልል ነው ያለው

  • @zuriashkerala8149
    @zuriashkerala8149 Před 2 lety +4

    ቢኔ እንዴት ነህልን ሁሉ አማን

  • @Aster57
    @Aster57 Před 2 lety

    ጽጌሐና ከኢትዮጵያ 1000 (አንድ ሺህ ብር)

  • @jamelhhusien923
    @jamelhhusien923 Před 2 lety +1

    lanata lawelata sabat nafesan yemarelg kasawedi 3000 ber

  • @luluaj2226
    @luluaj2226 Před rokem

    Abetach rejem edem kete gare ❤❤❤❤

  • @samicell1577
    @samicell1577 Před 2 lety +2

    Auff abaye

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Ameen
    💒⛪🤷‍♀️🙇‍♀️🇧🇴🇧🇴🧡❤💚💗

  • @salam9859
    @salam9859 Před 2 lety

    ጥሩ ነገር እሰራለው ነው እያልክ ምህረት አብ ሊያዘጋብኝ እያልክ ብለህ ስም አታጥፋ እሱ ለሀይማኖቱነው አንተደሞ ለክፍያክነው።

  • @user-zv7wx5bj3t
    @user-zv7wx5bj3t Před 2 lety +2

    Bini berta

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Před 2 lety

    እረዴቶውት ይደርብን🙏

  • @fikertegebremichael9036

    ሰላም ለእናንተ ይሁንልን የምንወድህ ወንድማችን ቢኒዬ

  • @hiruttelahun8192
    @hiruttelahun8192 Před 2 lety

    Atsede mariyam. Ke Kuwait. 2,000..asigebalew

  • @helenestifanos7455
    @helenestifanos7455 Před 2 lety +2

    Wey metadeli

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 Před 2 lety +1

    ይሆ አዲሱ ነው

  • @mashilamashila3486
    @mashilamashila3486 Před 2 lety

    💕

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před 2 lety +2

    💚💛❤️ የእውነት የአንተን ዩቱብ ለማዘጋት
    ማሰብ ከአንድ ክርስቲያን መምህር ፈፅሞ
    አይጠበቅም ምንም የወንድማማቾች
    ጉዳይ ቢሆንም የምትሰራው አገልግሎት
    ከሰባኪያኑ ፈፅሞ የሚተናነስ አይደለም
    እግዚአብሔር ማስተዋለን ይስጠን
    🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @Aster57
    @Aster57 Před 2 lety

    ቢኒ እኔም ጽጌሐና አንድ ሺህ ብር አስገብቻለሁ
    ግን አልራህኝም

  • @genetkastro1286
    @genetkastro1286 Před 2 lety

    አስከለ ማርያም 1000 የኢትዮጵያ ብር

  • @hyabnatey677
    @hyabnatey677 Před 2 lety +1

    ሰላም ፡ቅሳነት የውርደልና እግዛቢሄር ።ምስ ንፈቲዎም ስድራና የራኽበና።ኣሜን!
    እምባኣር ከስ ኩቡራት ኣሕዋተይ ቀሪበ እየ ክውድእ ሳብስክራይብ ኪትገብሩለይ ብኣኽብሮት ይምሕጸነኩም ፡የቀንየለይ ።

  • @alemabebe2912
    @alemabebe2912 Před 2 lety

    Hi hi lij Bini kedira dawa

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 Před 2 lety

    Ene afer libila hatitegaytu abati 😭😭😭

  • @cherentealebachew817
    @cherentealebachew817 Před 2 lety

    kezi leba tetenkekeu tekula

  • @betelhemderibew923
    @betelhemderibew923 Před 2 lety

    መንበረ ማሪያም እና ተክለእስጢፋኖስ 150$ besilota asebona aba

  • @ntlahlastena2134
    @ntlahlastena2134 Před 2 lety

    ቡኒ ሰለም

  • @Aster57
    @Aster57 Před 2 lety

    ልጅ ቢኒ ያንተን ስልከ ጻፍልን እኔ አዲስ አበባ ነው ያለሁት Acc. የማስገባው በማን ስም ነው ጎላ ባለ
    ጹሁፍ ላክልኝ ፡፡፡

  • @tigsit9674
    @tigsit9674 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsigecorvaisier5233
    @tsigecorvaisier5233 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @deribsintayehu411
    @deribsintayehu411 Před 2 lety

    Lhulachum Edme Ystachu Bktaye Demo Yabinet tmhirte Ttke Ymbarbet Hunta demo Kegzabher gare Tkurte Bstbete