አማርኛ ተናጋሪው አምባሳደር ... ከበድ ያለው ድግስ በጣልያን ኤምባሲ //ዙረት //በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መቅደስ በኢትዮጲያ የጣሊያን ኤምባሲ ተገኝታ የጣሊያን አለምአቀፍ ቀንን አከባበር አሳይታናለች።
    Join Mekdes as she embarks on a special visit to the Italian Embassy in Ethiopia to commemorate Italian International Day. Experience the cultural exchange and festive celebrations firsthand in this exclusive video!
    ዙረት የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና ፕሮግራም ነው።
    Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

Komentáře • 124

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 2 měsíci +9

    የኛ መንግስት የኛን የነፃነት ቀን እየነፈገ ጣላሊያኖች ግን በነፃነት የነፃነት ቀናቸውን ያከብራሉ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 2 měsíci +21

    wow በዚህ በአጭር ግዜ አማርኛ ማንበብ እና መናገር መቻሉ በጣም ያስደንቃል ጎበዝ ሰው ነው

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 měsíci

      Me,no English 27 years

    • @kukulu99
      @kukulu99 Před 2 měsíci

      @@yeneMB Shame On You Lol

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 2 měsíci +7

    I love Italian they are full of culture . respect, kind and beautiful people 🙌🏾🌺❤️

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 Před 2 měsíci +9

    የታሉ ምኒልክና ጣይቱ ❤❤❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet Před 2 měsíci +6

    መክድዬ ይመችሽ የኛ ልዕልት!❤🎉

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Před 2 měsíci +2

    Grazie mille መቅዲ አስራ ሰባት አመት ወደ ኋላ በትዝታ መለሽኝ ይቺ ግቢ ባለቤቴ ለስድስት አመት የሰራባት ቦታ ናት Mi sono mancati🥰

  • @mobilemobile7500
    @mobilemobile7500 Před 2 měsíci +16

    አይ መቅዲ እደዉ በኤድሽበት ቀልደኛ ነሽ ሰዉ አየያዝሽ ደስ ሲል

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 2 měsíci +1

    ኢትዮፅያን የሚወድ አንደ ጣሊያን የለም ::ከጦርነቱ ብዙ ነገሮች ለኢትዮጵያውያን ያስተማሩ ሲሆኑ ቤተስብ መስርተው ወልደው ብዙ ጥሩ ዜጎችን ያፈሩ ናቸው ::ኢትዮፅያ ህገራችን ነች የትም አንሄድም ብለው ወደሀገራቸው ያለተመለሱ ብዙ ጣልያኖች በኢትዮፅያ ውስጥ እንዳሉ እናውቃለን::
    የዘሬን ያንዘርዝረኝ ይባል የለ እንደዛ ነው ነገሩ :: አሁን ላይ ማየው አምባሳደር አማርኛ አቀላጥፎ ማውራቱ ደስ የሚያስኝ ነው ይህ የሚያሳየው ለሀገራችን ለኢትዮፅያ ምን ያህል ክብር እንዳለው ነው :: ደስ የሚል ዝግጅት ነው ::መልበስ እንደ ጣልያን መብላት እንደጣልያን !!🇮🇹🇪🇹

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Před 2 měsíci +3

    በኢትዮጵያ ያሉ ኢንባሲዎች በሙሉ የያዙት መሬት አንድ መንደር ነው እሚያክለው የኛ ደግሞ ለምሳሌ በጣልያን ያለው ኢንባሲ አጥር እና ግቢ የሌላት ያረጀች ትንሽ ባለ አንድ ፎቅ እንኳን ለኢንባሲ ለመኖርያ እንኳን እማይመስል ነው

  • @BT-om1zl
    @BT-om1zl Před 2 měsíci +3

    Complimenti Ambasciatore Auguriiiii a tutti voi ❤ buona festa della republica 🇮🇹

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p Před 2 měsíci +1

    አቤት ድምጽ ዘወትር ❤❤❤❤

  • @luciadiano8975
    @luciadiano8975 Před 2 měsíci +1

    Brava bellissima l ambasciatore gentilissimo e simpatico

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Před 2 měsíci +2

    መቅዲዬ ትችያለሽ ልዩ ነሽ።

  • @sirgute.9152
    @sirgute.9152 Před 2 měsíci +20

    አድዋ 00 ያላከበረውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ጣልያን የተሸነችው አከበረችው

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb Před 2 měsíci +1

    Ciao che bello vedre itlini addis abeba. Qunto mimancha italia ❤❤❤

  • @otherstuffs8108
    @otherstuffs8108 Před 2 měsíci

    I really like the color grading and frames of the second camera(the one with a dim down contrasty tone). would really admire to see other exterior scene of your programs to have such an appealing color tone like that. Thank you.

  • @asfawbizaniemaru433
    @asfawbizaniemaru433 Před 2 měsíci +7

    መቅዲ የቀድሞ ባለስልጣናት የኖሩበትን ቤት ብታሳዪን ጥሩ ነበር

  • @sosenawondimu2572
    @sosenawondimu2572 Před 2 měsíci +2

    That’s was really cool mekedy

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z Před 2 měsíci

    Ay Ethiopia!Yeweledechiwun Gefta Yemexabatin Akbira Yemitnor Hager!Bezi Sa'at Ya Hagaru Zega Bexam Siqaylaynaw Inesugin Be Netsanet Yinoralu,Yanchi Amlak Yifred EthiopiaYaye🇪🇹🤲

  • @user-jo6up3fl7t
    @user-jo6up3fl7t Před 2 měsíci +19

    ተርጓሚው ዘወትር ነው አይደል

    • @user-ub3hj9mo2t
      @user-ub3hj9mo2t Před 2 měsíci +2

      ሌላ ማን ይሆናል ለትርጉም ብለው ነው ከአሜርካ በሳምንት 100ሺ እየከፈሉ ያመጡት

    • @user-ji2ci3vd1g
      @user-ji2ci3vd1g Před 2 měsíci

      አሜርካነበርአዴ

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Před měsícem

    አማርኛ ተናጋሪው አምባሳደር ... ከበድ ያለው ድግስ በጣልያን ኤምባሲ ዙረት በእሁድን በኢቢኤስ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

  • @EnatEnatu
    @EnatEnatu Před 2 měsíci +1

    መቅዲ my love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaesemagn1360
    @tinsaesemagn1360 Před měsícem

    mekediyeeeee

  • @kingkingjj
    @kingkingjj Před 2 měsíci +1

    መቅዲ እወድሻለው

  • @user-dt5pv5xq1d
    @user-dt5pv5xq1d Před 2 měsíci +9

    መቅዲ አረ ፀጉርሽ😮😮😮 አስፎገረብሽ

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 Před 2 měsíci +1

      ደደብ ምን እገባህ በእስዋ ስውነት? የራስህን ህይወት በትክክል ምራ ! የእርጎ ዝንብ!

  • @amen240
    @amen240 Před 2 měsíci +19

    ምነው አመባሳደሩን አንተ ብለሽ ዘረጥሻቸው መቅዲዬ ፕሮቶኮሉ የሚፈቅድ አይመስለኝም።
    እድሜያቸውም ቢሆን አንተን ያለፈ ይመስላል።

    • @genetbati6308
      @genetbati6308 Před 2 měsíci +3

      የእኛ ባህል አይደለም ሁሌም ከማናውቀው ሰው ጋር ቀርቶ የምናውቀውም ቢሆን አክብረን ነው የምንጀምረው አክብሮታችንን አናጥፋው

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn Před 2 měsíci

      በጠለይኛ አንቱተ አላ እንዴ ምን የስቀበጥረቹሀል ጎንበስ ብለ ሰጋደችላት ከዚህ በለይ ምን ተርገው እሽኮኮ ትበለው እሄ የሶስት መለጠ ልጅ ነጭ🙈💩😠​@@genetbati6308

    • @beme6339
      @beme6339 Před 2 měsíci +2

      Yes and the way she acted wasn’t professional and without protocol sometimes it’s good to know where when and how to to act

    • @mebratmichael-bw9qq
      @mebratmichael-bw9qq Před 2 měsíci +4

      በፈረንጅ ቤት አንቱ የለም እነሱ you ሲሉ አንተ ወይም አንቺ ማለት ነው አንቱ የሚለውን የሚወክል ቃል የላቸውም

    • @amen240
      @amen240 Před 2 měsíci

      @@mebratmichael-bw9qq
      በሚገባ አለ, በጣሊያንኛ አለ በፈረንሳይኛ አለ በጀርመንኛም አለ። በእንግሊዘኛም ቢሆን your excelency ወይም የተከበሩ አምባሳደር ተብሎ ነው ሚጠሩት። መቅዲ ያወራቺው ደሞ በ አማርኛ ነው። መቅዲንም ሆነ ኢቢኤስን በጣም ከሚወዱት ውስጥ ነኝ ለመተቸት ሳይሆን ለመተራረም ነው የፃፍኩት

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 2 měsíci

    Mekdi ❤❤❤

  • @ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd
    @ElihmAbdLMeahmdAbdLmeahmd Před 2 měsíci +1

    ይመችሽ መቅዲ ሠዉ አያሠራም

  • @KiderMham
    @KiderMham Před 2 měsíci +5

    መቅድ ትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Před 2 měsíci +1

    አንደኛ መስቀልና ጋሻውን ወደ እኛ ቅርስ መሥሪያ ቤት ይመልሱ ሁለተኛ ከእነርሱ ባንዲራ ጎን የኢትዮጵያ ባንዲራ አልተሰቀለም ??

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Před 2 měsíci +2

    ኣይ መቅዲ በሉ ተጫወቱ❤❤❤😂😂

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 Před 2 měsíci

    Amazing 👏 ❤️ 🎉.

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 Před 2 měsíci +1

    አይይይ ጣልያኖች እንመናችሁ ብላችሁ ነው ግን ክክክ

  • @SimretHailu-rj2yn
    @SimretHailu-rj2yn Před 2 měsíci +1

    የኔማሪ መቅዲያ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @aai3499
    @aai3499 Před 2 měsíci +79

    ብዙም አትቅበጭ መቅደስ ሰው ሳቀልኝ ብለሽ ከክብርሽ አትውረጂ አድናቂሽ ብሆንም ሁሉንም ሰው ማስደሰት አትችይም እና እረጋ ስትር በይ

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 Před 2 měsíci +19

      እንደው ምን ታድርጋችሁ ምድረ ቅቅናም በጣም ደስ የምትል ፈጣን ናት አትሰማችሁም

    • @ah6121
      @ah6121 Před 2 měsíci +4

      Hulum sew rasun mahon yichilal. Esuwabendasi nat ingidih. Ante ante neh esuwa esuwa nat ine ine nagn.🤷🏽‍♂️

    • @victorious.5394
      @victorious.5394 Před 2 měsíci +8

      I smell complex and jeolosy spirit , She has the right to do what is right. If you want to be successful work hard and reach your goal.

    • @Tamoyegenet
      @Tamoyegenet Před 2 měsíci +7

      ወገኖቻችን ሰው ሲደሰት አለመደሰት ችግር አለ ማለት ነው።እና ጥሩ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን።

    • @daryossuleman4896
      @daryossuleman4896 Před 2 měsíci +4

      የኔጌቲቭ ኣስተሳስብ ችግር። በግዜ መታየት ጥሩ ነው

  • @user-rj6kl6qc6y
    @user-rj6kl6qc6y Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr9lw9eo7e
    @user-kr9lw9eo7e Před 2 měsíci +6

    ኧረ አንቱ እያልሽ ነበር ማዉራት ባህላችን አየደለም

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Před 2 měsíci +4

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @mahamadsayid729
    @mahamadsayid729 Před 2 měsíci +8

    ፈረንጅ ነው የምታወራው አንቱ መባል አይዱም ሣታውቁ ሠው አትውቀሱ

    • @mehretyebezalat9857
      @mehretyebezalat9857 Před 2 měsíci +2

      እሄ ከመውደድ እና ካለመውደድ ጋር አይገናኝም ፕሮቶኮል የባል ነገር አለ።

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 Před 2 měsíci

      Really! What school you went to learn about the protocol you talked about? I don’t think that school is not existing. ዝም በይ!

    • @yeneMB
      @yeneMB Před 2 měsíci

      ​@@mehretyebezalat9857 but it is better say Sir
      They like almost antu newu

  • @user-rk9mb5hm7j
    @user-rk9mb5hm7j Před 2 měsíci +7

    ባለ ኮሜንቶች ግን ሰዉን ምትነቅፉበት እይታ ይገርመኛል።ጥሩ ነገር መጻፍ ይቅር ተባለ እንዴ?አስተማሪ የሆነ ጥያቄዋ ይሆን ሚያናድዳችሁ ?

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Před 2 měsíci +3

      ሳይሆን አይቀርም ጥሩ አስተያየት መስጠት ባይችሉካን ዝምታ ይቹሉ ነበር ለምሳሌ አረቦች በእድሜ የገፉ ቢሆኑም አተ ወይም አቺ ነው የሚባሉት

  • @user-uz2cv8dz6n
    @user-uz2cv8dz6n Před 2 měsíci +2

    Mnilik. Ena. Kdus. Geworgesn. Ethiopia. Balewulta. Nachwu.

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 měsíci +2

    Meqedi zuret yamerebeshal❤

  • @fanayekebede9113
    @fanayekebede9113 Před 2 měsíci +1

    EBS tv - ሁሉ ነገራችሁ መልካም ነው
    ጥሩዉን ቀጥሉበት የመቅደስ ስልጣኔ ግን ያማል በአዋጅ ሰዉን በክብሩ በእድሜው አንቱ ታ ቀርተቷል ወይ? መቅረቱን ብታሳዉቁኝ አመሰግናለሁ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 2 měsíci +2

      በፈረንጅ አንቱ የለም ብላ ይሆን? 😂😂

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 Před 2 měsíci

      ያሳመመህ ያንተ ድንቁርና ነው! White peoples don’t care about አንተ እቱ !

    • @redum5068
      @redum5068 Před 2 měsíci

      ​@@MrAlem11Its not about them gn antu malet makber bahlachn nw so ferenj hone mnm yhun antu mebal yalebetn sew malet alebat beza lay tv lay yemitay program ga

  • @NeHase16
    @NeHase16 Před 2 měsíci +1

    መቅዲ ስልክሽን ምናለ ቀረጻላይ እንኳን ብትተይው። ሎከር ውስጥ ቆልፊው ባይኾንቁልፉንማስቀመጫ አታጭም 😊

  • @theodorasmm2
    @theodorasmm2 Před 2 měsíci

    Min yamenakiratal

  • @elsaantonioyosef3674
    @elsaantonioyosef3674 Před 2 měsíci

    ስሚ የነሱም የኢትዮጲያ ባህል እንደዚሁም የዓለም ባህል አይደለም እርስዎ በይ አግድም አደግ ነሽ መሰልጠኑ ነው።

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 2 měsíci

    ጣሊያን!፣እምምምምምምምምም አይረሳም

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 Před 2 měsíci +2

    አንቱ ብትይ

  • @gedyonayalew2598
    @gedyonayalew2598 Před 2 měsíci

    ይህ በፊት ከዚህ ተሰዶ ነው

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p Před 2 měsíci

    ምን፣አገባን!!!?

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Před 2 měsíci

    You address the ambassador “Ante” and sometime “Erosso” . You look animated. Be respectful a little come down on the tone.

  • @user-uz2cv8dz6n
    @user-uz2cv8dz6n Před 2 měsíci

    አይባይዋጥልኝምጥሩነውልበል

  • @Godblsu
    @Godblsu Před 2 měsíci +2

    አማራኛ ትችላለህ ወይኔ ቻዎም ታውቃለህ ቂቂቂ 😅

    • @affordableground-transport7169
      @affordableground-transport7169 Před 2 měsíci

      "ቻዎም ታውቃለህ" በጣም ያስቃል።
      ቃሉን ከነሱ እንደኮረጅነው እንኳን እውቀቱ የላትም።

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 Před 2 měsíci +8

    መቅዲ የአንድ ሀገር አንባሳደር ፡በእድሜ ትልቅ ይሁን ትንሽ አንተ አይባልም ፡አንቺ ደግሞ ፕሮፌሽናል ፡ጋዜጠኛ ሆነሽ ከአንቺ አይጠበቅም ፡ሠው ማክበር ደግሞ ባህላችንም ነው፡ አንቺ አንተ ባልሽ ቁጥር እኔ ተሸማቀኩኝ።

    • @aisamahammod9547
      @aisamahammod9547 Před 2 měsíci +1

      ብዙ አንቱ አይወዱም😅

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před 2 měsíci +1

      በፈረንጀኛ አንቱ አለ እንዴ?

  • @affordableground-transport7169
    @affordableground-transport7169 Před 2 měsíci +1

    የ'ዘና፣ፈታ' ዓይነት "ጋዜጤኛ" መሆንሽ አይከፋም። ግን የጣሊያንን 'ነገር' እናውቀዋለን ለማለት በሚያስብል መልኩ "ቤላ, ቤላ ቻዎ ..." እያዜምሽ ዳንስ በboogie style ልታስነኪው የሞከርሽው አንቺም ሳታውቂው ትዝብት ላይ ጥሎሻል።
    ምክንያቱም, "Bella, bella ciao ..." የdance song ሳይሆን, originally እርሻ ላይ ይሰሩ የነበሩ የተበደሉ ሰራተኞች የprotest song የነበረ ሲሆን, ቆይቶ ደግሞ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የሙሶሊኒን መንግስት ይቃወሙ የነበሩና ነፍጥ አንግበው ይዋጉ የነበሩ partisans song ሆኖ ይዘመር የነበረ የፋኖዎች መዝሙር ስለነበረ ነው።
    በዚህ መዝሙር የዳንስ ዘፈን መስሎሽ አሼሼ ገዳሜ ለማለት ስለዳዳሽ ነው ሳታውቂው ትዝብት ላይ ወድቀሻል ያልኩሽ።

  • @Hggffdddffh
    @Hggffdddffh Před 2 měsíci

    Sono molto felce 🎉 auguri,,,please bank statement 😂

  • @mahletyea
    @mahletyea Před 2 měsíci

    ኧረ መቅደስ ፕሮቶኮል የሚባለውን ነገር በ ዜሮ አባዛሽው አንተ በይኝ ተብለሽ ሊሆን ይችላል ነገር ግን መጀመሪያ ስታስተዋውቂያቸው ክብር መስጠት ይገባል ኢትዮጵያዊነት ነው ኧረ ተይ ደግ አይደለም በዛ ላይ ለሀገሩ ክብር መስጠት ይገባል

  • @James-ys6wm
    @James-ys6wm Před měsícem

    Is that pitbull?

  • @jonnyjonny4559
    @jonnyjonny4559 Před 2 měsíci

    Yetaliyani woraraa endeti ke ebs gara endete tagenglachiw ka taliyani garaa fiqiiri kalitafalga embassy makiifatii leminni asifalega ya gize alifowlii commenterochi asibachiw tangeru

  • @Tariku1997
    @Tariku1997 Před 2 měsíci

    Bira gn mn asbo nw makide 🤷‍♂️ ignore 😂

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 Před 2 měsíci

    ጋዜጠኛ መቅደስ! ምንአልባት ከአምባሳደሩ ጋር የቅርብ ግንኙነት ሊኖርሽ ይችላል። የፈለገ ቢሆን ግን ለሕዝብ በሚቀርብ ዝግጅት ላይ የአንድን አገር አምባሳደር "አንተ" ብሎ መጥራት በፍፁም ተቀባይነት የለውም። በእድሜም ብዙ እንደሚበልጥሽ መዘንጋት የለበትም።

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Před 2 měsíci +1

    The way she interviewed unprofessional. She gurgling too much..

  • @selamgoder6348
    @selamgoder6348 Před 2 měsíci

    125አመት ነው ክክክክ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 2 měsíci +1

    መቅዲ 🤣🤣

  • @sirakseifu3055
    @sirakseifu3055 Před 2 měsíci

    You suppose to dress your cultural clothes

  • @user-ll6mh1he7t
    @user-ll6mh1he7t Před 2 měsíci +3

    በተቻለሽ ጥቁር ነገር አትልበሽ አንቺም ጥቁር ልብስሽ ጥቁር

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 Před 2 měsíci

      የአንተ ጥቁር አይምሮ በምን ይለወጣል? አብሮህ ይሞታል ! What is your problem? She can wear any clothes she wants! She has no time for your criticism!
      Mekdi go girl! You look fabulous! Love your dress!

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Před 2 měsíci

    How bad he is berhanu nega. He just looks at her and turns his face. That's how bad he is. thank God he will never be an Ethiopian leader always working under someone. Shame on you old men.

  • @hananseid3068
    @hananseid3068 Před 2 měsíci

    ሴት ልጅ ዝምብላ አትስቅም አረጋጊው

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 2 měsíci

    ሰማይ ምድሩ ሁሉ ይዙርባችሁ!! ሰላቶ ሰላቶ… ናችሁ😡😡😡

  • @amarechw9853
    @amarechw9853 Před 2 měsíci +3

    ሚኒኒክ ሚኒኒክሽን ያውጣው ይሄ ሚሊሊክ የሚባሰውዬ ቆሞ ነው ያለው አልሞተም ?

    • @SaveIT-2024
      @SaveIT-2024 Před 2 měsíci +8

      አንዳንድ ሰዎች እኮ አይሞቱም። በሰው ልብ ዉስጥ ገብተው ዪቀራሉ። ልምሳሌ ፍቅረኛሞች ።

    • @didodido4814
      @didodido4814 Před 2 měsíci

      😂😂😂😂😂

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si Před 2 měsíci +8

      አወ አልሞተም😅 መጣባችሑ አምልጥ 🤣🤣🤣አየየ

    • @baelove9407
      @baelove9407 Před 2 měsíci +7

      ሞተ የሚያምሳችሁ ጀግና

    • @user-px6sj7ul8w
      @user-px6sj7ul8w Před 2 měsíci +1

      😅😅😅😅😅😅

  • @affordableground-transport7169

    የ'ዘና፣ፈታ' ዓይነት "ጋዜጤኛ" መሆንሽ አይከፋም። ግን የጣሊያንን 'ነገር' እናውቀዋለን ለማለት በሚያስብል መልኩ "ቤላ, ቤላ ቻዎ ..." እያዜምሽ ዳንስ በboogie style ልታስነኪው የሞከርሽው አንቺም ሳታውቂው ትዝብት ላይ ጥሎሻል።
    ምክንያቱም, "Bella, bella ciao ..." የdance song ሳይሆን, originally እርሻ ላይ ይሰሩ የነበሩ የተበደሉ ሰራተኞች የprotest song የነበረ ሲሆን, ቆይቶ ደግሞ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የሙሶሊኒን መንግስት ይቃወሙ የነበሩና ነፍጥ አንግበው ይዋጉ የነበሩ partisans song ሆኖ ይዘመር የነበረ የፋኖዎች መዝሙር ነው።
    በዚህ መዝሙር አሼሼ ገዳሜ ለማለት ስለዳዳሽ ነው ሳታውቂው ትዝብት ላይ ወድቀሻል ያልኩሽ።