መልከጼዴቅ በዳዊት ፋሲል/Melchizedek Dawit Fassil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2021
  • ይህ ቪዲዬ በዘፍጥረት ላይ የነበረው መልከጼዴቅ ማን እንደነበር በወንድም ዳዊት ፋሲል የተዘጋጀ በክርስቲያን ድምፅ የቀረበ ነው ።

Komentáře • 39

  • @user-zo4vy5jl3v
    @user-zo4vy5jl3v Před 6 měsíci +4

    የተሰቀለውን ክርስቶስን ነው የሰበከው ተባረክ

  • @user-lr3tx4fv1h
    @user-lr3tx4fv1h Před 11 měsíci +4

    ወንድም ዳዋት በጣም አመሰግነለሁ ጌታ አብልጦ ይባርክ

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před rokem +6

    በብዙ ተባረክ ስንት የማላውቀውን አሳወቅህኝ ኑርልን ዘመንህ ይርዘም ሁሌም አስተምረን በጉጉት ነው እኮ የምማረው አንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን ጥልቅ እውቀትና መረዳት እንዲኖረን እያደረግህን ነው❤

  • @eyasugetachewdelebo7216
    @eyasugetachewdelebo7216 Před rokem +1

    በጣም ግሩም አገላለጽ ፣መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ምንም ያልተበረዘ።
    ነፍሴ ርክት ነው ያለቺው !!!!
    እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ በየዘመኑ ለየትውልዱ እንዳንተ አይነት ተተኪ አያሳጣ ።!!!!!!

  • @blenmehari6792
    @blenmehari6792 Před 2 lety +7

    Geta abzeto yebarkh. I love the way you teach.🙏🙏🙏

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 Před rokem +9

    ወንድም ዳዊት በመጀመሪያ ለማብራርያው አመሰግናለሁኝእግዚአብሄር ይባርክህ ።ነገር ግን ብዙ ያልተዋጠልኝ ነገር ስላለ እነዚህን ጥያቄዎች አብረህ ብታያቸው ። ማብራህሪያ ላይ አባት እናት እንዳሉት ከዚህ በተጨማሪም ሰው እንደሆነ አስተምረሀናል ነገር ግን :-
    1.አባትና እናት የለውም ለዘመኑ ጅማሬ የለውም ፍፃሜም የለውም ነው የሚለው ስለዚህ አባትና እናት አለው ;ጅማሬ አለው የሚለው አስተምህሮ መፅሓፍ ቅዱሳዊ አይመስለኝም።
    “አባትና እናት ወይም የትውልድ ሐረግ የለውም፤ ለዘመኑ መጀመሪያ፣ ለሕይወቱም ፍጻሜ የለውም፤
    - ዕብራውያን 7፥3
    2. ካህን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ ይናገራል።
    “ ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጅ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።”
    - ዕብራውያን 7፥3
    3. ክህነቱም ዘልአለማዊ እንደሆነ መፅሓፍ ይናገራል።
    “ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።”
    - ዕብራውያን 6፥20
    4. ''አብርሃምም ከሁሉ ነገር ዓሥራት አውጥቶ ሰጠው። በመጀመሪያ ስሙ “የጽድቅ ንጉሥ” ማለት ነው፤ ኋላም ደግሞ “የሳሌም ንጉሥ” ማለትም “የሰላም ንጉሥ ማለት” ነው።”
    - ዕብራውያን 7፥2, ራዕይ 19:11,16;ኢሳ 9:6,1ኛ ጢሞ 2:5 ,መዝ 110:4 የፅድቅ ንጉስ የሚለው ቃል ኢየሱስን የሚያመላክት ይመስለኛል።
    ስለዚህ ይህ ካህን ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሆን ውጪ ሌላ ሰው ሊሆን የሚችል አይመስለኝም። አስተያየት ያለው ይፃፍልኝ❤❤❤❤

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Před rokem

      እኔ እንደሚመስለኝ መልኬፄድቅ ከጥፋት ውሃ በሁዋላ የሰው ልጅ እድሜ በ120 አመት ስለተገደበ ለመልከፄድቅ ያልተገደበእድሜ ማለትም ሌላ የክህነት ስረአት እስኪጀመር እንደነማቱሳላ ከዚያም በላይ ሊሆን ይችላል ንጉስም ስለሆነ ለኢየሱስ የክህነት ምሳሌ ለመሆን ከሌዊክህነት ይልቅ እግዚአብሄር የተሻለ መሆኑንወስኖ ይመስለኛል ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሲልም ለክህነት የተመረጠ የዘር ሃረግ አልነበረውም ለማለት እንጂ ያለወላጅ ከሰማይ የመጣ ለማለት አይደለም በዛላይ ዘመዶች ላይኖሩትም ይችላል ያገባና ቤተሰብ የመሰረተ ስለመሆኑ የተገለፀ ነገር የለም ይሄም ለትውልዱ መጀመሪያ የለውም ሊያስብል ይችላል መሞቱም ስላልተነገረ ወይም የ መነጠቁን መጨረሻውን ስላላወቅን ለዘመኑ መጨረሻ የለውም/ ዘላለማዊ/ማለት ይቻላል

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety +2

    በጣም ይጣፍጣል ተባርከሀል።

  • @brookewolde
    @brookewolde Před rokem

    ምርጥ ማብራርያ ነው

  • @abrehamabayne6263
    @abrehamabayne6263 Před 2 lety +2

    God is good

  • @getutessema5555
    @getutessema5555 Před 2 lety

    Be blessed thanks!

  • @wakumaamsalu1934
    @wakumaamsalu1934 Před 2 lety

    You are blessed Deviye!

  • @mishobekalo5235
    @mishobekalo5235 Před 2 lety +1

    Tebareki yichemirl

  • @solomontonjo6300
    @solomontonjo6300 Před 2 lety +1

    thank you blessed brother.

  • @sadasirja3273
    @sadasirja3273 Před 2 lety

    Thaks

  • @hiwottadesse494
    @hiwottadesse494 Před 2 lety

    Tebarek!!

  • @user-ok7ht6ph1d
    @user-ok7ht6ph1d Před rokem +1

    ምናለ ድሮ ባገኘ ከኬሳራ ታድንኘ ነበር በጣም ነው የወደድኩ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo6sv7vp3u
    @user-lo6sv7vp3u Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamiratMarkos-kz1sn
    @TamiratMarkos-kz1sn Před 11 měsíci

    GOD BLESS U!CONTINUE.....

  • @lost5813
    @lost5813 Před 2 lety

    Betam temechtoynale lene geta ybark tsega ychemerk

  • @liulsegedemekonen9491
    @liulsegedemekonen9491 Před 2 lety

    Tebarek tbarekabhalew

  • @morningstar8354
    @morningstar8354 Před rokem

    God bless you

  • @user-bb4ip7wd8l
    @user-bb4ip7wd8l Před 3 měsíci

    Silla Agalalesih Tabareki

  • @addisuendale6307
    @addisuendale6307 Před 24 dny

    ወዳጄ የሰጠሀትን ማብራሪያ ዘወር ብለህ ብታየው ጥሩ ነው ስህተት ስላለው።

  • @tube1976
    @tube1976 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክህ! በቪድዮ plcc ካለ ላክልን

  • @biya_podcast
    @biya_podcast Před 2 lety +1

    10q mister

  • @bini9983
    @bini9983 Před rokem

    much grace ......... be video bihon desi yilegnal please

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 Před měsícem

    ግን እኮ ጌታችን እናቱ ድንግል ማርያም አባቱ ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ አብ ነው ስለዚህ አባትና እና እናቱ አይታወቅም ካለ ይጋጫል። ልላው ደግሞ እንደ መልከ ፀዴቅ ካለ የተለያዩ ናቸው

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck Před 2 lety +3

    መልከ ጼዴቅ ካህን ነዉ መስዋትም ነበረዉ ህብስት እና ወይን) ወልደ አብ ወልደ ማሪያም ክርስቶስ ክህነቱ እንደ መልከ ጼዴቅ ሰለሆነ መስዋቱ ህብስትና ወይን ነበር(የመጨረሻዉ እራት ለሐዋርያቱ ወይኑን ይህ ደሜ ነዉ ህብስቱንም ይህ ሥጋዬ ነዉ ብሎ በእለተ ሀሙስ በአልአዛር ቤት አቀብሏቸዋል ።ከዛም በቀራንዮ ደሙን አፍሷል ሰጋዉንም በፈቃዱ ስለኛ ቆርሷል )።ይህ ከሆነ
    1.የመልከ ጼዴቅ መስዋት ጥቅሙ ምን ነበር?
    2.በመልከ ጼዴቅ ስርዓት ዉስጥ የነበሩ ካህናት በወይንና ህብስት መስዋት ሲያቀርቡ ሌዋዉያን የደም መስዋት ይሰዉ ነበር።ከሁለቱ የማን ነበር በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት የነበረዉ?የሌዋዉያን እንዳንል አምላክ ሰዉ ከሆነ በኋላ የአጸደቀዉ የመልከ ጼድቅን እንጂ የሌዋዉያኑን አይደለም ።ይህ ከሆነ ደግሞ የሌዋዉያን የክህነት ስርዓት ከመጀመሪያዉ ጀምሮ(ኮሬብ እንግርጌ) ስህተት ነበር ማለት ነዉ?
    2.የሌዋዉያን መሰዋት ከመጀመሩ በፊት የእነሙሴ መስዋት ምን ነበረ?ቀድሞ በነበረዉ(ከአሮን ሹመት በፊት) መስዋትና በነአሮን መስዋት መሀከል ልዩነት ነበረ?ምናልባት እስከመሻር የሚያደርስ።
    3. በመልከ ጼዴቅ እና በሙሴ አማት ዮቶር ክህነት መሐከል ልዩነት/አንድነት አለዉ ወይ?
    2.ዛሬ ላይ በመልከ ጼዴቅ ክህነት ስርዓት ዉስጥ ያለ ክህነት አለ ወይ?የድንግል ማሪያም ልጅ በግልጽ የሻረዉ የሌዊን እንጂ የመልከ ጼዴቅን ክህነት አይደለም ይህ ከሆነ ዛሬም ላይ ክርስቶስ መጥቶ ያጸናዉ የክህነት ስርዓት አለ ማለት ወደሚለዉ ግልጽ ድምዳሜ ያደርሳል።እዉነቱ ይህ ከሆነ እንደዚህ በእግዚአብሔር የተወደደና እንዲጸና የተደረገዉ ይህ የከበረ ክህነት ዛሬ በማን እየተተገበረ ነዉ?
    አመሰግናለሁ !!!!!
    አመሰግናለሁ !!!!
    አመሰግናለሁ !!!!

  • @samuelfiga4115
    @samuelfiga4115 Před rokem

    gata iyesus abesito yibark

  • @YosephYeshifanta
    @YosephYeshifanta Před 10 měsíci

    terunew kese bekese wedeewenetaw temetalehe meleketedik liwawe endalehone zari kedereskebete Ethiopiawi endedehone bemo endetedersebet megnotaye nw

  • @meb153
    @meb153 Před 4 měsíci

    አባቴ ሰውዬው አትበል እናትና አባትም አለው አትበል መልከፀዴቅ የማወቅ ሚስጥር አልተሰጠህም መልከፀዴቅ አልተወለደም አልሞተም ዘላለማዊ ሀያል የሆነ አምላክ ካህንም የሆነ ጌታ እየሱሰ ክርስቶስ እራሱ ነው።በዮሐንስ ወንጌል 8:58 ከአብረሃም በፊት ነነ
    የነበረው አልፋ አሜጋ በኢሳያስ 44:6 እና ራዕይ 1:18 የተፃፈውን አስተውል። ኧረ እባካችሁ ቀለል አርጋችሁ አንደ እኔ ብጤ ደካማ ሰው አድርጋችሁ አታስቡ አታስተምሩ።ፀልዩ ነፈነገሩ የገለጥላችሁማል።

    • @FedesaSoboka
      @FedesaSoboka Před 4 měsíci

      Hebrews
      20-21 እነርሱም ያለ መሐላ ካህናት ሆነዋልና፤ እርሱ ግን፡- ጌታ፡- አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ብሎ ማለ አይጸጸትም ብሎ በተናገረለት ከመሐላ ጋር ካህን ሆኖአልና ያለ መሐላ ካህን እንዳልሆነ መጠን፥
      22 እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።
      ante inde melketsedeq yilal isun part iyew bedenb wendeme

  • @samuelkache510
    @samuelkache510 Před 2 lety

    tebarki. according Matthew 7:21-23, those Jesus said I never knew you,are they Christian?