ቅደም ተከተል__ ቤትህ እንዴት ነህ?____የማይለወጠው ለዋጭ በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡ Epaphraschur...
    Website፡epaphraschristchurch.org/
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 32

  • @nehemiathebuilder1995

    ፀጋ ብዝት ይበልልህ አባቴ ቸሬዋ🙏🙏

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 11 dny +5

    አይ ፓስተር ተብለህ እውቀትህን ከነእዮ ጬፋ ጋር መጠራትህ ያሳዝነኛል ሊቀ ሊቃውንት ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 Před 12 dny +4

    ዘመንህ ይባረክ ምክርህ በማንኛውም ሀይማኖት ሆነንነው የምነዳምጥህ ምርጫየ ነህ

  • @romanhailegiorgis1675

    Amen🙏

  • @mercyyegeta3545
    @mercyyegeta3545 Před 11 dny +1

    ቸሬ ተባረክ ❤️

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Před 11 dny +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selamwitladesaw7661
    @selamwitladesaw7661 Před 12 dny +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽

  • @zd820
    @zd820 Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před 9 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hager158
    @hager158 Před 12 dny +1

    Oh my God what you said just now “
    ye genzeb kuli “
    A lot of us diaspora need to hear this .
    Thank you

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk Před 11 dny +1

    ፮፮፮

  • @By_grace100
    @By_grace100 Před 12 dny +1

    Tebarek bebzu pastor 🙌

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs Před 12 dny

    በጣም ጠቃሚና መሬት የረገጠ ወቅታዊ ትምህርት ነው
    ህዝባችን ከቤተሰቡ ጋር በአንድነት መኖር ያልቻለው የማስመሰል ህይወት በጏዳችን ስለሚታይ ነው
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 12 dny +3

    ጌታ ይባርከህ ወንድማችን። ብዙዎቻችንን አነቃኸን። በአማኞች ዘንድ ብዙ ቅደም ትከተል በጣም በጣም ተዛብቷል።
    በተለይ በተለይ ባል ሚስት ልጆች በየግል ሞባይል ተይዞ ለብዙ ሰአታት ንግግር የለም። የቅርብ ጓደኛ ሞባይል ሶሻል ሚዲያ ሆኗል ምን ይሻለን ይሆን???

  • @mekdesmengesha8497
    @mekdesmengesha8497 Před 12 dny

    Anem ewnet new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před 12 dny +1

    ፀሎቱን ግን ለምን አብረን አንካፈልም????

  • @aragasalamuaragas4011
    @aragasalamuaragas4011 Před 12 dny

    አሜን አሜን ተባረክ ❤😢

  • @hiruttesfazgie7836
    @hiruttesfazgie7836 Před 11 dny

    Wow asgerami timirit tebarek

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Před 12 dny

    Amen! Kale hiwot yasemalen

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Před 12 dny +2

    አየ የቤተሰብ ጉዳይ እንጃ። እስኪ በሶሻል ሚዲያ ጉዳይ አንድ በል ጌታ ካሳሰበህ።

  • @asnakechgebremaskel9917

    ❤❤❤❤

  • @TsadikanTsadik-im6bi
    @TsadikanTsadik-im6bi Před 12 dny

    👍👍❤❤

  • @ethiopia3330
    @ethiopia3330 Před 12 dny +3

    ተባረክ መስማት ከጀመርኩበት 4 ወር ይመስለኛል የሳምንቱ እኔው ጋር የሚውል እስከሚመስለኝ ነው የሚለቀቀው ትምህርት። የሚገርመው የኔን ባል የሚመክርልኝ ይመስለኛል። የተቸገርኩት ግን ለባሌ ማን ሼር ያርግልኝ??

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Před 12 dny +2

      አትፍሪ አንቺው ሼር አርጊው አንዴ መስማት ከጀመረ አያቋርጥም አይዞሽ

    • @ethiopia3330
      @ethiopia3330 Před 11 dny

      @@ethiopiakebede5931 እሞክራለሁ አምላክ ይርዳኝ

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Před 11 dny +1

    ይቅርታ ፓስተር ቸሬ በርሜል ጎርጊስ እንድትሄድ ጋብዤሃለው ሰው የሚወደውን ነገር ነው ለሚወደው የሚጋብዘው ይቅርታ❤

    • @mesimess
      @mesimess Před 10 dny

      😂😂 er atkldu .....esu eko miyastmrew sel egzhaber new ! Egzhaber felgu bota atimrtu

    • @HanaGashaw-zq3qj
      @HanaGashaw-zq3qj Před 4 dny

      ❤❤❤ የኔ እናት

  • @hager158
    @hager158 Před 12 dny

    Pastor please have a topic about diaspora kids suicidal rate increasing . I send you the statistics. Parents working 2 and 3 jobs . Yegenzeb kuli honenal.

  • @user-wx8yz8ce7z
    @user-wx8yz8ce7z Před 7 dny

    God bless you. How do I get in contact with you? I need your assistance for my marriage?