"ምን እንለብሳለን___" በፓ/ር ቸሬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Komentáře • 32

  • @atothomas8
    @atothomas8 Před měsícem +6

    ጌታ ይባርክህ። መቼም አይቀይርህ። ኢትዮጵያ ብዙ ጥሩ የእግዚያብሄርን ቃል የሚያስትምሩ ፓስተሮች ነበሯት። አሁን ግን ብዙዎቹ የችርቻሮ ስራ አድርገውታል። ጌታ ያጽናክ። ጌታ ይጨምርልክ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před měsícem +3

    ቸርዬ ወንድሜ ቃለህይወትን ያስማህ🙏🏾 መጽሀፍ ቅዱስንማ አንተ አስተምር !!! ባንተ ትምህርት ሀይማኖት ሳይለይ ስው እየተጠቀመ ነው የአገልግሎት ዘምንህ ይባረክ🙏🏾 ለዚህ ዘመን የምታስፈልግ መምህራችን ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr Před měsícem

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @RahelEkubay-z1n
    @RahelEkubay-z1n Před měsícem

    ኣሜን ❤❤❤

  • @w.h167
    @w.h167 Před měsícem

    ክብር ምስጋና ለእየሱስ ይሁን❤ ተባረክ ፓስተርዬ🎉

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Před 25 dny

    አሜን ተባረክ❤️❤️🙏🙏

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f Před 19 dny

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏
    Tebarek❤❤❤❤

  • @liligigi6455
    @liligigi6455 Před měsícem

    Amen Amen Amen 🙌

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje Před 23 dny

    Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cg7bn3nr5r
    @user-cg7bn3nr5r Před měsícem

    Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @berryzewdu6769
    @berryzewdu6769 Před měsícem

    ቸርዬ ጌታ ይባርክህ አወድሀለዉ ዘመንህ ይባረክ

  • @abeni9311
    @abeni9311 Před měsícem

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሁልጊዜ እሰማሀለሁ ጌታም ይናገረኛል አዚህም እዛም ስትል እኔን ይመስለኛል አብሶ አንድ ምሽት ድንገት ስከፍተው ለሁሉም ጊዜ አለው የሚል ስብከት ነበር የሆነ ሁኔታ ድንገት ተቀይሮብኝ ደንግጬ ነበር ደጋግሜ ሰሜሁት ተፈወስኩበት ብዙምስክርነት አለኝ ባንተ አገልግሎት ጌታ ጠቅሞኛል ጌታ ትውልድህን ዘመንህን ይባረክ አከብርሀለሁ እወድሀለው ኑርልኝ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před měsícem

    የምንወድህ ዉድ ስጦታችን ተባረክ።

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před měsícem +1

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @sarahmariam7987
    @sarahmariam7987 Před měsícem +1

    ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳው!ቃለ ህይወት የሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው!

  • @Alem4305
    @Alem4305 Před měsícem

    ክብር ለስሙ የሁን ያኖራል ጌታ ዘመንህ ይባረኪ
    ወንድማችህን ፀጋ የበዛልህ ብሩክ ሰው ለምልምልንንንን🌾🌾🌾🌾🌾🍒🍒🍒🍒🍓🍓🍓🍓🍓🍋🍋🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍍🍍🍍🌽🌽🌽🌽💖💖💖💖💕💕💞💞💞

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Před měsícem +1

    ተመስገን። እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤

  • @ayubekele346
    @ayubekele346 Před měsícem

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hg4si4gy8w
    @user-hg4si4gy8w Před měsícem

    ቸርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před měsícem

    Amennnn ameeeeennnn 🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉(1000)!!!

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 Před měsícem

    ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ቸሬ ለኔ ነው ይህ መልእክት

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Před měsícem

    Amen geta hoy eminetinchemirilign

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Před měsícem

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @AbenezerSheno
    @AbenezerSheno Před měsícem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😍
    አንተንም እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ !
    እባክህ እንዴት እንድናምን ፣ ማመን እንድንችል ወይም ያለንን ጥቂት እምነት ታላቅ እንድናደርግ አስተምረን 🙏

  • @kidytegegn9847
    @kidytegegn9847 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @TsadikanTsadik-im6bi
    @TsadikanTsadik-im6bi Před měsícem

    👍👍👍❤️❤️

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před měsícem

    Yessss maty:6 :30-35🎉❤🎉❤🎉😂🎉❤❤❤❤

  • @eteneshgebeyehu3856
    @eteneshgebeyehu3856 Před měsícem

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት እንደምታጠግበኝ እኮ!ግን ሁሌም ያንስብኛል ን አለ ትንሽ እረዘም ብታደርገው?

  • @jabeebaj4023
    @jabeebaj4023 Před měsícem

    🎉❤🎉❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹👍🇪🇹♥️🙏♥️🇪🇹🙏🙏🙏🙏