🔴የእጮኝነት ጊዜ ...ልዩ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #zemariendale #subscribe #pawlos
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን

Komentáře • 887

  • @user-ij3uj2wm5t
    @user-ij3uj2wm5t Před rokem +259

    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍👍

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Před rokem +116

    ወዬው ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ ሞገሱን አብዝቶ ይስጣችሁ እንደኔ የሚወዳቸው ማለቴ በክርስቶስ ፍቅር እጁን ያውጣ ✌

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +92

    ሥለ ፍኖተ ጰድቅ ማወቅ እሚፈልገ በላይክ ግለጡ👏

    • @user-kx6hm3zp9d
      @user-kx6hm3zp9d Před rokem

      እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ሠሞኑን መምህሮችን በውሥጥ ሣወራቸው ሁሌም ያሥረዱኝ ነበር ያልገባኝን ነገር አሁን ግን ዝምታ አበዙ😥

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před rokem +93

    የተዋህዶ እንቁዎች ለኛ ተምሲሎቻችን ናችሁ ስወዳችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይገልጸውም ትህትናን ስነምግባርን ከሀይማኖት ጋር አቤት ሲያምርባችሁ ትዳር ያምረኛል😥😥😥 እናተን ሳይ አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ኑልን🙏🙏🙏

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +78

    *ሁሉም በጊዜው ይደረሳል የእጮኝነት ጊዜ 😊😊😊ስርአታችሁን ጠብቃችሁ ተጠባብቃችሁ በስነስርአቱ ነው መጋባት የተዋህዶ ልጆች*

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před rokem +57

    *እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን* እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤
    - ዳንኤል 10፥13

    • @Yemenzwerkyoutube1930
      @Yemenzwerkyoutube1930 Před rokem +2

      ደበጫ 🙏 አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወድሜ

    • @asnomereasnoo8859
      @asnomereasnoo8859 Před rokem +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደርስን ደምበጫዬ ደናነህ አለህ እንዴት ነህ ደምበጫዬ

    • @user-jx3gi1rv3o
      @user-jx3gi1rv3o Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před rokem

      @@Yemenzwerkyoutube1930 አሜን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před rokem

      @@asnomereasnoo8859 አሜን አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብርቱ ናችሁ

  • @adwadw4864
    @adwadw4864 Před rokem +42

    እደኔ ፈገግታቸውን የሜወዳቸው እግዚአብሔር በቤቱ የጽናችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +14

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች so ለኔ ብቻ ነው የማይሰማኝ🤔

  • @aberashsisay5938
    @aberashsisay5938 Před rokem +2

    ❤❤💕💕💞💞💚💚💓💓💖💖en wadechuhalen

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Před rokem +6

    እኔ እናንተን ሳይ ሁሌም አንድ ነገር የምማረው ነገር አለ እና እግዚያብሄር አምላክ ህይወታቸውን ትዳራችውን ይባርክላችው እንደዳችዋለን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ሠላማችው ይብዛ 🙏🙏🙏
    💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @senitube999
    @senitube999 Před rokem +42

    ማርያም ስወዳችሁ ከእናተ ብዙ ነገር ተምሬ አለው❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤

  • @hanahailu2663
    @hanahailu2663 Před rokem +2

    Fexar be fikir yakoyachew 😘😘😘 betam ewedachalhew

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 Před rokem +2

    sewadachu fatari ayalayachu balachubata fatari.yetabakachu❤❤❤🌹🌹🌹

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 Před rokem +22

    *አሪፍ ቤተሰቦች ጥሩ የእጮኝነት ጊዜ ንሯል 😊😊😊ለእጮኝነት ያልደረሳችሁ በሰላም ያድርሳችሁ 😁😂😊🙈አሜን በሉ ደግሞ 😊ይሆናል*

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před rokem +5

    ስታምሩኮ ንግግሯ ደስ ሲል ግን የሚስትህን ስሟን አላውቀውም
    እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ትንሿ ጣፋጭ የት ከደች እድግ ትበልላችሁ😘❤

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Před rokem +18

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማነዉ እንደ እኔ የሚወዳቸዉ

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 Před rokem +25

    አረ በጣም ነው የምንወዳቹሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እናበርታታቸው በጣም እኮነው የምታምሩት እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ 💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @kebibushkebebush6815
    @kebibushkebebush6815 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ትክክል ነው በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @tigestengda3963
    @tigestengda3963 Před rokem +1

    Endat endmwedaheu fekraheu yebza mertoh naheu

  • @bezaabatu4729
    @bezaabatu4729 Před rokem +4

    ስወዳችሁ ማርያምን ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ያኑራችሁ

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Před rokem +2

    Mukurat edmen tenan yhabkum

  • @Selame2968
    @Selame2968 Před rokem +1

    እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትሉኝ በጣም ነው የምወዳቹሁ ፈጣሬ በፍቅር ያኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ro2fh9rf6n
    @user-ro2fh9rf6n Před rokem +2

    ኡፈፈፈፈፈፈ አሰደነገጠችኝ የኔ አለም እንወሻለን💔💔💔👏👏👏😥😥⛪💔

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před rokem +6

    ስወዳችሁ እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ አድናቂችሁ ነኝ ።።።።። የማ ፍቅር ልጆች።።።።።።።።።።።።።

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ስላም ይብዛልን

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Před rokem +2

    በጣም ነው የምወዳቹ ሁሌም ኑልን

  • @menberbayuhbayuh180
    @menberbayuhbayuh180 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ
    እንደኔ ማነው የሚወዳቸው ♥♥♥♥♥

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166 Před rokem +2

    Sitamru
    emabete tixabiqachu
    Memihar mista sakita necha 🥰

  • @user-nh8vm8yq8c
    @user-nh8vm8yq8c Před rokem +3

    አረ እኔ አርግቻለው ሰብስክራይብ ምርጥ ጥዶች ተባረኩ ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ

  • @user-vd5ef9ne6k
    @user-vd5ef9ne6k Před rokem +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ልብ ካለን ብዙ አስተማሪወች አሉልን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የኛ እንቁወች 🥰

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 Před rokem +2

    ጥሩ ምክር ነው የስጣችሁን እናመስግናለን የሂወት ተሞክሮ ስላካፈላችሁን

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Před rokem +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n Před rokem +6

    እግዚአብሄር አምላክ ተወደደኝ በቸርነቱ ጥሩ ባል ይስጠኝ ታዲለሽ ግን በጣም ልዮ የሆነ ክብር ያለው ባል አለሽ እናንተን አለመውደዲ አይቻልም እወዳችኋለሁ በጣም♥♥🌼🌼🌼

  • @user-sr9fo3xz6d
    @user-sr9fo3xz6d Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @hfhfjhuryru9767
    @hfhfjhuryru9767 Před rokem

    በእውነት ከናት እኔ ብዙትምህርት አግቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ የፍቅራችሁን ዘመን ይባርክላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ አመሰግናለሁ

  • @user-oo6kk5tl4o
    @user-oo6kk5tl4o Před rokem +4

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @user-sq7xh3xy8v
    @user-sq7xh3xy8v Před rokem +1

    በጣም ነው ደስስስስስ የሚለው ቀጥሉበት

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Před rokem +3

    የኔ ማር ስወድሽ ቆንጅዬ ነሽ ፈገግታሽ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛልቹ እረ በጣም ነው የምንወዳቹ

  • @user-lx1ej2mg7o
    @user-lx1ej2mg7o Před rokem +2

    Egzabher fikrachiwn yabzalachiw betam tamralachiw hulachinm egzabher be endezih aynet fikr yibarken ame ene gin betam new yemiwedachiw

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 Před rokem +3

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Před rokem +2

    Wudoche sitameru🥰❤️ waaqayyoo jalaalaa keessani isiniif haa bayy'isuu Dhugaa bayy'ee namati toltu 😘♥️🙏

  • @tigstieyob8345
    @tigstieyob8345 Před rokem +1

    Amen amen

  • @nenamarsha4838
    @nenamarsha4838 Před rokem +1

    Wudeche ene baxam new yemiwadachuu❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiomel3439
    @ethiomel3439 Před rokem +2

    Hasab setu balachut meseret batelum hule endesetew new meche recognition endemagegn balakem 😂 pat week and this week lebal besera eyeredhat yakerebachut programs betam arif selehonu endenesu aynetoch betseru arif new, bizu balat alu andandem degmo leyet yale neger tal eyaregachu satetefu tolo tolo bek belu betere ❤❤

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Před rokem +21

    ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሆን እንደናንተ ውበት ይኖረዋል!!እውነት ነው የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ፈጣሪ ይስጠን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው የኔ ተምሳሌቶች ስወዳችውውውው❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @shewaadafire1587
    @shewaadafire1587 Před rokem +5

    ትዳር ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው እምወዳችሁ❤😍

  • @sarameron113
    @sarameron113 Před rokem +1

    👍👍👍Fetari yitbikachew betm new yemodachew

  • @mesi1477
    @mesi1477 Před rokem +3

    Igziabiher tsegawun yabzalachiw bxm tamralachiw ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-wf6he3nt4e
    @user-wf6he3nt4e Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን የኔ ማሮች በጣም ደስስ የሚል ትምህርት እና ምክሮች ናቸው ቀጥይበት💓😘

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣቹልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ

  • @user-so6hp4it7g
    @user-so6hp4it7g Před rokem +1

    እግዚአብሄር ፍቁራቹ ይባርክላቹ ደሞ ሰታምሩ

  • @tigistfentaw2565
    @tigistfentaw2565 Před rokem +4

    እኔ እወዳችኋለሁ እሺ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ💕💕💕💕

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před rokem +3

    ዉይ ሰወዳቺሁ እግዚአቢሒር አብሩ ያኑራቺሁ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Před rokem +8

    እግዚአብር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛልን እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኅለሁ እህታችንም በጣም ደስ ትላላችሁ እኮ እግዚአብሔር ፍቅር ከጤና ጋር ይስጥልችሁ
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ያህወት ያስማልን

  • @fathimafathima882
    @fathimafathima882 Před rokem +6

    እግዛብሄር ይጠብቃችሁ

  • @user-lo8lg5jd1f
    @user-lo8lg5jd1f Před rokem +6

    እግዚእብሔር አምላክና ይመስገን ስላምኩም ብዝሕ ይበለ አሜን አሜን አሜን ብሓቂ እግዚእብሔር አምላክና ሰላም ፍቅር ይላአከልና አሜን አማርኛ አላውቅም ግን ብጣዓም እየ ዝፈትወኩም ስሰናዩ ናዓኩም ✝️👏👏👏

  • @user-pe3no5wx1r
    @user-pe3no5wx1r Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መልካም ልብ ያለዉን ያድለን ብዙዎቹ ግዜአዌ ደስታ የሚፈልጉ ናቸዉ ብቻ የልብን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነዉና የልባችንን አይቶ ያድለን

  • @user-uz4qi8qd9s
    @user-uz4qi8qd9s Před rokem +12

    ዕድመና ጥዕና ይሃብኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ስላም ሃገርና ፍቅር ህዝቢና❤💛🇪🇹🥰🤲🤲

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @astaras5957
    @astaras5957 Před rokem +2

    😍😍❤

  • @rahelrahel1275
    @rahelrahel1275 Před rokem +1

    Setamiruu ezaber yabarkacho

  • @madesign21
    @madesign21 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před rokem +21

    ድምፃቸው በጣም ይሰማል የኔ ጨዋዎች በርቱልን 🌹❤❤🌹

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    አሜን ፫ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው። እናመሰግናለን!👏 እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራቹህን ያብዛላችሁ። ታስቀናላችሁ

  • @bezawelloyew5123
    @bezawelloyew5123 Před rokem +3

    እኔ በጣም ነው እምወዳችሁ 100ስልክ ቢኖረኝ ባደረኳችሁ

  • @user-mj5fj3lo2w
    @user-mj5fj3lo2w Před rokem +2

    እግዚአብሔር ፍቅርን ይብዛላችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @fevendemoze3997
    @fevendemoze3997 Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 Před rokem +3

    እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሄር አማላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před rokem +2

    _አሪፍ ት/ት ነው ቀጥሉበት_

  • @user-cr1sq9xt2x
    @user-cr1sq9xt2x Před rokem +2

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @bireetube551
    @bireetube551 Před rokem +1

    Egizabher yimarikachu

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Před rokem +1

    በጣምነውየወዳቹ መዳናለምእረዥእዴሜይስጠቹ

  • @GeniAbebe5029
    @GeniAbebe5029 Před rokem +1

    ስወዳችሁ መድሀኒያለም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤

  • @fetleworkkassaye3318
    @fetleworkkassaye3318 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @amutube4686
    @amutube4686 Před rokem +35

    እግዚአብሔር ይመሰገን ብጣዓሚ እየ ዝፍተወኹም❤✝️ ማዓተብኩም ኣዚዩ እዩ ደስ ዝበልኒ ዓይኒ ዓይኒ እናተራኣኣኩም ክተዕልሉ እውን ብጣዓሚ ደሰ ተበሉ ፍቅርኩም ይባርክ
    ሰላም ንዓድና❤✝️

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Před rokem

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @user-tv2kk9hr8i
      @user-tv2kk9hr8i Před rokem +1

      ማርያምን ሞቼ ነው እምወዲችሁ እኔም ከስዴት መልስ አግብቼ እድኖር እግዚአብሔር ይፋቀድልኝ

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 Před 9 měsíci

      ​@@user-tv2kk9hr8iamen egziabher beaelam lehagerish yabkash ❤

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Před rokem +9

    አግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣቹው የሚወዳቹው ቃለ ሂወት የሰማልንንን ውዶች 🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺🥰💓💓💓🥰🌺🌺🌺

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Před rokem +1

    ውድድ የእናቴ የእመብርሀን ልጆች

  • @ganigani1448
    @ganigani1448 Před rokem +2

    Yeen Qememi Inwadishalen Egizabher Fiqirachun Yebizalin

  • @asneasne6644
    @asneasne6644 Před rokem +3

    Egzibher yimsgen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @michaelabraham1612
    @michaelabraham1612 Před rokem +2

    Betam des tlalachu bertu.

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ በሃይማኖር በምግባር ያፅናን በጣም ልዮ ጥንጆች ናችሁ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በረቱ እናመሰግናለን

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +1

    አሜን በእውነት! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኩ!!!

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Před rokem +1

    ደሰ የምትሉ ጥዶች እመብርሀን ጥላዋን ትጣልላችሁ አስተማሪ ናችሁ

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754

    Baxami nawi miwdachu igzabiheri yixabiqachu maroche

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 Před rokem +2

    እረ እንወዳችሀለን ለዛውም በፍቅርርርርርርየኔ ልዩዎች

  • @adinaeshetuadinaeshetu1614

    የተዋህዶ እንቁውች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hdusuus4396
    @hdusuus4396 Před rokem +12

    ማርያምን በትክክእውነት ነው ስወዳችሁ እመቤቴ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ

  • @GhGh-xi3zc
    @GhGh-xi3zc Před rokem +1

    ካባኩም ብዙሕ እናተማሃርኩ እየ።🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Finoterama
    @Finoterama Před rokem +36

    *እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰቦች ደስ የምትሉ 🥰😍🥰😍🥰ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 😍🥰😍ውበት ሲለካ ኦርቶዶክስ ጋር ነው ለካ 🥰*

    • @Finoterama
      @Finoterama Před rokem

      😍😍

    • @serkalemgoche6409
      @serkalemgoche6409 Před rokem

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 Před rokem

      @@serkalemgoche6409 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 😊😊😊

    • @user-qw1mr8zu5u
      @user-qw1mr8zu5u Před rokem

      አሜን እንኳን አብሮ አደሰሠን

    • @oneofi8726
      @oneofi8726 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት።

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Před rokem +4

    እንኳን ሠላም መጣቹ በጣም የምወዳቹ

  • @user-wu1dy3wk9y
    @user-wu1dy3wk9y Před rokem +1

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @user-wt6zj8od6d
    @user-wt6zj8od6d Před měsícem

    በጣም ይንመሰግንልን ውንድማችን በጣም ይንመሰግንልን አህቴችህ

  • @asoalasoal7642
    @asoalasoal7642 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላካችን በፍቅሪ ያኑራችሁ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před rokem +2

    ❤❤❤👍👍

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 Před rokem +1

    ስታምሩ❤💝💝💝