ኤሊያስ መልካ የሚነካ የሚዳሰስ አይመስለኝም ነበር፡፡ /ካሙዙ ካሳ በሻይ ሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Komentáře • 47

  • @issammasri6040
    @issammasri6040 Před 4 lety +8

    ካሙ.በጣም.ነው.የምወድህ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ👍🏻👍🏻👍🏻

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 4 lety +3

    አለም የዛገች ነች ከአለም ታዋቂነት በጌታ ቤት ሆኖ ያለመታወቅ ይሻላል ዋናው መስሪያ ቤት ጌታ ያውቃልና ቀን ሳለ ወደ አባትህ እቅፍ ና ተመለስ በጌታ እምነት ፅና ኢየሱስ በደጂ ነው

  • @user-dk4cv6ys6c
    @user-dk4cv6ys6c Před 4 lety +7

    ገንፎ እፍ እፍ ቢሉህ ያዘኑልህ አይምሰልህ ሊዉጡህ ነዉ... ሰይጣንም ከፍ ከፍ ሲያደርግህ ሊዉጥህ ንቃ በት... ኤልያስ መልካን እንዲሁ ነዉ ያደረገዉ.. እናም ወደ አባትህ ቤት ወደ ጌታ ብትመለስ ዘመንህ አይበላብህም እንደዚህም የደረቀ መወልወያ አትመስልም....

    • @bltanyagetachew6659
      @bltanyagetachew6659 Před 4 lety

      በትክክል ቀን ሳለ ቢመለስ ይሻለዋል ያተርፉልና ሰይጣን ሊግድልና ሊያርድ ነው

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 Před 4 lety

      Andi menfesawi andi alemawi yhonal akame yelewum.

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 2 lety

      ካዘንሽለት መፀለይና በትህትና እንጅ እየተሳደብሽ ማንም ወዳንች ምታስተላለፉው መልክት አይሳብም። ልቦና ይስጥሽ መድሃኒያለም።

  • @user-po9up8by6k
    @user-po9up8by6k Před 4 lety +2

    እሚገርም ነው ድምፅህ እንደ ጠቅላያችን ነው ይመሳሰላል
    መልካም አድስ አመት ሰብስክራይብ እምትለምኑ እልም ያድርጋችሁ

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Před 4 lety +13

    ድምፁ ቁጭ ዶክተር አብይን ይመስላል

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 4 lety +8

    He sounds like Abiy Ahmed.

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +3

    ተው በእግዚአብሔር ቤት መኖርን የመሠለ የለም ለዛውም በዚህ ዘመን

  • @bezitube122
    @bezitube122 Před 4 lety +2

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰይብ በቅንነት አድርጉኝ እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያምጠልን አሜን

  • @samboss2091
    @samboss2091 Před 4 lety +2

    የድሮ ሙዚቃዎች ዘመን ተሻጋሪ የሆኑበት ምክንያት በግጥም የደለቡ ሃሳባቸው ጥልቅ እና ውስብስብ ሙዚቃ ስለነበራቸው ነው። አሁን አንተ ከምትሰራቸው ሙዚቅዎች ጋር ማነጻጸር በራሱ ሃራም ነው። የሚያሳዝነው ደሞ ባንተ ተቆጭተን ሌላ መዐት ደሞ መጣብን...ጊልዶ የሚባል። በቅርቡ ቢሆንም ሙዚቃ የጀመረው ለማመን በሚከብድ ሁኔታ የሀገሪቷን ሙዚቃ ወደ አስቀያሚ ማቅ እየወሰደው ነው። ኤልያስ መልካ (ነፍስ ይማር ለንጉሱ) እንዳልከው አድናቂው ብትሆን ኖሮ ለሙዚቃ የበለጠ ክብር ይኖርህ ነበር። ኤላ እኮ ስቱድዮው ሄደህ ዘፈን ብቻ አልነበረም ሰርተህ የምትወጣው አንተንም ነበር የሚሰራህ። ለገንዘብ አልነበረም ሩጫው ያገኘውን ሁሉ ልስራ አይልም ነበር እንደናንተ። ግጥሙ ከወረደበት የትም አይንቀሳቀስም ስራው፣ ይሞግትሃል ማሳመን ካልቻልክ ይቀየራታል ወይም ይቀራል። ያጣነው እንዲህ አይነት እንቁ ነው! እናንተ ግን ማንም ይምጣ ምንም ይሁን ሃሳቡ ትውልድ ምን ይማራል ምናምን የለም ብቻ ለአንድ ዘፈን 10,000 ብር ይያዝ አብራቹት ትጨፍራላቹ! እሺ ግጥም ላይ መሞገት እና አዕምሮዐችሁን መጠቀም ቢያቅታችሁ ሙዚቃውን እንዴት ትንሽ እንኳን ማሳመር ይሳናችሁ!? በተለይ ጊልዶ በጣም የሚያሳፍር የሙዚቃን ስታንዳርድ ከኔጌቲቭ በታች ያወረደ ሰው ነው። ሙዚቀኛ ራሱን ለማሻሻል ካልጣረ ሁሌ አንድ ቦታ ተለግሞ ሚውል ከሆነ ያስጠላል ስራው። ሁሌ አንድ አይነት rhythm ተመሳሳይ bridge and intro አይሰለችም?! እስቲ ከafro beat ሌላ ነገር ስራ በሉት! ወፍ የለም! ለነገሩ ነጭ keys ብቻ ከሚጠቀም ሰው ምን ይጠበቃል? ጥቁሮቹ ምንድን ናቸው ፒያኖ ላይ ያሉት ብሎ ሲጠይቅ መስማት ያሳፍራል ከአንድ አቀናባሪ ተብዬ! እነ ኤላ እኮ ሁሉንም style and rhythm ለመልመድ እንቅልፍ አጥተው ነው እነዛን ወርቅ የሰሩት...Waltz, Reggae, Chickicka, Africa, Ballad, pop, Jazz, Blues, Gospel, Tigrigna, Guragigna, Kunama የቀረው ምን ነበር! ምንም አይወጣለትም ነበር ቺጌ ብሎ rhythm አዋህዶ አስደመመን! ያለ ምክንያት አይደለም ወርቃማው ዘመን ያልነው የነሱን ዘመን በጣም ያሳፍራል አሁን የሚወጡትን ስራዎች ከሱ ጋር ማወዳደርህ! ሁሉንም ባይወክልም (አሁንም ወርቆች ስላሉ!) ተስፋዬ እንደ ኤልያስ ያሉ አስማተኛ ሙዚቀኞች plus critical thinkers ተነስተው ማየት ነው...ለኔ ግን በግሌ የናንተ በቅኝ!!!

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Před 8 měsíci

    Tsegi It is not odd it is unique

  • @kokobteferi5168
    @kokobteferi5168 Před 4 lety

    እውነት ነው ካሙየ እንኖራለን ከእግዚአብሔር ጋር

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 4 lety +1

    ካሙዙ በጣም አድናቄሕ ነኝ የኤልያስ መልካን ትታካልናለሕ ብዬ አስባለሑ እድሜና ጤና ይስጥሕ

  • @helenalamin2368
    @helenalamin2368 Před 4 lety +1

    Oh my God he sounds like doctor Abby

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 Před 4 lety +1

    ካሙዬ😍😍

  • @Tsegamlak834
    @Tsegamlak834 Před 4 lety +1

    anchi gazetegna tebeye......eliyasene newe ke kamuzu gare yawedadershew??? atafrime???

  • @yaseratljochiyoutubechanne898

    ባህሬን ያላቹሁ ትኬት ስንት ነው የሚያቅ ካለ ንገሩኝ እባካችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @foolleetentertainment9969

    we love u

  • @berlinkassie3230
    @berlinkassie3230 Před 4 lety +7

    ካሙዙ ድምፅህ የዶክተር አብይ አህመድ ይመስላል

  • @dipotube8111
    @dipotube8111 Před 4 lety

    #kamuz💯💯💯💯

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 4 lety

    Seytan eko new wd Seoul mwsedachew yasazenal Betam !!amelleto amelleto yze allem nger kere new

  • @laurieb.9555
    @laurieb.9555 Před rokem

    Damn he is still fine

  • @alazarwoldeyohannes3446

    odd nw???

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n Před 4 lety +1

    አንተ ሻሹን ሥታወልቅ ሌላ ነዉ ባክሕ ጎበዝባለሙያነህ ግን ፀጉርሕን ቢፀዱቁበት

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u Před 4 lety +2

    🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳቹሁ🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻ኑ ቤተሠብ ይሁኑ🌻🌻🌻🌻

    • @tube-ve2zl
      @tube-ve2zl Před 3 lety

      ሆኛለው አንቺም ሁኚ 🙏😍

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v Před 4 lety +1

    ካሙዙ ቀለበት አላረገም ሚስቱን ፈታት እዴ ከፈታት እኔነኝ የማገባው አማልዱኝ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018

    ካሙዙ ምርጡ 💚💛❤👌

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 Před 4 lety

    music lazy work 😄😄😄😄 ????

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 Před 4 lety

    😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉

  • @born2Bekind
    @born2Bekind Před 4 lety

    Oh God!! This host (Etsegenet) annoy the hell out of me . She sound sooo rough. ተረጋጊ please

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Před 9 měsíci

      I totally agree. she is disgraceful women. she is kind of dictatorship character.

  • @samboss2091
    @samboss2091 Před 4 lety

    If you had respect for him you would have put better effort into your music! At least your better than your whack brother...he is singlehandedly being a reason for the current generation's terrible music...It's painful to listen to music like this after the works of Elias melka, Abegaz Shiota, Enku Girma. Please try to do better, try to make yourself better, try to learn from them!

  • @birkenshmelkamensh6585

    Woye mengste mekrawun bela 😑😑😑

  • @elsij2305
    @elsij2305 Před 3 lety +1

    You are waisting ur time bro there is nothing special in this world. And you are so attached with the world but betrayed the Lord .

  • @hayathabesha1912
    @hayathabesha1912 Před 4 lety

    እባክህ ካሙዙዬ ያ ጊልዶ የሚባለው ወንድምህን ከግርግር ባለፈ ወይ አሪፍ ሙዚቃ ያቀናበር ወይ ሞያው ለሞያው ስለማይመጥን እራሱን ያግልልን እባክህ ያንተ ስራ ህያው ነው ካንተ ይማር ካልቻለም ሌላ ስራ ይፈልግ

    • @ebenezereby4273
      @ebenezereby4273 Před 4 lety +5

      Ante endezi lemalet ante man nek sewun yakum yejemer yemitelew? Esti ante yeserakewun sira asayegn?
      Le fird atechekul

  • @Mina-wn5ip
    @Mina-wn5ip Před 4 lety +2

    ካሙዙ ሙት ደፋር ነህ እንዲህ ደሀ አገር ውስጥ እየኖርን ሙዚቀኛውን ሁሉ መንግስት እንዲረዳ ትፈልጋለህ?