ልዩ አዝናኝ የበዓል ቆይታ ከአበጋዝ ሺዎታ ጋር - አፍሪቃ
Vložit
- čas přidán 10. 09. 2022
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World - Hudba
ያልተዘመረለት ሀገራችን ብቻ ሳትሆን አለም ካፈራቻቸው ድንቅ ሙዚቀኛ አበጋዝ ስለሰጠኸን ድንቅ ስጦታህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።
ወንድሜ አበጋዝ ለአገርህ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሃል ተባረክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ 🙏🌻👏
አሜንንንንንንንንንን🙏
HOW ETHIOPIA IS LUCKY TO HAVE YOU
በሀገራችን የሙዚቃ እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው ባለሙያዋች አንዱ ነው ብል ማጋነን አይሆንም።
ጤናና ረዥም እድሜ እመኝለታለሁ
እንኳን አደረሳችሁ ለሙዚቃ ባለሞያዉ አድናቂነኝ የሚወደድ ሰዉ ነዉ እንዲህ እድማረብህ ኑርልን
Noble Musician. Abegaz gave us so much. Thank you, God bless you and your loved ones.
አበጋዝ ታላቅ የሙዚቃ ሊቅ ነው። ብዙ ውብ ዜማዎችን እንድንኮመኩም ረድቶናል። ያሰበው ነገር ይሳካና ይበልጥ ያስደስተን።
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው።
Us Ethiopians owe you so much King Abegazu, the way you modernized Ethiopian music but kept it authentic through your art has been a blessing to us listeners. Thank you for your gift ❤️
ምርጡ ወንድሜ አምለከ ከመላዉ ቤተሠብህ ጋር ሠለሙን ይሥጥህ
You are a hero in Ethiopian music industry king 👑.....love uuuuuuuuuu
አበጋዝ ድንቅ አርቲስት ነው!!!! 😍🙏
Abegaz
You are special gift for our country.we are lucky
ከ20 ዓመት በፊት ፐርዝ ከፀሃየ ዮሀንሰ ጋር መጥቶ ያደረገው ዝግጅት በጣም እስከአሁን ድረስ የሚደነቅ ነው።
Abegaziye!! He took me back to my young self! He is so talented and still is ❤❤❤
አበጋዝ ትልቅ የሙዚቃ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ interview ህን ስሰማ /አማርኛ ስታወራ ኢትዩጵያዊ መሆንህን አረጋገጥኩ
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 🌻
His father is an Ethiopian well educated Electrical Engineer. His mother is from Japan. His father went to Japan to study and he met Abegaz's mom.
i love abegaz
Brother we love you, thank you for the beautiful music.
Thank you for bringing the beloved and talented music arranger!
አበጋዝ በጣም የምወድህ እና የሚደንቅ ህ ሰዉ ነህ ከአንተ ዝምታ ውስጥ ስራዎችህ ብዙ ይናገራሉ :: በርታልን እንወድሃለን
I am so proud that you are Ethiopian
የኢትዮጲያ ብራንድ ኮ ነው ማርያምን! አቤን እንግዲ ለመግለፅ በጣም ይከብዳል ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ ባጭሩ የዋ" መልካም" ትሁት " ትንሽ ትልቁን አክባሪ " በቻ የቀረበዉ ያቀዋል እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ !!! ❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባሕል አበጋዝ ትልቅ ሰው እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኘዋ የኔ እናት እርግት ያለች ደስስትል❤😘
ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እንኳንም አቀረብሽልን ሞገስ ያለው ልጅ ልጅ ሆኜ ቻይና ይመስለኝ
ነበር
ጥራት ያለው ሰው ነው አበጋዝ ❤️❤️
qetsu, thank you for getting abegaz as your guest, much respect to ato abegaz..
ብዙ መነገር እየነበረበት ያልተነገለት ጀግና "አበጋዝ"ስብእናው ስነ ስርአቱ ኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ብዙ ነገር.... ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልህ።
የዚህ ሰውየ ትህትናው ይግርመኛል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአበጋዝ ።
the way Abegaz described Tilahun and Mahmoud, I think it was the most honest I've ever heard.
I have been his apple computer technician for so many years .he is really quite skillful of all my clients ever . He used the full potential of the computer(remember it is Apple) . He is very hard worker too . Amanuel
Andenya composer not only in Ethiopia u are z best in Africa
Great respect king of composers
ታላቅ የሙዚቃ ባለሙያ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
ድንቅ የሆነ የሙዚቃ ባለሞያና የሙዚቃ ባለውለታ ነው
የምትጠይቂውን ስለምታውቂ ቆይታችሁን አስደሳች ብቻ ሳይሆን እጅግ ጠቃሚ አደረግሽው::ሁለታችሁም ምሰጋና ይገባችሗል::
እጀግ በጣም ታለት ነው። ቀሪ ዘመንህ ይባርክ።
Ketsu nice program new selam band keyboard Ermias negn respect Abegazuuuuuu our teacher and all Ethiopian musicians model Abegazuuuun akberilen des yilal yanchim program
አበጋዝ ድንቅ ብለሙያ ሁሌም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለሙያው ያለው ክብር ይደንቀኛል💚💛❤💚💛❤👏💕🙏
I wish you all the best god bless you
አበጋዝ ሺወታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ክስተት እሱ የነካቼው እነ አበበ መለሰ አበበ ብርሃኔ ይልማ ገብረአብ ፀጋየ ደቦጭ የሰሩዋቼው የሆነ ነገር እንደነካህ እሚነዝሩህ ዘመናችንን ያሳመሩ እናመሰግናቸዋለን
ጋዜጠኛው ጎበዝ ናት
Respekt 👏 Abegazu GBU🙏
ለትውልዱ መፅሐፍ ብትፅፍለት በጣም መልካም ነበር አበጋዝ
Great interview we have much respect for you keep up the good job.
ምርጥ ሰዉ አበጋዝ
Abgaz Enamsgnalen tenant ye Artist Almayehu beal ebs tv lay yqerbachut betam first class mhonachun bedenb yayhutbet honita hono Agenchwalhung 🙏 👍🙏👍🙏👍
ከእነስነስርአትህ ስንወድህ እናመሰግንሀለን
The interview is amazing + very professional. Thank you Boss!
ይገርማል ሰው የተጠየቀውን ብቻ ሲመልስ ዕውቀት ነው ብስለት ነው
Hilton hotel in Washington DC 1990. Artist Tilahun Gesesa, Mohammud Ahmed, Tsehay Yohannes, Tamange Beyena, Key board's player. Abegaz, drum beat's Tamerate Lottey. We had fun good great times in old good days.
ደስ የምትል ሰው፣ ድንቅ ነህ!
legend
Beautiful interview 👌🏽
Legend
Old music number one no same
I was hoping this time someone will ask him questions other than music.
Like what do you do for fun? Do you have kids? etcetera.
I'm sure music is not the only thing that define him.
Sewdehe eko edmena tana abezto yisetehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
love him so much. i want o see him married, having children, having wealth, and being in good health.
Good job. My sister ethiopian we shall
Please make this program a podcast it would be more interesting. And i love the living room it is so African. Thank you Ms ቀፀላ❤ and dont forget JESUS LOVES YOU
🙌🙌
For the past three decades Abegaz is the most sought-after producer/arranger/mixer/music engineer whatever he is doing both in diaspora and at home. Now I heard him say he is planning to do what Elias Melka was doing. Abegazoo please don't go that way. Elias was overworked and it is probably the overload that was the main reason that killed him at such a young age
Omg’ you better prepared at least for an hour interview. Please can anyone interview him, again??
yassakallehe!
Liyu Sew ✨️✨️✨️
Enquan aderesachu melkam behal yehunelin
sile "zimita" album yaworal biye neber yetebeku
ብርቅዬ ነው
ሰይፉ አቅርብልን ብዬ ነበር አርትስ እናመሰግናል
ሰይፉ ሾው ላይ ቅራንቅቦ ሰው እንጂ እንዲህ አይነት እንቁ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ መች ይቀርብና።
መአዛ ብትጠይቅህ ተመኘሁ
Woyinea eheasewuyea betam yemiwodewu yemakebirewu sewu nw
አበጋዝ ከኤልያስ መልካ በመቀጠል በጣም ጎበዝና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋፆ ያበረከተ የልጅነት ጊዜያችንን ያሳመረልን ሙዚቀኛ ነው
የነ ኤልያስ ኤግዛምፕል ነው። አበጋዝ ሞዴል ነው የነ ኤልያስ ሲኒየርም እንደመሆኑ። የተማረበትን ዩኒቩርስቲ እንኳ .. በግል ባህሪውም በጣም መልካም ቅን ሰው ነው። ጨዋ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን። ኤሊያስም ጂኒየስ መሆኗን አንክድም። ነፍስ ይማርልን።
Know him before you say something about him. He is a legend of his kind. Keep your Elias as his own self
Elias ye abegazu temari new abe kistet yehone musician
አበጋዝ የነካው ሁሉ ወርቅ ነው ያልተነገረለት
Funny you did not ask him about his family life. Married children parents etc
Kesela were you studying in Russia in the eighties?
Nope
ከኤልያስ መልካ ቀጥሎ ያለን ብርቅየ ልጅ ! ኑሩልን 🙏
Ke Elias melka ketelo alalem sela Mota nw ende
@@musicman7290 🤔
@@eastafrica5078 ኤልያስ አስማተኛ ሙዚቀኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም። ግን ከአበጋዝ በላይ አይደለም ኤልያስ ራሱ አርአያዬ አበጋዝ ነው እያለ ነው እያደገ የመጣው that's a truth🤗
ይቅርታ ተሳሳትክ ልበል ?
ሙዚቀኛ አይደለህም እርግጠኛ ነኝ !!!!!
ኤልያስን ነፍሱን ይማረውና Abegaz is more musically complete.
BETAM BETAM YEMWEDEW YEMUZIQA BALEMOYA NEW! EDME TENA YISTIH!!!
ክብረርቅ የማን ልጂ ነው ? ሺዎታ ወይስ የልጂ አባተ?
Shewota is his mom's
ኢንጂነር ክብአወርቅ አባቱ ነው ሺዎታ በጃፓንኛ የጨው ክምር ማለት ነው
ሙዘቀኛን ሙዚቃ የሚያቅ ሰው ቢጠይቅ ጥሩ እህታችን ስለ አበጋዝም ስለሙዚቃም ምንም ideas የላትም
ብርሀኑ ድጋፌ ቢጠይቀው በጣም አሪፍ ነበር
please stop interrupting let him finish .
መርቅኜ ነው ወይንስ እውነት አማርኛ ነው እያወራ ያለው ?
አዘጋጅዋን ቀፀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁዋት ።ለየት ያለች ደስ የምትል ሰው ሆነችብኝ።የት ነበርሽ?
አበጋዝ ጃፖን ነህ እንዴ
I don’t like the host 😢
ምን ትቦጠረቂያለሽ ያንችን የተውሶ ቋንቁአ የሚሰማ ስላጣሽ ነው
የተገለበጥሽው ሌላ ወሬሽን የሚሰማሽ የለም