ሉዓላዊ ነው ። ከፍል 1 :አርቲስት ማክዳ ኃይሌ በአሜን ሾው አስገራሚ ቆይታ ። ከሰብለ በቀለ ጋር ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ‪@amentvethiopia‬ ተወዳጆች በህይወታችን በሚሆነው ፣ በሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው ።

Komentáře • 108

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 lety +4

    ማኪ የተረጋጋሽና ታጋሽ ደስ የምትይ ነሽ እንዲሁም ጋዜጠኛዋ ደስ የሚል አቀራረብ አለሽ ደስ ትያለሽ ጌታ ይባርካችው

  • @biniamtirunehtiruneh5670
    @biniamtirunehtiruneh5670 Před 2 lety +1

    ማክዳየ ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን ሙሉ ይባርክ !!!!! በጣም እወድሻለሁ ረጂሙን እድሜና ጤና ይስጥሽ !!!!!

  • @tigistalemayehu5780
    @tigistalemayehu5780 Před 2 lety +1

    ድንቅ የህይወት ተሞክሮ ማክዳዮ በጣም ነው የምወድሽ ተባረክ ደግሞ በብዙ ስለምናይሽ በአንቺም እየሆነ ባለው ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይመስገን፡፡ በአሜን ሾ እቀረቡ ያሉት ትምህርታዊ ምስክርነቶች በእውነት መልካምና የብዙዎችን ህይወት የሚዳስስ በመሆኑ ይበል ይስፋ የሚያስብል ነው ተባረኩ፡፡

  • @tsga270
    @tsga270 Před 2 lety +10

    የኔም በለቤቴ በጌታ አይደለም ወደ ጌታ እንዲመጣ የዛዉትር ፀሎቴ ነው ይመጣል ጌታን አምነወለዉ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety +7

    ማኪዬ ተባረኪልኝ የኔ ልዩ እኔም ባሌ አማኝ አይደለም በጣም በብዙ ፈተና ነው የማልፈው ካንቺ ሕይወት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ በደብ ግን ብትናገሪ ለኛ ጥናካሬ ይሆናል 🙏ለምልሚልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 Před 2 lety +5

    ሰብሊና የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ! የቃል እውቀትሽና ማስተዋልሽ ሰወችን የሚስብ ሞገስ አለሽ ይጨመርልሽ ደግሞም አይወሰድብሽ ❤

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 Před 2 lety +7

    ኢየሱስ የዘለለም ንጉስ ነው በጣም ደስ የምል ጊዜ ነው

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +2

    ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ እንኳን ጌታ በነገር ሁሉ እረዳሽ ክፍል 2 እንጣብቃልን ተባረኪ ሰብሊዬ ጎባዝ ነሽ

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety +8

    Amen Tv እንወዳችኋለን❤️❤️❤️

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 2 lety +4

    ውይ ማኪየ ስወድሽ :thank you ሰብሊየ ስላቀረብሽልን ተባረኩ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 2 lety

    በጣም የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልሽ ልዩ ሴት ንሽ ማኪየ በጣም አድናቂሽ ነኝ አሁንም ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ እርሱ ብቻ ባንቺ ህይወት ሉአላዊነው አንዳንዴ ህይወት እንዲ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ........... ሁሉም ያልፋል በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኝ ተባረኪልኝ ❤️❤️

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 2 lety +2

    ስለ ሁሉ ክብር ለጌታ ይሁን ጌታ ከመከራ ጋር የመውጫ መንገድም የዘጋጃል ስሙ ይባረክ ዋውውው ማኪዬ ስወድሽ ❤የተባረክሽ እናት ነሽ ❤❤ ድንቅ Program ነው ተባረኩ

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Před 2 lety +2

    በዚህ አኔም ምስክር ነኝ ።አግዚኣብሄርን የጠበቀ ዋጋው ብዙ ነው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +14

    ብዙወቹ አርቲስቶች የጌታ እየሱሰን አዳኝነት እያወቁበት ያለበት ዘመን ሰለሆነ ክብር ለርሱ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety +11

    የተወራረድሽበት ጌታ ታማኝ ነው

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 2 lety +1

    ማክዳዬ የኔ አህት እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ያለፍሽበትን ዘመን ቀሪውን የካሳ ዘመን ያድርግልሽ😘

  • @senaitwehabe5588
    @senaitwehabe5588 Před 2 lety +1

    ሰብልየ በረከታችን ማኪን የምወዳትን ስለጋበዝሻት አመሰግናለሁ ትዝ ይልሻል ማኪ አንቺን ኢቫ ቢሮ ያስተዋወቀችሽ ነኝ❤❤ ተባረኪ ማኪ የእውነትም እናትነች😁 ዝና ማይለውጣት እግዚአብሔርን የምትፈራ ውድእህት ነች እወድሻለሁ ማኪየ

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety +7

    አርቲስት ማኪ ❤❤❤❤ ብዙ አሰተምረሽኛል

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 2 lety +2

    ማኪዬ የኔ ትሁት ተባረኪ ለበረከት ሁኚ

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety +1

    Azaliye or makii siwadish ikoo getaa yesus yibarkish💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 2 lety +1

    ዋዉ፡ጌታ፡ይባርክሽ፡ማኪየ፡ስወድሽ፡ተባረኩ፡ውድድ

  • @nemerajorgo8105
    @nemerajorgo8105 Před 2 lety

    እኝህ እህት የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ናቸው ትሁት እናት ርህሩህ ልብ ያላቸው የተከበሩ ተወዳጅ እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከመልካም ጤና ጋር እመኝልዎታለሁ።

  • @mame8874
    @mame8874 Před 2 lety

    በምድር ላይ 3ት ነገር ለአንዲት ሴት ወሳኝ ነው ወይም አንዲት ሴት ይሄ ካላት እድለኛ ናት
    1 ጌታ እየሱስ አምላክዋ ከሆነ
    2 የሚያምን ባል ካላት
    3 በጌታ የሚያምኑ ልጆች ካልዋት ስኬታማ ነች

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před rokem

    ዉይይይይይይይይይ አሜንዬ እምወዳትን ምርጥ ሴት ሳታማክሪኝ አመጣሻት ዉይይይይይ በናለበት እኔቤት ዉስጥ ቢሆን ኢኒተርቢዉ ማኪ እንደምወድሽ ታቂያቂያለሽ

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 Před 2 lety +1

    Makiye tebareki yeni konjo merete life lesson newe

  • @simesima3954
    @simesima3954 Před 2 lety +1

    WOW mekidi or azaluye girum dinki set betam mogosam seti nesh lezelalem gazeteghaw ehite anchim tebareki bebizu dessi sitilu 📖👈💪

  • @henoktsegaye
    @henoktsegaye Před 2 lety +2

    ጠቃሚ መልዕክት 👌

  • @elizabethtaye1682
    @elizabethtaye1682 Před 2 lety +1

    Amen Amen 🙏yabate berukan leberket hunulege lemlemu ewdaachalhul dinke miskernet nw ❤

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 2 lety +4

    አንቺ በጌታ ሆነሽ አግብተሽው ከሆነ ከባድ ነው ግን ቃሉ ትተሽው መሄዱን አይፈቅድም ልታስመልጪው ትችያለሽ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @tsigeredawoldeab9338
    @tsigeredawoldeab9338 Před rokem

    About marriage I am a strongy ugly you pay for it that’s absolutely true እግዚኣብሄርን አለመስማት ዋጋ ያስከፋላል

  • @fikirtebirhan931
    @fikirtebirhan931 Před 2 lety +3

    God bless you yen konjo

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Sebilye konjo tebareki makidayen silakerebishilign tilk timihrt new

  • @ayeleerose7155
    @ayeleerose7155 Před 2 lety +4

    መክ ብዙ ዓመት ኑር √√√√√√√

  • @maseyuae1445
    @maseyuae1445 Před 2 lety +1

    tabraku tiru timrt new

  • @yererterara6698
    @yererterara6698 Před 2 lety +1

    ኧረ ማኪ ( አዛሉ) እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅግ ጥልቅ ምክር እያዋዛሽ የማይገኝ ትምህር ነው የሰጠሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 2 lety +1

    ተባረኩ

  • @hskslshsjdk7578
    @hskslshsjdk7578 Před 2 lety +1

    ተባራኩ

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 2 lety

    አሜን ሾ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @adaneayele408
    @adaneayele408 Před 2 lety +1

    Geta yebarekachu hulatachwneme betam teru interview nw tebarak

  • @user-kn2on8li5v
    @user-kn2on8li5v Před 2 lety +1

    ማኪ አይዞሽ ክርስትና ወጋ ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ሴት የታማመሺ ጌታ አይጥልሺ ሰብልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የአባቴ ብሩክ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před 2 lety +1

    tebark

  • @rmsrms6702
    @rmsrms6702 Před 2 lety +1

    are makdeni yemaywodi saw yenorali inde miidir adame hulu yewodalli
    azal azalu
    Azalu azalu
    Wudddddddi 💓💓💓💝

  • @sebledear42
    @sebledear42 Před 2 lety +1

    Ema koo waddddddd betam melkam sew God bless you ❤❤❤betoch 🙏

  • @Naren-ko5iu
    @Naren-ko5iu Před 2 lety +2

    Tebarekiiiii❤❤❤❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 2 lety +2

    Tebareku makedaye ❤❤

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 2 lety +2

    የኔ ውዶች❤🥰

  • @mame8874
    @mame8874 Před 2 lety

    አደራ አደራ በጌታ የሆናችሁ እህቶች ወንድሞች እንዳታደርጉት የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አለው ብርሀን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ነው ስቃይ ነው ከሰው በታች መሆን ነው ግራ መጋባት ነው ቤታችሁ ባቢሎን ነው በግማሽ መኖር ነው አንድ ወንድም በጌታ የነበረ አገባ ከ23 ዓመት በፊት ሚስቱ በጌታ አይደለችም 7 ጊዜ ንብረት ተካፍላ ትሄዳለች 7 ጊዜ ተመልሳ ትመጣለች ልጁ የሰፈር ተደባዳቢ አንገቱን በጩቤ የተወጋ በተደጋጋሚ የሚታሰር ሆነ እባካችሁ ወጣቶች በእኛ ይብቃ ቤታችሁ ውስጥ የሰይጣን ደባል አታስገቡ ከሚመስል ወይም ከተመሳሰለ ነገር ውጡ አጥብቃችሁ ፀልዩ

    • @deebiitube9121
      @deebiitube9121 Před 2 lety

      1ኛ ቆሮንቶስ 7
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³ ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው።
      ¹⁴ ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው።

  • @zeinatyroo89
    @zeinatyroo89 Před 2 lety +1

    amennn ❤️🙏

  • @selammeja5431
    @selammeja5431 Před 2 lety +1

    Amen

  • @brekayoutube7920
    @brekayoutube7920 Před 2 lety +2

    በጣም ነወ ምወዳቹ ተባረኩ

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety +1

    እሄ ነገር በጣም ያጋጥማል ይፈታተናልም፡፡ መድረክ ላይ አስታኮ ሰውን መንካት ያሳፍራል፡፡

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 lety +1

    ጋዜጠኛዋ..አጠያየቋ...ደስሲል

  • @barekabaranggo8171
    @barekabaranggo8171 Před 2 lety +2

    የነወድሰወደሹማም😘😘😘💐💐

  • @testphone9278
    @testphone9278 Před 2 lety +1

    Wowo tabaraku batami tamiralashu❤❤👌

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +2

    Ene kemishewalehu kemayamin ga kebad fetena new

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 Před 2 lety +1

    ስወድሽ ማኪዬ

  • @mehratabsolomon7257
    @mehratabsolomon7257 Před 2 lety +1

    ine magbat kalqara ye tsalote ri'is mithoon sayhoon yetsaloote goadi mithoon sixang abaate 🙌🙌🙌🌹

  • @etalemahukebede7881
    @etalemahukebede7881 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ ነው

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 Před 2 lety +2

    O m g uuuuuffffff enem

  • @nazrawi7077
    @nazrawi7077 Před rokem +2

    Melka hasba new

  • @amarmhanna8428
    @amarmhanna8428 Před 2 lety

    Wow Tebareku ❤️❤🙏❤️🙌❤❤❤

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 Před 2 lety +2

    ተበረኩ

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Před 2 lety +2

    ዋናሽን ይዘሻል፡፡

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před 2 lety +5

    ተባረኩ ድንቅ ጊዜ ነበር 🥰💞👈🙏

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety +1

    Amen tv please gash tilahun gugsa gabizulin

  • @eliastilahun3276
    @eliastilahun3276 Před 2 lety +1

    getan mekebel efelgalew

  • @menorbizuneh5885
    @menorbizuneh5885 Před 2 lety +1

    Getan mayak malt gn mndn nw pente silalhone getan ayakim malt nw?

  • @mamotadessa7063
    @mamotadessa7063 Před 2 lety +3

    በቸርች በይዳረግ ዳስ የምለኝ ነገር ብኖር ዋሃ መሸጥ ጨረቅ ቀል ለወጣ በአከወንትሽ እህን ሃይል ብር ብዙ ሰውን ያሳዘናቸው የለው ነገር ነው ማለ ብፈለገግ ዳስ ይለል

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 Před 2 lety

    ሁሉንም መመለስ ላይቀር መምረጡ ለምን አስፈለገ

  • @osabofathima9785
    @osabofathima9785 Před 2 lety +1

    ውውውውውውውውውው💛💛💛💛💛💛💛💛💛💙💙💛💛💛🌻🌻🌻🌻🌻🌻💙💙💛💛💚💚💛💙💙🌻

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 Před 2 lety +2

    Emama makida minew bezi edimawot amilakun ena ferajun amalaj bilew arefu🤭. Yiker yibelish

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 Před 2 lety +1

    STOP, do not married unbeliever. He/her succeed through your blessing while you hits rock bottom. The absolute curse.

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙌🙌🙌

  • @ethiopia1959
    @ethiopia1959 Před 2 lety +4

    እንዴት እንደምጠላሽ: ሰው በእርጅና ዘመኑ ማተቡ ከአንገቱ ሲጠፋ እንዴት ያሳዝናል!! ውበት ማለት ተዋህዶ ነው: መናፍቅ መሆን አደለም!!

    • @jesusisgod7710
      @jesusisgod7710 Před 2 lety +1

      የኔ እህት ጥላቻ ከሰይጣን ነው
      1ዬሀንስ ምእራፍ 3 ቁጥር 15
      ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
      ይላል የእግዚአብሔር ቃል

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 Před 2 lety

      ጣኦታም ሳምራ ያስታረቀቹዉ ሰይጣን ነዉ ምያናግራቹ

    • @merytube9234
      @merytube9234 Před 2 lety

      ማህተብ ማረግ የአግዚአብሄር ወዳጅ መሆንን አያሳይም ስድብ የዲያብሎስ ነው ይላል ቃሉ ስለዚህ አባክሽ አህቴ ማህተብ አርገሽ ሰውን አትጥይ ካጠፋው ይቅርታ ❤️

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 2 lety

      ጥላቻ ካለሽ እምነት የለሽም ወይም እምነትሽ የጥላቻ ሰባኪ ነው።
      ሰው ማተብ ስላላሰረ ሀጢያት የሚሆነው በእናንተ ድርጅት ነው ቀሌላው ደግሞ ሒጃብ አለማድረግ ነውደ
      በከርስቲያኖች ግን ሰውን መጥላት ክርስቶስ የሚለይ ሀጢያት ነው።

    • @elenimogess1080
      @elenimogess1080 Před 2 lety

      Abet Orthodox beka tilacha sidib engine minim atawkum lib yistachu

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir Před 2 lety +1

    ጴንጤነሺ እንዴ

  • @smd7650
    @smd7650 Před 2 lety

    Kalat mashemonmonun tetachu ye ewnet nuru weshetamoch 👎

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 Před 2 lety

      👹💩👹💩👹💩👹 ጣኦታም

    • @smd7650
      @smd7650 Před 2 lety

      @@tadelechzerga4573 pente malet geday tenkuway new period

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 Před 2 lety

      @@tadelechzerga4573 አርሴማ ሰምራ ጺም የማነው