ሉአላዊ ነው ። አርቲስት ማክዳ ኃይሌ ! ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ ግል ሕይወቷ የተናገረችበት ። እጅግ ልብ የሚነካ ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2021
  • ‪@amentvethiopia‬ እግዚአብሔር ሉአላዊ ነዊ ነው ክፍል 2
  • Zábava

Komentáře • 29

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 2 lety +4

    እውነት ነው እግዚአብሔር እንደ እኛ አልቃሻ አይደለም በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ነው ማክዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ ❤❤

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 2 lety +3

    ዘመንሽ ይባረክ ማክዳ ሳትናገሪ ትባርኪያለሽ ዘመንሽ ሁሉ ልምላሜ ይሁን መዝሙር ፩ ላይ በውሀ ዳር እንዳለቸው ።
    አሜን ሾ አዘጋጅ ተባረኪ።

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před rokem

    እና ማኪ ተባረኪልኝ

  • @user-cw8oo8ex3m
    @user-cw8oo8ex3m Před rokem

    ተባረኪ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    የሚገርም ነው በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ ተባረኪ እህቴ ማክዳ ጋዜጠኛዋም ሰብለ ብስል ሴት ነሽ ጌታ የሱስ ከአንቺ ጋ ይሁን

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  Před 2 lety

      ❤🙏🙏

    • @Mayaye887
      @Mayaye887 Před 2 lety

      @@amentvethiopia ማክዳ የሰራችው በጥንቆላ ዙሪያ የሰራችውን ፊልም ርእስ ንገሪኝ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ተባረኩልኝ ♥♥♥

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ነው ለእኔ ለግሌ ቡዙ መልስ አግኝቻለሁ ማክዳ በጣም ነው ደስ የምትይው ርጋታሽ በተለይ የሰጠሽው ምክር በጣም ትክክለኛ ነው ሰው እንደፈለገ በሚለፈልፍበት ዘመን ልብ የሚነካ ምክር ነው ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አዘጋጅዋም ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před 2 lety +1

    Amen TV Seble God bless you more my sister

  • @yordanosmogos2914
    @yordanosmogos2914 Před 2 lety +3

    What a wonderful advice and message may God bless you

  • @user-to7lh1xn4k
    @user-to7lh1xn4k Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 2 lety +1

    ተባረኩ እህቶቼ መልካም ትምህርት የሚሰጥ ቃለመጠይቅ ነው

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 Před 2 lety +3

    አሜን!!! አንችን የረዳሽ ጌታ እኔንም ይረዳኛል። Jesus is Lord thank you for sharing ተባረኩ

    • @Canada404
      @Canada404 Před 2 lety +1

      Amen He will be help you beauty Just Thrust him✝️

    • @rakeb6029
      @rakeb6029 Před 2 lety

      @@Canada404 thank you sister

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 2 lety

    ተባረኪልኝ ማኪዬ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን 🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před 2 lety

    ተባረኬ አህቴ

  • @belizel4999
    @belizel4999 Před 2 lety +3

    Thanks a lot. We have learnt from her. May God give us the grace while we are passing through a similar road in life. I wish I can get her personal advice.

  • @haileabaraya564
    @haileabaraya564 Před 2 lety +2

    Temerehalew btam tebarekilegn

  • @asmaitghebrekidan5364
    @asmaitghebrekidan5364 Před 2 lety

    Btam tru tmrt new thanks my dear sis

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před 2 lety

    በጣም አስተማሪ ቃለ-ምልልስ ነበር እግዚአብሔር ይባርክሽ ማክዳ

  • @saratadele9928
    @saratadele9928 Před 2 lety +1

    Wodachuhalew tebarkulign makitina seblishayee

  • @user-oj6nr4on5s
    @user-oj6nr4on5s Před 2 lety

    ማክ እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mihiretzeleke7676
    @mihiretzeleke7676 Před 2 lety +1

    Tebareki Mahiye Betam betam tekami mikir new

  • @adanechmola4606
    @adanechmola4606 Před rokem

    ኸረ እኔቤትም አለ እኔገና አላገባሁም ጮኛም የለኝም ምንም አይነት እሚረዳኝ ሰዉ የለም ታናሼም ታላቄም ጓደኞቼም እናቴም ኸረ መሮኛን ስልቺት ብሎኛን እባክሽ ንገርልኝ ዉይይይይይ በሒወቴ እማልፀፀትበትን ሒወት ልኖር እወዳለሁ እና በተለይ ያላመኑ ቤተሰቦች አሉኝ ወንድሞቼ እኔ ለቤቱ እኔብቻነኝ ሴት እና ከብዶኛን ብዙ ያላመኑ ወንዶች ይመጣሉ እኔ ለጌታ ለሆነብቻ ነዉ ሚስትመሆን እምችለዉ እያልኩኝ እመልሳለሁ እና እኔ እሚገርመኝ በኔሒወት እሚወደድ ማንነት መኖሩን እያዩት ያሉት ያላመኑት ብቻናቸዉ ለምን ያመኑወንዶች አያዩትም ይገርመኛን ማኪዬ ኸረ ስንቱን ላዉራ ደክሞኛን አላቅም ብቻ በጌታ ደስይለኛን እሱብቻ ደስይለኛን

  • @metasebiatariku6309
    @metasebiatariku6309 Před 2 lety

    Hallelujah endat dink miskirnet new yene hiwot betam keanchi gar yimesaselal lemejemeriya gize ke bale gar church sinkom ena kidus kurban sinwesd enbayen mekotater alchalkum neber geta letebekut letamenubet yetamene new tebareki

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 Před 2 lety

    የሚያንፅ ቃለ ምልልስ ነበር ተባረኩ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 Před 2 lety

    ከባድ አህቴ አኔ አዳቼ ነኝ